Addis Media
Addis Media
  • Видео 186
  • Просмотров 1 217 277
Ethiopia: ናስር ለዘላለም ይኑር!! ዓሳዎች ፤ ገማል አብደናስር እና ግብፆች - 9 September 2024
- ናስር ለዘላለም ይኑር!! ዓሳዎች
- ገማል አብደናስር እና ግብፆች
We are an Ethiopian Entertainment Media company. Our mission is to entertainent Ethiopians with funny habesha videos, sports news, and entertainment news from Ethiopia and around the world.
We also offer occasional product reviews and insights into Ethiopian culture. Addis media is the best place to find funny Ethiopian Videos.
Thanks for visiting us!
peace upon our country
peace be upon the world
#addismedia #አዲስሚዲያ #addismediaa
Disclaimer:
this channel does not promote or encourage any illegal activities all contents provided by this channel is meant for educational purpose only. some contents are used for educational purposes under fair use.
Copy...
Просмотров: 2 083

Видео

Ethiopia: ግብፅ የምትመካበት ወታደራዊ አቅም ከኢትዮጲያ ጋር ሲነፃፀር ፤ ግሎባል ፋየር ፓወር በ2024 ያወጣው መረጃ - 5 September 2024
Просмотров 2,6 тыс.12 часов назад
ግሎባል ፋየር ፓወር በ2024 ባወጣው መረጃ የግብፅና የኢትዮጲያ ወታደራዊ አቅም ምን ይመስላል። We are an Ethiopian Entertainment Media company. Our mission is to entertainent Ethiopians with funny habesha videos, sports news, and entertainment news from Ethiopia and around the world. We also offer occasional product reviews and insights into Ethiopian culture. Addis media is the best place to find funny Ethiopian Videos. Thanks...
Ethiopua: የሶማሊያና የግብፅ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ፤ ጅቡቲ ያቀረበችው የመፍትሄ ሀሳብ - 3 September 2024
Просмотров 2,7 тыс.19 часов назад
- የሶማሊያና የግብፅ ወታደራዊ ልምምድ - ጅቡቲ ያቀረበችው የመፍትሄ አማራጭ We are an Ethiopian Entertainment Media company. Our mission is to entertainent Ethiopians with funny habesha videos, sports news, and entertainment news from Ethiopia and around the world. We also offer occasional product reviews and insights into Ethiopian culture. Addis media is the best place to find funny Ethiopian Videos. Thanks for visitin...
Ethiopia: ጥርስ የገባች አገር ከመፈረካ.ከ.ስ እንዴት እንዳን? አቶ ያሬድ ሀ/ማሪያም - 1 September 2024
Просмотров 1,7 тыс.21 час назад
የኢትዮጲያ ሰበአዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ዳሬክተር አቶ ያሬድ ሀይለማሪያም ሳምንታዊ መልዕክተ ቅዳሜ "ጥርስ የገባች አገር" የሚለው አገላለጽ “Ethiopia at Bay: A Personal Account of the Haile Selassie በሚል ከተተረጎመው የ John H. Spencer መጽሀፍ የተወሰደ መሆኑን ከወዲሁ ለመጠቆም እወዳለሁ ይላሉ አቶ ያሬድ፡፡ We are an Ethiopian Entertainment Media company. Our mission is to entertainent Ethiopians with funny habesha videos, sports news, and entertainment news from Ethiopia and ar...
Ethiopia - "ከባዱ ፍጥጫ" ከሲናይ በረሃ እስከ ሞቃዲሾ ፤ ፖለቲካዊ ቀመሮች፣ ወታደራዊ ስሌቶች፣ እና አሁናዊ ፍፃሜው - 30 August 2024
Просмотров 29 тыс.День назад
- ከሲናይ በረሃ እስከ ሞቃዲሾ - ከሲናይ በረሃ እስከ ሞቃዲሾ ፖለቲካዊና ወታደራዊ ፍጥጫው We are an Ethiopian Entertainment Media company. Our mission is to entertainent Ethiopians with funny habesha videos, sports news, and entertainment news from Ethiopia and around the world. We also offer occasional product reviews and insights into Ethiopian culture. Addis media is the best place to find funny Ethiopian Videos. Thanks fo...
Ethiopia: "የማርሽ ቀያሪው ተዓምርና አሳዛኙ ፍፃሜ" የጀግናው አትሌት ሻምበል ምሩፅ ይፍጠር ንግግሮች - 28 August 2024
Просмотров 9 тыс.14 дней назад
- Ethiopian pride - Yifter the shifter(ማርሽ ቀያሪው) ጀግናው አትሌት ሻምበል ምሩፅ ይፍጠር We are an Ethiopian Entertainment Media company. Our mission is to entertainent Ethiopians with funny habesha videos, sports news, and entertainment news from Ethiopia and around the world. We also offer occasional product reviews and insights into Ethiopian culture. Addis media is the best place to find funny Ethiopian Vi...
Ethiopia: ህወሀት ስለአባቴ ዋሽቷል የመለስ ዜናዊ ልጅ ሰመሃር መለስ ፤ ለመጀመሪያ ግዜ በሰጠችው ቃለ ምልልስ ተናገረች - 27 August 2024
Просмотров 1,1 тыс.14 дней назад
- ህወሀት ስለአባቴ ዋሽቷል የመለስ ዜናዊ ልጅ ሰመሃር መለስ ፤ ለመጀመሪያ ግዜ በሰጠችው ቃለ ምልልስ ተናገረች We are an Ethiopian Entertainment Media company. Our mission is to entertainent Ethiopians with funny habesha videos, sports news, and entertainment news from Ethiopia and around the world. We also offer occasional product reviews and insights into Ethiopian culture. Addis media is the best place to find funny Ethiopian Vide...
Ethiopia: "የተሰራው ስህተት" የደራርቱ ደካማ አመራር ያዳከመው ፌዴሬሽን #addismediaa - 20 August 2024
Просмотров 2 тыс.21 день назад
- የአትሌት ደራርቱ ቱሉ ደካማ አመራር ያደከመው ፌደደሬሽን We are an Ethiopian Entertainment Media company. Our mission is to entertainent Ethiopians with funny habesha videos, sports news, and entertainment news from Ethiopia and around the world. We also offer occasional product reviews and insights into Ethiopian culture. Addis media is the best place to find funny Ethiopian Videos. Thanks for visiting us! peace...
Ethiopia: በህፃን ሄቨን የተፈፀመው ወንጀል ፤ ለተጎጂ ቤተሰብ መደረግ ያለበት -19 August 2024
Просмотров 6 тыс.21 день назад
- በህፃን ሄቨን የተፈፀመው ወንጀል We are an Ethiopian Entertainment Media company. Our mission is to entertainent Ethiopians with funny habesha videos, sports news, and entertainment news from Ethiopia and around the world. We also offer occasional product reviews and insights into Ethiopian culture. Addis media is the best place to find funny Ethiopian Videos. Thanks for visiting us! peace upon our count...
Ethiopia: የህወሀት ያልጠበቀ ከባድ ውሳኔ በ2ቱ አዳራሽ ከመቀሌ የተሰሙት - 18 August 2024
Просмотров 3,5 тыс.21 день назад
- የህወሀት ያልጠበቀ ከባድ ውሳኔ በ2ቱ አዳራሽ We are an Ethiopian Entertainment Media company. Our mission is to entertainent Ethiopians with funny habesha videos, sports news, and entertainment news from Ethiopia and around the world. We also offer occasional product reviews and insights into Ethiopian culture. Addis media is the best place to find funny Ethiopian Videos. Thanks for visiting us! peace upon o...
Ethiopia: ዶ/ር አሸብር እንዴት ወደ ስልጣን መጡ? ዶክተሩ ያሸበሩት የኦሊምፒክ ኮሚቴ - 17 August 2024
Просмотров 48921 день назад
- ዶክተሩ ያሸበሩት የኦሊምፒክ ኮሚቴ We are an Ethiopian Entertainment Media company. Our mission is to entertainent Ethiopians with funny habesha videos, sports news, and entertainment news from Ethiopia and around the world. We also offer occasional product reviews and insights into Ethiopian culture. Addis media is the best place to find funny Ethiopian Videos. Thanks for visiting us! peace upon our coun...
Ethiopia: ሕጋዊ እና አስተዳደራዊ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ተጠይቋል - 15 August 2024
Просмотров 2,6 тыс.21 день назад
- በኢትዮጲያ አትልቲክስ ፌድሬሽን ላይ ክስ ቀረበ We are an Ethiopian Entertainment Media company. Our mission is to entertainent Ethiopians with funny habesha videos, sports news, and entertainment news from Ethiopia and around the world. We also offer occasional product reviews and insights into Ethiopian culture. Addis media is the best place to find funny Ethiopian Videos. Thanks for visiting us! peace upon ...
Ethiopia: የዘራነውን በአደባባይ ስናጭድ !! 2 ሚሊየን ብሩና የአሰልጣኝ ገመዶ ደደፎ ምላሽ -14 August 2024
Просмотров 29 тыс.28 дней назад
የዘራነውን በአደባባይ ስናጭድ . . . !! የአሰልጣኝ ገመዶ ደደፎ ይቅርታ We are an Ethiopian Entertainment Media company. Our mission is to entertainent Ethiopians with funny habesha videos, sports news, and entertainment news from Ethiopia and around the world. We also offer occasional product reviews and insights into Ethiopian culture. Addis media is the best place to find funny Ethiopian Videos. Thanks for visiting...
Ethiopia: ሦስቱ ህወሀት በትግራይ ፤ የደበቁን እኛ የማናውቀው የሆነ ነገር አለ? 13 August 2024
Просмотров 2,2 тыс.28 дней назад
ህወህትና ብልፅግና የደበቁን እኛ የማናውቀው የሆነ ነገር አለ? We are an Ethiopian Entertainment Media company. Our mission is to entertainent Ethiopians with funny habesha videos, sports news, and entertainment news from Ethiopia and around the world. We also offer occasional product reviews and insights into Ethiopian culture. Addis media is the best place to find funny Ethiopian Videos. Thanks for visiting us! pea...
Ethiopia: የትግራይ የፖለቲካ ኃይሎች ሽኩቻ ከየት እስከ የት? #addismediaa - 9 August 2024
Просмотров 2,4 тыс.Месяц назад
የትግራይ ሀይሎች የፖለቲክ ፍትጊያ We are an Ethiopian Entertainment Media company. Our mission is to entertainent Ethiopians with funny habesha videos, sports news, and entertainment news from Ethiopia and around the world. We also offer occasional product reviews and insights into Ethiopian culture. Addis media is the best place to find funny Ethiopian Videos. Thanks for visiting us! peace upon our countr...
Ethiopia: ባለፉት አምሳ ዓመታት..አሜሪካ በደራሲው ብዕር -6 August 2024
Просмотров 2 тыс.Месяц назад
Ethiopia: ባለፉት አምሳ ዓመታት..አሜሪካ በደራሲው ብዕር -6 August 2024
Ethiopia: የሚጠብቀን ከባዱ ፈተና ፤ የተፈራው የዶላር ጭማሪ በአዲስ አበባ #addismediaa - 29 July 2024
Просмотров 1,6 тыс.Месяц назад
Ethiopia: የሚጠብቀን ከባዱ ፈተና ፤ የተፈራው የዶላር ጭማሪ በአዲስ አበባ #addismediaa - 29 July 2024
Ethiopia: ከ15 እስከ 20% የውጪ ምንዛሬ ጭማሬ ሊደረግ ነው #addismediaa - 27 July 2024
Просмотров 71 тыс.Месяц назад
Ethiopia: ከ15 እስከ 20% የውጪ ምንዛሬ ጭማሬ ሊደረግ ነው #addismediaa - 27 July 2024
Ethiopia: በሁለት ቀን አንድ ሚሊየን ስምንት መቶ ሺ ብር ተዘረፍኩ ፤ ከኔ ተማሩ! ባለገጠመኟ ልደት ተስፋዬ #addismediaa -26 July 2024
Просмотров 3,3 тыс.Месяц назад
Ethiopia: በሁለት ቀን አንድ ሚሊየን ስምንት መቶ ሺ ብር ተዘረፍኩ ፤ ከኔ ተማሩ! ባለገጠመኟ ልደት ተስፋዬ #addismediaa -26 July 2024
Ethiopia: ባይደንን በመተካት የዲሞክራቶች ዕጩ ፕሬዚዳንት የሆኑት ካማላ ሃሪስ ማን ናቸው? -24 July 2024
Просмотров 6 тыс.Месяц назад
Ethiopia: ባይደንን በመተካት የዲሞክራቶች ዕጩ ፕሬዚዳንት የሆኑት ካማላ ሃሪስ ማን ናቸው? -24 July 2024
Ethiopia: ይህንን ሳታዩ ስደትን እዳታስቡት ፤ በህጋዊ በሚል በርካታ ኢትዮጲያዊያን ከሀገራቸው እየተሰደዱ ነው -21 July 2024
Просмотров 2,3 тыс.Месяц назад
Ethiopia: ይህንን ሳታዩ ስደትን እዳታስቡት ፤ በህጋዊ በሚል በርካታ ኢትዮጲያዊያን ከሀገራቸው እየተሰደዱ ነው -21 July 2024
Ethiopia: ጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ በመጨረሻ ሰዓታት የደረሱበት ፈታኝ ፈተናዎች -19 July 2024
Просмотров 2,9 тыс.Месяц назад
Ethiopia: ጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ በመጨረሻ ሰዓታት የደረሱበት ፈታኝ ፈተናዎች -19 July 2024
Ethiopia: እውነት ወይስ ድራማ ፤ ትራፕ ጆሮ የደረሰችው ጥይትና የአሜሪካ ፖለቲካ #addismedia -16 July 2024
Просмотров 998Месяц назад
Ethiopia: እውነት ወይስ ድራማ ፤ ትራፕ ጆሮ የደረሰችው ጥይትና የአሜሪካ ፖለቲካ #addismedia -16 July 2024
Ethiopia: አቶ ያሬድ ሀይለማሪያም ዝምታቸውን ሰበሩ ፤ የጅምላ እገታ የገቢ ማግኛ ስልት ሆኗል -13 July 2024
Просмотров 21 тыс.Месяц назад
Ethiopia: አቶ ያሬድ ሀይለማሪያም ዝምታቸውን ሰበሩ ፤ የጅምላ እገታ የገቢ ማግኛ ስልት ሆኗል -13 July 2024
Ethiopia: ታሪክ ራሱን ደገመ "አሜሪካኖች እንደ አፍሪካኖች" በአሳፍ ሀይሉ #addismedia - 12 July 2024
Просмотров 33 тыс.Месяц назад
Ethiopia: ታሪክ ራሱን ደገመ "አሜሪካኖች እንደ አፍሪካኖች" በአሳፍ ሀይሉ #addismedia - 12 July 2024
Ethiopia: ፕረዝዳት ሩቶ ሙሉ ካቢኔያቸውን በተኑ ህዝብ አደባባይ ወጥቶ ደስታውን እየገለፀ ነው - 11 July 2024
Просмотров 1,7 тыс.2 месяца назад
Ethiopia: ፕረዝዳት ሩቶ ሙሉ ካቢኔያቸውን በተኑ ህዝብ አደባባይ ወጥቶ ደስታውን እየገለፀ ነው - 11 July 2024
Ethiopia: ቃል ያበረታው፣ ቃል ያሰረው... እና የሥልጣን አፋፉ ላይ ያደረሰው መሪ ፤ "በአሳፍ ሀይሉ" - 10 July 2024
Просмотров 20 тыс.2 месяца назад
Ethiopia: ቃል ያበረታው፣ ቃል ያሰረው... እና የሥልጣን አፋፉ ላይ ያደረሰው መሪ ፤ "በአሳፍ ሀይሉ" - 10 July 2024
Ethiopia: "ታሪክ የማይዘነጋው" አለምን የታደገው ያልተዘመረት ጀግናው ወታደር #addismedia - 8 July 2024
Просмотров 1,5 тыс.2 месяца назад
Ethiopia: "ታሪክ የማይዘነጋው" አለምን የታደገው ያልተዘመረት ጀግናው ወታደር #addismedia - 8 July 2024
Ethiopia: ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ሌላ ታሪክ ሰሩ ፤ ተቃውሞ የተደራጀበት ማ/ሚዲያ ላይ ለውይይት በመቅረብ የመጀመሪያው መሪ ሆኑ -6 July 2024
Просмотров 36 тыс.2 месяца назад
Ethiopia: ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ሌላ ታሪክ ሰሩ ፤ ተቃውሞ የተደራጀበት ማ/ሚዲያ ላይ ለውይይት በመቅረብ የመጀመሪያው መሪ ሆኑ -6 July 2024
Ethiopia: ጫና የበዛባቸው ጆ ባይደን የትም አልሄድም አሉ ፤ ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ከስራ ተሰናበቱ -5 July 2024
Просмотров 3,6 тыс.2 месяца назад
Ethiopia: ጫና የበዛባቸው ጆ ባይደን የትም አልሄድም አሉ ፤ ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ከስራ ተሰናበቱ -5 July 2024

Комментарии

  • @YordanosLema-wy9go
    @YordanosLema-wy9go 10 часов назад

    እሰይ እንካን ሁነ

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 11 часов назад

    አዎ የታላቁ ሰው የኢንጅነር ስመኘው አገዳደልና ምክንያት በደፈናው ግልጽ ነው ።የግብጽና የኦነግ ስምምነት ውል ፍሬ ሴራ ነው ። ኦነግ በግብጽ ካይሮ ጸ/ቤቱ ኦሮሞን ነጻ ለማውጣት አጋዥ ፈለገና ግብጽ በኢኮኖሚና በዲፕሎማሲ ልትረዳው ኦነግ ደግሟ ኢትዮጵያን በዘር ከፋፍሎ እንዲያደቅና ኢትዮጵያ ደቃ ግድብ ከአባይ ወንዝ ላይ እንዳትገድብና በምስራቅ አፍሪካ ደካማ ሀገር ወይ ደግሞ ተበታትና በነገድ ትናንሽ ሀገር እንድትሆንና ኦሮሞም የራሱን እስላሚክ ኦሮሞ መንግስት ገንብቶ ኸአረበ ሊግ እንዲቀላቀል በእነ ሌንጮ ለታ ውል ተፈረመ ወይ የቃል ውል ተግባቡ ። የእነ ቲም ለማ ቡድን አብይ አህመድን ስልጣን አፍሶ አሸከመው ። አብይ አህመድ የገንዘብ እጥረት ነበረበትና ገንዘብ ፈለገ።ወደ ግድቡ አመራ ገንዘብ ፈለገ ከዚያ ከሳኡድ አረቢያ ገንዘብ ተገኘ ተባለ ። አብይ በስልጣን ለመቆየት የወያኔንና የአማራውን ጥምረት ፈራና ወደ አማራው ተጠግቶ ኦሮሞን በቄሮ አደራጀ ።ኦነግ የሆነውን ሁሉ ከየ ሀገሩና አህጉሩ ከግብጽም አስከ ወታደሩ አመጣ ። አብይ የኦነግን አለማና የግብጽን ለማስፈጸም ቃል ገባ ።ከግድቡ ና ከሳኡዲ መንግስት ከግብጽም ብሎ ለቃቅሞ የያዘውን ስልጣን ለሚያስጠብቁ ሁሉ ምንዳ ከፈለ ።ኮሬ ኔጌኛኝ አደራጀ ። እንጅነሩ ገንዘብ ቢጠየቅ እንደማይሰጥ በር የዘጋ ይመስላል ።እንጅነሩ ቢገደል ለግብጽ የግድቡን ስራ ማዘግየትና ለኦነግ ተባባሪነትት የተከወነ ግዴጅ እንዲሁም ኦነግ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ቀድሞ ያቀደ በመሆኑ እንጅነሩ ኢትዮጵያ እያለ እንዳይጠራኔ ጉባን ወደኦሮሚያ አካቶ ኦሮሚያ ለማድረግ የታሰበ ይመስላል ። ታዲያ አብይ አህመድ እንኳን ኦነግና ግብጽ አድርግ ያሉትን ይቅርና በእንጅነሩ በገንዘብ አለመስጠትት ፈርቶ ያደረገው ርምጃ ይመስላል ። ደግሞ በቀብሩ ቀን ህዝብ ገዳዩ ይጋለጥ ሲባልአድማው በመርዝ ጋዝ መበተኑና የእንጅነሩ ቤት በሰነድ አጥፊዎች ማዘረፉና በሌላው ቀን እንደ ተራ ሰው ስሙን አጣጥሎ አብይ ለማንሳት መሞከሩ አብይና እንጅነሩ የተጣሉ አብይ አስመስሎበታል ። ያም ሆነ ሌላ የስመኘው ገዳይ በመርማሪፖሊሶችና በአብይ መዳፈኑ ዘላለማዊ አይሆን ።አብይ አህመድን ያስጠይቀዋል።የፖሊስ ምርመራው ገና ይቀጥል ።

  • @TamiratMesato
    @TamiratMesato 22 часа назад

    አንተ ስለአብዮት ነው ስለአብይ ነው? ስሙን ብቀይርስ ምን አገባህ? የባንዳ ተላላኪ! እንዳንተ ቅራቅንቦዎች ናቸው ኢትዮጵያን የገደሏት። አንተ ወሬህን አውራ እሱ ሥራውን ይስራ! ምድረ ጅሎች!

  • @user-qv3lq7yb9m
    @user-qv3lq7yb9m 22 часа назад

    ልክ ነህ ወንድሜ አዎ አይምሮዋቸው ማሰብ ተስኖታል

  • @Kidan1234
    @Kidan1234 День назад

    Yemikikr comision wust endate aynet sewech binor ysaka neber

  • @Kidan1234
    @Kidan1234 День назад

    Yemikikr comision wust endate aynet sewech binor ysaka neber

  • @norad999
    @norad999 День назад

    ወረኛ ነህ !!! አፎፍቱ !

  • @user-vf7gq2gk6m
    @user-vf7gq2gk6m День назад

    ጤና ይስጥልኝ መምህር ታየ

  • @FdaAsdssa
    @FdaAsdssa День назад

    ❤❤❤❤❤በጣም ነው የማክብርህ እንኮ አደርስህ❤❤❤❤

  • @yonastamene5123
    @yonastamene5123 День назад

    አንተ ክፍት አፍ ቡትርፍ አፉህ ስለተቀደደ ያወክ ይመስለሀል ጅላጅል በየመንገዱ ሰክር የወደከውን ተደበደብኩ የምትል ሙትቻ ነህ

  • @dawitwoldu680
    @dawitwoldu680 День назад

    Weak up fano and tgray this war isn't our war ,oromo prosperity vs Egypt 🇪🇬 is

  • @dawitwoldu680
    @dawitwoldu680 День назад

    Weshetam tultula oromo prosperity agenda, kush kingdom 😂😂😂😂

  • @dawitwoldu680
    @dawitwoldu680 День назад

    Oromo prosperity vs Egypt 🇪🇬, Eritrea 😂😂

  • @dawitwoldu680
    @dawitwoldu680 День назад

    Oromo prosperity vs Egypt 🇪🇬

  • @user-lr5qv9ec5c
    @user-lr5qv9ec5c 2 дня назад

    Manim manim lay minim biyadergi lerasu nw so jelesochi atsheberu. Ante gin comenthin encaaa,,,🖕🖕🖕saxami😡😡

  • @user-iv3wb6ps1c
    @user-iv3wb6ps1c 4 дня назад

    You are the best citizen Taye !

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 4 дня назад

    Abet ante mechem chka yehone anegager yemireba neger yelehim ye ahunu mengst ke weyane ykefal blehal asafari astesaseb yaleh sew neh minm tirf yelehim weshetam agaday neh

  • @FdaAsdssa
    @FdaAsdssa 4 дня назад

    ኑርልን የኛ ጀግና

  • @FdaAsdssa
    @FdaAsdssa 4 дня назад

    እሜን❤❤❤❤

  • @NigussieYetagesu
    @NigussieYetagesu 5 дней назад

    I am proud of you my brother yes in America any work is respected that is the right culture for development of any country.

  • @hassenali3219
    @hassenali3219 5 дней назад

    አንተን መሰል እንቁ የኦሮሞ ሀገር ወዳድ ልጆች በተፈራችሁበት እነ አብይና ሺመልስን የመሰሉ የኦሮሙማ ብልፅግና ተብዩ ጥቁር ጣሊያኖች ኢትዮጲያንና ህዝቧን በመጨፍጨፍ እና ሀገር አፍራሾችን ስናይ ያሳዝናል አላህ ይገልግለን ።

  • @hassenali3219
    @hassenali3219 5 дней назад

    ላይክ፤ ሸርና ሰብስክራይብ ማድረግ አያስከፍል ስለሀገር የሚታትሩ ሀገር ወዳዶችን ድምፅ መደገፍም ያስፈልጋል እስካሁን የነ ሞጣና ዩኒ ማኛን ስድብ ለመስማት ቢሆን የሚቀድመን የለም።

  • @pelatosrume45
    @pelatosrume45 5 дней назад

    መልእቱን ለ መምህር ታየ አድርስልኝ፡ መምህር አሁን ያልፈክበት ህመም በጣም ተሰምቶኛል ነገርግን በጥንካሬ ስላለፈከው ደስብሎኛል እንዲሁም ወደ ፊት ለ ሚመጡብህ ችግሮችን ከ ፈጣሪ ጋር እንደምታልፈው አምናለሁ፡፡ በ ቤተሰባዊ እና ማህበራዊ አንዲሁም ሀገራዊ በ ህይወትህ ትልቅ ዋጋ ያላቸው ነገሮች ማጣት ከባድ የ ልብ የ ማያኩት ቁስል ነው ይገባናል፡፡ እንዲሁም የ western አለም የብቸኝነት በሽታ ታክሎበት በምን ሁኔታ እንዳለፍክ ይዘገንናል፡፡ የ economic issue ቢኖርም ለ አንተ ከላይ ከ ጠቀስኳቸው አንፃር እዚ ግባ ሚባል እንዳልሆነ ይሰማኛል፡፡ ጋሽ ታየ የተረጨው የዘር መርዝ ገና በ ኢትዬጲያ አካል እየተሰራጨ ያለና ለ 100- 200 አመታት ጠባሳ የሚተው እንደሚሆን ይሰማኛል፡፡ እንተ እንደ ግለሰብ የምትችለውን ጠጠር እያዋጣህ ቀጥል ፡፡ አሁን የምትጥለው መልክት ምን አልባት የሚመጣውን ትውልድ ሊያድን የሚችል ብርሀን ሊፈጥር ይችላል፡፡ ይህ የሚሆነው አንተ ጤና ስትሆን ነው ፡፡ ኑርልን አባታችን፡፡ ህመምህ ህመሜ ሆኖ ተሰምቶኝ አልቅሻለሁ፡፡ እባክህን በ ideology ልዬነት ቢኖርም አትራቅ ከ ሰው ብዙ በ እድሜ ከፍ ያሉ የሀገራችን ሰወች አይጠፉም ከ እነሱ እውቀትና አዲስ አላማ ታገኝ ይሆናል፡፡ብቸኝነትን ተዋጋ እናም እኔ ጋሽ ታየ የማስታውስው...... "ለአመነበት ያለፈ ኢትዬጰያ አንዲሁው ሰው የሆነ" በ ሚል ነው፡፡ ከ ፈጣሪ ጋር አሸንፈህ እንዳይህ እመኛለሁ፡፡ from gonder ethiopia

  • @user-rc9dk2fd1c
    @user-rc9dk2fd1c 5 дней назад

    thank you

  • @AbrahamAyele-dv7mo
    @AbrahamAyele-dv7mo 5 дней назад

    የአጋንንት ውንጀላ ነው

  • @eeee2841
    @eeee2841 5 дней назад

    ዪመችህ

  • @mulefish8503
    @mulefish8503 5 дней назад

    አቶ ታየ።አሁን የመጣሀው የአሁኑን ያሰረህን እንደ ህፃን የገረፈህን አውሬ መንግስት ለማውገዝ ነው ወይስ ያለፈውን መንግስት ለመውቀስ ነው የመጣሀው።። አሁን ግን ተልከህ ነው በእርግጠኚነት እልሀለው ያስታውቅብሀል ።ከዘመኑ መንግስት ተልከህ

  • @tsionkaleb1852
    @tsionkaleb1852 5 дней назад

    እ/ር ይባርክህ። እድሜና ጤናን ይስጥልን መ/ህር ታዬ ቦጋለ

  • @user-vf7gq2gk6m
    @user-vf7gq2gk6m 5 дней назад

    አብሮ ይስጥልን መምህር

  • @user-wu1nn6id4s
    @user-wu1nn6id4s 5 дней назад

    አይዞህ ታየ ውነትየሚናገር ሰው አይወደድም

  • @habtamu144
    @habtamu144 5 дней назад

    Taye wendemachen teru hassab new yaleh enamesegnallen

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay 5 дней назад

    አዝማሪ ቆሻሻ ወረኛ

  • @negabe7417
    @negabe7417 5 дней назад

    እኔ 24ስዓት RUclips መከታተል የ አብይ አሕመድ ዲቃላ መናፍቃን ኦነግ ሞት ለመስማት ነው 🙏

  • @user-cd2cr2ds3z
    @user-cd2cr2ds3z 5 дней назад

    God bless you

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 5 дней назад

    Geta yikir yibelh min aregeh? Sintun eregetkew lemin serteh atbelam like filega mekerahin ayeh esun eko geta new yaskemetew sim atatifa tiru aydelem please!

  • @mulumulu9986
    @mulumulu9986 6 дней назад

    ምታረገው አለህ እየገዛህ ነው ሁሉም መግሥት አንድ ናቸው

  • @Merdiya-c7v
    @Merdiya-c7v 6 дней назад

    ጀዛ ከላህ❤❤❤❤❤❤ ኸይር ❤❤❤❤❤❤

  • @Merdiya-c7v
    @Merdiya-c7v 6 дней назад

    አላህ ይደሰትብህ ይሄተታሪክ ስሰማ እባየ ነዉ ሚቀድመኝ

  • @bettyhaileabrish
    @bettyhaileabrish 6 дней назад

    a🅱ro yadege new mtmeslew stke🅱atr a🅱ichu hulem andegna new mererekm tafetekim lesu🅱scri🅱 eyalachu yemaymesl tarik atan🅱u

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 6 дней назад

    It is not your cosern?

  • @YohanssBaileyeng
    @YohanssBaileyeng 6 дней назад

    ለምንድን ነዉ የዉሸት እርስ የምትጠቀሙት

  • @ethio4ever850
    @ethio4ever850 7 дней назад

    Ayyyy denkurnachihu???

  • @Alemu-h5h
    @Alemu-h5h 7 дней назад

    አብይን እንደልጆቼ ነው ያሣደኩት ማለታቸውን ሙአቹ በአንድ ወቅት አታስታውስም እንዴ ።

  • @eyobfissahaye4948
    @eyobfissahaye4948 7 дней назад

    መም ታየ!!!! እግዚኣብሔር ይባርክህ!!!! ጦርነት ለማንም ኣይበጅም!!!!

  • @downdownw7374
    @downdownw7374 7 дней назад

    በነጻ ተጠቀሙ ተብለው ባህርራቹ ግመል ኣጠጡበት ተብለናልና ግመላችን እየኣጠጣንበታለንና እባካቹ ሰላም ስጡን። ለመምህር ታየ ለትንተናዎ እናመስግናለን ለቅንነትዎም ጭምር።

  • @petrosgebreamlak2965
    @petrosgebreamlak2965 7 дней назад

    Betam mtegrm sew neh gn ante ethiopian aydelehm bbetam ewneteqa neh and gn tesastehel ke Ethiopia menor yemfelg and sew atageqam kene ykrta

  • @barakitekle4445
    @barakitekle4445 7 дней назад

    ተው አቶ ታዬ ማንም ኤሪትራዊ ከኢትዮጵያ ጋር አንድ መሆን አይፈልግም! ሪፈረንደም 99.89% መሆኑን አታውቅም? የኤርትራን ጉዳይ እንደእናታቹ ጡት እርሱት ። እኛ ተመችቶናል ተፋቱን በቃ አይገባቹም እንዴ

  • @AshenfiAenemawe
    @AshenfiAenemawe 7 дней назад

    አኛ ህጋዊ ድሀነን ተዋጉ እዳትሉን ቻሉት

  • @mnur21
    @mnur21 7 дней назад

    ብዙም አልሰማህም የተመቸኝ ግን አብይን አገዘፍከው ሰውዬው ከብዶሃል ከጭንቅላትህ በላይ ሲሆንብህ ስትቀባዠር መቃዠት ጀመርክ በቃ እመን ሰውዬው ይችላል ከምትጨናነቅ ያየኸውን እመን አትቀባጥር አትፈልፍል ሰውዬው ይችላል

  • @dawitwoldu680
    @dawitwoldu680 7 дней назад

    Don't say that word, we don't want federation or untied Ethiopia or djbuti Somalia