Ethiopia: ከ15 እስከ 20% የውጪ ምንዛሬ ጭማሬ ሊደረግ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • የመምህር ታዬ ምልዕክትና
    የብልፅግናው መንግስት በቅርቡ የዶላር ምንዛሬን ከ15 እስከ 20 በመቶ ለመጨመር መወሰኑ ተሰማ
    We are an Ethiopian Entertainment Media company. Our mission is to entertainent Ethiopians with funny habesha videos, sports news, and entertainment news from Ethiopia and around the world.
    We also offer occasional product reviews and insights into Ethiopian culture. Addis media is the best place to find funny Ethiopian Videos.
    Thanks for visiting us!
    peace upon our country
    peace be upon the world
    #addismedia #አዲስሚዲያ #addismediaa
    Disclaimer:
    this channel does not promote or encourage any illegal activities all contents provided by this channel is meant for educational purpose only. some contents are used for educational purposes under fair use.
    Copyright Disclaimer : - under section 107 of the copyright act 1976, allowance is mad for fair use for purpose such a as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship and research. fair use is a use permitted by copyright statues that might otherwise be infringing. non- profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.

Комментарии • 372

  • @SolomonAragaw-iq5ff
    @SolomonAragaw-iq5ff 2 месяца назад +1

    ዘርህ ለዘላለም በጌታችን ይባረክ ከክፉ ነገርም በጌታ ደም ተሸፈንልኝ ወንድሜ..!

  • @DessieCityPeaceandDevelopmentA
    @DessieCityPeaceandDevelopmentA 2 месяца назад

    ታዬ ታዬ ሲሉኝ ፀሃይን ነው ብየ
    ታዬ ታዬ ሲሉኝ ጨረቃን ነው ብየ ፣
    ለካስ የሰ ልጅ ነው ኧረ እናንተ
    ሆየ ።❤❤❤❤❤❤❤ የፋኖ ትግል ለሁሉም ነው ።

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 2 месяца назад +14

    መምህር ታዬ ቦጋለ እናከብርሀለን ፍኖ ያሸንፍል ፍኖ እውነት አለው ❤

  • @TilahunMihert
    @TilahunMihert 2 месяца назад

    ፈጣሪ ይጠብቅህ፣ እንደአንተ ያለ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሀብትም ባይኖረው ነፃነቱ ያኖረዋል፣ሆድህ ቢራብም እንኳ አዕምሮህ በቂ ስንቅ አለውና አይርብህም፣በርታ!

  • @tenagnemicaielmicaielg7222
    @tenagnemicaielmicaielg7222 2 месяца назад +1

    በጣም ያነበብክ ታሪክን በሚጋባ የምታውቅ አውነትንና አውነትን ብቻ ስለምትናገር አገራቺን ትኮራብሃለች: ታሪክም ለዘለዓለም አይረሳህም ::

  • @رتتورت
    @رتتورت 2 месяца назад

    ይህ ሀቅ ነዉ እዉነት ያሸንፋል አማራ ተገዶ ነዉ ጦርነት የገባዉ በህዎት መኖር የለበህም ተብሎ ነዉ ለሀቅ መቆም አማራ መሆን አይጠበቅም ሀቅ ነዉ ብልፅግና ፀረ አማራ ነዉ👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @tenagnemicaielmicaielg7222
    @tenagnemicaielmicaielg7222 2 месяца назад +1

    መሟህርታዬ አንተ አውነትን የምትናገረው ለማንም በማድልት ሳይሆን አውንቱና ሀቁን ይዘህ ነዉ : ለሕሊናህና ለውነት ብቻ ማንንም ሳትፈራ ለማንም ሳታደላ የቆምቅ በመሆንህ የምታኮራ ኢትዮጵያዊ ነህ ::🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @teferiworku1658
    @teferiworku1658 2 месяца назад +3

    ማን ምን ይበል አንቴ ብቻ በእውነትና በዕውቀት ላይ ተመስርተህ መረጃ ስጥ። ምክንያቱም እውነት ለዘላለም ያሸንፋል!!!

  • @yeshiguadie-di3yl
    @yeshiguadie-di3yl 2 месяца назад +1

    ዘርህ ይባረክ

  • @Keberesnshaw
    @Keberesnshaw 2 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @tadessetakele3418
    @tadessetakele3418 2 месяца назад

    ጋሼ ታዬ አንተ ማለት እውነተኛው የእግዚአብሔር ሰው ብሄርተኝነት ያልበከለህ ነህና ኑርልን።

  • @GashawAgidewAgidew
    @GashawAgidewAgidew 2 месяца назад

    የቀለም አባት መመህራችን ከእውነትና ከተገፍው ከጭቁኑ ፣ህዝብ ጎን ስለቆምህ በጣም እናመሰግናለን ዕድሜ ጤናዎትንም ፈጣሪ የድልልን!!

  • @alulawgiorgis6610
    @alulawgiorgis6610 2 месяца назад +1

    ኢልማ ደሱ እግ/ር ዘርህን ይባርከው

  • @אדיסוטבגה-ח7ל
    @אדיסוטבגה-ח7ל 2 месяца назад

    ከእውነት ጋር ነህና የእውነት አምላክ ይጠብቅህ

  • @berhanutesfaye2459
    @berhanutesfaye2459 2 месяца назад

    መምህር ታዬ ለህሊናህ የምትኖር ሀቀኛ ሰዉ ስለሆንህ በዚህም ብዙ ዋጋ እንደከፈልህ ስለማዉቅ አደንቅሀለሁ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እንዲሰ ጥህ እመኛለሁ።

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 2 месяца назад +14

    ዘርህ ይባረክ እውነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር

    • @alemayehudesta2529
      @alemayehudesta2529 2 месяца назад

      አይዞ መምህር ሕይወት ዥንጉርጉር ናት መከፋት ነገ ትዝታ ሆኖ ያልፋል

  • @makida_gulilat100
    @makida_gulilat100 2 месяца назад

    ልክነህ ደስየማይል ዘመን አሁንነው ለሁላችንም ። በእውነት ለማተብህ እንደመሰከርክ ነው ሁሌም ። እድሜ ይስጥልን። ያልፋል በለን እንጠብቃለን አይዞን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 месяца назад

    መምህር ታየ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ እውነት ዋጋ ከፍለሀል

  • @Tamru-z4e
    @Tamru-z4e 2 месяца назад +6

    መምህር ታዬ አንተ ታሪካዊ እውነትን በመግለፅ 1ኛ ነህ ። ዳግመኛ ጉዳት እንዳይደርስብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ።

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 2 месяца назад

    እድሜህን ያርዝመው ከአንተ በላይ ማንም ሀቅ ሊናገር አይችልም

  • @SintayehuEjigu-c2p
    @SintayehuEjigu-c2p 2 месяца назад

    ዉግናህን አንፀባረክ።

  • @EyerusalemBelachew-i1w
    @EyerusalemBelachew-i1w 2 месяца назад +4

    እውነት መናገሩ ክርስቶስም ተሠዷልና መ/ር ጽና..!

  • @bewketuwubie4136
    @bewketuwubie4136 2 месяца назад +23

    መምህር በርታልን ማን እንዳንተ የሀገርንና የወገንን ቁስል የሚረዳ በርታልን ……

  • @kedirlegeso
    @kedirlegeso 2 месяца назад +1

    ገለፃህ ይመቸኛል ፡፡

  • @girumalemayehu9373
    @girumalemayehu9373 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @debebeketema7193
    @debebeketema7193 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይበርክህ 🙏ዘርህ ይባረክ የዕውነት ጀግናው ታዬ ዘ ብሔረሰብ እትዮጵያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getnetmekuriaw9660
    @getnetmekuriaw9660 2 месяца назад +1

    እንዎድሀለን መምህር ታየ

  • @wondimubelacho8338
    @wondimubelacho8338 2 месяца назад

    መምህር፣ታየ፣የአስቀመጥከው፣ትክክል፣ነው።
    እኛም፣እያልን፣የነበረነው
    እግዝአብሔረ፣ከአንተጋር፣ይሁን።

  • @יבלאקלילו
    @יבלאקלילו 2 месяца назад +1

    እውነት እዳይ ጠፋ አንተን ያሰንብትልን

  • @47sh01
    @47sh01 2 месяца назад +1

    ከዚህ በፊት የታየ እና የተነገረውን ድጋሜ ነው የቀረበው

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 2 месяца назад

    ሰላም መምህር ሰላምህን አላህ ያብዛልህ አላህ አገራችንን ሰላማን ይመልስልን

  • @getnetDessalge
    @getnetDessalge 2 месяца назад

    እውነት ህሊናና ስብእና ላለው ምሁርና ኢትዮጵያዊ ዜጋ እንዳሁን ያዘነበት ጊዜ በታሪክ ያለ አይመስለኝ።ምክንያቱ ዛሬ አገራችን በሆዳቸው የሚያስቡ ዜጎች ላይ መውደቋ ነው ስለዚህ ምሁራን ህዝባችሁን ታሪኩን አሳውቁ።እግዚአብሄር ይስጥልነ።

  • @AbdelaShtaye-q1k
    @AbdelaShtaye-q1k 2 месяца назад +4

    በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባስኬቶ ዞን እና በአማራ ክልል ወልቃት ፀገደ ዞን
    የሚገኙ የህዝብ ጥያቄ ተመሳሳይ ቢሆንም የህዝብን ጥያቄ በጉልበት ለማስቀረት የፌድራል ባለስልጣን እጃቸውን በማውጣት እንድንተባበሩ ለእውነተኛ ህዝብ እንጠይቃለን!!!

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 месяца назад +1

    THE #GREAT #TAYE #BOGALE YOU ARE ONE IN A MILLION ETHIOPIAN SCHOLAR
    Thank you, Sir ✅

  • @tesfawayele9125
    @tesfawayele9125 2 месяца назад +1

    ታግተህ በነበረበት ወቅት እጅግ አዝኛለሁ ። የምትናገራቸውን ሁሉ እውነታ አወዳቸቸዋለሁ ። የብሔር ፖለቲካን ችግር ና መዘዝ ፃፍ ።
    ጤናና እድሜህን እግ/ር ያብዛልህ ።😊

  • @AmdemahlethAmde
    @AmdemahlethAmde 2 месяца назад +2

    ያንተ አይነት እውነት እውነቱን 50 ቢኖር ኖሮ እናድግ ነበር አንድነት ይኖር ነበር

  • @tadesetsegay5459
    @tadesetsegay5459 2 месяца назад +7

    እውነት አርነት ያወጣል በርታ ኢጆሌ ቦረና ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BelayGatoma-sz5se
    @BelayGatoma-sz5se 2 месяца назад

    ወንድሜ እውነት ስለምትናገር የውነት አምላክ ይጠብቅህ

  • @shiferawalemu7581
    @shiferawalemu7581 2 месяца назад +1

    መምህር ምነው ጠፋ? ፈጣሪ ጤናዎን ይሥጥዎ

  • @Biniyam-mk5mh
    @Biniyam-mk5mh 2 месяца назад

    እውነትን ደፍሮ እሚናገር እንዳንተ ቢኖር አለም አንድ ትሆን ነበር በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @YemenShibru-q3y
    @YemenShibru-q3y 2 месяца назад

    ❤❤❤❤ ውዱ ኢትዬጲያዊው መምህር ታዬ እውነተኛ ሰው

  • @AshanafiAshanafi-x4e
    @AshanafiAshanafi-x4e 2 месяца назад +7

    ጥሩአመለካከትነው፡ሁላችንም፡በዚሀሳብ፡ብንስማማ፡አገራችን፡ሰላም፡ተሆንነበር።

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 2 месяца назад

    ወልቃይት የቤገምድር ነው ሲሉ ጠቅላዩ ነግረውናል

  • @AyeleA-h6q
    @AyeleA-h6q 2 месяца назад +9

    የእውነት ጀግና አየሁ አንተ በርታ ሠማይ ምድር የዘረጋ አምላክ ጥላከለላ ይሁንህ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ ለእውነት መቆም መከራ አለው

  • @girumalemayehu9373
    @girumalemayehu9373 2 месяца назад +2

    እውነትኛ ኢትዮጵያዊ ማለት አንተ ነህህ

  • @TilahunTesfaye-ib9ol
    @TilahunTesfaye-ib9ol 2 месяца назад

    ተባረክ ሀቁን ብቻ ስለተናገርክ እዉነትየ የሚናገር ሰዉ መቼም አይወደድ ፈጣሪይባርክህ

  • @SileshiAbebe-u8e
    @SileshiAbebe-u8e 2 месяца назад +1

    ሐቀኛ ኢዮጵያዊ ምሁር።።

  • @tadesseambelu6289
    @tadesseambelu6289 2 месяца назад +4

    ተባረክ ወንድሜ ሆይ

  • @mulugetagebeyehu6064
    @mulugetagebeyehu6064 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @yeshanewrede6520
    @yeshanewrede6520 2 месяца назад +2

    መምህር ታየ! ባለቤት ካልጮኸ ጎረቤት አይረዳምና አንተ ከሚገባህ በላይ ተጉዘኻልና እንኳን አንተ ሌላም ሕሊና ያለው ይረዳልና አትጨነቅ! ደካሞች ግን እንደ ጎረቤት ብሔር ራሳቸውን ማስከበር ሲሳናቸው የአባቴ ሱሪ የእናቴ ቀሚስን አባባል አትቀበል። ተዋቸው ደካሞች ናቸውና!

  • @AbdulazizMohamed-g8z
    @AbdulazizMohamed-g8z 2 месяца назад +6

    መምህር ታየ እንዴት ከርመሀል እባክህ መመህርፋኖዎች ወደ አንድ አንድመጡ እባካችሁ እባካችሁ አሁንም እባካች ለምን አትሰሩም

  • @mengistuaddis8443
    @mengistuaddis8443 2 месяца назад +2

    ትክክለኛ እይታ ነዉ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ ወድማችን

  • @MahiletMamo
    @MahiletMamo 2 месяца назад

    ❤❤❤❤ ተባረክ 👍👍👍👊👊👊👊🙏🙏🙏🙏🙏 ትለያለህ መምህር ታዬ

  • @MershaTesema
    @MershaTesema 2 месяца назад +2

    ወንድማችን ምናከብርህ ታዬ ሠላም ላንተ ይሁን ።

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 2 месяца назад

    መምሕር ሰላምሕን ያብዛልን ወነድማችን የትሕነግ ማንፌሥቶ የባንዳነታቸዉን ጥግ ያሳዩበት ኢትዮጵያን የማፍረሥ የዲቃላ ፖለቲካ ይዘዉ በመነሳት አያት ቅድማያቶቻቸዉ በደምና በአጥት ያቆያትን ሀገራቸዉን ለመበታተን ከጥንት ጀምሮ የአቢሲንያ ጠላቶች ከሆኑት ነጭ መሰሪዎች ፍርፋሪ ተቀብለዉ ከርሳቸዉን ለመሙላት ሀገር አፍራሽ ሕገመንግሥት ቀርፀዉ በመመፃደቅ ወርቃማ ህግ እንደቀረፀ በሕዝብ ሞራል ላይ ተመፃደቁብን ይኸዉ አሳር እፍዳችንን እናያለን የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረደን የንፁሀኑ የሕፃናቱ ደም በእዉኘት ይፍረድባቸዉ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛💛💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @FishaFitsum
    @FishaFitsum 2 месяца назад +1

    Taye,begale,Genocider,firdhin,tebk,😮

  • @MokeDad
    @MokeDad 2 месяца назад

    በእውነት ከሆነ እንደ አንተን ያሉትን ንፁኃን እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @taklofente
    @taklofente 2 месяца назад

    ወንደማችን መምህራችን አንድቀን እዉነት ያሸንፋል እንወድሀለን!❤

  • @yeshitilamulugeta2828
    @yeshitilamulugeta2828 2 месяца назад +1

    Great Man

  • @Bdl-q2n
    @Bdl-q2n 2 месяца назад +1

    መምህር እይታክ ልዩ ነው

  • @fereZed-zt1tx
    @fereZed-zt1tx 2 месяца назад +2

    የተፈራ ማሞ እውነት ከሆነ ይበል ብያለሁ በርቱ፡፡

  • @Hyder-z7f
    @Hyder-z7f 2 месяца назад +1

    ትክክል ❤❤አባቴ ይኸን የሚናገር መግሥት አይወድም ውነቱ ይህ ነው እየመርርው ይዋጠውመግሥት ተብይው❤❤

  • @FekaduAssefa-v2z
    @FekaduAssefa-v2z 2 месяца назад +1

    የእዉቀት ድርቀት የመታቸዉ ድክማን ሀገርን አበለሻሿት!

  • @ermiyasgetahun3033
    @ermiyasgetahun3033 2 месяца назад

    መምህር እውነት ካንተጋ ነች በርታ🎉🎉🎉

  • @solianaermiasambachew
    @solianaermiasambachew 2 месяца назад

    AM PROUD OF YOU MY DEAR ETHIOPIAN BROTHER

  • @abebawyetwale2270
    @abebawyetwale2270 2 месяца назад +1

    Ewunet genet endante lalut new yetezegajechiw!

  • @asemashgebru659
    @asemashgebru659 2 месяца назад +6

    Thanks you so very bless 🙏🙏🙏👍👍👍❤️

  • @AmareAme-w5w
    @AmareAme-w5w 2 месяца назад +1

    ሁሌም ከእውነት ጎን በመቆምህ እናመሰግናለን

  • @HaymanotYenegeta
    @HaymanotYenegeta 2 месяца назад

    Very nice thinking and observation be brave further for telling to the truth thank you

  • @abrhamayalew4462
    @abrhamayalew4462 2 месяца назад

    ፈጣሪ ይህን አመለካከት ያሳድግልህ

  • @cherinetbirhanu3269
    @cherinetbirhanu3269 2 месяца назад

    በርታ፣እዉነት፣ታቸንፋለች

  • @kassahunmelese2102
    @kassahunmelese2102 2 месяца назад +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ሀቅ ሥለተናገርክ በዚህ የሀሠት ጊዜ 🎉

  • @tesfasitotaw3313
    @tesfasitotaw3313 2 месяца назад

    ለማንም ለማንም ሳትል ትክክለኛ የኢትዮጵያ ታሪክ መምህር መለት አንተ ነህ እግዛብሄር ጤና አድሜ ይስጥህ ከወልድያ

  • @DaniHailu-cp3dh
    @DaniHailu-cp3dh 2 месяца назад +1

    በትክክል

  • @FishaFitsum
    @FishaFitsum 2 месяца назад +1

    Taye,zerun,ayawkim,diqala,new😮😮😮

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 2 месяца назад

    ጋሽታዬተባረክ ምረጥ ኢትዮጵያዊ

  • @negalign1972
    @negalign1972 2 месяца назад +1

    መምህር ልክነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @BiniBelay-e7y
    @BiniBelay-e7y 2 месяца назад

    ምሑሩ ሊቁ ባለ ታሪኩ ባለ ቅኔዉ ባለ ሃይማኖቱ ወንድማችን ኑርልን

  • @damenematsana838
    @damenematsana838 2 месяца назад +1

    የእውነት ሰው ባለህበት ሠላምህ ይብዛ!

  • @nattyfetene
    @nattyfetene 2 месяца назад +8

    ጀግና መምህር ታየ እውነተኛ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይጠብቅህ ጀግናው ።

  • @EmanSulitan
    @EmanSulitan 2 месяца назад +13

    ለእዉነት የቆምክ ጀግና ወንድማችን መምህር ታዬ ቦጋለ ፈጣሪያችን አለህ ራጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @adbe5876
    @adbe5876 2 месяца назад

    የኛ ፌደራል ስርአት አይደለም የኛ የፋሺዝም ስርአት ነው... በዘረኝነት መደራጀት ፈደራልነት አይደለም ፋሺስትነት ነው

  • @tibebubeyene5869
    @tibebubeyene5869 2 месяца назад

    ይገርምማል ይባክክህ።

  • @GashawWalle
    @GashawWalle 2 месяца назад

    I appreciate you

  • @Shrbirub
    @Shrbirub 2 месяца назад +6

    ጀግና አባታችን

  • @addisudelele5462
    @addisudelele5462 2 месяца назад

    ጋሽ ታየ ስንት ጊዜ ወጠን ተሰልፈን ተበደልን ታረድን ተገፍን ነግደን መብላት አልቻልንም ወዘተ ብለን ጠይቀን short memory ተብለናል......

  • @aderajewzewdu8508
    @aderajewzewdu8508 2 месяца назад

    Ewenet new thanks

  • @behailubadeg2551
    @behailubadeg2551 2 месяца назад +1

    You are great persons 😂

  • @TekleTsadk
    @TekleTsadk 2 месяца назад

    እውነትህን ነው መምህር ታዬ እጅግ በጣም አሳዛኙና አስገራሚው ነገርኮ ይሄ ነው ወያኔን የመሰለ ሀገር አጥፊ ጭራቅ ቡድን በፕሪቶርያው ስምምነት መሠረት ትጥቁን ሳያስፈታ የሌሎቹም ክልል ታጣቂዎች ሳይፈቱ አማራ ብቻ እንዲፈታ ይህንን ያህል ግብግብና ጦርነት ማንሳት ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው ?? እጅግ በጣም ይገርማልም ከመጠን በላይ ያሳዝናልን ።

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 месяца назад

      እነሱ ምን ያርጉ ከእኛ ሰው ሲታጣ ነው ነገሩ። ራሱን እንደጅብ የሚቆረጥምን ሕብረተሰብ ለመርዳት ከባድ ነው! ወደፊትም አይገባውምና ይበለው።

  • @ZenebeAbebe-t4x
    @ZenebeAbebe-t4x 2 месяца назад +3

    Amhara fano togethers God bless fano 💚💚💚💚💛💛❤️👍👍👍👍💪💪💪💪🥰🥰🥰

  • @getachewabate3519
    @getachewabate3519 2 месяца назад

    God bless you with your life.

  • @WubeGisme
    @WubeGisme 2 месяца назад

    በርታልን

  • @NegatBeyn
    @NegatBeyn 2 месяца назад

    ተባረክ እድሜና ፀጋ ይስጥሕ

  • @HxJ-rh6uq
    @HxJ-rh6uq 2 месяца назад

    እዉነት💖💖

  • @GetachewYitayih
    @GetachewYitayih 2 месяца назад

    ❤ really

  • @gizachewtilaye9611
    @gizachewtilaye9611 2 месяца назад +1

    Berta Ewunetegnaw Taye Bogale! !!!!

  • @nebilosman8271
    @nebilosman8271 2 месяца назад

    መምህር ታዩ በጣም ከምወዳቸው ለሓቅ ከሚታገሉ ሰው አንዱ ነህ ' ስለ ባንዴራው ጉዳይ ግን የራሴን ጥናት ያደረኩት ቢኖር ማሃል ላይ ያለው ኮከብ የሚያመለክተው ህገመንግስቱላይ የሚለው የቤሄሮችን እና የሃይማኖቶችን መቻቻል አርማነው ' ይህ ደሞ የአማራ ህዝብ መቀበል አለበት የድሮውን አስተሳሰብ በጎን ትቶ አብዲት ያድርጉ ከቀሩት ብሄሮችም ይሁን ሃይማኖቶች ጋር ቅራኔን እንዳይፈጥርባቸው ልሙጡን ከፈለጉት የክልላቸውን ያድርጉት ይህ ነው ትክክለኛው አስተያየቴ መፍትሄውም ይህ ነው

  • @gizachewtilaye9611
    @gizachewtilaye9611 2 месяца назад +1

    Tebarek

  • @AmareMelka-ru7vy
    @AmareMelka-ru7vy 2 месяца назад +1

    God pless you

  • @ZerayZeray-fs3hs
    @ZerayZeray-fs3hs 2 месяца назад

    መምህር ታዬ እኔ አክባሪህ ነኝ በተለይ ለኢትዮጵያ ያለህ ምልከታ ነገር ግን ለትግራይ ከፍተኛ ጥላቻ ነው ያለህ ሰሜን ዕዝ ተመታ የሚለውን ትርክት የምር አምነህበት ነው በቅርቡ ጠቅላያችን እኛ ምርጫ ስናራዝም እናንተ ባለማራዘማችሁ ወደ ጦርነት ገባን ያሉበትን ንግግር አላዳመጥከውም በተረፈ ትግራይ ላይ ያለህን ጥላቻ በልኩ አድርገው