Went New Hulun Afekari Esu becha new Esu wedo manem baynoreshe Destegna neshe yetetema wede Eni yemta Endale yesun feker yalau aygebachewm Erkataw kealm kalew hulu Yebltal❤
What a difficult situation faced by lover.the worst challenge is to love someone who is not single person.the prefect and genuine love ❤️ occurred when the two partner are free to love each other.indeed,one sided love relationship is painful and challenging in the world.sister it is better to divert/change your love ❤️ and mindset by loving someone who truly love and care about you.
የሰው ዕቃ የሰው ነሽ በርትተሽ ትምህርትሽን ተማሪ ላንቼ ያለው ይመጣል በርቺና ፀልይ !!
በመስቀልላይ ወዶ የምተልሽን እውነተኛ ወዳጅ የዐለም ሁሉ አፍቃሪ የሆነው ኢ የ ሱ ስ ይወድቫል❤ ኢየሱስ ያድ ናል!!!❤😊
መፋቀርንም ያደለው ጊታ ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው እኩ ያለቦታው ቅርሻታችሁን ባታቀረሹ
የቂሎች ስብስብ
Went New Hulun Afekari Esu becha new Esu wedo manem baynoreshe Destegna neshe yetetema wede Eni yemta Endale yesun feker yalau aygebachewm Erkataw kealm kalew hulu Yebltal❤
😏😏😏ከቱ
Ahun min yibalal asmesay fikirin yastemaren esu eyesus new
ማፍቀርና መፈቀር ዕድል ነው ነገር ግን; እሱም ብዙ ውጣውረድ አልፎ ነው እዚሁ ደረጃ የደረሰውና በርትተሽ ተምረሽ መጀመሪያ ራስሽን ለመቻል ጣሪ ሌላው ቀስ ብሎ ይደረሣል ውዴ❤️!!
ወይ ይቺ አገር በሬድዬን የሴትእና ወንድ የፍቅር ድለላ።ባህልና ስርዓትን ለመናድ በራድዬ ጣቢያ
❤😅
ሴፉ ለሴት ልጅ ክብር ይኑር አንተን ለእትዮጵያ ሴት ደለላ አድርጎህ የሾመ ሰው መነው መላጣ ስያስጣለ
እሱ፣ምንአጠፋ፣እሷ፣ለተግማማችው
ምን ሆነህ ነው ሰይፉ አንተ እኮ የሴት ልጆች አባት ነህ ነገ አድገው ይህንን ያዩታል ለልጆችህ ምን አያኖርክ ነው ።
Lijetua yalehone neger eyalemch kemtsekay eko endezi megelagel yeshalal
ማፍቀር ጤናማነት ነው።ነገር ግን ጊዜ ውሰጂበት እና አስቢበት ትምህርትሽን ተማሪ ፀልይ
ምን ሆነህ ነው እንዲህ የወረድከው እሪ ትበል ወይ ሚያው ትበል ወይ ደላላው አልተሳካልህም እኛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ተይ እንጅ በአቅምሽ አፍቅሪ!የማትረቢ የሠውሠው ማፍቀር ወንጀል መሆኑን እንኳን አታውቂም!አስጠሊታ ነገር ነሽ!
Liben atafkir malet yeswen lij atenfes malet nw esua atafekrim alen eshi enante esua lay yeferdachu esti atenfesu
የማናት ባለጌ ይህችን በርበሬ ማጠን ነው።
Kkkkkkkkkkkķ
ትክክል ሴትአሰዳቤ
Eko defare
ያውም ቂንጥሯን አፍኖ ማጠን ነበር
😂😂😂yisalal
ጨምላቃ ትምህርትሽን ተማሪ
😂
😂😂😂😂😂
😢
😂😂😂
ሰይፉ በጣም ያሣዝናል በዚህ ግዜዬሄን ማሥተላለፍህ ስራህን ደረጃዉ ቀነሠብህ
ጌታ ሆይ ወይ ዘመን እረ እባክሻ የፈጠረሻን እግዚአብሔርን እሰቢ እህቴ ሆይ
ይህንም ትሠራለህ ማለቴ ቃሉን መጠቀም ከበደኝ ከድርጊትህ አይከብድም ማቃጠር ማለቴ ነው ምን ሲያረጅ አቃጣሪ ይሆናል አሉ
አይይይይይይይ አለ የአገሬ ሰዉ ስንት ሊወራበት የሚገባ ጉዳይ አለዉ ይሔ ህዝብ......
ሰይፉ በጣም ስለአገር አውራ አገር ከፈረሰ ፍቅር የለም አፈር ደቼ ይብላ ነው አጀንዳው ኮልፌ ፈጥኖ ግቢ በነበርኩበት ወቅት አንተ ዛሬ የምታቀርበው ወሬ ይናፍቀኝ ነበር እኔም እፀገነትን በድምፇ እወዳት ነበርኩኝ እርሷ የ3ወንዶች እናት ነች
አቶ ሰይፉ አሁን እኮ አርጅተዋል በተጨማሪ አንተ አማተር ጋዜጠኛ አይደለህም እንደዚህ አይነት የወረደ ስራ አይመጥንዎትም አባባ ሰይፉ እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ አሜን።
እዉነትም አወቀ 😂አንዳንድ ሰዎች ለእድሜያቸዉና ለstatus ቸዉ የማይመጥን ነገር ያደርጋሉ።
ዕድሜ ጠል አትሁኑ
@@meseretdibabe8020 መሲ እድሜ ሲመሽ ትፈሪያለሽ
@@HabtamuAweke-l5d ተቀብያለሁ
ሰውየው እየባሰበት ሄደ ኡስመሳይነቱ ከእድሜው ውጪ እየሆነ ነው ማስተዋል ይስጠው
ነገር በደላላ አለ ያሀገሬ ሰው ፍቅር በደላላ ፍቅር በስልክ ታምር ነው!!!
ባታገኘውም እያፈቀረችው መኖር በራሱ የእውነተኛ ፍቅር መግለጫ ነው!!
አብዛኛችን ሠወች ዝናን እንወዳለን ነገር ግን አለሙም ምኞቱም ሁሉም ጠፊነዉ የማይጠፋዉ የዘላለም ህይወት የሆነዉን የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስን አፍቅሪ እሱ ከመቅበዝበዝ ያድንሻል
በዉስጥ መስመር ብታወሩ ጥሩ ነበር ባሕላችንን ባትበክሉ
ሰይፉ የወሬ ቅዋጥ አሁን ይሄ ምን ያረግልናል ሃገራችን ስንት ችግር ውስጥ ተጠምዳ አግዚዮ ይች ሃገር ሰው የላትም
በጣም ወረድክ
ማፍቅር ኃጢያት አይደለም የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታ ነው እንጂ በዚህ ምድር ሁሉም ፍቅር ይዞት ያውቃል እኔ ግን ሰይፍሻ በጣም ያሳዘነኝ ነገር ቢኖር ኮሜት ላይ የተጻፉት ናቸው እሺ
ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
ግን😊
ዳዊት በጣም ትሁት ጨዋያሳደገው መሆኑን ያሳየ መልካምልጅ ነው
ማነው አሁንም አሁንም እንደምንድነሽ እያለ የሚዘፍነው ነው?
@@millionlucky3742 awo
ይችን ወደ ሚዲያ ሳይሆን ወደ ጸበል ነው መቅረብ ያለባት
Hulet sebat mariam tsebel will cleanse her.
Seifu from experiance, have U seen how much Islam is the Best way of Life!
እረ ተይ ይኽ ፍቅር ሳይሆን ዘማዊነት ወይ ደሞ መጥፎ መንፈስ ነው ጸልይ
ኧረ ወይኔ እረ ሴቶች በጣም ታስጠላላችሁ ምን ጉድ ነዉ ልቦና ይስጠን
Mozaza kebet
ምን አይነት ፍቅር ነው የሰውን ሰው አትውደዱ
አድንቂው እንጂ አትውደጂው ያንቺ አይደለም
ስሮኮ እገሌ ታጨች አጨ ሲባል የሚወዱት ሰው እንኳ ቢሆን ሀሳባቸውን ይቀየራል በቃ የሰውን ነው ብለው እራሳቸውን ያሳምናሉ ስለዚህ ህይወትሽን አታበላሺ
ልብሽ ይፍረስ አትማሪና ስትቀዢ ኑሪ
እዉነትሽንነዉ ሰናይት አላማዋንትታ መጃጃልነዉ
😃😃😃😃😃😀😀😀
ስቃይሽን በአጥሚት በደንብ አጣጥሚ።
Kkkkk
😅😅😅😅😅 በአጃ ነው በበሶ 😅😅😅😅
😂😂
መፈቀረ መታደል ነው ማፈቀረ መቃጠል ስለዚ ተረዳት
በርትተሽ ተማሪ ውዴ
ይድፋሽ ሴት አሰዳቢ ቀጣፊ አፍቃሪ ደላላው ሰይፉ ገበያ ጠፋና ማቃጠር ጀመርክ ።
እሷ፣ለፈላባት፣ሰይፉ፣ምን፣ያርግሽ
ወይ ዘንድሮ ወይ ዘንድሮ የሚለውን የኤፍሬም ታምሩ ዘፈን ልጋብዝሽ
😂😂😂😂
ልቦና ይስጥሽ ማፈሪያ እስኪ ትንሽ እደሰትነትሽ እፈሪ ሴት አሰዳቢ 😢😢😢
Seyifu wedlebeh temeles kante ayitebekem
አእምሮህ እንደጭንቅላትህ መላጣ መሰለኝ። የምታቀርበውን ምረጥ
ስውን፣የሚንቅ፣እራሰ፣የተናቀ፣ነው
እደአቺ አይነት ባሕሎአን የማጠብቅ ሠው እሡአያደርገውም የሖሽ ፍልጥ
ያጋጥማል አትፍረዱ አይዞሽ
የማፍቀር ተፈጥሮኣዊ መብትሽ የተፈቀደ ነው:: No problem on that! ነገር ግን 1ኛ ትምህርትሽ ላይ Focus ለማድረግ ሞክሪ:: 2ኛ በጣም የምትወጂው የምታከብሪው ወንድም አድርጊው:: ምክንያቱም የፍቅር ጓደኛ ስላለችው÷ ከፍቅር ጓደኛ እሳቤ ይልቅ ጥሩ ወንድም አድርጊው!!!
Timothy yeshalat neber🪳
Wend sitlemin kkkkkkk🪳🪳🪳
እንደማላገኝህ ያውቃል ልቤ የኔ እንዳማትሆን ተረድቶታል ቀልቤ የሚለውን ታድምጠው በሰው ሂወት አትግቢ
ሰይፉ አባታችን አትዋረድ
ከማፈቀር መፈቀር ፀጋ ነውያልተያዘ ግልግል የውቃል ሁሉም የፈጣሪ ስራ ነው
comment ላይ ብዙዎቻችሁ ባህላችን ባህላችን ምትሉ: ለልጆችህ ምናምን ምትሉ ለትምህርታችሁ ጥሩ ነው ተማሩበት እንጅ አትማረሩበት ያለነው በ፪፩ ኛው ክ/ዘመን ነው አታክብዱና ተማሩ እስክ:: የሰይፍሻ ሥራ ሁለም ልክ ነው!!!!!!❤❤❤
ማፍቀር መብቷ ነው ።መፈቀር ፀጋ ነው
ዳዊት ምርጥ መልሥ ።ሠፍሻ ጥሩ ነገር ነው ያደረከው
ወይ ፍቅር እያለ ሰው የወራል.......
ዳዊት ዕጌ እኳን አደረሰህ መልካም ሰዉ ነህ
Dawit tsege ye semen shwa konjo ena tihut lij new andande yemanaggnewen sew wish madrg yegodashal degmo yeswe sew meweded mejajal new
የእናቴ የኢትዮጵያ ወጣቶች ዛሬ ላይ እየተማራችሁ ከሆነ ነገ የምትደርሱበትን ደረጃ ስለማታዉቁ እና ያኔ እንዳይቆጫችሁ እና እንዳትፀፀቱ ዛሬ ላይ ሆናችሁ ስለፍቅር ጓደኛ ባታስቡ (ፍቅረኛ ባትይዙ ) ጥሩ ነዉ እላለሁ ።
የስነ ልቦና ባለሙያ ጋ ቢትሄድ ሊያረጋጓት ስለሚችሉ ወደዚያው ቢታመሯት ጥሩ ነው።
ማፍቀር ይኖራል ግን ደግሞ ራስሽን መግዛት ይኖርብሻል ትምህርትሽ ላይ አተኩሪ አፍቅረን አግብተን ተጎድተንበታል።ሲጀመር በዚህ ልክ ሴት ልጅ ወንድን አምነሽ አታፍቅሪ ቆጠብ በይ።
"ባልንጀራህን እንደራስህ ውድድር" የተባለው እኮ እራሳችንን መውደድ እንዳለብን እራሳችንን ለራሳችን አደራ የተሰጠን ነው ማለት ነው።እራስሽን ውድድ አድሪጊ
እናቱ ወደ አምላክሽ ተመለሽ በእምነትሽ ዐልይ ነፃ የሆነ ሰው ያድልሽ ራስሽን ፈልጊ እንፀልይልሻለነ እንወድሻለን
ማፍቀር መብቷ ነው ማንም አያገባውም ማግኘት አለማግኘት የእድል ጉዳይ ነው ከዛ ውጭ አይጣል ብቻ ነው የሚባለው
እውነት ነው
ሴፊሻ አረ ለኛም አግዘን።
አያድርስ ነው😂
ጠንክረሽ ፅልዪበት በፅሎት የማይሽነፍ ችግር የለም😇
መልካም ቀን❤
በምትኩ እግዚአብሔርን አፍቅሪ አይዞሸ
ዳዊት ለሰይፋ የወረደ ቃለመጠይቅ አጭር መልስ መስጠት ነበር በተለይ ሁለቱ ውረዶች ናቸናቸዉ
ሰይፉ ይህን ያህል ወርዶ ዝቃጭ ጫወታ ጀመረ
ድሮውስ ምን ሰርቶ ያውቃል ይሄ መሀይም
አቤት ይሄ መሀይም የሚባል ስድብ@@yeshimebettilahun741
What a difficult situation faced by lover.the worst challenge is to love someone who is not single person.the prefect and genuine love ❤️ occurred when the two partner are free to love each other.indeed,one sided love relationship is painful and challenging in the world.sister it is better to divert/change your love ❤️ and mindset by loving someone who truly love and care about you.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Seifu betam yidebiral mainstream media lay endezi ayenet biligina yidebiral
አረተይውአንቺም አትሰቃይ እሱንም ከፍቅረኛው አታጣይው ያንቺ ያልሆነ ነገር ትጎጃለሽ እህቴ እርሺው
ዉሸቷን ነው።ጠላት ልኮበት ነው።
ስራጠፋ ድለላ ጀመርክ የጋጠ ወጦች አቃጣሪ።
Seyfu Banda newu megdele
አሁን ማስታወስ ያለብን የጎፋን እልቂት ነው መርዳት ባንችል ፀሎት ልናደርግ ይገባል
ዝም ብላሽሁ በእድሜም በልምድም ያልበሰሉትን ልጆች እዚህበማህበራዊ ሚዲያ ላይ እያመጣችሁ ከምታስለፈልፉና የማይሆን ተስፋ ከምትሰጡ እዚያው በስነልቦና ባለሙያ ብታግዙዋት ይሻላል።
Now she is popular
sefwo Temhirte Ymesete Nger Atkerbme .
😭❤❤enme ewdwalu
እርፍ
መቼ ትደውይ አንቺ ደግሞ😂😂😂😂😂
ሰይፉዬ የቤት ሥራ ሊያበዙብህ ነው?
መልካም ሰዉ ነዉ
Asafari new Seyifu abede ende? Yhene yewerede hasabe ayer layi yilekal ende?
እረ ተው ሚስጥር ቀረ ፈጣሪ ያንሳልሽ እመቤት
I am so in love with Brad Pitt. I can't leave without him! Please help me 😅😅😅😅
ያጋጥማል
ሰይፍየ እኔም እንደዚህ አይነት ጥያቄ አለኝ እረዳኝ
Yesew bal min yadergleshal
የዴቭ ሚስት ፀጥ ለጥ ብለሽ ኑሪ አለዚያ እየዉ ተፍ ነዉ ከእጅሽ
አረ አፈር ቢያ ወይ ዝግጠት::
ማነው ይሄ እድለኛ
እዚህ ላይ ኮሜንት የምትሰጡ አንዳንድ ባለጌዎች ሰይፉ እኮ ጋዜጠኛ ነው ምን ያርጋቹሁ ለልጅታ ችግራን ፈታላት እንጂ ምን አደረገ ልጅታም ማፍቀር መብቷ ነው
ሴፍሻ እናከብርሃለን ጥሩ ነገር እየሰራህ ባለህበት በዚህ ልክ አትውረድ ታዋቂ ሰዎችንም ለማግኘት አክሰሱ አለኝ ብለህ ማሳቀቅ ተገቢ አይደለም ለልጅቱስ ምን ይፈይድላታል ..? ለሌሎችስ ምን ያስተምራል ...? ጊዜአዊ ሙቀቱን ሳይሆን የሚስከትለውንም መገመት ያስፈልጋል እንደ ሚዲያ ሰው አገናዝብ እንጂ...!!
ጨምላቃ ትምህረትሺን ቀጥይ
ዎይ ዛንድሮ ማሌት አሁን ነው 😂😂
"ያንቺ ፍቅር ሳይሆን ራስ ወዳድነት ነው ፍቅር የራሱን ይተዋል
አትፈረዱባት።ፍቅር ነወ።
Jezba
ወዴ ላይ ወዴ ላይ ነው የሚለት 😂😂 ሥራ ፍትህ ነሸ
ደስ የሚል ነው፣ ለሴት አክትረስ በሚል ይታረም!
Ayi seifu ahunis chmlk alk
Afkreshi moteshal
Yesew balege😡 setu wedet eyehede new Ezgio Meharene Christos 🙏✝️⛪️🛐🙏🙏🙏🙏🙏
ወይ ጉድ ሳይተያዮ አፈቀርኩ ማለት አይከብድም?
ለወላጆችሽ ምን አንቺን አጋጠማቸው ለፍተው አሞላቀው አሳድገው ወደድኩት እያለች የሰው ሰው
ታባርራለች
ድሮም ካንተ ቁም ነገር አይጠበቅም ነገርህ ሁሉ ፍሬከርስኪ ነው
የሰው ፕሮግራም እየሰረቅህ ባታቀርብ መልካም ነው። 🤔