Ethiopia: የህወሀት ያልጠበቀ ከባድ ውሳኔ በ2ቱ አዳራሽ ከመቀሌ የተሰሙት - 18 August 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024

Комментарии • 13

  • @MekonnNegashNegash
    @MekonnNegashNegash 29 дней назад +2

    ውድ እንቁ የማትዛባው መምህር ቦጋለ ... እንዴት ከረምክልን? በሰላም በፍቅር በጤና በደስታ ኑርልን!

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 29 дней назад +3

    ወንድም ታዬ በርታ በርታ! እናመሰግናለን!

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 29 дней назад +1

    ታየ አከብርሀለሁ ብዙ ቁም ነገር ካንተ ገብይቻለሁ ❤ እባክህ በዘር ፖለቲካ የአእምሮ ለሆኑ ሰዎች ቦታ አትስጣቸዉ

  • @zemeduaraya8553
    @zemeduaraya8553 29 дней назад +1

    ❤❤

  • @abdurrahmantube4606
    @abdurrahmantube4606 29 дней назад

    እድሜናጤናይስጥህ የተማረው ተገርቶ ያልተማረው አገር እመራለሁ እያለ አስጨረሰን

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 29 дней назад

    ሠላም መምሕር እንኮን ደሕና መጣሕ

  • @Tariku-jq7du
    @Tariku-jq7du 29 дней назад +1

    ጠባብ አስተሳሰብ መቆም አለበት። ብሄረ ሰባችን መቼ ይሆን የምትነቃው በትክክል ሁሉም መኖር የሚችልባት ኢትዯጵያ ለመመስረት የምትታገለው ያለ ምንም ፍራቻ? ተነስ ተሎ ሕዝባችን አይሰቃይ። መውጣትህ እንኳን ደስ አለህ መምህር ታዬ!!! ላስት ታይም ያሰቃዩህ አይረሳም። ታሪኩ ከካናዳ.....ሀቅ ያሸንፋል!

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 29 дней назад +2

    መልኬ ዝምታውን ሰበረ የሚባለው ከተወነ እይታ መሰወር በሗላ ሲከሰት ነው:: አንተ በየሳምንቱ መምህር ታየ ዝምታውን ሰበረ እያልክ አርዕስት መስጠት ምን ይሉታል:: ይሄ የአገር ጉዳይ ነው ንግድ አታስመስለው::

  • @MekonnNegashNegash
    @MekonnNegashNegash 29 дней назад

    አንድ መሠረታዊና ትክክለኛ አካሄድ የሚመስለኝ ሰው በቅድሚያ እንደሰው ቀጥሎ ደግሞ አስፈላጊ ሲሆን እንደ ቡድን ቢያስብ እንጂ በየትኛውም መልኩ እንደ ቡድን ማሰብን አስቀድሞ መጓዝ / መታገል ጤነኛ አካሄድ ሊሆን አይቻለውም

  • @minewjal
    @minewjal 29 дней назад

    ዝምታውን ብሰብር ባይሰብር?! ሺህ ተልባ ብንጫጫ አሉ ---------- ለምን አንቴም አትጨመርም!??? ዋ!

  • @mekke6544
    @mekke6544 29 дней назад

    ለምን ስለ አዲስ አበባ ከንቲባ ብቻ ታወራለህ? ባህርዳር ሲሆንስ ማነው?ከንቲባ የሚሆነው?
    መቀሌ ቢሆንስ ማነው ከንቲባ የሚሆነው?
    ሃረሪ ሲሆን ማን ከንቲባ ሊሆን ነው?
    አዋሳ፣ጅጅጋ፣ጋምቤላ፣ሌሎቹም ጋ ካአካባባቢው ነዋሪና ብሄር ውጪ ማን ይወክለኛል ብለህ ይመርጣል ብለህ ትቃዣለህ?
    አሁን ጽንፈኞችን ሰላማዊዉን ህዝብ እየገደሉ አገራቸውን የሚበጠብጠውን አውገዝ።
    ከአርስትህ ውጭ የምትዘባርቅ እረኛ አእምሮህ ባንክ የሆንክ ሃሳብ የተምታታብህ ሰው ስለሆነ፣የእብዶች ሆስፒታል ሄደህ በነጻ ታከም።ወፈፌ!!!