Ethiopia: ጥርስ የገባች አገር ከመፈረካ.ከ.ስ እንዴት እንዳን? አቶ ያሬድ ሀ/ማሪያም - 1 September 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • የኢትዮጲያ ሰበአዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ዳሬክተር አቶ ያሬድ ሀይለማሪያም ሳምንታዊ መልዕክተ ቅዳሜ
    "ጥርስ የገባች አገር" የሚለው አገላለጽ “Ethiopia at Bay: A Personal Account of the Haile Selassie በሚል ከተተረጎመው የ John H. Spencer መጽሀፍ የተወሰደ መሆኑን ከወዲሁ ለመጠቆም እወዳለሁ ይላሉ አቶ ያሬድ፡፡
    We are an Ethiopian Entertainment Media company. Our mission is to entertainent Ethiopians with funny habesha videos, sports news, and entertainment news from Ethiopia and around the world.
    We also offer occasional product reviews and insights into Ethiopian culture. Addis media is the best place to find funny Ethiopian Videos.
    Thanks for visiting us!
    peace upon our country
    peace be upon the world
    #addismedia #አዲስሚዲያ #addismediaa
    Disclaimer:
    this channel does not promote or encourage any illegal activities all contents provided by this channel is meant for educational purpose only. some contents are used for educational purposes under fair use.
    Copyright Disclaimer : - under section 107 of the copyright act 1976, allowance is mad for fair use for purpose such a as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship and research. fair use is a use permitted by copyright statues that might otherwise be infringing. non- profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.

Комментарии • 15

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 15 дней назад +1

    እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክልን ይጠብቅልን ።

  • @abrahamteklemariam851
    @abrahamteklemariam851 14 дней назад +1

    Ewnetegna sew

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 15 дней назад +1

    እውነት ነው ።አሁን ሁሉ እንደ አይጥና ድመት አድብቶ እየተጠባበቀ ማነው የሚዋጋው?

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 15 дней назад +1

    እረ የዘንድሮ ሰበር እና ዝምታ ሰበረ የጨነቀ ነገር ነዉ. ስንቴ ነው? በሰአታት ልዩነት? Ce

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 14 дней назад +1

    ከኢትዮጵያ በኩል ማንም ኤርትራን ለመውጋት ያሰበም ያቀደም የለም። ይልቅስ ከግብፅ፣ ከሶማሊያ ከሣውዲ ጋር የሚዶልቱት እነማን እንደሆኑ የሚታይ ነው። የኢትዮጵያ መንግሥት ከማንም ጎርቤት አገር ጋር የመዋጋት ፍላጎትን እቅድንም አላሳየም። ዛሬ ከየት መጥቶ ነው ስለ ኤርትራ ጦርነት የሚወራው? እነሱን ማወደስና ማሞካሸት አያስፈልግም። ወያኔ ኤርትራ ከነበራት በላይ የጦር መሣሪያ ይዞ ነበር። መሣሪያ ለጦርነት ዋናው ጉዳይ ቢሆንም ለማሸንፍ ግን እሱ ብቻውን አይበቃም። ዛሬ ጦርነትን ከኢትዮጵያ በኩል የሚፈልግ የለም። ኡርትራ በቃ አልፈልግም ወደቤን አልሰጥም እላከራይም ለኢትዮጵያ ዘግቻለሁ ብላለች። ስለዚህ በሰላማዊ መንገድ ሌሎች አማራጬችን አገራችን ማየት የግድ ይኖርባታል። እኛ የጅላጅል ክምር ብቻ እየተባልን ማንም ከሌላ እየመጣ ጉሮሮአችንን የሚያንቅ እና እንደ ላም የሚያልበን ከረፈፎች ሆነን መኖር የለብንም። ዝም አልንም ተጣጣርንም ማነቃቸውን ግን አይተዉም። ወደን አይደለም መስዋዕነት የምንከፍለው። የገዛ ወንዞቻችንን አትንኩ እየተባልን እንደ ጅል የምንረገጠው እንደ ቂላቂል መከላከል የማንችል ተደርገን ስለምንታይ ነው።

  • @legessewansamo5696
    @legessewansamo5696 14 дней назад

    የኢየሱስን አስተምህሮ ከመሃመድ ጋር በእኩል ሚዛን እንዴት ታስቀምጣለህ። ኢየሱስ በፍቅር ነው አለምን ያሸነፈው። መሃመድ በጅሀድ ነው ወይስ በፍቅሮ? ሰውየው ሁሌም የሚትሳሳት አትሁን ። በሌሎች አእምሮ አትነዳ።

  • @Mike-yd1qb
    @Mike-yd1qb 14 дней назад +1

    Please tell them the truth, who knows 1 percent of the people of ethiopia will understand, may be 😂

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 14 дней назад

      @@Mike-yd1qb አንተ ብቻ አዋቂ፣ ቀፎ

    • @Mike-yd1qb
      @Mike-yd1qb 14 дней назад

      @birhanjommy kkkkkkk after 10 years you will understand it, and it's may be kkkkk

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur886 13 дней назад

    ኢትዮጵያዊ በአገር ደህንነት አይደራደርም ይተባባከል አብቾም አገር አያሰደፍርም እንዳንተ ያለ በረንዳ ግን የሺንፈት ቅሰቀሳ ያደረጋል 👎👎👎👎👎👎👎

  • @waltajiterfa1594
    @waltajiterfa1594 14 дней назад

    What are you talking?

  • @waltajiterfa1594
    @waltajiterfa1594 14 дней назад

    Who want war?

  • @yonastamene5123
    @yonastamene5123 14 дней назад

    አንተ ሰውየ ሰካራም አባታችን ፖትራያሊኩን ከሰደብክ ቡሀላ ትፋታም መሆንህ ገብቶኛል ሰክረህ የወደከውን ተደበደብኩ ብለህ ስትቦተረፍ ሲያስጠላብህ