ትክክለኛው የዲቪ 2026 አሞላል | How to Apply for the DV 2026 (Avoid Common Mistakes!)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 29

  • @Addis_Daily
    @Addis_Daily  2 месяца назад +1

    በዚህ ሊንክ የኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎችን Postal Code ማግኘት ይችላሉ www.parcelforce.com/sites/default/files/ET%20Postcodes%20Sep19%20v1%20230919.pdf

  • @MesiFikru
    @MesiFikru Месяц назад

    አምላክ ራሱ ለበረከት የተበዣቹ ብሩካን ናችሁ ለምልሙልኝ

  • @BayeKanbiro
    @BayeKanbiro 2 месяца назад

    enameseginalen bertalin

  • @habenTmuz-x7p
    @habenTmuz-x7p 2 месяца назад

    Mekelle kedemay weyane ፖስታል ኮድ ስንት ነው ንገረኝ እባክህ ኣሁኑኑ።

  • @hiwet4932
    @hiwet4932 2 месяца назад

    የፓስፖርት እድሜ ማስተካከል እንዴት አርጌ ላስተካክል

  • @getachewjimayu4253
    @getachewjimayu4253 2 месяца назад

    ጤና ይስጥልን፡፡ ዲቪ ለሞመላት ግልጽ ያለሆነልኝ ነገር-ፓስፖርት ላይ ያለው ስም
    last name: /አቤል,
    Given name :/ Kebede Mogas
    ከፓስፖርት ስም ጋር ለማመሳሰል ዲቪ ላይ እንዴት ይሞላል ምክንያቱም middle name ከ Given name ጋር አንድ ላይ ስላተጸፈ? No middle name በሚል ይታለፍ ወይ?

  • @NigaatKebebew-j8u
    @NigaatKebebew-j8u 2 месяца назад

    Line የሚለው እና ፎቶ ትክክል አይደለም ይለኛል በስደት ነኝ ፎቶ ቤት መሄድ አልችልም እንዴት ላድርግ

  • @NatnaelHaile-z4j
    @NatnaelHaile-z4j 2 месяца назад

    Wendme gena class lay negn le tr university graduate degree yemareg kehones mn lbelew?

  • @Kushmood
    @Kushmood 2 месяца назад +1

    Postal code.. No postal code malet anchlim inde

    • @Habmusic1
      @Habmusic1 2 месяца назад

      1000

    • @Addis_Daily
      @Addis_Daily  2 месяца назад

      በዚህ ሊንክ የኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎችን Postal Code ማግኘት ይችላሉ www.parcelforce.com/sites/default/files/ET%20Postcodes%20Sep19%20v1%20230919.pdf

  • @HelenMekbib-sj1xk
    @HelenMekbib-sj1xk 2 месяца назад

    Betam amsgenalew gelts yale nw gen Po. box kelen mezele yechalale ebakeh?

    • @Addis_Daily
      @Addis_Daily  2 месяца назад

      N/A ማለት ያስፈልጋል።

  • @AmsalMulu
    @AmsalMulu 3 месяца назад

    Bro berta

  • @solomonamare1071
    @solomonamare1071 2 месяца назад

    If we don't have Zip code, what shall we do?

    • @Addis_Daily
      @Addis_Daily  2 месяца назад

      በዚህ ሊንክ የኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎችን Postal Code ማግኘት ይችላሉ www.parcelforce.com/sites/default/files/ET%20Postcodes%20Sep19%20v1%20230919.pdf

  • @NigaatKebebew-j8u
    @NigaatKebebew-j8u 2 месяца назад

    ማንኛውም ጉርድ ፎቶ ማስገባት አለብን

    • @Addis_Daily
      @Addis_Daily  2 месяца назад

      ማንኛውም ጉርድ ፎቶ አይሆንም። Size 600 በ600 Dimension መሆን አለበት ወይም ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ በመነሳት በተጠቀሰው ድረገጹ ላይ በሚገኝ tool ማስተካከል ይቻላል።

  • @SamiHeliso
    @SamiHeliso 2 месяца назад

    Ena edeman 18 beya naw yemolew chgre yinoral woy wendima

  • @MuheMeko
    @MuheMeko 2 месяца назад

    Confirmation code alagegnehum endet ladirg

  • @Zarimatueዛሪማቲዩብ
    @Zarimatueዛሪማቲዩብ 2 месяца назад

    ቻፒታል ለተረ ነው ወይስ ስሞል ሰም ኣና ሃገር

  • @EtsubdinkKebede-r7g
    @EtsubdinkKebede-r7g 3 месяца назад +2

    Address line lay ለክልል ከተማ ዞን እና ቀበሌ ነው የምናስገባው?

  • @NigaatKebebew-j8u
    @NigaatKebebew-j8u 2 месяца назад

    በናትህ ሙላልኝ እምቢ ብሎኛል ስቃዬን አየው

  • @Shalom-p8b
    @Shalom-p8b 2 месяца назад

    ነብሰጡር ነኝ መሙላት እችላለሁ

  • @DfDg-i9q
    @DfDg-i9q 2 месяца назад

    ከይቅርታጋ ልሞላልኝ ትችላለህ እኔሞልች መጨረሻልይ ምነምነገር አይሰጠኝም ቸክሳደርግ ኢመል አድሬሰእና ፎቶማሰቀመጫውላይ ቀይምልክትነው እሚሳየኝ ከቻልክ ተባበረኝ