Welcome Nega! While completing the DS-260 form, you do not need to submit your educational documents. However, you will need to provide detailed information about your education, such as the names of schools attended, dates of attendance, and degrees or certificates earned.
Ya temhrtebat masrga kayat jamro naw bro ena dagmo ena dv yamolhute ba passports lay balw sema naw ena yatmhrtbata leunat alw mamsasl yasflgawal plssss
Nice question Azeb, all Ethiopian job certeficates have no values, except some. I will prepaired a surprising videos on the list of JOBS which are accepted by US embassy. Waiting...
Welcome Wodeson ! You, your spouse and any qualified unmarried children immigrating with you must participate in the interview. If your spouse or qualified unmarried children will immigrate at a later date and travel separately from you, they are not required to participate in your interview. Any other question please contact me via 👇👇t.me/ETechMedia
Baletidar negn gin beshimagile new yagebahut endet new yemadergew 2lijoch alugn
ሰላምህ ይብዛ ወንድማለም እንኳን ደህና መጣህ በጣም አስፈላጊ ነገር ስለምታመጣ እናመሰግናለን
የ ኮሌጅ ሰርተፍኬት ላይ የ አያት ስም ላይ ስህተት አለው ..አውቴንቲኬት ላይ ችግር አይኖረውም ምን ማድረግ አለብኝ? ..ከ ፓስፖርት እና የልደት ሰርተፍኬት ጋር ልዩነት አለው ሁሉቱ ግን ተመሳሳይ ናቻው?
ዘንድሮ ድብ ይወጣል አይቀርም የሆነ ነገር እነን ነዝሮኛል ሳይ ወጣ አይቀርም !!!
Good luck !!
ውይ እኔንም ነዘረኝ
You just put so beautiful / spe/ l information
ይደርሰኛ ለሁላችሁም መልካም እድል
amen
አሜን
Amin 🤲🏻
ቆይ አረብ ሀገር የሰራነውን ልምድ አለን ማለት እንችላለን ወይስአንችልም ምንችል ከሆነስ አፅፈን መያዝ አለብን ወይ
በቅንነት መልስልኝ😢እኔ ከነልጄ ነው የሞላሁት እሷ ፖስፖርት የላትም የኔ ደግም የትምህርት ማስረጃዎቼ ጠፍተውብኛል እና ከዱባይ ነበር የሞላሁት አሁን ይበለውና🤣ቢደርሰኝ ኢትዮጵያ ሂጄ ነው ዶክሜንት ማስተካክለው ወይስ የዚህ ሀገር ኤንባሲ ውስጥ ነው ምጨርሰው
በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
Welcome Hiyilu ! Thanks for your support !
የልደቴ ካርድ የለም የት , ት ወረቄት የለኝም በሳዉዲ ነኝ,,,
Ye temert meserega otunticet midergew leintervew wedea embassy kemegbet befitnew wes esun aberereln thank you
Welcome again, le interview kemehedachin befit nw hulum neger yemiyalekew. hulum document ready mehon alebet kedimo
Ene mlew Dv dersognal gn beauty salon new yetmarkut lmdum hear disngr and makeup new yalegn ena yhunal wuy ebakh melslgn
thank you so much
12 cheresku ena yesra lmd yelegnm ahun new yechereskut ena yesra lmd siteykugn yelegnm lbel ?
G-12 ከጨረስክ የስራ ልምድ አያስፈልግም።
አናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Thanks
ሰላም እንዴት ነክ ዲቪ ስሞላ ባለትዳር ነኝ ግን ባለቤቴ ስለማይፈልግ አላገባውም ብየ ነው የሞላው ችግር ይኖረው ይሆን እባክ
Amen
Thanks my bro
ለበለጠ መረጃና ጥያቄወች 👇👇👇
t.me/ETechMedia
hiiio
how can we watch the dv again if we forget the birthday
Thanks bro 🙏
Welcome
አመሰግናለው ስለሰጠኸን መረጃ እኔ የምጠይቅህ ከአስረኛ ክፍል በሌቭል ፎር ተመሪቄ ቀጣይ ድግሪ ወስጃለው እኔ ቢመጣልኝ ተቀባይነት አገኛለው? ሌላው COC ያስፈልጋል? እስኪ ንገረኝ
Enameseginalen
Ds260 ስንሞላ የትምህርት ማስረጃ አብሮ ይቀርባል??
Welcome Nega!
While completing the DS-260 form, you do not need to submit your educational documents. However, you will need to provide detailed information about your education, such as the names of schools attended, dates of attendance, and degrees or certificates earned.
2011 በኢትዩጳ አቆጣጠር ጡረታ ወጥቸአለሁ አስተማሪ ነበርኩኝ ዲቪ ደርሶኛል የስራልምድ ምን ልበል
Teacher
thanx,s
You're welcome!
Ye Embasiw Ketero Bmndnw Meche Endhone Mnawkew Man
Sponsor እንዴት ነው ልናገኝ የምንችለው
የ ደቪ 2023 አሸናፊ ነኝ DS260 ን ሞልቼ ልኬያሁ ግን እስከዛሬ የኢንተርቪ ቀጠሮ አልደረሰኝም፡፡ ከዚህ በኋላ አብቅቷል ወይስ ልጠብቅ?
Ds260 simola passport yasfelgal
ባለትዳርና የ 2 ልጆች እናት ነኝ ግን አላገባሁም ብዬ ብቻዮን ነው ዲቪውን የሞላሁት እንደ እድል ሆኖ ቢደርሰኝ እነሱን ለመውሰድ ምንድነው ማድረግ ያለብኝ
Agbei
Interview ላይ የሚሞሉ ፋይሎች አሉ። የፎቶና ሌሎች ዶክመንቶች እንዲካተቱ ማመልከት ትችያለሽ
Ya temhrtebat masrga kayat jamro naw bro ena dagmo ena dv yamolhute ba passports lay balw sema naw ena yatmhrtbata leunat alw mamsasl yasflgawal plssss
ebakh endatalfegn Ene 2 tyake alegn 1.gwadegnaye 9 lay nw tmrt yakwaretew ena dv bidersegn agbchew mewtat chlalew?
2.ketechals smun asmezgbe bemn yakl gze wsx nw yzew mewtat mchlew abren mehon mnchlew?pls melslgn🙏🙏🙏🙏
Welcome Hermi Love, ስለዘገየሁ ይቅርታ፣
1ኛ. ጓደኛሽን መውሰድ የምትችይበት 2 መንገድ አለ። የመጀመሪያው ዲቪዉን ስትሞይ "Married" በማለት እሱን ሁለተኛ አመልካች አድርገሽ በመሙላት ነው። ሁለተኛው መንገድ ደግሞ አንቺ የዲቪ አሸናፊ ከሆንሽ ለኢንትርቪው ስትቀርቢ ጓደኛ (ፍቅረኛ፣ ባለቤት) አለኝ ብለሽ ስሙ ሲስተም ላይ እንዲመዘገብ በማድረግ ነው። ይሄኛው መንገድ አንቺ ከሄድሽ በኋላ እዚያ (አሜሪካ) ሆነሽ በማመልከት እሱ ወዳንቺ የሚመጣበትን ፕሮሰስ መጀመር ነው። NB: እርሱ መሄድ የሚችለው "በስራ " ብቻ ነው። ምክንያቱም 9ኛ ክፍል ብቻ ስለጨረሰ።
መልካም ዕድል!!
Ds260 mimolu seoch alu ?
ye sera lemdes keleln maletm mnm sera serto mayake mn yezo yehidal ?
Wendeme authenticate yemnasdergew yet endehone betnegren Please 🙏
ከውጭ ጉዳይ ቢሮ ነው
ሰላም ወንድሜ ከአስር ነበር ያቋረጥኩት ምን ላርግ
የስራ ልምድ የለህም? ካለህ እሱን መጠቀም ትችላለህ
በጣም አሪፍ መረጃ ነው ያቀረብክልን እናመሰግናለን፡፡ግን አንድ ጥያቄ ብትመልስልኝ፡- የ9ኛ እና 11ኛ ትራንስክሪፕት ላይ ያለው እድሜየ ከፓስፖርቴና ከልደት ሰርተፍኬቴ የአንድ አመት ልዩነት(ብልጫ) አለው ምናልባት ኢንተርቪው ላይ ችግር ይኖረው ይሆን ወንድም?
አመሰግአመሰግናለሁ ደሳለኝ ! ዋናው ወሳኝ ነገር የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት፣ የልደት ካርድህና ፓስፖርቱ ላይ ያለው እድሜ መመሳሰል (Match) ማድረግ አለበት። 3ቱ በፍጹም መፋለስ የለባቸውም። እስኪ ቴሌግራም ላይ አናግረኝ።
@@ETechMedia1 ye 8 class eko gn endemayasfelg new yenegerugn
Pls ዲቪ ሳስሞላ የትውልድ አመት ከ ዶክመንቴ በስተት አንድ አመት ከፍ ብሎ ነበር ምናልባት ቢደርሰኝ ምን ማረግ አለብኝ መልስህን ጠብቃለው
ሰላም ሰሎሞን! የልደት ሰርተፊኬትህ ከ 8ኛ ክፍል ካርድህ ጋራ ተዛማጅ መሆን አለበት። ነገር ግን የዶክመንቱን ዕድሜ ማስተካከል ስለሚከብድህ የልደት ሰርተፍኬትህን ካወጣህበት ቀበሌ ማመልከቻ በማስገባት እንደገና እንዲስተካከልልህ ማድረግ ትችላለህ። መልካም ዕድል!!
ሰላም ወንድሜ አሰተርጎሚ አለ ወይስ ቀጥታ በኢንጊሊዘኛነዉ መመለስ ያለብን
ራሱን የቻለ አስተርጓሚ አለ። አንቺ አልፈልግም ካላልሽ በስተቀር ቁጭ ብሎ ደንበኛን የሚጠብቅ አስተርጓሚ አለ።
አሁን እኔ 12ክፍል ነበር ያቆምኩት ከአቆምኩ 2 አመት ሆኖኛል ግን የስራ ልምድ የለኝም ችግር አለው እባክህ መልስልኝ❤
12ኛ ክፍል ጨርሰህ /ጨርሰሽ ከሆነ ሰርትፍኬቱ ካለ ምንም የስራ ልምድ አያስፈልገውም
Grade 12 UEE Certeficate ካለ ችግር የለዉም
እባክህ እስቲ ስለሜዲካል ውጤት ንገረኝ ምን ምን አይነት የሜዲካል ውጤት ነው የማያስኬደው
ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ሆስፒታሎችና የግል የጤና አገልግሎት ከሚሰጡ ተቋማት የአንተን/ችን የጤና ሁኔታ ሙሉ ዝርዝር የሚገልፅ ነው።
Ke dv lottery wuchi lela wd America megbia mengade kal negregn Please 🙏
b welcomeCorps, b scholarship, Visiting, Work
@@ETechMedia1 eza mawukew sw yelm wdza memetat efelegalw metrdagn neger yinoral
Yaser lemd la mesal bamen bihon yatsal naw pls
Nice question Azeb, all Ethiopian job certeficates have no values, except some. I will prepaired a surprising videos on the list of JOBS which are accepted by US embassy. Waiting...
@@ETechMedia1 tanks layalw dagemo yatmhrt darg ka sentaniy gamero naw mayz yalbn ex8,9,10,11,12 and degree cemr naw weys
የሞላሀቸው ቤተሰቦችስ ቀጠሮ ቀንና ጥያቄዎች ያስፈልጋቸዋል
Welcome Wodeson ! You, your spouse and any qualified unmarried children immigrating with you must participate in the interview. If your spouse or qualified unmarried children will immigrate at a later date and travel separately from you, they are not required to participate in your interview. Any other question please contact me via 👇👇t.me/ETechMedia
Apoitement ket Nw mnametaw
Yetegnawun appointment? y Interview, y Medical.....or which? Bebaye
@@ETechMedia1 ye interviewn
260 kemolak bwala ketayun page
Thanks, please yet new yetimirt document authenticate madergew???
Welcome IS ! ማንኛውም የትምህርት ማስረጃ ዶክመንት ኦተንቲኬት የሚደረገው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ ነው፣። መልካም ዕድል
@@ETechMedia1 Thanks, yet new? authenticate minaregewus yetunew?
@@israelalge ማንኛውም የትምህርት ማስረጃ ዶክመንት ኦተንቲኬት የሚደረገው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ ነው። Addis Ababa Federal office መልካም ዕድል
@@ETechMedia1
Thank you so much , Authenticate lemasderg sint birr yiteyikalu?
ለዩቲዩብ ሜምበር ሺፕ አሞላል ቪዲዮ ብትሰራልን ኢቴክ
እሽ እሰራለሁ።
Video sele dv 2024 yseralen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Welcome Getabalew ! I will
ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ dv 2023 case number አሁን ላይ ስንት እንደደረሰ ማወቅ ይቻላል?
Welcome Dani, አሁን ባለው መረጃ ኬዝ ነምበሩ 17ሺ አካባቢ እንደደረሰ ነው።
@@ETechMedia1 አመሰግናለሁ!!!
ዘወደ
le beteseb bihonis
የሞላነው በቤተሰብ ቢሆንስ ነው?
hiiii wendeme
hiiiii wendme selam neye bmjmerta selam yante yhun photo size yene betam nech ney 240 kilo bayet new yedrsenal Dv wendme
Accepted ካለሽና ጥራቱ አሪፍ ከሆነ ይቀበልሻል
eshi awe arif Betam nw photo
Ataqalay sint birr yasfaligagnal
Welcome Nahili, Get your answers in these video 👇👇👇ruclips.net/video/2VtIgRg34E8/видео.html