#New

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 49

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 8 месяцев назад +2

    አረ የተዋሕዶ ልጆች የት ናቹ (ነን)ውሎዋችንን በቃለ እግዚአብሔር እናስባርክ ምንም ከንቱ የማይጠቅመንን እያየን ግዜያችን አናጥፋ😢 በዚ መሆን ለእኛ መልካም ነው ❤ ሰላም ያለው በጌታ ቃል ነው ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 8 месяцев назад +2

    በእዉነት በጣም ደስ በሚል ሁኔታነዉ የመገባችሁን ቃለህወት ያሠማልን ደግሜም ብሠማዉ አልጠግብም በእዉነቱ ቃለህወት ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሀራችን አሜን

  • @abawaasnke6003
    @abawaasnke6003 8 месяцев назад +1

    መምህር ቃልህወት ያሰማልን

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 8 месяцев назад

    በእውነት የሕይወት ቃሉን ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከትና ጸሎት ምልጃ ይደርብን✝️

  • @mollayehuale4949
    @mollayehuale4949 8 месяцев назад +1

    ዲያቆን ኢንጅነር ስንታየሁ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።እግዚአብሔር ይመስገን ዲላ ግቢ ጉባዔ ካሳየችኝ ድንቅ መምህር መካከል የምወዳቸውና የማከብራቸው መምህር ናቸው። እራሴንም እድለኛ ነኝ ብየ አስባለሁ ብዙ ቃለ እግዚአብሔርንም ለብዙ ጊዜ አስተምረውኛል ስልጠናንም ጭምር እግዚአብሔር ፈቅዶ በእሳቸው ወስጃለሁ በእውነት በጣም ልዩ ፍቅር አለኘኝ የሚያውቋቸው ሁሉ ይመስክራሉ ስለ መምህር።በተለይ ደግሞ ከመምህር ለይኩን ጋር ተሜ ቅዱስ እያሉ ሲያስተምሩን ይደንቀኛል አሁንም አእምሮየ ውስጥ ያቃጭላል።ቤተክርስቲያን አርብ ላይ ናት ፣እንደ ንሥር ከፍ ብላችሁ ብረሩ የሚሉት ካስተማሩኝ ርዕስ መካከል በጣም ጥቂቶቹ ናቸው።

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር እንደናተ ያሉትን ስለሰጠን ይመስገን መምህር እመብርሃን አትለዮት

  • @ሳለመድሀኒአለም-ቸ6ሐ
    @ሳለመድሀኒአለም-ቸ6ሐ 8 месяцев назад

    መምህር በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @AlemAlem-w1w
    @AlemAlem-w1w 8 месяцев назад

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራን😌❤❤❤🌾🌾❤🌾❤

  • @ehteassefa1095
    @ehteassefa1095 5 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን።

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 6 месяцев назад

    እግዚዓብሄር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 4 месяца назад

    🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏

  • @tesga9705
    @tesga9705 8 месяцев назад

    በእዉነት መምህር ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ቀንድል ሚድያ በርቱን ከዚህ በላይ

  • @mekdestakele4197
    @mekdestakele4197 7 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 8 месяцев назад

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ለሁለታቹም የቅዱሳን የሰማዕታት ምልጃ አውንም ለአዳም ዘር በሙሉ ለአገራችን ኢትዮጲያ ይድረስልን አሜን!!🙏

  • @سميرهسميره-غ6ف
    @سميرهسميره-غ6ف 8 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችነንን

  • @ethiotopmediaofficial4475
    @ethiotopmediaofficial4475 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 месяца назад

    ደስ ይላል ደስ ወደሚል በሰማይ ባሉት ቅዱሳን ፃድቃን በኩራት መላዕክት ማህበር በቸርነቱ ያስገባችሁ ያስገባት የድንግል ማርያም ልጅ የዳዊት ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በቸርነቱ ይማረን ፀሎተ ቅዱሳናን ክርስቲያኖች ይርዳን።

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏

  • @meskimeski6383
    @meskimeski6383 8 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks 8 месяцев назад

    ቃል ሂወት ቃል በረከትን ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @AynaNike-ez3to
    @AynaNike-ez3to 8 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎታቺዉ አስብን ኝ

  • @hailegizu9123
    @hailegizu9123 8 месяцев назад +1

    ሀያሉ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር መምህራችንን ከዚህ በላይ ለላቀ ለአገልግሎት አብቃልን።
    አሜን አሜን አሜን !!! 13:37

  • @dawitkassa329
    @dawitkassa329 2 месяца назад

    Kale hiwet yasemalen

  • @hailegizu9123
    @hailegizu9123 8 месяцев назад

    ሀያሉ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር መምህራችንን ከዚህ በላይ ለላቀ ለአገልግሎት አብቃልን።
    አሜን አሜን አሜን !!!

  • @samriy461
    @samriy461 8 месяцев назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤😂❤

  • @ህይወት-ዘ8ጀ
    @ህይወት-ዘ8ጀ 8 месяцев назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @hanazeleke6651
    @hanazeleke6651 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤ቃል ሂወትን ያሰማልን

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 8 месяцев назад +1

    ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናች ያሳደርበን ❤

  • @እናትወለተፃድቅ
    @እናትወለተፃድቅ 8 месяцев назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 8 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @LemLemSisay-lo6qs
    @LemLemSisay-lo6qs 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @bereketteshome8504
    @bereketteshome8504 8 месяцев назад

    Amen Amen Amen 🤲🙏bewnet kala hewotin kala bereket kyasmalin memeherchin inmsgilalen betam Egzabher yistilin 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @tibafactori4334
    @tibafactori4334 8 месяцев назад

    ቃለ ሂወት ያሠማልን❤🤲🇨🇬🤲😥

  • @Finan_wel
    @Finan_wel 8 месяцев назад

    Amen qal hiwet yesmealna memeher hawena xegau yebzhalka egziabher 🙏🏾….Senay zekone merha gebr behaki 🤍

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 8 месяцев назад

    እንኳ ደና መጣችሁ ❤

  • @TekabeMinase-if9qm
    @TekabeMinase-if9qm 8 месяцев назад

    Ewiy bewnet yehin memiher endet endemiwedew ! i dont forget when i was in the university at Bale robe he came and tought us a lot in deterrent times . realy i dont have words to express him may the Jehovah be with you!

  • @tazena1712
    @tazena1712 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @andualemmiherete5809
    @andualemmiherete5809 8 месяцев назад

    keep it up! Nice!

  • @asteraster2734
    @asteraster2734 8 месяцев назад +1

    ወንድሞች እህቶች በማሪያም የዬትብ ቻናሉን ስብስክራይብ በማድርግ አናሳድግ ለልሎችም ሼር እያደረጋችሁ ላልስሙት ላልነቁ መንፈሳዊነት ሼር በማድረግ ይጨምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 8 месяцев назад

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @TGTG-ke6tj
    @TGTG-ke6tj 8 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @burtukandamise-rg7qk
    @burtukandamise-rg7qk 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tadese1114
    @tadese1114 8 месяцев назад

    ❤💒🥰💒🥰💒🥰❤❤❤❤🙏💒💒🥰💒🥰

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 8 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yodahe9683
    @yodahe9683 8 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku5433 8 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 8 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን