Memehir Girma ጌታ ሆይ ሰው የለኝም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • Copyright © Tamirtsion Studio. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Комментарии • 847

  • @hayatvip9908
    @hayatvip9908 5 лет назад +89

    አባትየ የእኛ ብርሀን እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን እንዴ አንቱና እንዴ አባታችን አባ ዮሀንስ ተስፋ ማሪያንም ያብዛልን የአንቱን ጉባኤና ወንቅሸትን ሳረግጥ እንዳልሞት አደራውን የእሰዎ ትምህርት እኮ ህይወትን ይገነባል ልብ ብሎ ላዳመጠው ሰው እግዚአብሔር ይመስገን የአንቱ የወንጌል ተማሪ በመሆኔ ክብሩ ይስፋ ለመድአኒአለም

    • @lavalave4789
      @lavalave4789 4 года назад

      እውነትኝ አባት እራሶኖት እግዚኤቤር ይጥብቅልን

  • @arsimareem8156
    @arsimareem8156 5 лет назад +255

    አባታችን ሰው ባይኖሮዎትም እግዚአብሔር
    ከእርሶ ጋር ነው ስሙም ለዘለአለም ይመስገን

  • @እሙዬየማርያምልጅነኝ
    @እሙዬየማርያምልጅነኝ 5 лет назад +16

    አባታችን እግዚአብሔር ጠላትዎን ያጥፋልን ያርቅልን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አሜን(3)እኛንም ማስተዋሉን ይስጠን በእውነት

  • @ዳኒቦይ-ቀ9የ
    @ዳኒቦይ-ቀ9የ 5 лет назад +53

    አባ ደግ ሰው ነወት ፈጣሪ ይጠብቀወት የኔ ደግ አባት በፀሎተወት ያስቡኝ ላገባነው ምቀኝውን ሀሲዱን ሁሉን በኝላይ ያለውን እርኩስ መንፈስ ፈጣሪ ያርቅልን አሚን

  • @martatube73
    @martatube73 5 лет назад +58

    እውነት አባዬ አንጀቴን አላወሱት 😢😢😢የኔ አባት እውነት ፈተና ይበዛባታል ሀሰት የነገሰበት አለም ላይ ነው ያለነው እርሱ ፈጣሪ አምላክ ለሁላችንም ማቦና ይስጠን እርሶንም በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እውነት ብትቀጥንም አትበጠስም አባይዬ🙏🙏

  • @mekelitnonr8979
    @mekelitnonr8979 5 лет назад +17

    አለም ስትጥል እግዚአብሔር ያነሣል ክብርና ምሥጋና ላምላካቸን ይሁን አሜን፫

  • @elsabelay4028
    @elsabelay4028 5 лет назад +25

    አባ ርጅም እድሜና ጤና ይስጦት እግዝአብህር ፍቓዱ ሆኖ አንድ ቀን ብእጅዎ እድባርክ ያድርገኝ አሜን

  • @halanhalana141
    @halanhalana141 5 лет назад +6

    አባቴ ሰላምዎት ብዝት ይበልልኝ እግዛብሄር ልባችን ይመልስልን ስጋችን ብቻ ነው ቁሞ ያለው መንፈሳችን ጠፍተዋል እግዛብሄር ማስተዋልን ይስጠን እውነት ነው ፆሎት ካረግን እርኩስ መንፈስ አይጠጉንም እኔ የርሶ ትምህርት በመካታተሌ ፀሎት ማረግ ከጀመርክ ጀምሮ ሰላም ነው የምውለው በተለይ ውዳሴ ማርያም ሳነብሰላም ነኝ አባታችን እድሜና ጤና መድኒአለም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት አባቴ

  • @elsaasrat1993
    @elsaasrat1993 5 лет назад +7

    አባቴ እግዛቤር ፈቅዳልኝ በአካል ያገናኘኝ በጣም ነው ምወዶት በህልሜ እርሦን የሚያሣየኝ አምላክ በእውን ያገናኘኝ በረከቶ ይደርብኝ አባቴ 🙇🙇🙇

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 4 года назад +1

    አባታችን በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛሎት እኛም እግዚአብሔር በሰጦት ፀጋ ለመፈወስ ያብቃን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @zebaasrat9290
    @zebaasrat9290 5 лет назад +37

    ላባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘምንሁን ይባርክልን ፅጋዉን ያብዛልን

  • @saragach9525
    @saragach9525 5 лет назад +66

    ኣባ ቃል ሂወት ያሰማልን እርሶ እግዜር እዲያገናኘን ሁሌም ፀሎቴ ነው እግዜር ይፍቀድ ።

    • @frehiwotbrhanu5365
      @frehiwotbrhanu5365 5 лет назад

      ሰላም እህታቺ አሜን ቃለ ይህወት ያሰማለን ።ግን እግዜአብሔር የሜለውን የፈጣሪአቺንን ቃል አስተካክይ ምክንያቱም እያንዳንዱ ቃል ትርጉም አለው።
      እግዚ ማለት ኢየሱስ አብ ማለት አባት ሔር ማለት መንፈስ ቅዱስ እና እህታቺን የጻፍሽው የፈጣሪን ስም አይገልጽም ።
      አምላካቺን ስሙ እግዚአብሔን ነው ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ለሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን

    • @saragach9525
      @saragach9525 5 лет назад

      @@frehiwotbrhanu5365 እሺ ኣስተካክላለው ይቅርታ

  • @wosenwondmnhen5564
    @wosenwondmnhen5564 5 лет назад +42

    የማቱሳላን እድሜ ይስጥወት እግዚአብሄር

  • @fetanmedia-6807
    @fetanmedia-6807 5 лет назад +23

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @belynshkassay1995
    @belynshkassay1995 3 года назад

    አሜን አሜን አባዬ ቃልህው እናሰማለን ለእርሶም ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ እድሜና ጤኔ ይስጥልን።

  • @luelalem2797
    @luelalem2797 5 лет назад +7

    አይ አባታችን ብቻ የእርስዎ በረከት ይደርብን እንጅስ ምንም ሰው የለም አባታችን።

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግርማ ያሉበትን ወይም ሰልካቸውን እምታውቁ እባካችሁ አሳውቁኝ አግዙኝ በግዛብሔር ስም እጠይቃችሁ አለሁ እባካችሁ

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад

    አባታችንን የሰጠን ቅዱስ እግዚእ ብሄር ስሙ ከአጥናፍ እስከ አጥናው የተመሰገነ ይሁን ያልደረሰበት ያልተያዘ ሰው ብዙ ያወራል አባታችን እርሶን ከፊት ከዋላ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን እግዚአብሄር ቢፈቅድ እኔም በአካል ባገኞት ምን አይነት የታደልኩ ልጅ ነበርኩ አይዞት አባታችን ክርስቲያን መከራ ይበዛበታል

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 5 лет назад +7

    በእውነት ላባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን በእውነት እንደር ሶ ና እንደ አባታችን አባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም ያሉ አባቶችን ያብዛልን አሜን፫ በረከታችሁን እንዳገኝ በፀሎቶዎ ያስቡኝ ወለተ ኪዳን ብለው

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 4 года назад

    አባየ አግዚአቢሄር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ባአድ አገር ሁኘ ቃሉ ሲሰማ ተፈውሻለህ በአሁኑ ሰአት ቅኑ ሰው አንደአቱ ያብዛልን ባባየ በፀሎቱህ አስቡኝ❤

  • @የማርያምልጅአፀደማርያም

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ በረከትዎ ይድረሰኝ አባ እግዚአብሔር ቢወድና ቢፈቅድልኝ አግኝቸዎት በመስገለወ ቢዳብሱኝ እድናለሁ አባ ከሚያስጨንቀኝ ጠላት በመስቀልዎ እድናለሁ አባ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥዎት እግዚአብሔር በሰላም ከስደት ለቅድስት ሐገሬ ያብቃኝ እርሰዎን ለማግኘት ምኞቴ ነው እግዚአብሔር የልቤን መሻት ይፈፅምልኝ

  • @eyvallavily7039
    @eyvallavily7039 5 лет назад +14

    ሥለሁሉም ነገረ እግዜአብሔር ይመሥገን እድሜና ጤና ይሥጥወት አሜን

  • @babuldekorgmail
    @babuldekorgmail 3 года назад

    ብሓቂ ቃል ህይወት የስመዐልና እግዚአብሔር ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኣቦና

  • @DD-kj8il
    @DD-kj8il 5 лет назад

    አባ እድሜዎትን ያርዝምልን በጸሎተዎ ያስቡኝ እኸተ ማርያም ነኝ በረከቶን ለማግኘት ያብቃኝ የምንናገረውን አናቀውምና እሱ ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @medhanitnetsanet8972
    @medhanitnetsanet8972 4 года назад

    አባታችን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆይልን የእግዚአብሔር በረከት ከእጆ እንዲደርሰኝ ፈጣሪ ይርዳኝ

  • @فضيلهالغيثي-ق9ف
    @فضيلهالغيثي-ق9ف 5 лет назад

    አባታችን .ቃለህይወት. ያሰማልን. በዕድሜ. በፀጋ ይጠብቅልን. አባታችን በጾሎተዎት. አስቡን.

  • @asamnbelay3352
    @asamnbelay3352 5 лет назад

    አቤት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የእርሶ አይነት ሰው ስለሰጠን መምህር በሕይወቴ እርሶ የታሰሩ ቀን የተሰማኝ ህመም በህይወቴ ዳግም የምታመመው አይመስለኝም ስወዶት እኮ እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት !!!!!

  • @fekertdaniel5313
    @fekertdaniel5313 5 лет назад +47

    አባቴ እደው እግዚያብሔር ፈቅዶልኝ አይኖትን ባየው በመሰቀሎት ቢዳብሱኝ ሰወዶት እኮ በረከቶት ይደርብን

  • @senayit7198
    @senayit7198 5 лет назад +11

    እህ አባታችን አንጀቴን በሉት አለቀስኩም
    ከእግዚአብሔር ማንም አይለየዎትም አባ ድንግል ማርያም ከነልጇ ከርሶ ጋር ናት ለእኛ ያስፈልጉናል አባታች እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን !!!

  • @yekabademile2718
    @yekabademile2718 5 лет назад +1

    አባየ ሠው በይኖርዎትም የእግዚአብሔር መንፈሥ ቅዱሥ በእርሥዎ ላይ ነው !!
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን
    ይባርክልን በቤቱ ያፅናልን ተሥፋ መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን አሜን አሜን አሜን
    በረከትዎ ይደርብን አባየ ለበጎ ነው ይህ ሁሉ ፈተና እ/ር ያፅናዎት እመብርሀን በምልጃዋ አትለይዎት አሜን አሜን አሜን

  • @haftomalem4645
    @haftomalem4645 5 лет назад +1

    ኣባ ፀጋውን ያብዝላቸው
    ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው
    እኛንም ስደት ይብቃቹ ብሎ ወደ ቤቱ
    ወደ እርስዋም ያገናኘን ዘንድ እንማፀናለን
    በፀሎታቸውን ያስቡን ኣሜን ኣሜን ኣሜን!!!

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ እግዚአብሔር ካንቱ ጋር ነው አይዞት በጣም እንዎድዎታለን እመብርሁን ትጠብቅልን እኛ የራሳችንን ሳናይ ሰውን የምንነቅፍ ነን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @helenassefa507
    @helenassefa507 5 лет назад +12

    እግዚያአብሄር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ

    አባታችንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለህይወትን ያስማልን አሜን። ስው የለኝም ፣ የሁላችንም ጩህት ነው አባታችን ስው የለንም ነገር ግን ደስ የሚለው በሌለን ጊዜ በባዶነታችን ጊዜ የማይለየን የብርሀን አባት እግዚአብሔር የበርታው የብርቱወች ሁሉ ብርቱ የሆነ የምህርት የፍቅር እጆቹን ዘርግቶ እኔ አለሁልህ እኔ አለሁልሽ ስለሚለን መደገፍ በሱ ብቻ ተስፍ በሱ ብቻ። ያልተለየወት የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ውዳሴ ለሱ ይሁንልን ።ሀይለ ገላውዲወስን አስቡኝ

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 5 лет назад +4

    የእውነት አምላክ ግን ከእርሶም ከእኛ ጋር አለ ስሙ ይባረክ የአገልግሎት ዘመኖት ያብዛልን አሜን

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 5 лет назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረዥሞ እድሜከጤና ይሰጥልን ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @burtukantashome7822
    @burtukantashome7822 5 лет назад +72

    ስዋዶት የኔ አባት እግዚአብሔር እንደ እርሶ ያሉት እዉነተኛ አባቶች ያቢዛልን

    • @betybirhan2869
      @betybirhan2869 5 лет назад

      Amen Amen Amen

    • @mimisamrowt3864
      @mimisamrowt3864 5 лет назад

      ኣባታ ፀልይልን

    • @haftomalem4645
      @haftomalem4645 5 лет назад +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @sababecha8424
      @sababecha8424 5 лет назад

      እባካችሁ ያባታችን ስል የምታውቁ ላኩልኝ

    • @worashgebru7881
      @worashgebru7881 4 года назад

      Sewedewete yena abate egzaber eedema na tena yeseto besoltote yesevene

  • @tigisttig2188
    @tigisttig2188 5 лет назад +1

    አሜን አባ እድሜ እና ጤና እግዝአብሔር ይስጦት ፃሎት ልማኖት ይዳርብን

  • @ኤደንስጦታው
    @ኤደንስጦታው 5 лет назад +5

    አባ ሰላመወት ይብዛ እግዚአብሔር ቢፍቅድልኝ በእጀወ መባርክ እፈልጋለሁ

  • @tsgaabeba7257
    @tsgaabeba7257 3 года назад

    አባታችን እግዚአብሔር ይጥብቅልን የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታችን ኑሩልን ቃል ህይወት ያስማልን ይጥብቅልን እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @asisalemu1415
    @asisalemu1415 5 лет назад

    አባታችን ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይስጦት አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት የሚጠብቆት አይተኛም ከስው የሚበልጥ አምላክ አሎት አባታችን እንወዶታለን እናከብሮታለን የድንግል ማርያም ልጆች ህዝብ ይዳን እርሶን ያኑርልን ሺ አመት ኑሩልን

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 5 лет назад +17

    እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አይነልቦናችንን ያብራልን

    • @sabataddes6696
      @sabataddes6696 5 лет назад

      ትክክል አባ እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት::

  • @lailahussein6630
    @lailahussein6630 5 лет назад +1

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቸሩ መደኅኒአለም እዴሚና ጤና ይስጠቶ አባታችን በስስት ነው የማዮት እርሶና አባ የኋንስ የዚ ዘመን ሀዋሪያ እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን በርቱልን የስደተኝች መፅናኛ ብናተ ብዙ ሂወታችን ተቀይሮዋል ድግል ተጠብቆት በጸሎቶ አስብን በስደት የምኑኖሮ ልጆቾ

  • @tetetete8279
    @tetetete8279 5 лет назад

    አባ የእረሶን ቃል ስሰማ ሂይወቴ ቸስተካከለ መፀለይና መሰገደን አስተማሩኝ አባ ኢትዮጵያ በነበርኩ ጊዜ ባውቆት ናሮ ስደት አልውጣም ነበር እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ይስጥልኝ

  • @shahamsham3502
    @shahamsham3502 5 лет назад +3

    አወ ሰው የለንም አባታችን እድሜና ጤና እብዝቶ ይሥጥልን እግዝያብሄር ይመስገን

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ እንባችን ፈሶ አልቀርም ደስ ብሎናል እንኮንም ተፍቱልን

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 5 лет назад +1

    አይዞት፡አባቴ፡ሰማይና፡ምድርን፡የዘረጋዉ፡አምላክ፡የፍጥረታት፡ጌታ፡ከእርሶጋ፡ነዉ፡፡አባታችን፡እግዛአብሄር፡እድሜ፡ጤና፡ፀጋ፡ያደሎት፡ነዎት፡አሁንም፡ጨምሮ፡እግዛአብሄር፡ያድሎት፡አባታችን፡ክብር፡ምስጋና፡ለመደሀኒአለም፡ይሁን፡፡አሜን፡አሜን፡፡

  • @ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን እግዚኣብሄር ኣምላካችን ረዥም እድሜ ለኣባታችን ይጨምርልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Год назад

    አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን የተማርነው ትምህርት ለአሁኑ ሰአት የምንጠነቀ ቅበት ነው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያማዓረይፍትዉተይ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @sarahtefery2244
    @sarahtefery2244 4 года назад

    በርሶ ብራሃን አየን ሄወታችን ተቀየረ እርሶን የስጠን ጌታ የድግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @eden9876
    @eden9876 5 лет назад

    ውድ አባቴ መምህሬ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ያድልልን እንዴት እንደምዎዶት ሰው ያሻውን ቢናገር እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ነው ንግግራቸው አሳዘነኝ😥 እግዚአብሔር በሄዱበት ይከተሎት ውድ አባታችን ዓለም እውነቱን የሚናገር አይወድም።

  • @biniamselama7977
    @biniamselama7977 5 лет назад +1

    ኣሜን ኣባታችን ሁሉ ሃልፎ ይሄ ያሳዮት እግዚኣብሄር ክብር ምስጋና ይሁኖ።

  • @hili3631
    @hili3631 5 лет назад +1

    የኔ አባት በእውነት እናመስግናለን ቃለ ሂወት ያስማልን ሁሉም አልፍ እንካን ብስላም ዚ አደርሶት እግዚአብሄር አምላክ ያመነ ሁሉም አለ አባታችን ረጅም እድመን እና ጠይና ያቆይልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @እመብርሀንአችአድኝኝ-ከ1ቸ

    እግዚያአብሄር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ፋኖስዬየጎደርልጅ
    @ፋኖስዬየጎደርልጅ 5 лет назад

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @አልሚአፋቃሪዋ
    @አልሚአፋቃሪዋ 4 года назад

    አባ እድሜና ጤና ይስጥልን ከራሴ ጋር አይደለሁም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ገወጊስ

  • @ቃልየተዋህዶልጅእግዚአብሔ

    ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ሁሉም ለበጎ ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @mesifiker8800
    @mesifiker8800 5 лет назад +49

    አባ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

    • @SaraSara-vb9je
      @SaraSara-vb9je 5 лет назад +2

      አባእድሜእናጤናይስጥልኝ

    • @almazt5518
      @almazt5518 5 лет назад +2

      አሜን አሜን አሜን ይስጥዎት

    • @haftomalem4645
      @haftomalem4645 5 лет назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @godislove1495
    @godislove1495 5 лет назад

    ኣባቴ መምህሬ የክርስቶስ ሃዋርያ በረከታቹን ጸሎታቹን በኔ ሃጥእ ሰው ይደረብኝ ኣሜን።

  • @danawitmama1142
    @danawitmama1142 5 лет назад

    ረጅም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን ፀጋዋን ያብዛልን

  • @uae4819
    @uae4819 5 лет назад

    አባታችን በእውነት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃል የለኝም

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 5 лет назад +7

    እንደ እርሶ ያሉት እዉነተኛ አባቶች ያቢዛልን

  • @zebenauabebe4649
    @zebenauabebe4649 5 лет назад

    አባታችን መላከ መክራት ፣እውነት ሞገሳችን ነውት እመብርሀን ክእርሰወ ናት ይህው እውነቱ ታዬ ጥላት ይቃጠል

  • @alemtsehayalem1099
    @alemtsehayalem1099 5 лет назад

    አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እድሜና ጤና ይስጦ ጠላቶችዎን ከእግርዎ ስር የሚንበረከኩ ያድርጋቸው እመቤታችን ከነ ልጅዋ ትጠብቅዎ

  • @ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ

    እንደ ኣባታችን ያለ ኣባት የት ይገኛል ? እግዚኣብሄር እንደ ኣባታችን የመሰሉት ኣባቶች ያስነሳልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @hlinatesfay5598
    @hlinatesfay5598 5 лет назад +4

    አባየ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን በርከቶ ይደርብን

  • @ramicell2883
    @ramicell2883 5 лет назад

    ትህምርቱ በጣም ይጣፍጣል ከማር ከወተት ይበልጣል ቃል ሂወት ያሰማልን አባ

  • @ethiopiaethiopia3217
    @ethiopiaethiopia3217 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዛብሄር አምላክ ምኒሳነዋል ደጉን ቀን ያመጣልናል አይዞት አባ እግዛብሄር ይርዳዎት ይቺ ምድር ለጥሩ ሰው አትሆንም

  • @solomonm.s.298
    @solomonm.s.298 5 лет назад +3

    አባታችን አሁንም ፀጋውን ከ እድሜ ጋር ይጨምርሎት!!! በዘመናችን አንዱ እውነተኛ አባት በማየታችን እግዚአብሔር ይመስገን። ያልታደሉት አሁንም ለምን አጋንንት፣ዲያቢሎስ፣ሴይጣን ይነካል ብለው አዋቂ መስሎ የሚቀባጥር አሉ?

  • @Etsehiwet2119
    @Etsehiwet2119 5 лет назад

    ቃለ ሂወት የስምዓልና አባታችን ጸሎትኩም አይፈለየና ብምግባረ ሰናይ ብመንፈሳዊ ሂወት ክንዓቢ እግዚአብሔር ይሓግዘና

  • @poptika6979
    @poptika6979 3 года назад

    የኔ የውንግል ጀገና የኔ ድግ አባት እኛንም ከፋኝ 😭😭😭😭😭😭😭ገን ሁሉም በመቸርሻው የመጣሉ yimilsalu 💒💒💒👏👏👏👏ፈተርይ ማሰተዋለን yestin👏👏👏👏🙏🙏🙏 💚💛❤

  • @kbromhadush176
    @kbromhadush176 5 лет назад

    እርሶ የመሰሉ ኣባቶች ለኛ ለ ሓጢኣተኞቹ ስላስነሳ ልኡል እግዚኣብሄር የተከበረና የተመሰገነ ይሁን ።

  • @abeysol3454
    @abeysol3454 5 лет назад

    እድሜና ጤናውን ይስጦት አባቴ በረትዋ ይደርብን እውነት ነው ሰው የለንም ምክንያቱም ሁሉም የሰይጣን ተገዢ ስለሆነ መልካሙን ለመቀበል አይችልማ

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን እማኣምላክ ድንግል ማርያም በእንባዋ በፆሎትዋ ታስበን እንጂ እኛስ ከድሮ ነው የጠፋነው ኣባታችን እርጅም እድመ ከጤና ከስላም እብዝት ኣርጎ ይስጦት እግዚአብሔር

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥውት በእውነት እውነት የሚሸፍን በት ሥአት ምን አይነት ነገር ነው አባታችን በርከትዋን ለማግኘት ያብቃን ቃለህይውትን ያሠማልን

  • @goldencell6865
    @goldencell6865 5 лет назад +10

    አባቴ መክራት መምህር ግርማ በእርኩስ መንፈስ አይምሮዬ ተጨነቀ እርዱኝ

    • @redeactef
      @redeactef 4 года назад

      አይዞሽ ስገጅ ጠዋትና ማታ 41

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 4 года назад

      በመቁጠሪያ ወይም በመፅሀፍ ቅዱስ ቀጥቅጭው በየሱስ ክርስቶስ ስም በድንግል ማርያም ስም የታሰርክ ሁን በይው አትተፍሪ የኔ ቆንጆ በዛ ላይ 21 ብለሽ መስገድ ጀምሪ ቀስ እያልሽ ትጨምሪያለሽ ገዳምም መሄድ መንፈስ ይታሰራል ፀሎት ከውዳሴ ጀምረሽ ከዛ ትጨምሪበታለሽ እስቲ እመቤቴ ብርሃን እጇ ትዳብስሽ

  • @sarara3527
    @sarara3527 5 лет назад

    አባ እግዛብሄር አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን እኛንም ልቦናሽንን ይመልሰው በእምነት እንድፁና በናቱ ችሎት ይማረን

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 5 лет назад +10

    አባታችን እድሜ ጤናይስጦት
    አሜን አሜን አሜን ⛪⛪❖🌹❖💖❖⛪🌹⛪❖💟🌹❖💖❖⛪🌹🌹❤💜

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 4 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን አቤቱ ተስፋይቱ መንግስትን እየሩስ አለምን አዉርስልን የእድሜ ዘመንን ያገልግሎት ዘመንን እረዘም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን በእዉነት ፈጣሪ በመገዶት ሁሉ ይቅደም አሜን

  • @selamlegesse5020
    @selamlegesse5020 5 лет назад

    እግዚአብሔር ያረፈበት ደጃፍ ያድርረን አሜን ።አባ እኔ አረብ አገር ነው ያለሁ ግን መንፈስ ውስጤ ከልጅነቴ ስላለ ሁሉ ነገር ጠማማ ነው እኔ ኢትዮጵያ በነበርኩበት እንኻን የርሶ ሰምቼ አይቼም አላቅም ምክንያቱ ክፍ መንፈስ ከለከለኝ አሁን ስደት ሁኜ እግዚአብሔር የተገለጠልኝ የእርሶ ሳይ ሁሌ አለቅሳለሁ ምነው አምላኬ በስደት ተገለጥክልኝ እላለሁ ምክንያቱም አገሬ ብሆን እርሶ መጥቼ እፈወስ ነበር ስደትም አልሄድም ነበር ብቻ ብዙ አባ አሁን ሁሌ የርሶ ሳያይ አልውልም እሰግዳለሁ እፀልያለሁ አባ ስትፈውሱ ሳይ አለቅሳለሁ እግዚአብሔር አምላኬ ፈጣሪየ ሆይ የፈውስህ ቀን ከቤተሴባችን አድርሰን እላሎ ያቺ ቀን በጣም ትናፈቀኛለች ሁሉ ነገር ግን እኔ ባሰብኩ ሳይሆን እግዚአብሔር በፈቀደው ቀን ነው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባ ለርሶም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት ኑሩልን

  • @misteryemane4749
    @misteryemane4749 5 лет назад

    አባ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም ዕድሜና ጤናን ይስጥዎት አባ በረከትዎ ይደርብኝ አባ ስወድዎት እግዚአብሔር እርስዎን በአካል እንዳገኝ ይርዳኝ

  • @saraalemnaw7801
    @saraalemnaw7801 4 года назад

    አባታችን እድሜ ጤና ይሥጥወት እዴዉ በአካል ያገናኘን እና ሥለቴ በሠመረልኝ

  • @gonderyemeseret784
    @gonderyemeseret784 5 лет назад +4

    አባ አብዝቶ በረከትን ይስጥዎት እድሜና ጤናም እንዲሁ

  • @mitamita5930
    @mitamita5930 5 лет назад

    አባ ፀጋውን ያብዛሎት እሚያስጨንቀኝ በሽታ ይዞኛልና በፀሎቶት ያስቡኝ እድሜዎን ያድልልኝ የአለም ንጉስ ሀገር ገብቼ በእጆት እስክፈወስ ፀሎቶት አይለየኝ።ቃለህይወት ያሰማልን!!! አሜን አሜን አሜን

  • @Rak-hu4es
    @Rak-hu4es 5 лет назад +1

    አባታችን እድሜ ጤናወትን ይስጥልን ፈጣሪ ከእርስወት ጋር አይለየወት በፀሎትወ ያስቡን ደካማ ትውልድ ሁነናልና

  • @debrid2478
    @debrid2478 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመሰገና አሜን አባታችን በእውነት ቃለ ህወሃት ይሰመልን በእድሜ በጠና እግዚአብሔር ያቆዩልን ያገለግሉት ዘባነቼሆነ እግዚአብሔር የበረከለቸ አሜን አባታችን እኔ ደከም ልጃችሁን በጸሎት አሰቦኝ ጸዳል መርየም እበላለሁ አባ ጸጋውን ይብዛላችሁ ።

  • @edenmeasho
    @edenmeasho 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድመን ጥዕናን ይሀብኩም አባቴ🙏🍀🙏🍀

  • @ለምለምራያ-ሐ6ኘ
    @ለምለምራያ-ሐ6ኘ 5 лет назад

    ኣባታችን በረከትዎ ይደረብን እንድሁም እመቤታችን ድንግል ማርያም ቅዱስ ሚካኤል ፈቅዶልኝ በኣካል በገኝወትት ምን ነበር

  • @HanaHana-xk7pd
    @HanaHana-xk7pd 5 лет назад

    ቃለ ህወት የሰማል አባታችን እድሜውትን የርዝምን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛላት አሜን አሜን አባቴ በህርሶ ትምህርት ነው ሰው የሆንኩት ስዎዶት

  • @zain12zain77
    @zain12zain77 5 лет назад

    አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እረዝም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልወት ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልወት አባታችን

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 5 лет назад +1

    አባታችን ለዚ ያደረሰን አምላክ ይመስገን አባታችን በእዉነት መከራኦትን ሳስብ በእዉነት ልቤ ይሰበራል ነገር ግን ምድር ላይ ፍርድ የለም ለውነት አልቆመችም ይኤዉ ዛሬ ላይ ደረስን ሴጣን ይሮጣል ነገር ግን አይቀድምም ጌታ ፈርዶ በድጋሚ አዉደምእረት ላይ ስላየኦት የፈጠረኝ ይላሴ ይመስገን ስለ ነገም አምላክ ያውቃል አሜን ቅድስ ሚካኤል ከመከራ ክንፉን ዘርግቶ ይጠብቆት አባታችን አሜን፫

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን ድንግል ማርያም ከኩፉ ሁሉ ትጥብቅዎት አባየ

  • @ኢትዮጵያኦርቶዶክስኢትዮጵ

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ምናይነት ጊዜ ደርስን 😥😥😥😥😥 አባ ፀጋውን ያብዛለዎት ሁሉም አለፍ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 5 лет назад

    ክብር ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ ረጂም ጤናና ዕድሜ ይስጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አባ ይፀልዩልኝ

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 лет назад +4

    እባታችን እድሜ እረጅም ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ አሜን ፫ ።

  • @wubalmmelaku324
    @wubalmmelaku324 4 года назад +1

    እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥል አባታችን

  • @ፍቅርያሸንፋልእግዚአብሔር

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እዴሜ ከጤና ይሥጥልን

  • @እመብርሃንእናቴመዳኒአለም

    አባ በፀሎት ያስቡኝ በመንፈስ ያውቁኛል
    እረጀም እድሜን ለአባታችን ያድልልን አሜን