መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ማናቸው ?? እውን በማህበረ ቅዱሳን ሚዲያ እንደተወራው ናቸው ::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • ለወንድሞቼ እንደ ባይተዋር ለአባቴ ልጆች ደግሞ እንግዳ ሆንኩባቸው መዝ: 69 ቁ. 8
    መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ማናቸው ?? በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ህዝበ ክርስትያኑ የተሳሳተ መረጃ እንዲደርሰውና አባታችንን ከቤተክርስትያን አውደ ምህረት ለማራቅ (በማህበረ ቅዱሳህ ሚዲያ ) እየተሰራጨ ያለውን መሰረተቢስ ክስ ህዝበ ክርስትያኑ እንዲረዳና ያለበቂ ምክንያትና መረጃ አባቶችን ማሳደድ ልክ አለመሆኑን ለማስገንዘብ ይረዳ ዘንድ ይህ ቪዲዮ በቂ መረጃ ይዟልና እስከመጨረሻው ይከታተሉት ::

Комментарии • 79

  • @tewodrosadmasie2261
    @tewodrosadmasie2261 2 месяца назад +4

    አባታችን በጣም ጎደተዎቸዋል ግን ፅናታችሁ ድንቅ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ለነሱም እውነት ነው ለሰው ከመንበርከክ ለእግዚአብሔር መንበርከክ ይበልጣል ❤❤❤ ፀጋውን ያብዛለዎት

    • @user-th4bh3tu1z
      @user-th4bh3tu1z Месяц назад +1

      ይሄ ሀገር መቼም የማያልፍለት ለዚህ እኮነው አባታችንን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-vs3pg5fk6p
    @user-vs3pg5fk6p Месяц назад

    አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ አባቴ እርሶን ሳገኝ ሕይወቴ ተቀየረ አባቴ ድንግል ማርያም ትጠብቆት አባቴ ጠላትን ከህግሮት ስር ይጣልሎት አባቴ በእጆት እድባረክ እግዚአብሄር ይርዳኝ አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Eyob797
    @Eyob797 Год назад +8

    እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ::

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Год назад +7

    አባታችን በረከታችን ኖት እርሶን የሰጠን ቸሩ መድአኒአለም ይክበር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeritualemu8784
    @zeritualemu8784 Год назад +3

    አባታችን ረጅም ዘመን ይኑሩልንእግዚአብሔር በእርሶ ላይ አድሮ ስራዉን እየሰራ ነዉ። በየቤታችን ሆነን የእርሶን ትምህርትና የማዳን ስራ በyoutube እያየን በቤተሰባችን በልጆቻችን የተላከ የመተት መንፈስ በእርሶ ፀሎት ሁሉንም እየሰማን ነዉ። እነዚህ ማህበረ ቅዱሳን የተባሉት የእግዚአብሔርና የቅዱሳን ጠላቶች የምንፍቅና መንፈስ በተለያየ ጊዜ በአባታችን ላይ ተነስተዉ የሚሰሩትን የተቀነባበረ ድራማቸዉን አይተናል። አንዳንዶችንም ምንም ስለ ወንጌሉ እዉቀት የሌላቸዉን በገንዘብ እየደለሉ በማስተባበር ድራማቸዉን ቀጥለዋል። እኛ የኦርቶዶክስ እዉነተኛ አማኞችና የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህንን ማህበረ ቅዱሳን ብሎ ስሙን የሰየመዉን የምንፍቅና መንፈስ እግዚአብሔር እንዲገስፅልን ብሎም እንዲያስወግድልን በርትተን መፀለይ አለብን። አባታችንን መምህር ግርማንና ሌሎችንም እግዚአብሔር የቀባቸዉን የፀጋ ስጦታ የሰጣቸዉንም ከእነዚህ የሰይጣን ተላላኪ መተተኞች የጠላት ጉዳይ አስፈፃሚዎች ክፉ ስራ እግዚአብሔር ይጠብቅልን።አሜን!!!

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 Год назад +3

    አባታችን በረከቶት ይድረስብን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🏽💐

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Год назад +17

    ከሚጠሉዎት የምንወዶት እንበዛለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @breyhabeshawit8280
    @breyhabeshawit8280 11 месяцев назад +3

    😢😢😢 የኔ አባት ጠንካራ ኖት ይከብዳል እኮ እውነት ከውሸት መኖር እኔ እንኳን የንሳሃ አባቴ መምህር ግርማ እደዚ ኖት ምናምን በሎ ስያወሩ ሳያውቁ ሲሳደቡ እቺ አለም አስጥልት ነው ያደረገችኝ የምታከብራቸው ሰወች ሳያውቁ እናወቃለን እያሉ ሰው ሲያቛሽሹ ያማል የእርሶ ጥንካሬ ግን እግዚአብሄር ለመስግን እወዳለው እርሶ በሰው ተስፋ ቢቆርጡ እና ሁሉ ትተው ዝም ቢሉ ህዝብ አይድንም ነበር ግን እግዚአብሄር ሰው አው ይመስገን ለርሶ የሰጠን❤

  • @HaimanotAsefa-mg5si
    @HaimanotAsefa-mg5si 19 дней назад

    አባቴ አባቴ እግዚያይጠብቀወት

  • @tiumayabadi1986
    @tiumayabadi1986 Год назад +6

    ኣባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7m Год назад +5

    ኣባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይደርብን

  • @birhanemulugeta587
    @birhanemulugeta587 Месяц назад

    እንዴት እንደምወዶት ቃላት የለኝም።እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።

  • @user-se5jv8uc1u
    @user-se5jv8uc1u Месяц назад

    አባቴ እድሜና ጤናውን ያብዛለዎት እንቁ አባት

  • @ettbirhanm5193
    @ettbirhanm5193 11 месяцев назад +1

    እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።
    እሰኝ እንኳን የቤትና የመኪና ስጦታ አገኙ አሁንም እግዚአብሔር ይጨምርሎት።
    እድሜ ይስጦት አባቴ።

  • @soniaemebet9051
    @soniaemebet9051 2 месяца назад +1

    Abatyyyyyyyyyyyy yebaley yagery sew mech yehon yemagegnot baba mechy yehon egoten begy yemyzew mechy yehon endew kaxgbot yemqomew ababayyyy xeleyulegn ewodotaleu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-um6cm8er6k
    @user-um6cm8er6k Месяц назад

    የኛ ዕንቁ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅል። አንዳንድ የጠላትጉዳይ አስፈፃሚዎች ሰፊ የጥላቻ ወሬ ቢከፍቱም ከእርሶ ጋር ያለዉ ከነሱ ጋር ካለዉ በእጅጉ ይበልጣል።

  • @blahblah5125
    @blahblah5125 4 месяца назад

    እባታችን በረከትዎት ይደርብን

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 9 месяцев назад

    አባታችን አይዞዎት ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልናል የኛ የድህነታችን መድሃኒት መንፈሳዊ ሂወትን ያገኘነው በአባ ግርማ እና በምምህራችን ተስፋዬ አበራነው እድሜአቸውን ያርዝምልን አረ ህዝበ ክርስቲያን አዳምጡና ዳኑ ይሻላችኳል እስ ደነንባቸዋል የቅዱስ እግዚአብሔር ስጦታችን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Год назад +3

    ለበጎ ሆነ የእርሶ ትግእት ታሪክ ተቀየረ መቼ አሁንስ አረፉ አልተኙም ይቆፍራሉ በቆፈሩት እነሱ እዳይገብ በቻ ማስተዎል ይስጠን ተጠቀምን ምን ተጎዳን ሊላ ቀርቶ አስራቱ ብቻ ይበቃል በቀላሉ ተመስገን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከኔ ቀንሶ ይስጥልኝ አባቴ

  • @dawitwondosen4809
    @dawitwondosen4809 Год назад +4

    ❤❤❤❤ እድሜ ይስጥልን አባታችን ❤❤❤❤

  • @mamakirubel-po3zs
    @mamakirubel-po3zs 4 месяца назад

    አሜን አባታችን

  • @user-li3js1xw8v
    @user-li3js1xw8v Месяц назад

    አባታችን ሺ አመት ኑሩልን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Месяц назад

    ስይጣን ክፉ ነው አባታችን እድሜ ፅጋ እግዚአብሔር በርሶ ተገልፁ ስደተኛ አባት ነቅተናል አአንስማም ማንም ምንም ይብል

  • @YnalemUrge
    @YnalemUrge 14 дней назад

    Memhir Girma is A big Gift from our God. Memhir Girma kehulu kahenat yebeltu nachew. Ena Abate Memhiren yemayewed kenekesocu ena Menekesewechu bemulu kebad AGANENT alebache. Yekenat menfes alebachew.
    This massage is from Dr. Martha Abate
    T

  • @samrawitmengesha9979
    @samrawitmengesha9979 Месяц назад

    እግዚአብሄር አምላክ እረጅምእድሜ ከጤናጋር ይስጠዎት የኛ አባት ሰይጣን ዳቢሎስ ይፈር እግዚአብሄር ያከበረውን ማን ያይጥለዋል

  • @mekonin7988
    @mekonin7988 2 месяца назад

    አባታችን ኑሩልን

  • @elsabetmekuria8775
    @elsabetmekuria8775 3 месяца назад +1

    አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nt-pg2dq
    @Nt-pg2dq 10 месяцев назад +1

    አባዬ እኔ በጣም አከብርዎታለሁ።

  • @asegedechkelkile7865
    @asegedechkelkile7865 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lulitzeleke6412
    @lulitzeleke6412 Год назад +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @SamriFkir
    @SamriFkir 2 месяца назад

    አባዬ ከሚጠሉዎት እኛ ልጆችዎት እጅግ እንበዛለን!! ደብተራ ጠንቋይን አዶናይ ከቤቱ ያፀዳል::

  • @user-km9yd6yp2h
    @user-km9yd6yp2h 3 месяца назад +1

    የኔ አባት❤❤❤❤❤😢

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Год назад +3

    የኔ አባት እኔ አገቴን ልድፋ❤❤❤❤❤እወዶታለዉ

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew 11 месяцев назад +1

    የኔ አባት አይዞዎት ከሚጠልዎት የምንወድዎት እንበዛለን❤

  • @user-yz9nt4yn5u
    @user-yz9nt4yn5u 11 месяцев назад +1

    አሜንአሜንአሜን፡አበተችን፡እድሜና፡ጤነ፡ይስጥልኝ፡አበ፡ኑሩልን

  • @askulesemereaskulesemere792
    @askulesemereaskulesemere792 11 месяцев назад +1

    ኣባታዊ ዕድመ ጤና ይስጣቹ በረከታቹ ይደረበና

  • @alemtsehayzewdie5942
    @alemtsehayzewdie5942 Год назад +2

    Long live Memhir abateee!!!
    Amen

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z Месяц назад

    አባቴ ጠላትዎን በእጅዎ ይጣልልዎት

  • @MaheletAbabu
    @MaheletAbabu Месяц назад

    Astemrewunl mekirewnali ewuket bezu aberketeal yakoyulin edemi ketina❤❤

  • @MuluKebedu
    @MuluKebedu 2 месяца назад +1

    Amenamenamenamenamen🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Месяц назад

    ❤️❤️❤️

  • @filitektube5713
    @filitektube5713 11 месяцев назад +1

    Egzabiher ymessgen rejim edme ke Tena gar leabatachin ❤❤❤

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 3 месяца назад +1

    አባቴ እወድወታለሁ

  • @bezanehalemayehu7034
    @bezanehalemayehu7034 2 месяца назад

    የኔ አባት 😂😂😂😂😂😂😂 ጸጋውን ያብዛልዎት የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤልን

  • @alemkasaw5483
    @alemkasaw5483 11 месяцев назад +1

    የኔ አባት ❤❤❤ሺ አመት ኑሩልን 🙏🙏

  • @fyry8481
    @fyry8481 4 месяца назад

    አባታችን የኛእቁ

  • @YeneneshYenenesh-dr9nm
    @YeneneshYenenesh-dr9nm 11 месяцев назад

    የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ያስቀደመው የሰውን ልጅ ማዳን ነበር አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እነሱ ማስተዋልን ያድላቸው

  • @Eyob797
    @Eyob797 Год назад

    የእግዚአብሔር ዕና የወላዲተ አምላክ ዕውነተኛ አገልጋይ ናቸው መምህር ግርማ። መምህር ግርማን የሚጠሉ በየጠንቋይ ቤቱ ዕየተልከሰከሱ የወለዷቸው ክፉ የዲያብሎስ ልጆች ናቸው።

  • @adisadisadisadis6758
    @adisadisadisadis6758 Год назад +2

    yane abte sewdute❤

  • @tsinubelay4401
    @tsinubelay4401 6 месяцев назад +1

    ስልካቸውን ላኩልን

  • @breyhabeshawit8280
    @breyhabeshawit8280 11 месяцев назад +1

    የኔ አባት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mulugeta-np2hj
    @Mulugeta-np2hj 11 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏😭😭😭

  • @DxbDxb-vt9iz
    @DxbDxb-vt9iz 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DxbDxb-vt9iz
    @DxbDxb-vt9iz 10 дней назад

    😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EthealBb
    @EthealBb 8 дней назад

    ከእግዚአብሔር ስለሆነ አገልግሎቱ በብዙመከራ ጸንተው የቆሙት

  • @RediatTamirat
    @RediatTamirat 3 месяца назад

    አባታችንን እንዴት እንደምነውዳቸው ብታውቁ ኖሮ ኦርቶዶክሳውያን ሳንሆን ሙስሊም ህህት ወንድሞቻችን ስለ ሳቸው ተናግረው አይጠግቡም

  • @etaferahufekyibelu623
    @etaferahufekyibelu623 2 месяца назад

    Kesochu wengel yemisebk wengel yemiyaneb Kristan aywedum metsaf kdusn ayakutm yemisebkut tert teret new kezih wuch kastemaru wengel kanebebu yasaddalu abate egziyabher kakbrot.

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Год назад

    አብነ ሳዊሮስ በጎ ስራዎት አይቶ ይቅር ይበሎት ፈጣሪ ያስቦት

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 3 месяца назад

    ከቅድመ አያቱ ጀምሮ የተመረጠ ሰዉ እና የተረገመ ሰዉ ይለያል ። እርስዎ ተመርጠዉ ነዉ ስራዎትን ይቀጥሉ አባታችን። እንደኔ አይነቱ የተረገመዉ ደግሞ እየኮነነ ይቀጥላል!!

  • @asnagetchberu7740
    @asnagetchberu7740 Год назад +1

    ❤❤️❤️❤️👏👏👏🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️

  • @etaferahufekyibelu623
    @etaferahufekyibelu623 2 месяца назад

    Abren ansola tegafenal aybalm.

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 Месяц назад

    እንባዎን እኔ/እኛ እናንቅስልዎ!!!

  • @DxbDxb-vt9iz
    @DxbDxb-vt9iz 10 дней назад

    💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HabeshaEntertiment
    @HabeshaEntertiment 3 месяца назад

    አይዞት የኔ አባት ፈጣሪ እያለ ምንም አይሆንም ሰው እማ ሰው ነው ወሬኛ

  • @DxbDxb-vt9iz
    @DxbDxb-vt9iz 10 дней назад

    ፳፳😍😍😍😍😍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SindaTeka
    @SindaTeka Месяц назад

    Wyyy abatachn edme tena ystln

  • @SindaTeka
    @SindaTeka Месяц назад

    Ye bzwoch abat

  • @user-oc5fh1vt3v
    @user-oc5fh1vt3v Год назад +1

    Yet nw yemageghu

  • @binyga2011
    @binyga2011 День назад

    እግዚአብሔር ለተገፉት ረዳት ነው

  • @mindayeabera
    @mindayeabera Год назад

    Abatachiin yee agalgilot zamnachuun yibarkilachuu idmena ten igzaber yistachuu
    Abatachin ahun yet new migagnu baigzabihe sim nigarugn ibakachuu batam chigr wist negn

  • @user-yf8to5zk9y
    @user-yf8to5zk9y Год назад

    Dingil titebko

  • @birhanemulugeta587
    @birhanemulugeta587 Месяц назад

    እንዴት እንደምወዶት ቃላት የለኝም።እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።

  • @birhanemulugeta587
    @birhanemulugeta587 Месяц назад

    እንዴት እንደምወዶት ቃላት የለኝም።እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።