የአረንጓዴ አሻራ ጉዞ በነፃ-ሃሳብ ልዩ ዝግጅት ሲፈተሽ - ነፃ ሃሳብ ( ክፍል 2 )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #waltatv #ወቅታዊ #ነፃ_ሃሳብ
    የአረንጓዴ አሻራ ጉዞ በነፃ-ሃሳብ ልዩ ዝግጅት ሲፈተሽ - ነፃ ሃሳብ ( ክፍል 2 )
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    RUclips: / @addiswalta
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV

Комментарии • 38

  • @anuka9166
    @anuka9166 Год назад

    Well replied!

  • @mulukenalemayehu3697
    @mulukenalemayehu3697 Год назад +2

    የእውነት እኝ ሰው ተመረው ነው ይህን ሥራ አሰተባባሪ እና ቢሮ የሚመሩት ከሎጂክ ውጪ በሚራክል ይባላል

  • @girmagumataw
    @girmagumataw Год назад

    fantastic

  • @kinfegebrielmengistie9256
    @kinfegebrielmengistie9256 Год назад +1

    PM Abiy should be interviewed here with the same intensity/accountability.

  • @baraktufa3889
    @baraktufa3889 Год назад

    The right man at the right place

  • @The-truth-of-universe
    @The-truth-of-universe Год назад +2

    ዋልታዎች ጤና ይስጥልኝ🙏ይድረስ ለአቶ ስሜነህ ባይፈርስ ስሜ ሺበሺ አበራ እባላለሁ ስለ አረንጓዴ አሻራ የሚተተከሉ ችግኞችን ተንከባክቦ ለታለመላቸው አላማ የሚያበቃ እና ከመንግስት ምንም በጀት የማይጠይቅ የስራ ፈጠራ ቀርጬና አዘጋጅቼ ከ2012 ዓ.ም በተለያዩ መንግስታዊ መስሪያ ቤቶች ኘሮጀክቴን አቅርቤ ምላሽ ባለማግኘቴ በስተመጨረሻ ግን በ2014 ለአዲስ አበባ መስተዳድር ከንቲባ ለነበሩት ለኢ/ር ታከለ ኡማ አቅርቤ ተቀባይነት አግኝቶ ለራሳቸው የስራ አስፈጻሚ አቶ ደረጄ ለሚባሉ ሰው ከመሩልኝ በኋላ በድጋሚ ቀጠሮ ሰጥተውኝ በቀጠሮ ላይ እንዳለሁ እሳቸው ከቦታቸው በመቀየራቸው ምክኒያት የፈጠራ ስራዬ ጉዳይ ለግብ ሳይደርስ ስለተቋረጠ፣ አሁን ላሉት ክብርት ከንቲባ አዳነች አበቤ ስላልተቋጨው ኘሮጀክት ብጠይቅም ጉዳዩን እንደ አዲስ ማቅረብ እንዳለብኝ ስለተገለፀልኝ በአዲስ መልክ ቀጠሮ ለመያዝ ብሄድም የግለሰብ ጉዳዮች እንደማያስተናግዱና ደብዳቤዬን ለከንቲባዋ ማቅረብ እንደማልችል ተነግሮኝ ፣ በቀጥታ ወደ ጠቅላይ ሚንስቴር ዶ/ር አብይ ቢሮ በመሄድ የኘሮጀክት ኘሮፖዛሌን በጥቅምት ወር አስገብቼ እንደምጠራም ተነግሮኝና በስልክ እየደወልኩኝ ስለ ጉዳዬ እንድጠይቃቸው የስልክ ቁጥር ተሰጠኝ፣ከዛም በስልክ ደውዬ ስጠይቅ ወደሚመለከተው አካል ተመርቶልሀል በቅርብ መልስ ይሰጥሀል ብባልም መልስ ስላላገኘሁ መልሼ ከአንድ ወር በኋላ ስደውል ደግሞ ደብዳቤ ተፅፎ ተመርቶልሀል ግን ወዴት እንደሆነ አናውቅም ብለው ዝም ጭጭ ሆኖብኝ ይኋው ኘሮጀክቴን በእጄ እንደተቀመጠና እንደ ዜጋ የሀገሬን ሀላፊነት እንዳልወጣ የሰሚ ያለህ እያልኩኝ ነው፣እና ዋልታዎች የምትረዱኝ ነገር ካለ የበኩላችሁን እንድትረዱኝ እጠይቃቹሀለሁ።ለመልካም ምላሻችሁ አመሰግናለሁ🙏
    አድዋ ኢትዮጵያ የካርቦን ፣ የአየር በካይ ጋዞች ፅዳት ፣ የችግኝ እንክብካቤ እና የአረንጓዴ ልማት የፈጠራ ስራ ኘሮጀክት ባለቤት
    ሺበሺ አበራ ካሣ
    የሞባይል ቁ,
    0911614481
    ወይም
    0903207444

    • @Hkim185
      @Hkim185 Год назад

      በተጨማሪ ትንሸ ቪድዬ ሰራ አንድ ትንሸዬ ቦታ በቀበሌ ተረከብ ሰራ ከመጀመርህ በፊት ቦታዉን በሙሉ በቪድዬና በፎቶ አንሰ ሰራህን እየሰራህ ደረጃ በደረጃ ቪድዬ ልቀቅ የአካባቢ ነዋሪዎችንም መሬት የራሳቸዉን ወሰደዉ እንዲያለሙ ምክር ከዓመት በኃላ የዘራሀቸዉ 1000 የሙዝ ዛፎች ሲደርሱ ሀለት ሚሊዬን ሰታገኝ ሰትቀየር ሲያዩ እነሱም አንተን ይቀላቀሉሀል መንግሰት የዛን ግዜ ቤትህ ድረሰ አንኳኩቶ ይመጣል

    • @freeghnn
      @freeghnn Год назад

      ኣቶ ሺበሺ አበራ ካሣ ኣንድ ጥሩ ምክር ልምከርህ በቲክቶክ ፤በፌስቡክ ፤ በዩቱብ ወዘተ ፪ ደቂቃ ቪዲዮ ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስተር ኣብይ ኣህመድ ብለህ እጥር ምጥን ያለች መልዕክት ብታስተላልፍ ኣድማጭ ወይም መልስ በቶሎ ታገኛለህ ብዮ ኣስባለሁ፤ ይቅናህ

    • @Hkim185
      @Hkim185 Год назад

      @@freeghnn እኔ ካንተ የተለየ ምን አልኩኝ እኔን ደግፈህ አብረን መልክታችን ብናቀርብ አይሻልም ሁሉም ተመሳሳይ አሳብ ከሚሰጠዉ ሰብሰብ ብንል አይሻልም።
      ለነገሩ ነዉ እንጂ እኔ የምጠቀመዉም የምጎዳዉም ነገር የለ። እንደዉ ይገርመኛል መካሪዉም ምክር መፈለጉ እኔ ደሞ አዲሰ አሳብ ላነብ መሰሎኝ click ማረጌ

    • @freeghnn
      @freeghnn Год назад

      @@Hkim185 እንዴት ኣድርጌ ነው የምደግፍህ ?

    • @Hkim185
      @Hkim185 Год назад

      አቶ ሸበሺ አበራ ሶሰት ዓመት ለፍተዋል በዛን ግዜ ዉሰጥ እንዳልኩት በትንሹ ቢጀምሩ ጥሩ ነበር አቃለሁኝ የፈጠራ ሀሳቦ ይሰረቅብኛል ብለዉ እንደሚያሰቡ
      አንድ ታሪክ ልንገሮት አንድ አሜሪካዊ ነበር ፈጠራዉን በደንብ ለሕዝብ አሳይቶ ቀረፃ አደረገ መቼም የሚደበቅ ነገሮች አሉ መጀመርያ ሁሉን ነገር አልተናገረም ወድያዉ ከድባይ ከኩየት ጥያቄዎች መጥቶለት በሰፊዉና በትል7ቁ መሰራት ጀምሮ ተጨማሪም እሰር ቤቶችም ከደቡብ አሜሪካ ይመሰለኛል ጥሪ ቀርቦለት ብዙ ሰራ እየሰራ ነዉ ። አንተም ቪድዬን ታጥቀህ በየኢንባሲ እየሄድክ ድጋፍ ብትጠይቅ ይሻልሀል በተጨማሪም NGO ሂድ
      የአብቾ መሰርያቤት አሰገብቻለሁኝ ብለሀል እነሱ ለሚያቁት ሰጥተዉ እየሰሩበት እንደሆነ በምን ታቃለህ ? የቪድዬ መረጃ ከሌለህ በወረቀት የተፃፈ ነገር ለማሳመን በጣም ከባድ ነዉ የተሰራ ነገር ናሙና ያሰፈልግሀል
      ruclips.net/user/shortsBx0tzbO8mBk?feature=share4
      aeroponic farming
      ruclips.net/video/3Ww2TP_tU7o/видео.html

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 Год назад

    "#አረንጏዴ አሻራ" በራሱ ችግር ስለሆነ አይደለም... ጥያቄው ግን በዘመቻ የሚሰራ #ፖለቲካዊና መሳይ የካድሬዎች ዘመቻ ላይ የተመሰረተ በመሆኑ በውጤት ላይ ተፅእኖ ያመጣል ነው!...
    ይኸውም ‘without knowing edaphic, soil and climatic etc factors’ እንዲሁም ያለ በቂ ባለሙያ እንደተገኘ የትም የሚተከል ችግኝ ...
    1ኛ/ 15% ያህል እንኳን #ፀድቋል ወይ? ...
    2ኛ/ ያለበቂ ጥናትና ባለሙያ እገዛ የሚደረግ ተከላ ተመልሶ በመሬቱ ላይ ችግር እንደማያመጣ ምን #ዋስትና አለ?
    3ኛ/ እርስዎ ባለሙያ ያውም በፕሮፌሰር ደረጃ ሆነው ሳለ ካድሬ ይመስል "ጠሚሩ በሰጡን #አቅጣጫ (አኳያ ኩባያ) መሰረት ነው የምንተክለው" እንዴት ይላሉ?...
    ጠ/ሚሩ የሚሰጡት መመሪያ ፖለቲካዊ እንጂ ሙያዊ ትእዛዝ መስጠት ስለማይችሉ ጠሚሩን በሙያ ቻሌንጅ በማድረግና በማሳመን "#በቢሊዮን_ተከልን" ብቻ ከሚል የፖለቲካ መሳይ ዘመቻ (ንግድ) ነፃ በመሆን ወደ ትክክለኛውና ጥራት ያለው #ሙያዊ_ችግኝ_ተከላ ስለምን አይመለሱም?... (ዘላቂ ልማት ለማምጣት ከተፈለገ)
    ባጠቃላይ:
    በመልካሙ ስራ ይበርቱ! ነገርግን እንደባለሙያነቱ በሚያዋጣና ነገ ፀድቆ በሚታይ #ትክክለኛ_ችግኝ_ተከላ ላይ ማተኮር እንጂ ከፖለቲካ ንግድ መሳይ ጊዜያዊ ፍሬ-አልባ ስራ ይራቁ!
    ይህ #ሕዝብን ማክበር ነውና!
    ፕሮፌሰር "ኢትዮጵያ ሚራክል አገር ነች! ይቻላል!" እያሉ እርሶም እንደ #መንፈሳዊ_ካድሬዎች ሁሉንም ነገር ለምን ያመናፍሱታል? ወይም ለምን መንፈሳዊ #ችግኝ-ተከላ ያስመስሉታል? ... እንደእርስዎ ያለ ምሁር በሳይንሳዊ #ጥናትና በሎጂክ እንጂ በፖለቲካዊም ይሁን በመንፈሳዊ ወዘተ መዘበራረቅ ውስጥ መግባት የለበትም!

  • @mulukenalemayehu3697
    @mulukenalemayehu3697 Год назад

    እጂግ ጠቃሚ ጉዳይ ነው በረግጥ ለነገ ተካይ ማህበረሰብ ፈጥረዋልን?

  • @nadewbekelegebeyehu4496
    @nadewbekelegebeyehu4496 Год назад +1

    The best journalism but political motivations first fertiliser.

    • @Hkim185
      @Hkim185 Год назад

      ማዳበርያ መርዝ ነዉ

  • @freeghnn
    @freeghnn Год назад

    ይድረስ ለአቶ ስሜነህ ባይፈርስ ሲጋራ የምታጨስ ወይም ሌላ ሱስ ካለብህ ኣሁኑኑ ኣቁም ፤ ብዙ የሚጠበቅብህ ብርቅዮ ጠያቂ ፤ ኣፋጣጭ፤ ኣሯሯጭ ስለሆንክ

  • @kinfegebrielmengistie9256
    @kinfegebrielmengistie9256 Год назад

    The mean survival of seedlings planted in our experiment after three growing seasons (2017-2019), across species, was 20 %. Piñon seedlings had the highest survival after three years at 36 %, followed by ponderosa pine at 25 %, southwestern white pine at 11 % and Douglas-fir at 10 %.

  • @mignotlulu7590
    @mignotlulu7590 Год назад +1

    እነዚህ አይነት ሰዎች ናቸው ሰውየው የሚፈልገው...ያሳዝናል...it is just lies and fake numbers

  • @wenduzeleke3252
    @wenduzeleke3252 Год назад +1

    የምር ግን ፕሮፌሰር ነው ይገርማል አይመጥንም

    • @tamiratmishige6593
      @tamiratmishige6593 10 месяцев назад

      lemn alki bro?

    • @luce-Afar
      @luce-Afar Месяц назад

      Yes indeed he is professor !but what about you!?

  • @bahrudina581
    @bahrudina581 Год назад +2

    500 ሚሊዮን ችግኝ ሳይዘጋጂ 500 ሚሊየን ችግኝ ልንተክል ነዉ የሚባልባት ሀገር ኢትዮጵያ

  • @MeleChego
    @MeleChego Год назад

    We know the sectoral reports in our country are exaggerated. Reasonable and investigative journalism is also important. But this disrespectful approach from the journalist is questionable. Your track record also shows you discriminate your guests.

  • @gutematesemma7529
    @gutematesemma7529 Год назад

    Please, stop being negative.

    • @kiramoges4161
      @kiramoges4161 Год назад

      አንተ ኦሮሞ ስለሆንክ ብቻ እንዲህ አይነቱ ቅጥ አምባሩ የጠፋ ውሸት ሲቀርብ "ዝም ብላችሁ ስሙ" ስትል አታፍርም?
      ይህን እኮ ነው "ተረኝነት" የምንለው።

  • @tegegnmekuria3073
    @tegegnmekuria3073 Год назад

    ከእንደዚህ አይነት ውሸታም ቀዳዳ የአብይ ኦነግ ኦሮሙማ ተላላኪ ፓስተር ጋር ግዜህን ማጥፋትህ ያሳዝናል

  • @selamdemeke1016
    @selamdemeke1016 Год назад

    Geter??? Legeberew men teserto new geter geter yemibalew weys ketemawen geter yemadreg alama new 😢

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 Год назад +1

    በሰው ደም የሚበቅል ችግኝ የለም ደም ጠጪውሽታሞች

    • @Askwold2593
      @Askwold2593 Год назад +1

      ስድብ የአዕምሮ ድርቀት ምልክት፣የአስተዳደግ ችግርና ብልግናሽን ያመለክታል
      እ/ር ምህረቱንና ማስተዋሉ ይላክልሽ

    • @yeshimebettilahun741
      @yeshimebettilahun741 Год назад

      @@Askwold2593 ደም የምትጠጡ እንስሶች እናንተ ናችሁ

    • @yeshimebettilahun741
      @yeshimebettilahun741 Год назад

      @@Askwold2593 ለባንዳ የንፁሀንን ደም ለሚጠጣ ብስሀ እንጂ ችግኝ መትከል መፍትሄ አይደለም ገንገበት

    • @Askwold2593
      @Askwold2593 Год назад

      በርቺ ጥላቻው አንቺኑ ይደፋሻል

    • @Hkim185
      @Hkim185 Год назад

      ​@@yeshimebettilahun741
      ሰለ ትግሬ ጦርነት ጨፍጨፋ ነዉ ወይ የምታወሪዉ? አልገባኝም የት ነዉ ደም የሚፈሰዉ

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 Год назад +1

    የነፈዝ ስብስብ

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 Год назад +1

    ችግኝ ይብበላል አፈር ብሉና

    • @Hkim185
      @Hkim185 Год назад

      አዎ ይበላል የብርቱካን የማንጎ የሙዝ ወዘተ ችግኝ ከተከልክ የማይበሉትም ዛፎች የአፈር ጥበቃ ዝናብን በመጨመር ይረዱሀል
      ችግኝ መትከል ማለት አንድ ብር ተክለህ ሺህ ብር ማግኘት ማለት ነዉ መቶ የሙዝ ዛፍ ከተከልክ 250,000 ብር በዓመት ታገኛለህ