ትምህርት ቤት ሳለሁ - ሃያ (20) የልጅነት ፍቅር ክፉ ነው ...Tmhret Bet Salehu 20
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- ትምህርት ቤት ሳለሁ _ በትምህርት ቤት ህይወት ላይ ያተኮረ እውነተኛ ታሪኮች የሚቀርቡበት ሳምንታዊ ሪያሊቲ ፕሮግራም! በትምህርትቤት ውስጥ የሚከሰቱ ፍቅር፤ ፀብ፤ ረብሻ፤ ኩረጃ፤ ገጠመኞች፤ አስገራሚ እና አዛዛኝ ታሪኮች ይስተናገዳሉ።
Welcome to the official RUclips channel of ZNARarts. We work hard to add something for entertainment! And also, we are committed to people first dreaming of their lives and living their destination!
Our channel
→ ትምህርት ቤት ሳለሁ - መሳጭ የትምህርት ቤት ህይወት ላይ ያተኮሩ እውነተኛ ታሪኮች
→ • Timhrt_Bet_Salehu
→ የተለያዩ መዝናኛዎች የሚለቀቁበት ፕለይ ሊስት ነው!
→ • Special Program
→ ብርቲ_ቃላት - የተለያዩ አነቃቂ ሃሳቦች ሚንፀባረቁበት ፕሮግራም
→ • ብርቱ_ቃላት
Subscribe to our RUclips channel to get up-to-date videos!
→ / @znararts
Contact us
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook:- / tindochutvprogram
Instagram ;- www.instagram....
.
.
.
.
.
.
.
.
#ZNARarts #znararts #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #haron#truequotes #wisequotes #bestquotesinhindi #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift #manyazewaleshetu #brtu_kalat #ብርቱ_ቃላት #madingo #madingoafork #ethiopian #wedding #selam #seyifuonebs #donkeytube #donkey #melatnebiyu #ebstv #dawitdreams #haron #yonatanaklilu #school #schoollife #schoollovestory
በጣም አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በጣም❤
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ።ባልሽ ደግሞ በደግነቱ ወደር የማይገኝለት ሰው ነው ።አላህ መልካሙን ይከፍልለት!
በጣም ብልጥ ሴት ነሽ ከህይወትሽ ብዙ የተማርሽ ሰው ነሽ ለባልሽ ደግሞ አሏህ ጄዛውን ይከፈልለት ስበዛ ጥሩ ሰው ነው❤ እወዳቹሀለሁ❤❤
እጅግ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ።እንደ አስተማሪነቱ ግን ብዙ view አላገኘም።😢
ጥንካሬ የምንማርበት program ነው ።
Ayzosh mnm bihone gn enkwan Egziabher mlkam bale sexesh ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
በፈጣሪ ስም በጣም እንቅልፌን አጥቸ ነው ያየሁት ዋው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤ዘርህ ይባረክ ይህልጂ መሸለም አለበት
😍😍😍😥😥
ህይወትሽ በመስተካከሉ ደስተኛ ነኝ ግን ያሳለፍሽው ነገር ከባድ ነው
በጣም ጀግና ሴት አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን❤❤
እውነት ጀግና ሴት ነሽ ብዙ ነገር አስተምረሽኛል ለካ አንድ ስህተት ህይወትን ይህን ያህል ያበላሻል😢
መጨረሻው ለምየት በጣም ጓግቼ ነበረ ምርጥ ባል ነዉ ያለሽ❤
የሚገርም ነው አቤት እግዚአብሔር መንገዱ!!! እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ ባለቤትሽ ምርጥ ሰው ነው ልጆችሽንምአምላክ ያሳድግልሽ❤❤❤
Btm des yemil tarik nw btm tenkara set nesh mlkm bal silagegnesh idilegna nesh❤️❤️
የኔ ውድ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ❤
ዋዉ ❤❤❤❤ደስ ለል መጨረሸዉ እዴ እደዚ አይነት ዋድ አለ በዚ ዘመን
የኔ እናት ከእርጋታሽ ጋር ታሪክሽ በጣም ከባድ ነው በልጅነት እድሜሽ ይሄ ነገር ሲፈጠር ጠንካራ ሆነሽ ማሣለፍሽ በጣም ጎበዝ ነሽ መጨረሻሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ልጆችሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤❤❤❤
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አስተማሪ ታሪክ ነዉ ዳግመኛ በማንም አይድረስ ጠንካራ ነሽ
አስተማሪ ታሪክ ነው በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ
የሚገርም ታርክ ነው ወላሂ ጎበዝ ጠካራ ነሺ
እግዚአብሄር ሰራው ድንቅ ነው ጎበዝ የኔ ውድ እግዚአብሄር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገር❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ጠንካራ ህይወት ፈተናነች
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ
አረ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ጠንከረ ሴት ነሽ ❤ከምን ደሞ በልሽ ምን አይነት ደግነው ደስስትሉ ❤❤❤❤❤❤❤
እፍፍፍ ጎበዝ ሴት ነሽ ትግስትሽ ለነገሮች ያለመቸኮል ይጠቅማል በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ግን በጣም አለቀስኩ ልጅሽን ሳያት የሆነ ነገር ከኔ ጋር የሚመሳሰል ታሪክ አለው ብዙም ባይሆን ሶ ጎበዝ ነሽ በጣም ማንም ተሸክሜ እቆያለሁ አይልም ከሞትኩም ልሙት አስወርደዋለሁ ነውጅ የሚል
በጣም አሪፊ ትምህሪት ነዉ ሴት ሆነ ጠንካራ መሆን ደስ ይላል እኳን ለዝ አበቀሽ ለትምሪትም አትቆጭ በተፈቀደ ኖረሻል ልጅሽን አይተሽ ተፅናኝ እህቴ❤❤❤
የምታወራው ና ያችኛዋ መች ይመሳሰላሉ ነው የሠው ታሪክ ነው የምተርከው
ባለቤትሽ በጣም ጥሩ ሰው ነው
Gobez yene ehit betam astemarim new berchiligni eshi egiziyabher yitebikishi
Allah yksal
አንደኛ ነው ኧረ ጀገና ናቸው በርቱልን
በvpn ተመከቱት 🙏🙏
ጥሩ ሰው እግዚአብሔር ሰጠሽ
ውነት ጀግናነሽ እህቴዋ ጎበዝ😢😢😢😢😢😢😢😢
Betam yasazinal hiwotish. Ahun gin igzabiher be balish kisoshal temesgen bey igzabiher yibarak. Berch ihite timirt mihono negar nw betam.
የኔጀግና
you are so hero, girls can do anything
ዋው የውነት ሠው መልካም ሰው ፈጣሬ ይባርከው
በጣም አስተማሪነው
Betam des yemil tarik new betely demo astemari new beca respect betam wedjewalew ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ በጣም አሳዘንሽይኝ you are very strong!!
Hero
Wow Amazing liju betam melkam sew nw❤❤❤
Wowበጣም አስተማሪ በርቱ🙏🙏
kemnm belay tenkareshen adenkelshalw ena demo betam tru sew new balebtsh ena demo lijeshenm egzabher yasadeglsh ayzosh eheta
Enamesegenalen.
Jegn set😢❤❤❤❤❤
Betam tenkara set nesh astemreshgnal egziyabher keri gizeshnm yasamrew
በጣም ጠንካራ እድለኛ ነሽ ✌️
Woww betam astemari tarik new ketilubet
Yetebareke sew new balebetsh egziabher ytebkachu❤❤
በጣም የሚገርመም ታሪክ ነው ደስ የሚል ታሪክ ነው
እናቴን ጅግና ነሾ❤❤😢😢😢
❤❤❤ gobaz nashe btam teru tarike nw
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ
ኣይዞሽ እህቴ
ጠንክሪ
Gobaz barch yene wudd
ጀግና ሴትነሺ ❤❤
Endezi ayanet melkam sewoch yamizalin❤
😢😢😢😢😢😢😢 weyine yene inat
ኮልታፋንትሽ ያምራል
Betam yemiyastmr tarik naw
Egeziabeher tedareshen ena lejocheshen yebarkelesh
ኡኡፍፍ 😢በጣም ያዝዝና 😢😢ግን ሁሌም ያልፋል 😢
Ejg btam miyasazen tarik nawhonor honor maqoqmesh Amazing❤
Egzabher yemsgen fetari kesoshal
ዋው ባልተቤትሽ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤good girl
anchin selalaxan enamesegnalen
በጣም ጀግና ነሺ ❤❤❤❤❤
የኔማር በጣም ጠካራነሽ ❤❤❤
Amesegenalhuy ahun ene 9 class 15 amet new kmer betam ne yetqemey enaten amesegenalhuy
የእውነት ጀግናነሽ አሰተማረ ታረክ ነው መጨረሻሽን ፈጣረ ያሳምረልሽ
Yene.wudii😢😢😢😢❤❤
ሠለሁሉምነገር.እግዝያሔር.ይመሠገን❤😢🎉🎉
This is true
fetari yetemesegene yihun
Egziabiher ymesgen mechersha des ylal
Men yetbareke wende new.
Egzer yimesgen mariamn fetari lemwesnew wisane hulu abrehegn hun fetari hoy temesgen ante lib hunegn😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Set mehon bilhat new ke bulhatim bashager bebilhat wist wisanen masamer yasfelgal bay negn
Yene konjo 😢😢😢😢😢😢
Hbishiri widee😘😘😘😭😭
😢😢😢😢😢 betam yasaznal😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Tekara nesh ewnet
ayzosh
Hulunem asalefo lezi yabeqash egzaber yemesegen lebezu setoch araya tehonyalesh bexam xenkara nesh
❤❤❤❤🥰🥰👍🏾👍🏾
Bexam yakeberkush ena xenkara sew nesh
😢😢😢😢😢😢
የኔማር ልቤንበጣምነካችው የሴትልጂ መከራአያልቅም
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
አልገባኝምእውነተኛነው ወይስፊልም😅
Betame takare seti nashi betame 😢😢😢
Wy yeset lij fetena😂😂😂
ፍትህ ለፀጉሩ የ ሁሉ ታሪክ ላይ ግን ፀጉር ስሬቱ ሁለት ነው አይፈታም ሀሀሀሀሀ አይ ድራማ
enkuan eg/r redash ehite
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😢😢😢😢😢❤❤❤
❤❤❤❤❤😢😢😢
Anhi Gegna Sati nesi Egzanhari Yelbsni msati yasakalsi Egzsbhari kezhi blue nrosni be brkti bedsta yemlwi
ያሳለፍሽው ነገር ቀላል አይደለም።
ግን ደስታ እና ተስፋ እግዚያብሄር ነው እንጂ ልጅ አይደለም። ልጅ አድጎ ይሄዳል
Siwera kelal yimeslal gin yasalefechiw kebad nw
😢😢😢😢🥰