ትምህርት ቤት ሳለሁ - አስራ ዘጠኝ (19) በ16 ዓመቴ ያፈቀርኩት ሹፌር ..Tmhret Bet Salehu 19

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ትምህርት ቤት ሳለሁ _ በትምህርት ቤት ህይወት ላይ ያተኮረ እውነተኛ ታሪኮች የሚቀርቡበት ሳምንታዊ ሪያሊቲ ፕሮግራም! በትምህርትቤት ውስጥ የሚከሰቱ ፍቅር፤ ፀብ፤ ረብሻ፤ ኩረጃ፤ ገጠመኞች፤ አስገራሚ እና አዛዛኝ ታሪኮች ይስተናገዳሉ።
    Welcome to the official RUclips channel of ZNARarts. We work hard to add something for entertainment! And also, we are committed to people first dreaming of their lives and living their destination!
    Our channel
    → ትምህርት ቤት ሳለሁ - መሳጭ የትምህርት ቤት ህይወት ላይ ያተኮሩ እውነተኛ ታሪኮች
    → • Timhrt_Bet_Salehu
    → የተለያዩ መዝናኛዎች የሚለቀቁበት ፕለይ ሊስት ነው!
    → • Special Program
    → ብርቲ_ቃላት - የተለያዩ አነቃቂ ሃሳቦች ሚንፀባረቁበት ፕሮግራም
    → • ብርቱ_ቃላት
    Subscribe to our RUclips channel to get up-to-date videos!
    → / @znararts
    Contact us
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook:- / tindochutvprogram
    Instagram ;- www.instagram....
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    #ZNARarts #znararts #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #haron#truequotes #wisequotes #bestquotesinhindi #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift #manyazewaleshetu #brtu_kalat #ብርቱ_ቃላት #madingo #madingoafork #ethiopian #wedding #selam #seyifuonebs #donkeytube #donkey #melatnebiyu #ebstv #dawitdreams #haron #yonatanaklilu #school #schoollife #schoollovestory

Комментарии • 66

  • @znararts
    @znararts  11 месяцев назад +14

    ውድ የፕሮግራማችን ተከታታዬች ሌሎች እንዲማሩበት ታሪክ ካሎት ያካፍሉን - የሚያውቁትም ባለ ታሪክ ካለ ይጠቁሙን! አስተያየትዎንም ያድርሱን! ሰብስክራይብ ላይክ አይርሱ! የሚወዱትን ፕሮግራም ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ - ስለሚከታቱሉን ደስ ይለናል እናመሰግናለን 🙏

  • @menbermekonen2496
    @menbermekonen2496 10 месяцев назад +8

    የኔ የትምህርት ቤት የፍቅር ታሪክ አስለቃሽ አሳዛኝ አስደሳች የተደባለቀ ፊልም ይወጣዋል

  • @meri-bx3os
    @meri-bx3os 10 месяцев назад +5

    አለመስማት በጣም ጉዳት አለው አልሰማ ብየ አሸሸ ገዳሜ ስል ፡በመጨርሻ የ9አመት ፍቅር ትቸ አለሁ በመዳም ቤት 😢😢😢ብቻ የኔማ የተለየው 😢😢😢

  • @senayetabebe
    @senayetabebe 9 месяцев назад +1

    ይህንን ኘሮግራምመጀመራቹህበጣምበቆተንጃነዉአሁንቢሆንለቡዙታዳጊወጣቶችከዚህታሪክመማርይቻላልእዲሁምሁሉምነገርበጊዜዉይደርሳልቡየአስባለው

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 10 месяцев назад +10

    ትምህርት ቤት እኳን አልተፈተንኩም አፍር ነበር ከወዶች እራሱ ሲያስቀምጡኝ እቢ እል ነበር ብዙም 6ተኛ ክፍል ነው ያቆምኩት እናቴ ሞታ😭😭😭 ግን ከዛ በዃላ ነው የተፈተንኩት 1እናቴ በማጣቴ 2በፍቅር ተጎዳሁ

  • @Alem-r3l
    @Alem-r3l 10 месяцев назад +9

    መተዋወቅ ጥሩ ሳለ መለያየት ባልነበር😢

  • @YouTubechnge
    @YouTubechnge 10 месяцев назад +2

    እኔ የምታስቀኝ እቤቱገብታ አልወጣም ያለችውሲት❤❤❤❤

  • @bartikngilil-mh7ri
    @bartikngilil-mh7ri 10 месяцев назад +3

    ቅድስቲየ ትወና ትችየለሽ ቀጥይበት❤❤❤❤

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm 11 месяцев назад +19

    ክክ እኔም የሲኖ ትራክ ሹፊር አፍቅሮኝ አፍቅሪው ነበር እና ግን ልጂና ሜሰት ነበርው እና ጥየ ጠፍሁ ሹፊር የሚባል ሁሉም ሸርሙጣ ናችው

    • @yeserahashebir-ry8ew
      @yeserahashebir-ry8ew 11 месяцев назад

      cx v cawsx

    • @biruktawitzewdu122
      @biruktawitzewdu122 11 месяцев назад +1

      Anchi erasu miste endalwe eyawkesh abrashawe kehonesh bmn teshalesh yawe nesh

    • @mahiethiopia-vf5dm
      @mahiethiopia-vf5dm 10 месяцев назад

      @@biruktawitzewdu122 ፈሰ ያለበት ዠላይ አይችልም

  • @ሩቂያ
    @ሩቂያ 11 месяцев назад +14

    ወታደርና ሹፌር ማፍቀር አያስፈልግም አባቴ😂

    • @MedinaA-q3m
      @MedinaA-q3m 11 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @ruqiyanasir9812
      @ruqiyanasir9812 10 месяцев назад

      ውታደሮች ታማኝ ነቸው

    • @kiyaendris
      @kiyaendris 10 месяцев назад +1

      ወታደርታማኝነውፖሊሥናሹፌርናቸውአህዮች😅😅😅

    • @newand9050
      @newand9050 10 месяцев назад +2

      መምህርስ የት እረሳችሁት😂😂😂😂😂

    • @mahletmulat6420
      @mahletmulat6420 10 месяцев назад

      Artistochis

  • @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
    @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ 11 месяцев назад +4

    አንች እደኔ ጆረሺ ጥጥ ነበር እደኔ 😢😢😢በጣም ጎድቶኛል አሁን ድረስ፡፡ ድፋን ነበርያልኩት እያየሁ እየሰማሁ አልሰማም እየገባኝ እድገባኝ መሆን አልፈልግም በመጨረሻ እደኔ እደዝህ ሌላ አታፋቅሪ እራስሺን ጠብቂ የዋህ አትሁኒ ብሎ ሌላ አገባ እሱም አልቀናዉም እኔም በልቤ ሌላ ሰዉ አልገባ አለኝ እሱም ቢመለስም መቀበልና ማመን አቃተኝ ብቻ ብቻየን ነኝ አሁን የኔን ሂወት ነዉ ያወራሺ የመሰለኝ አሆንሺም ሲሉ ለራሳቸዉ የፈለጉት ነበር ሚመስለኝ ብዙ ነገር

  • @doda9780
    @doda9780 10 месяцев назад +3

    ዎይነ እኔም ትዝ አለይን 😅😢😢😢

  • @henokashenif
    @henokashenif 10 месяцев назад +1

    ዋው ታሪክሺ ያማል

  • @HikmaWeloyewa-o9r
    @HikmaWeloyewa-o9r 10 месяцев назад +1

    የኔ ታሪክ😢

  • @yamyam7106
    @yamyam7106 11 месяцев назад +1

    Leju ehen program ayto afelalgo agintosh dagem becewanet yefeker tiyake akrebolesh anchim bedesta tekebeleshiw anchim tsetseteshen aragfesh esum yaderesebeshen kusul bafeker kesosh andlay hunachu be 2nga program benayachuh abeeeeet dastayen atgemetutem

  • @زينب-ح8ث6ط
    @زينب-ح8ث6ط 7 месяцев назад +1

    እህህህህህህ እኔስደትላይነዉፍቅር ያሳበደኝ ወይአልገናኝ ወይ አልተወዉ😢😢😢😢😢

  • @napertesgay3682
    @napertesgay3682 9 месяцев назад

    are ebakachu part 2 belat
    Fkrenaw agenechu weys ahun kelela nech yalechu betam des ylal

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ 10 месяцев назад +9

    ልጂ ግን የሚደነቅ ነው ሳያበላሺሺ መለየቱ ጥሩ ነው ባለ ውለታሺ ነው

  • @ZeharaZehara-o2q
    @ZeharaZehara-o2q 8 месяцев назад +1

    አይ ትምሮ እኔም መስሚያየ ጥጥ ነበር ከማንም ጋር አልግባባም በተላይ ከመምህርና ከናቴ ጋር ሁሌ ወላጂ አምጭ እደተባልኩ እሱን እደወስድኩ አይ ከባድ ነዉ ለማን ነዉ የማወራዉ ጎደኛ ሁኑኝ

  • @LEMI-l3e
    @LEMI-l3e 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @sabo8756
    @sabo8756 11 месяцев назад +6

    የኔ አባት ቢሆን ይገለኛን 😂😂😂😂😂

  • @ZalikaGeleto-j6f
    @ZalikaGeleto-j6f 7 месяцев назад

    እንየአላምንም

  • @DilemTemesgen
    @DilemTemesgen 10 месяцев назад

    Abeti wishati damo yelijitua enati gana ende esuhami nati

  • @bini2119
    @bini2119 11 месяцев назад +2

    በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @satgraway292
    @satgraway292 10 месяцев назад +2

    ወንድሜ አንድት ሰክንድ እኳን አያቆየኝም😂😂

  • @እሙዬ-ጰ1ፈ
    @እሙዬ-ጰ1ፈ 8 месяцев назад

    እህህ የሱነገር ሲነሳ😂😂😂

  • @senayetabebe
    @senayetabebe 9 месяцев назад

    ይሆ

  • @kiyaendris
    @kiyaendris 10 месяцев назад +1

    እኔ10እሥትጨርሥአላወራምነበር😢አሥመታቸውነበርጡቴንሢነኩኝእራሡጎበዝነበርኩመምህሮቸምይቆጣጠሩኝነበር።እድህልተወዉትምህርትአፍርነበርጭራሽ😅

  • @Sifmeru
    @Sifmeru 10 месяцев назад +2

    Yene beteseboch yegelugnal

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 11 месяцев назад +12

    ሲጀመር ሹፌር የወሸት ናቸው አያስፈልጉም እኔ በሄወት ተሸወጄም አፍቅር አልተጎዳሁም ማለትም አላፍቅርም እኔን የሜፈልግተሆነ በትዳርነው

  • @DilemTemesgen
    @DilemTemesgen 10 месяцев назад

    Ye sawn video lamini tisaraleshi ichi yemiakati godagnaye nachi yerasishini sire🤭

  • @haftutsegay-z5h
    @haftutsegay-z5h 11 месяцев назад +1

    ufff des sil tariku

  • @aschalewkiross
    @aschalewkiross 11 месяцев назад +1

    are they true stories or just scripts ?

  • @amaamm-r3j
    @amaamm-r3j 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MadenaAdeim
    @MadenaAdeim 4 месяца назад

    ለቤታቸሁ አዱስ ነኘ

  • @mesbawuhusenmebawuhusen
    @mesbawuhusenmebawuhusen 10 месяцев назад +1

    👍👍👍👍💞👈

  • @ruqiyanasir9812
    @ruqiyanasir9812 10 месяцев назад +1

    አረ ወታደር ታማኝ ናቸው

  • @Fatema-c2i
    @Fatema-c2i 10 месяцев назад +2

    የምንግስት ሠራተኛ ማፉቀረ አያስፉልግም ቲቃጠሉ መኖረ ነዉ

    • @madina3828
      @madina3828 10 месяцев назад

      ሁሉም የመንግስት ሰራተኛ አንድ አይደለም ስንት ታማኝ አለ

    • @kiyaendris
      @kiyaendris 10 месяцев назад +1

      እራሣቸውን እደመንጠግሥትነውየሚያዩት😅😅😅😅

    • @zakiazakia6479
      @zakiazakia6479 10 месяцев назад +1

      ​@@kiyaendrisእኮ😅😅😅😅

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 10 месяцев назад +1

      እኔ፣እምጠለዉ፣ሼፌር፣እና፣ፓሊስ ነው ፣ዱረይ፣ናቸው 😂😂😅😅

  • @enatterefe
    @enatterefe 11 месяцев назад +1

    mnem school life salay 12 derasku timrt ena timrt bicha eyalku endemiwadk sasib demo,12 amat mulu sagche memare yasazinagnal

    • @yareddejene462
      @yareddejene462 11 месяцев назад +1

      Lemn twedkiyalesh? Bertitesh atgni. Kalgebash teykign 😉

  • @saadasaada8842
    @saadasaada8842 11 месяцев назад

    እኔ የምገርመኝ ሰዉ በፍቅር ሲአብድ አረ ተዉሴቶቺ

  • @JemalJemal-yr5pu
    @JemalJemal-yr5pu 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 10 месяцев назад

    እረ አፈር ብይ