ታሜጋስ አልባሳትና ፈርኒቸር በአዲስ ቢዝነስ/Ethio Business Season 6 Ep 2

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 15

  • @user-rw2cz7vr8r
    @user-rw2cz7vr8r 4 года назад

    ማሻአላህ አገሬ ኢትዮ በኋላ እንዲያልፈላት አልጠራጠርም ኢንሻአላህ በርቱልን እኛ ዲያስፎራዎች እገዛለን አላህ በሰላም ከመለሰን አገራችን ይህም መጥፎ ግዜ በሰላም ይለፈ በጣም ደስ ብሎኛል አገራችን ላይ ሳየው ባልገዛም አምሮኛል 👍👍😘

  • @globeearth5334
    @globeearth5334 4 года назад +9

    እንደ ኢትዮጵያ ሌባ ነጋዴ ያለበት ሀገር የለም::ዋጋ በግልፅ አይናገሩም /አይለጥፉም::ምክንያት ታክስ ለማጭበርበርና ለተለያየ ሰው በተለያየ ዋጋ ለመሸጥ::ሁሉም ሰው ተመሳሳይ እቃ በተመሳሳይ ዋጋ አይገዛም::

    • @kinfediriba2625
      @kinfediriba2625 3 года назад

      I saw this company today through EBS TV. The programmers didn't say anything about the prices as they did in other show like sheep selling at Megenanga a few couple of weeks ago. If they are not transparent, they hide something from the public. So I agree what you have said unless other translation provided.

    • @kidist1955
      @kidist1955 Год назад

      እውነት ነው 100%👌👍

  • @Mahis-kitchen963
    @Mahis-kitchen963 4 года назад +4

    እስኪ ዋጋ ንገሩን

  • @yazzqal
    @yazzqal 3 года назад +2

    እስቲ ሰብስክራይብ እያረጋቹኝ ቤተሰብ ፣ ግን ምሰራው ከተመቻቹ ብቻ esti adiss artist aberetatu agzugn

  • @user-zj1rt2nf5s
    @user-zj1rt2nf5s 4 года назад +2

    ጂልጋዜጠኛ ለተ መልካቺ ዋጋዉ ንአጠይ ቅም እዴ

  • @woinyalemu24alemu12
    @woinyalemu24alemu12 4 года назад +3

    ዋጋውስ ?

  • @zanzamzamzam539
    @zanzamzamzam539 4 года назад

    Waga atteykim. Ende. Balefewm endezihu alebabseshi wetashi

  • @alenialeni9012
    @alenialeni9012 2 года назад +1

    ዋጋውን ለምን አትናገሬም

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 3 года назад +3

    እግረ መንገዳችሁን ዋጋዉንም ብትነግሩን ጥሩ ነበር 😒

    • @kidist1955
      @kidist1955 Год назад

      ነበር ባይሰበር 😍

  • @bisrattadesse1672
    @bisrattadesse1672 4 года назад +2

    ዋጋዉሥ

  • @user-zj1rt2nf5s
    @user-zj1rt2nf5s 4 года назад +1

    ዋጋዉ

  • @ynmare9910
    @ynmare9910 4 года назад +3

    ዋጋው