//ውሎ// ሶፋ 8 ሚሊየን ብር ገብቷል …" ኪሳራ አጋጥሞኝ መንገድ ላይ ትራስ እሸጥ ነበር "/እሁድን በኢቢኤስ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 104

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 Год назад +127

    ስራህ በጣም ያምራል ነገረ ግን እንጨት ሲፍቁ እሚታዩት ልጆች ስለ ጤንነታቸዉ እባክህ ለእጃቸዉ ጎንት ለአፍ ላፍጫቸዉ መሸፈኛ ጭንብል ብታዘጋጅላቸዉ መልካም ነው እናመሰግናለን።

    • @rimuty7696
      @rimuty7696 Год назад +5

      Thank you 👍🏾

    • @Hagere1419
      @Hagere1419 Год назад +8

      ትክክል እኔም የተሰማኝ እሱነው ለጤናቸው በተለይ የአፍሽፍ ሽፍን የግድ ማረግ አለባቸው🙏🏽🥹

    • @geniyemahritlij6710
      @geniyemahritlij6710 11 месяцев назад

      ማስክ ተደርጎ ሲሰራም ያፍናል አይመችም የእንጨት ስራ ለምንም እሄው የሳይነስ በሽተኛ አድርጎኛል

    • @zaharahussen3623
      @zaharahussen3623 11 месяцев назад +1

      ❤❤❤Thank you

    • @ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ
      @ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ 11 месяцев назад

      ውይ በጣም

  • @BreTUBE-wx5se
    @BreTUBE-wx5se Год назад +28

    እሼ እኔን ጨምሮ ለብዙ የሰፈር ወጣቶች የስራ እድል በመፍጠር አልባሌ ቦታ ከመዋል ታድጎናል ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @yeshewerkbelay24
      @yeshewerkbelay24 11 месяцев назад

      ደስ ይላል በርቱ ግን አንድ ነገር ልበል ጣውላው ጋ የሚሰሩት ልጆች ጒንት ቢሰጣቼው🎉

  • @Ydhssysbsidjdd
    @Ydhssysbsidjdd 11 месяцев назад +6

    ጀግና ወጣት ብዙ ተምረናል ከዚ program thank you EBS

  • @samra1997
    @samra1997 Год назад +56

    ልጆችህን እንደምትንከባከም ለቀጠርካቸው ሰራተኞችም ክብር እና ጥንቃቄ ይኑርህ በውጭው አለም ለእንዲህ አይነት ስራ በየቀኑ አዲስ ጓንት ማስክ ይሰጣል። አማራጭ ስለሌላቸው ዝም ብለው ይሰራሉ😢

    • @MakedaTefera-l5i
      @MakedaTefera-l5i Год назад +2

      Yes kedmiya sifeti gedeta new ethiopia leserachw new yemiyasbu

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +5

      የኢትዮጵያ ህዝብ ለሰራተኛ ያላቸው ነገር ያናድደኛል

    • @DanyDany-yi7jn
      @DanyDany-yi7jn Год назад +1

      Yeleselesu ejoch melasachew erejim nw........sera fetrolen demoz koflon endewendem ayton mianoren esu nw

    • @samra1997
      @samra1997 11 месяцев назад +2

      @@DanyDany-yi7jn እርግጠኛ እራስህ ነህ አካውንት ከፍተህ እኔ በውጪ ሃገር ከአንተ የባሰ ፋብሪካ ውስጥ ነው የምሰራው ግን እጄ እእየቆራረጥኩ እንድሰራ አለቃዬ አይፈቅድም እንዳንተ

    • @samiraseid9324
      @samiraseid9324 11 месяцев назад +2

      Thank you for saying that you are telling the truth

  • @tube-rc8xv
    @tube-rc8xv Год назад +9

    በጣም ያምራል ብሩ ይገባዋል በውጪሀገር ሲገመት ርካሽ ነው ሳውዲ ላይ በጣም እሚወደድ ሶፋ ነው ለወንድ እንግዳ መቀበያ አብዛሀኛው ቤት አለ 90% ብል ይሻላል እጃቹ ይባረክ ኮራሁባችሁ

  • @Jilalufetiha67
    @Jilalufetiha67 Год назад +11

    በጣም ስርአት ያለህ ጠንቃቃ ሰው ነህ አላህ በረካ ያድርግህ ❤❤❤ግን ለሰራተኞች የሆነ መላ ፍጠርላቸው

  • @lealemnetsanet1202
    @lealemnetsanet1202 Год назад +6

    ሁሉም ነገር ያምራል ዋጋውማ ያስፈነድቃል በርታልን የለኝም እንጂ ቢኖረኝ መጠነኛ የምግብ ጠረጴዛና ወንበር ገዛህ ነበር

  • @hanamelake9814
    @hanamelake9814 11 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስክ። ንግግርህ ውስጥ ትህትና ይታያል። ለብዙዎች ትልቅ ትምህርት ይሆናል።

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 Год назад +26

    Good job , but working with wood dust has major health issues in the long run, please buy the employees N95 masks. It is not that expensive for a company like this one

  • @abdrezakmuhe3467
    @abdrezakmuhe3467 11 месяцев назад +4

    ለሰራተኞችህ ግን ሴፍቲ ላይ ትኩረት አድርግ

  • @eleyasshenbu9799
    @eleyasshenbu9799 Год назад +11

    የስራ ቦታህንም እንደመኖሪያ ቤትህ ምቹ አድርገው በተረፈ በርታ

  • @Ydhssysbsidjdd
    @Ydhssysbsidjdd 11 месяцев назад +7

    እንደነዚ አይነት ሰዋችን አቅርቡልን ለኛም moral ይሆነናል

  • @Ydhssysbsidjdd
    @Ydhssysbsidjdd 11 месяцев назад +2

    ከምንም ተነስቶ የፈለጉበት እንደሚደረስ የተማርኩበት program wow

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 11 месяцев назад +1

    ሊይ ደስ የምትል ሁለገብ ነች ተፈጥሮዎ

  • @abelsintayehu8865
    @abelsintayehu8865 11 месяцев назад +1

    በእውነት ይገባዋል ❤️❤️❤️

  • @solfaye7848
    @solfaye7848 Год назад +3

    ዋው ምርጥ ዲዛይን በጣም አድንቀናል ከሰሞኑ ብቅ እንላለን ይበል የሚያሰኝ ነው👏👏👏

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 Год назад +3

    Bezeh huneta selayiweh des belognal, yesefere lij, yet/t bet guadegnayee Eshete.... 🙏🏾🫶🏾🙏🏾. Jegenaw. Tedareh lijocheh yebareku, serah yebarek .... wondeme .

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Год назад +2

    ዋውውው በጣም ጉበዝ በርታ እግዚአብሔር ይጠቡቃቹሁ ❤❤❤❤❤

  • @konamohammed7550
    @konamohammed7550 Год назад +3

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው።በርታ ❤

  • @bem5477
    @bem5477 Год назад +10

    The workers need (cut-resistant) gloves, masks, and protective eye wear (safety goggles). Regulatory bodies should enforce these minimum safety standards for workers engaged in such endeavors.

    • @samiraseid9324
      @samiraseid9324 11 месяцев назад +1

      Very true it’s so sad to watch them work without protection

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ Год назад +7

    ለስራተኞቹ የእጅ ኅት እና የአፍ ጭብል ግዛና ስጣችው ፕሊስ ቀለሙ ሽታ አለው ልብ ድካም አላረጅክ ያስይዛል እጭቱ ሲፍቀፍቅ ይጭሳል ስለዝህ የአፍ ጭብል ይልበሱ ለጤናችው ጥሩ አይደለም😢

  • @tctconstruction5279
    @tctconstruction5279 11 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ዋጋ ነው የሀገሬ ልጅ ኢትዪጵያዊ ።

  • @AsterAsnake-u2p
    @AsterAsnake-u2p Год назад +4

    Why dont you give abesha name for your business I dont like people using English name for there business just as an advice

  • @abdellatekaabdellateka6046
    @abdellatekaabdellateka6046 11 месяцев назад

    በረታ እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ በኢትዮጵያ ላይ ታላቅ ሰው እንደምትሆን አንጠራጠርም የአንተ ትርፍ የምቀጥለው ለአንተ የምሰሩ ልጆች ስኑሩ ነው እና በሞራል በደሞዝ ባይጎዱ ጥሩ ነው

  • @mesibirhane27
    @mesibirhane27 Год назад +5

    እጅግ በጣም የምያምር ስራ ነው እጅህ ይባረክ ዋጋውም በጣም ተመጣጣኝ ነው

    • @MadiMadi-j6s
      @MadiMadi-j6s Год назад +1

      እኮስምት ሚሊየን ተመጣጣኝ ነው😢

    • @yamrottezazu9857
      @yamrottezazu9857 Год назад

      ተመጣጣኝ ? ደፋር

    • @SumayaAhmed-bd9zl
      @SumayaAhmed-bd9zl Год назад +1

      80,000 meslosh newu?😂😂😂

    • @kere6628
      @kere6628 11 месяцев назад

      😂😂😂

    • @hannagetaw1186
      @hannagetaw1186 11 месяцев назад

      ​​​​@@MadiMadi-j6s
      15:34
      16:57 በርዕሱ ብቻ እስቲ እንዳዳመጠ አታውሩ
      ሙሉ ቻኬጅ 690,000 ነው ያለው 8,000,000ም አለ ነው እንጂ 8ሚሊየን አላለም አዳምጭ አትሩጭ ለ comment ስትሮጭ እንዳትደፊ

  • @mahletatakilti1528
    @mahletatakilti1528 11 месяцев назад +1

    Betam konjo eka newbezi waga hagerachen wust magegnetachen des ylal betam arif eka new

  • @zebibamohammed7912
    @zebibamohammed7912 7 месяцев назад

    Mashallha betame yamiral.

  • @dianaabrar3012
    @dianaabrar3012 Год назад +1

    Congratulations on such an outstanding achievement it’s an amazing work 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx 11 месяцев назад +1

    ቀለም ለሚቀብት ጓንት ይዘጋጅ ብሩ ያንተ ቢሆንም ስራውን የሚሰሩት ስለዚህ አንተ በብርህ እነሱ በጉልበታቸው ነው የሚጠቅሙህ ለጤና ቸው ታሳቢ የተደረገ ጓንት እና ማክስ አዘጋጅ

  • @emmy1365
    @emmy1365 11 месяцев назад

    Its really beautiful!!❤

  • @Degu21
    @Degu21 11 месяцев назад

    ሊያ ቁጥር አታዊቂም እንዴ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Год назад +2

    Yemigerm newe❤❤❤

  • @wirohode506
    @wirohode506 11 месяцев назад +1

    Respect le serateghnoch set lij enideh sitesera gloves yelem gif lelijocheh atasqemit

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ Год назад +5

    በአብይ ግዜየ የማይሰማ የለም 😂😂😂ሚልዮን በቃ አንድ ብር አረጋችሁ😂😂😂

    • @kere6628
      @kere6628 11 месяцев назад

      እኮ😂😂😂😂😂😂😂

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 11 месяцев назад +1

      እሮጣቹሁ በትንሺ በትልቁ አብይን ካልወቀሳቹሁ አይሆንላቹሁም ስሙ እየጣፈጣቹሁ ነዉ አይደል እደናተ አብይ ስራ ፈት አይደለም እሺ

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 11 месяцев назад

    ጉበዝ በርታ

  • @BrktiBruktawit
    @BrktiBruktawit 11 месяцев назад

    Good job 👏👏👏

  • @Stopwar_pray
    @Stopwar_pray Год назад +8

    It's a shame to live in the country where lots of people struggle to pay or to buy a house, however some shameless people by or sell sofa for the price of a house. I live in the UK but no one would spend this much money regardless you're rich or poor.

    • @sam-oz9kd
      @sam-oz9kd 11 месяцев назад

      I can't agree more. What is going on in the country doesn't make any sense.

  • @miraspark10
    @miraspark10 11 месяцев назад

    ውውውውው እግዚአብሔር ብሎ ለ እናቴ ጋዛላታለዉ እንድ እግዚአብሔር ፍቃድ የምር ውውውው

  • @AminatUmor
    @AminatUmor 11 месяцев назад +1

    Mashaallah❤❤❤❤❤🎉

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 Год назад +2

    Wow bexem des yemile sera nw eji yeberek 👏👏👏

  • @tihitinagebriel4886
    @tihitinagebriel4886 Год назад

    Wow betam yamerali😮😮😮

  • @MichaelDagne-h1n
    @MichaelDagne-h1n 11 месяцев назад

    Great job

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk9508 Год назад +1

    nice price

  • @haymehayme7701
    @haymehayme7701 11 месяцев назад

    ሊያ ኮሜዲ እየሆሽ ነው😂

  • @አጅየት
    @አጅየት 11 месяцев назад

    Wow❤❤❤❤

  • @Degu21
    @Degu21 11 месяцев назад

    The price is still expensive

  • @EdomEdom-nl3kn
    @EdomEdom-nl3kn Год назад

    Wowwwww👏👏👏👏

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 11 месяцев назад

    የሰዉየዉን ስራ ሳላደንቅ አላልፍም። ግን ሃብታመና ድሃ ጽንፍ ልዩነት ያላቸው እዚች ሃገር ብቻ ነው ....... ሰው በርሃብ በሚያልቅባት ሃገር 690000 ብር ለእንጨት በጣም ጥሩ ነው ማለት አይከብድም።

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 Год назад +2

    Omg ethiopian money have no value any more. $650'000. For furniture? But,the furniture is looks great.

  • @sabberhan3177
    @sabberhan3177 Год назад

    Amizinge 😊 Its for Ethiopian popple ??far?

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 11 месяцев назад +1

    ጎበዝ እረ ሼም ነው ፤በዚች በአለም በድህነት አንደኛ በሆነች አገር ውስጥ ሁለት ሶስት ቤት ሊሰራ በሚችል ዋጋ ሶፋ መሸጥ አይደብርም? ከወርቅ እንኳ ቢሰራ ይህን ያህል ማውጣት አይችልም ፤በቃ መንግስት ሲጠፋ ሕዝቡ መቀለጃ ሆነ ebs ደሞ ይህን ያደፋፍራል ሚገርም ነው

  • @tigistgetahun4143
    @tigistgetahun4143 11 месяцев назад

    Hager wist yeteseru ayimesilum ejig wib nachew ejachu Yitbarek

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 11 месяцев назад

    ምነው የመንግስተ ሰማያት ሶፋ ነው እንዴ

  • @adiarega1848
    @adiarega1848 11 месяцев назад +1

    8 ሚሊዮን አላለም ቀለል አድርጎ እኔ እምልህ መንግስተ ሰማያት ያስገባል ?

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 11 месяцев назад +2

    It’s heartbreaking to watch the workers they don’t have important equipment to do that kind of work they are using their hands with out gloves and covering their nose and mouth he is thinking how he makes more money l will never buy anything from this kind of company please boycott his products until he takes care of his employees

  • @mahlettibabu3314
    @mahlettibabu3314 Год назад +1

    I will buy

  • @rahelbekel2346
    @rahelbekel2346 11 месяцев назад

    ሰራተኞችህን ተንከባከብ ለአይናቸው safety glass ለእጃቸው ጓንት አርግላቸው የአንተ ሃብት ሰራተኞችህ ናቸው

  • @MakedaTefera-l5i
    @MakedaTefera-l5i Год назад +1

    Ere leseratgnochu mask gont aderge

  • @mahlettibabu3314
    @mahlettibabu3314 Год назад

    Woow

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 11 месяцев назад +1

    ርዕሱን 8 ሚሊዮን ብላ ጎድታሃለች።

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 11 месяцев назад

    ሰራተኞቹ ለራሳቸዉ አይጠነቀ ቁም እዴ ብናኙ

  • @misraMuhidin
    @misraMuhidin 11 месяцев назад

    eshi berta betam des belongal eshi denbulo

  • @hanaeshetu6519
    @hanaeshetu6519 Год назад

    ኧረ ሊያዬ ጋዜጠኛ መአዚን አቅርቢልን እባክክክክክክክክክክክሽ

  • @hanaeshetu2714
    @hanaeshetu2714 Год назад

    OK tedia lemendnwe erashuni endzhi yetabelwe

  • @hanaeshetu2714
    @hanaeshetu2714 Год назад

    Betanwe wensofe erasi yetasetwe wagi

  • @azenegname
    @azenegname 11 месяцев назад

    👍

  • @selamselamasefa4294
    @selamselamasefa4294 Год назад +1

    በቃ እኛ የድሀልጂ ለሀብታም መቀለጃ ሆንን ማለት ናዉ ቀልድብን ችግር የለዉም ለሁሉም ግዜ አለዉ

  • @edenkidane1154
    @edenkidane1154 Год назад

    ኢትዩፒያ መስማር ንምልጋብ ክንድዚ ዝፈራህኪ ብረት ክትኮስ ተሰሚዕኪ አበይ ትበጽሒ ሊያየ ሳዋ ምካድ የድልየኩም አሎ

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i Год назад

    Gazetegnawa kebatari neche!!! Yemetenagrewune atawekem

  • @hakimibrahim9489
    @hakimibrahim9489 Год назад

    Kdma Aywet k tvw😂

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 11 месяцев назад

    ደፋር ነህ በጣም ስምት ሚሌን ስትል አታፍርም የፈለገ ቢለፋበት ስምት ሚሊዬን ይሄ ብዝበዛ ነዉ

    • @mangasha876
      @mangasha876 11 месяцев назад

      እስከ መጨረሻው አዳምጠሽ ኮምች

  • @konamohammed7550
    @konamohammed7550 Год назад

    እባካችሁ ebsች ። ባልጠፋ ፊት የሚያስጠሉ ፊቶችን ተጠቅማችሁ ማስታወቂያ አታስተላልፍ። በጣም የሚደብር ፊት ነው። ለምን ጥሩ ፊት አትጠቀሙም?

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ Год назад +1

      ምን ማለት ነዉ

    • @jamilatube4417
      @jamilatube4417 Год назад +1

      ወይ ጉድ🙄

    • @ww5440
      @ww5440 Год назад +7

      ሁሉንም ፊት የሰራዉ አምላክ ነዉ። የዚህ ኮመንት ሀሳብ አልገባኝም አስረዱኝ

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 11 месяцев назад

      ምን ማለት ነው

  • @BrktiBruktawit
    @BrktiBruktawit 11 месяцев назад

    Good job 👏👏👏

  • @BrktiBruktawit
    @BrktiBruktawit 11 месяцев назад

    Great job👌👏👏

  • @BrktiBruktawit
    @BrktiBruktawit 11 месяцев назад

    Great job👌👏👏