LIBE TEKEYERO

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 505

  • @samrawitetaddese9584
    @samrawitetaddese9584 5 лет назад +142

    እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ምን ብዬ ልናገር ስለ ዝማሬዎችህ ዳኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ይሄ ዝማሬ እኮ ውስጥ እኔነኝ የውጤን ዘመርከው እፍፍፍፍፍ

    • @teklekifle4445
      @teklekifle4445 4 года назад +1

      Sister tebareki yesus kurustos lhulachn new yemetow yena medan blo love you

    • @registrationlicense6409
      @registrationlicense6409 4 года назад +1

      ተባረኪ እህቴ ኢየሱስ ሀይማኖት ድርጅት አላለም እኔ ብቻ እመኑ ነው ያለው

    • @suziafe543
      @suziafe543 4 года назад

      @@teklekifle4445 0ijķù79pùìuj
      ykkkkkkkooo9o8
      Òo

    • @suziafe543
      @suziafe543 4 года назад

      @@teklekifle4445NzaryfrhNssrMfs

    • @ማክዳማኪ
      @ማክዳማኪ 4 года назад +1

      ተባረኪልኝ በመዝሙሩ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 5 лет назад +136

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙርክ ድሮ ጀምሬ ነው የምሰማው አሁንም አልጠግበውም ተባረክ ❤

  • @zerihuntoru2117
    @zerihuntoru2117 2 года назад +2

    እውነት እንደት መባረክ ነው? ልዑል እግዚአብሔር አሁንም በፀጋው አብዝቶ ይባርክህ። በዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር ይክበር።

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 6 лет назад +111

    አንተ ብሩክ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ ድምፅህ ጌታህን ከማምለክ በስተቀር የማይስማ ለዘመኔ ሌላው ተስፋዬ ጋቢሶ ነህ የታደለ ህዝብነው አንተ የምታገለግለው ህዝብ

  • @MM-rt7wz
    @MM-rt7wz 5 лет назад +59

    ዳኒ ያንተን መዝሙሮች ሳዳምጥ ከሁሉ ነገር ነጥቆ ባምላክ ፊት እንድቀርብ ያደርገኛል መፅናናትን ንስሃን ፍቅርን ደስታን ተስፋን ይሰጡኛል ከሰማይ ጌታ የሰጠ መዝሙሮች እደሆኑ በኔ ህይወት አይቻለዉ በእጥፍ ተባረክ ይህን መዝሙር አንተንም የሰጠን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን

    • @mulumebetabebe7620
      @mulumebetabebe7620 2 года назад

      Ssssssssss

    • @Spurgeo
      @Spurgeo 9 месяцев назад

      Muluye what does it mean by Ssssssss... 😅😂

  • @muluneh19new
    @muluneh19new 5 лет назад +41

    መታደል ነው አምላክን በዝማሬ ማመስገን ።

  • @tigistshawel5412
    @tigistshawel5412 6 лет назад +76

    ጌታ በምህረቱ ከሳብኝ ጀምሮ
    ጌታ በይቅርታው ከጠራኝ ጀምሮ
    ጌታን ጌታን ይላል ልቤ ተቀይሮ።

    • @rehaboth203
      @rehaboth203 5 лет назад

      Tigist Shawel mezmuru yeman zemari naw? Betam naw yewededkut mezmuru. Thank u in advance

    • @selamselam1756
      @selamselam1756 5 лет назад

      Rehabot Koynulna
      Addis yerasu mezmur new you can get it from this and let’s support his ministry. music.apple.com/us/album/lezemer/1466671472

    • @tirunishwanoro5816
      @tirunishwanoro5816 5 лет назад

      አሜንንንንንንአሜሜሜሜሜሜ

    • @tsegaineshasfaw2200
      @tsegaineshasfaw2200 4 года назад

      Amen Amen
      Amen Amen
      God bless you more

  • @MM-rt7wz
    @MM-rt7wz 5 лет назад +30

    ኡፍ ዳኒ ባንተ መዝሙሮች ልቤ ታርፋለች ሳዝን እፅናናለዉ ስደሰትም ይበልጥ ሀሴት አደርጋለዉ ስላንተ አምላኬን አመሰግናለዉ ዘመንክ ይለምልም 💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abdisanenko6736
    @abdisanenko6736 5 лет назад +17

    ጌታ በምህረቱ ከሳብኝ ጀምሮ
    ጌታ በይቅርታው ከጠራኝ ጀምሮ
    ጌታን ጌታን ይላል ልቤ ተቀይሮ።
    bless you... so many blessing to come out...

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 6 лет назад +39

    ሰው ያለውን ነገር ጠብቆ ሲጓዝ እንዴት ደስ ይላል ።ጌታ ዘመንህን ይባርክ ደስ የሚል የሚያረሰርስ ልብን የሚነካ አምልኮ ነው ተባረክ ፓስተር ዳኒዬ

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel3847 4 года назад +4

    ዳኒ ያንተን መዝሙሮች ሳዳምጥ ከሁሉ ነገር ነጥቆ ባምላክ ፊት እንድቀርብ ያደርገኛል መፅናናትን ንስሃን ፍቅርን ደስታን ተስፋን ይሰጡኛል አንተ ብሩክ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ ድምፅህ ጌታህን ከማምለክ በስተቀር የማይስማ አንተንም የሰጠን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን

  • @alemat897
    @alemat897 4 года назад +9

    ዳኒዬ አደራሀን አምልኮን ዝማሬን እንዳታቆም የተለየ የዝማሬ ፀጋህን አንዳታቆም...

  • @mintudene1044
    @mintudene1044 4 года назад +17

    I can't stop listening 😭😭😭

  • @Youngpapio1888
    @Youngpapio1888 4 года назад +9

    ዳኒ ፈጣሪ ይባርክህ ያንተን መዝሙሮች ሳደምጥ በጣም ደስ ይለኛል እናመሰግናለን

  • @abrihamalanbo2702
    @abrihamalanbo2702 5 лет назад +8

    ኦ ጌታ ሆይ ለዘለላለም ባርከው! ይባረክ ህይወቱ !ቤቱ !አገልገግሎቱ! ለዘለላለም ዓለሙ!

  • @Jo-Das-Promotion
    @Jo-Das-Promotion 4 года назад +7

    ሁልጊዜ መዝሙሮችህ ልቤን ያረሰርሱታል ::
    ተባረክልኝ ዳኒ 😍😍

  • @muluneshtekletsadik8581
    @muluneshtekletsadik8581 4 года назад +6

    የሰላም አለቃ ንጉስ ኢየሱስ ዘላለም ይንገስ ፓስተር ዳኔ ያከበረህን ጌታችንን ስለ አንተ አከብራለሁ አሜን እወድሀለው

  • @Awate1990
    @Awate1990 5 лет назад +13

    ጌታ በምረቱ ከጠራኝ ጀምሩ የሱስ በይቕርታው ከሳበኝ ጀምሮ እርሱን እርሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ እርሱን እርሱን ይላል ለቤ ተቀይሮ

  • @mengistugelaso4738
    @mengistugelaso4738 4 года назад +16

    I can't control my tear while I hear this song! Stay blessed Dani!

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 4 года назад +4

    አሜን ነሜን አሜን
    አጠገቤ ነህ ጌታ አጠገቤ
    ዘልቀህ ገብተሃል ከዉስጥ ከልቤ
    ይታወቀኛል ሁሌ አብሮነትህ
    አሜን
    እንደ አይደል ሰዉ አይረሳም ጌታዬ ሀሌሉያ
    ዳኒዬ ተባረክ ዛሬም ሁሌም

  • @አዲስሂወት
    @አዲስሂወት 5 лет назад +13

    አቤት ስወድህ እኮ ዘመንህ ይባረክ
    እርፍ አለ ነብሴ ተረጋጋ አቤት ጌታ እየሱስ

  • @MICHALE24
    @MICHALE24 5 лет назад +7

    ጌታ ሆይ ስምሕ ይባረክ !
    ምንም በቸርች ውስጥ ያሉት ቀንደች ልባችንን ወግቶ ቢሰነጣጥቅ እና ከቤትህ ብንጠፈ
    መባረክን የምታቅ ጌታ በዚህ መዝሙር ባረከን !!
    ጌታ በምህረቱ ከሳበኝ ጀምሮ
    ጌታ በይቅርታው ከጠራኝ ጀምሮ
    እሱን እሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ
    ጌታን ጌታን ይላል ልቤ ተቀይሮ
    ሰው አይረሳም ጌታዬ ።

  • @mesertyazwe1966
    @mesertyazwe1966 3 года назад +4

    ጌታ ይባርክህ ልብን የሚያድስ ውስጥን የሚያረካ መዝሙርነው የአባቴልጅ ፀጋው ይብዛልህ

  • @samriabebe9093
    @samriabebe9093 5 лет назад +14

    መንፈሴን ነው የመያድሠው መዝሙርህ
    ያባቴ ብሩክ ልጅ ጌታ ይባርክህ

  • @tigyeeyesuss8214
    @tigyeeyesuss8214 5 лет назад +13

    ኦ ሃሌ ሉያ♥♥♥♥♥ጌታ በምህረቱ ከሳበኝ ጀምሮ 🙏🙏🙏🙏🙏እርሱን እርሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ🙏 ሰው አይረሳም ጌታዬ ♥♥♥♥♥እንደ ሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታዬ♥♥♥♥♥ እንደ ሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታዬ 🙏🙏🙏 እንደ ሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታዬ 🙏🙏🙏 እንደ ሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታዬ 🙏🙏🙏 እንደ ሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታዬ 🙏🙏🙏 እንደ ሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታዬ 🙏🙏🙏
    ♥♥♥♥♥ ♥♥♥♥♥ጌታ ዘመንህን ይባርክ Pastor Daniel Amdemichael

  • @elizabethhagos461
    @elizabethhagos461 3 года назад +5

    I am Catholic but i here all Christian songs orthodox. catholic.protestant.and Pentecostals why b/c what is all to Jesus even if u sing w kichen tools it doesn't matter what it matters is z words and I don't juge any one b/c that is not my part my part is to love u all as my brothers and sisters.

  • @bezae3300
    @bezae3300 5 лет назад +10

    ዳንዬ ዘመንህ ኑሮ ይባረክ!!! ከልጅነቴ ጀምሮ ነው በአንተ የተባረኩት

  • @samriabebe3780
    @samriabebe3780 4 года назад +4

    ያባቴ ብሩክ ዘመንህ ይባረክ ያንተ ዝማሬ መንፈስ ቅዱስ የሞላበት ነው ስላንተ ጌታን አመሰገንኩት ተባረክ በብዙ ከልጅነቴ ጀምሮ የማልጠግበው ዝማሬህ ጌታ የሚገኝበት ነው ብሩክ ነህ ።

  • @getachewboresak8257
    @getachewboresak8257 4 года назад +5

    Eeyyeen Waaqayyoo Yeroo mama waliin jiru Nagaan guutuutu jira. God bless Tekeste and Dani

  • @AbbeeTaariku
    @AbbeeTaariku 4 года назад +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen!
    What's amezing menfes GBU guys Prasie the Lord haallelujah tebarekuu Jesus is selamachin New haallelujah Prasie the Lord!

  • @hidateygolnugus5875
    @hidateygolnugus5875 4 года назад +3

    Hallelujah praise Jesus bless you Dani 🙏🙋🙋🙋🙌🙌🙌😍😘❤

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 6 лет назад +13

    አሜንንንን ሰው አይረሳም ጌታዬ
    እንደ ሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታዬ
    ጌታ በምህረቱ ከሳበኝ ጀምሮ
    እርሱን እርሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ
    ጌታ ጌታን ብሏል ልቤ ተቀይሮ

  • @derejeabebe3013
    @derejeabebe3013 5 лет назад +9

    እ/ርን ስላነተ አመሰግናለሁ በእ/ር ዘንድ ፀንተህ እስካሁን ስላህ

  • @elsatekest2714
    @elsatekest2714 4 года назад +2

    አንተ የምዘምረውን መዝሙር ሳዳምጥ ውስጤ ምን ያህል ደስ እንደሚለኝ ተባረክ

  • @ruthruth3997
    @ruthruth3997 6 лет назад +44

    Dannin የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @aynujesus9359
    @aynujesus9359 4 года назад +4

    Ameen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen
    አጠገብ ነህ ጌታዬ አጠገብ ዘለቀ ገብተሃል ከውስጥ ከልቤ አሜን ሀሌሉያያያያያያያያያያያያያያያያ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yonasshawichogatiso1564
    @yonasshawichogatiso1564 4 года назад +1

    Ameen pastor dani yantene mezemur se sama wusete endete dasemile zeman yibark😍😍

  • @muluesamson879
    @muluesamson879 Год назад +1

    እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ በዝማሬዎችህ ግን ለ 8 ኣመታት በ ስደት ሂወቴ ተጽናንቼና ተባርኬ ኣለው እግዝኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ ወ.ዳኒ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሊድያ

    ዳንዬ ጌታ ፀጋውን ከዚህም በለጠ ይጨምርልክ እረፍታችን ጌታ ነው ስሙ ይባርክ

    • @milashuhabtu9467
      @milashuhabtu9467 6 лет назад +2

      ዳኒ ጌታ ጸጋዉን ከዚህም በላይ ይጨምርልክ ዕረፍታችን ጌታ ነዉ ስሙ ይባረክ አሜንንንንንን

    • @binyambenj598
      @binyambenj598 6 лет назад

      AMN

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 4 года назад +2

    ውጪውን አይቶ ልቤ እንዳይሰጋ
    እርፍ አለ ባንተ ተረጋጋ
    አሜን አሜን አሜንንንን
    አጠገቤ ነህ ጌታ አጠገቤ
    ዘልቀ ገብተህል ከውስጥ ከልቤ
    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ዳኒ

  • @firehiwotbellechew1417
    @firehiwotbellechew1417 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ዳኒዬ ዛማንክ ይባረክ እግዚአብሔር ይባረክ !!!

  • @JemmFam-ww4bd
    @JemmFam-ww4bd 5 лет назад +4

    Dani always touching souls. what a Legend. I really like this guy.

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 года назад +3

    ውጪውን አይቶ ልቤ እንዳይሰጋ እርፍ አለ ባንተ ትተረጋጋ አሜንንንን ብሩክ ነህ ዳኒ

  • @bacaagalanaa5438
    @bacaagalanaa5438 5 лет назад +5

    Daniye I loveyou you’re so graceful singer in evanglical history
    You’re always make me freshly in spiritual

  • @hanibalyosief1155
    @hanibalyosief1155 6 лет назад +22

    "Kulu selam eyu yesus telo" amen pastor. Daniel tebarek....im from Eritrea

  • @Eweknsh
    @Eweknsh 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ
    እልልልልልልልልል ስለምህረትህ ተመስገንልኝ ጌታዬ ክብር ምስጋና ይብዛልህ ከጥዋት እስከ ማታ ተመስገንልኝ አምላኬ ጌታዬ ንጉሴ አዳኜ

  • @berki8668
    @berki8668 4 года назад +3

    Eddlagna nachu kdussan sentochu saw sarashen siyyamalku engna Gen uuuuuuuuuuuuuuuuu haleeeluyyyaaa Gettan sinamalk

  • @eveadam3951
    @eveadam3951 5 лет назад +3

    yehenen mezmur alameweded ayechalem leb kelet yemiyaderg mezmur new.wendeme egziabher abzeto yebarkehe

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 4 года назад +7

    አሜን አሜን ተባረክ ዳኒ

  • @eyeruszewge9028
    @eyeruszewge9028 4 года назад +1

    አሜን የተባረክ ወንድሜ ዳኒ ፀጋህን የጠበክና ያሳደክ ነህ በጣም ነው በመዝሙሮችህ የምባረከው ጌታ ይመስገን አሁንም ፀጋው ይብዛልህ

  • @dulaedeti5021
    @dulaedeti5021 4 года назад +4

    Dani,God bless you in all of his full package...Thanks to God having you by this challenging time....with such like songs....

  • @merkinehmarkos609
    @merkinehmarkos609 5 лет назад +8

    GOD may bless your whole remaining lifetime with bunch of greater Holy spirit!!!!!

  • @tshyneshsolmon6906
    @tshyneshsolmon6906 5 лет назад +7

    Geta abizto yhbark Daniel🙌🙌🙌

  • @elsatsegye425
    @elsatsegye425 5 лет назад +7

    በጌታ በጣም ነው የምወድህ ዳኒዬ !!!

  • @worbituwordofa4541
    @worbituwordofa4541 4 года назад +2

    Amen Amen Amen halelueya geta eysuese yebarekhe tebareku

  • @gracezerai4802
    @gracezerai4802 4 года назад +5

    Pastor Danny is our God given Brother to our Church! He is so a Blessing to me & I have learned a lot from him. More Blessings to you & your family Pastor Danny!!!

  • @adonayfentie2575
    @adonayfentie2575 5 лет назад +6

    ዳኔዬ ስላንተ ጌታዬን እጅግ አመሰግናለሁ ተባረክ የመከራዬን ዘመን የገፋሁት ባአንተ መዝሙሮች ነው !!!!አብሬህ ጌታዬ ለማምለክ መታደሌን ሳስበው ደስታዬ እጅግ ቡዙነው ዳኒዬ ብሩክ ነህህህህ !!!!

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 6 лет назад +7

    Amennn Amenn haleluyaa ውስጤን ስሰማው ሳደምጠው ሁሉ ሰላም ሰላም ነው ።ሀሌሉያ እልእልእልልእልእልል

    • @amalethiopia4888
      @amalethiopia4888 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @hemi19-9
    @hemi19-9 6 месяцев назад +1

    Ahun ke lelitu 7:47 hunual negeroch aschenkogn enklf embi silegn lenie yemihon mezmur mesmat eflgalew bye youtube sigeba bezi mezmur hulu tyaqie timeless. Wejebun sayhon libe getan sil hulum deldala medal yhunal. Kibr misgana amlko,signet le egzabher bicha amen 🙏 God bless you

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 4 года назад +2

    ዳኒ ብሩክ ሰዉ አንደኛ ዘመንህ ይለምልም የእኔ ውድ ወንድም♥️😘💥💥💥🌺

  • @dirshujesuswitness1244
    @dirshujesuswitness1244 5 лет назад +1

    Daniye geta zemenihin abizito yibarikih..bezu tebarekugh bante bekulu geta barekeghn

  • @dprksongmoranbongbandskito1193
    @dprksongmoranbongbandskito1193 5 лет назад +2

    "Kulu selam eyu yesus telo" amen pastor. Daniel tebarek....im from DPRK

  • @mertid9452
    @mertid9452 4 года назад +2

    Amen Hulu Selam naw zarem 😷❤️ U r so blessed Pastor Dani

  • @efremnegash825
    @efremnegash825 4 года назад +2

    May the Lord bless you more and more. May He is continue to anoint you Danny. You're blessed and a blessing to generations.

  • @ፍቅሩ
    @ፍቅሩ 4 года назад +3

    May Almighty God bless u pr Danny!

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 4 года назад +1

    Amen Amen Amen hale luya elelelelelelel yabate beruke leberket hune yemelahket zemare new leberket hunulge

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 5 лет назад +4

    Be blessed Pastor Daniel more we love you

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 4 года назад +1

    እግዚአብሔርን ተደፍተህ እንደማምለክ አንዳንዱ የሀይላንድ ውሀ ይዘህ እየተንጎራደድክ አምልክ ችግር የለውም ወንድሜ አንተ ግን ተባረክ

  • @yosefabebe6280
    @yosefabebe6280 4 года назад +3

    May God bless you Pastor. I was lost and I’m found

  • @khamiali1295
    @khamiali1295 4 года назад +6

    Ameen ameen iyesuus yee selam amlak yee zelalem irefte

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 4 года назад +3

    ኡፈ የሱሰ እልልልልልልልልልልልልልልል
    ምን ልበል የኔ ጌታ አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እስይ እስይ እልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mekdestilahun67
    @mekdestilahun67 4 года назад +3

    Beautiful spiritual song.

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 4 года назад +4

    Amen amen amen amen amen Eyesus geta new♥♥♥♥👏👏👏🎸🎸🎸🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SankaSanka-ri5rz
    @SankaSanka-ri5rz 6 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን በጌታ በእየሱስ ስም ተባረክ ጻጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የምል የዝመሬ ቅነ ነው

  • @andylemu7124
    @andylemu7124 5 лет назад +4

    Dani, I love your heavenly songs may the almighty God bless you more and more.

  • @amarachalaho1235
    @amarachalaho1235 6 лет назад +3

    አሜን አሜን አሜን እሳይ።ጌታ አብዝቶ ይባረክህ።ዳኒ።

  • @natsinetabraham985
    @natsinetabraham985 5 лет назад +3

    Yehe mezmur sisemaw wiste betam yinkal geta bemhretu ketrag jemro getan getan yilal libe tekyro Dani geta abzto yibrkhi kenfamli you are Bless in name of jesus Christ 😭😢😭😢😭

  • @hanafekadu4305
    @hanafekadu4305 4 года назад +2

    You are Blessed & Humble Pastor Dani! . . . . .Much Love & Respect!!!!!!

  • @tsigemariamkassa4604
    @tsigemariamkassa4604 6 лет назад +1

    ጌታ በምህረቱ ከሳበኝ ጀምሮ እሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ ልቤ ተቀይሮ አሜን አሜን👏👏👏👏👏

  • @Jesusislord8295
    @Jesusislord8295 4 года назад +1

    አሜን አሜን የሚያጽናና መዝሙር ዳኒዬ ኢየሱሴ ይባርክህ❤❤

  • @genetbutabuta9812
    @genetbutabuta9812 4 года назад +1

    Amen Amen Amen kber legata yewun tebarkelgn lezelalem

  • @mekdesaylett5586
    @mekdesaylett5586 5 лет назад +8

    Ena orthodox neih gen betam new yemwdew betam yelyale esu

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 5 лет назад +1

    Amen ategebe new geta ategebe amennn dani tebarek

  • @mytube2450
    @mytube2450 6 лет назад +2

    Amen........Egziabiher hulem ategebe neh!🙏🙏🙏🙏🙏 i feel just like something.. when i listen this song🙏❤

  • @christianze9783
    @christianze9783 5 лет назад +2

    This is heavenly worship it touches my soul..its amazing.God bless u and ur beloved family Dani

  • @elsademssie3262
    @elsademssie3262 5 лет назад +1

    Amen amen. God bless you Deny. When I weak up i listen yr song. Thank God he give us a person like you to bless us with yr song.

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 6 лет назад

    Oh እየሱስ አበት ስምህ ይባረክ እንዴት ልቤን የሚየድስ አምልኮ ነው Uuuuuff haleluyaa isssaaayyyyy
    አጠጋቤ ነህ ጌታ አጣገቤ
    ዘልቀህ ጋብተሃል ከውስጥ ከልቤ
    daniye ba iyesusi sim Taberki zimarewochiህ hulu በጠም ፈውስ አለው በጠም ነው ምወዳው ዘመንህ ይባረክ

  • @kefyalewkebda761
    @kefyalewkebda761 7 месяцев назад +1

    GOD bless you. ❤thank you Lord. ❤.

  • @natykippe8079
    @natykippe8079 3 года назад +1

    how amazing song it is!!!!!!!!!!!!!! I'm blessed of this song

  • @elsayamielsayami8197
    @elsayamielsayami8197 6 лет назад

    Wow wow Geta Eyesus hoy bemihiretik keterakegn jemiro aniten aniten yilal libe tekeyiro Amen Amen Hallelujah wuyyyyy nebise alikerechim samelik Kibir Kibir le Eyesus yihun Dani siwedik sakebrik Geta Eyesus zemenihin agelgilotihin betesebihin yibarkew tebareku 🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @tagesechyeenatuwaliji3489
    @tagesechyeenatuwaliji3489 5 лет назад

    Ellllllllll geta be miheret kesabegn jemiro getan getan yilal libe tekeyrew Dani ye abate biruk 😘❤

  • @rehaboth203
    @rehaboth203 5 лет назад +3

    Wowww am amazed to listen to this song. It speaks me volumes and volumes to what am going through. It is a message for me. God bless you pastor Dani and the choirs.

    • @selamselam1756
      @selamselam1756 5 лет назад +1

      Rehabot Koynulna
      Hold there! God is FAITHFUL!

  • @mamotadesa9613
    @mamotadesa9613 2 года назад

    አሜን አሜን እድሜ ልክ የመይጣገቡ መዝሙሮችህ ተበረክ ዳኒ

  • @yordanos591
    @yordanos591 4 года назад

    Babaye eyesus wude selame, ene stante mn linager ❤❤❤❤❤

  • @motumaduresa1183
    @motumaduresa1183 4 года назад +1

    You have no idea enedt endemiwodik zemenik yibarek Daniye

  • @fitsumtamene8754
    @fitsumtamene8754 4 года назад

    ዳኒ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ መዝሙርህ የእግዝያብሄር መንፈስ አለው

  • @hanamesfun7410
    @hanamesfun7410 4 года назад +1

    Praise God Geta yebarkeh Amazing Grace

  • @derarareba4419
    @derarareba4419 5 лет назад +1

    May almight God bless you pastor Dani, I blessed by your songs.

  • @JesusIsLordOfLords-SWJ
    @JesusIsLordOfLords-SWJ 5 лет назад +1

    Dani Blessed ... U r our blessing .. more blessing bro wz ur family !!!🙏🙏🙏

  • @fantujesusisthekingofkings6284
    @fantujesusisthekingofkings6284 5 лет назад +2

    አጠገቤ ነህ ጌታ አጠገቤ
    ዘልቀህ ገብተሃል ከውስጥ ከልቤ
    ይተወቀኛል ሁሌ አብሮነትህ
    ሰላም ተሰመኝ በመገኛትህ
    ሁሉ ሰላም ነው ጌታ
    ከሌ ሁሉ ደህና ነው
    ኢየሱስ ከሌ haleluya
    God Bless you all