ኤፌሶን ትምህርት 18 - ፍቅሩን ታውቁ ዘንድ ፤ አብርሃም ተ/ማርያም (በማሙሻ ፈንታ የሚዘጋጅ) - Ephesians Teaching 18 by Abraham

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 25

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 2 года назад +1

    Amen 🙏🏾

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 года назад +1

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 Год назад +1

    ልጆች ሆነን የምንዘምረውን መዝሙር አስታወሰኝ
    የጌታ ፍቅሩ አስደናቂ ነው /4 x/
    በጣም ክፍ ያለ፤ ልደርስበት የማልችል
    በጣም ዝቅ ያለ፤ ልወርድበት የማልችል
    በጣም ሰፊ ነው፤ ላመልጥበት የማልችል
    የጌታ ፍቅር!!

  • @beemnethiluf954
    @beemnethiluf954 2 года назад +5

    እንደ እናንተ አይነቶቹን ወንድሞች እንደ አሸዋና እንደ ከዋክብት ይብዙልን እኔ ስሰማው እራሱ ጳውሎስና ጴጥሮስ የሚሰብኩኝ ይመስለኛል።ብዙ ተባረኩልን

  • @walelignayele6014
    @walelignayele6014 5 месяцев назад

    Thank you 💥🙏

  • @lalahi4412
    @lalahi4412 2 года назад

    ተባረኩ በብዙ❤❤

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 2 года назад +3

    ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም የሚገርመኝ በተለያዩ ወንድሞች ይዘቱን የጠበቀ የአንድ ሰው ተከታታይ ትምህርት ነው የሚመስለው የጠራ ወንጌል እንዲህ ነው የማያምታታ ብርክ በሉ ወንድሞች🙏🏼🙏🏼❤️❤️

  • @bettybelay9574
    @bettybelay9574 2 года назад +3

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ወንድሞቻች አብርሽና ማሙሻ ጌታን መውደድና የእግዚአብሔር ህዝብ መውደድ (ቤተክርስቲያን )ምን እንደሆነ ተርድቻለሁ ተባረኩ በተለይ ቤተክርስቲያን ማናት የሚለው

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 2 года назад

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንን

  • @asnakewondimu3271
    @asnakewondimu3271 2 года назад

    Oh praise to lord I gained New way how much it's the love that shown our God
    O
    More bless aberesh

  • @hamelmalargu6894
    @hamelmalargu6894 2 года назад

    የምወዳችሁ ማሙሻ እና አብርሽ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 2 года назад

    Amen tebarek

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 2 года назад

    Akemya menefeskeduse anet ahunem eredagn hallelujah

  • @lishangelemete3344
    @lishangelemete3344 2 года назад

    YES IT'S TRUE His love to humanity is beyond our comprehension and its unconditional. May God helps us all to recognizer and able to express this love to others around us.

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 2 года назад

    Amazing Setotawoch Nachu Enantee

  • @mayaberhanie9226
    @mayaberhanie9226 2 года назад

    ድንቅ መልእልት ተባረክ

  • @abebeatinafu5251
    @abebeatinafu5251 2 года назад

    አሜን

  • @hirutterefe4093
    @hirutterefe4093 2 года назад

    Amazing preach God bless you more

  • @yohannesassefa9213
    @yohannesassefa9213 2 года назад

    Brother Abrish (Dr.) may God bless you !!!

  • @lishangelemete3344
    @lishangelemete3344 2 года назад

    Dear brother, Dr Abraham, may God blesss your service to His pepole and may He produce many fruits from your diligent service to His Kingdom.

    • @bilenkebede3412
      @bilenkebede3412 2 года назад

      Hi, do you know what time these meetings take place? Thanks God bless

  • @bereketgirum7160
    @bereketgirum7160 2 года назад

    God bless you all

  • @lemlemghebremedhinweldeghi5205
    @lemlemghebremedhinweldeghi5205 2 года назад

    ተባረኩ፡ እንዴት እንደምቸኩል ይህንን ቃል ለመስማት ......ስልትጋታቹ በተሎ አፕሎድ አድርጋቹ ስለላካቹት ፡ትጋት ይብዛላቹ።

  • @joshecomp
    @joshecomp 2 года назад

    የሮሜ ትምህርት እንዴት ማግኘት የእንችላለን፡፡ may GOD bless your mission

  • @bilenkebede3412
    @bilenkebede3412 2 года назад

    Hi Does anyone know what time the Friday Q&A sessions take place?