ገድለ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ""(ሐምሌ 7-2011) ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 36

  • @hannaathuniya9335
    @hannaathuniya9335 Год назад

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስሳን በረከታቹሁ ይድርብን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህረችን ያግልገላት ዘመናህን ያራዝምልን በፅሎታቹሁ አሰብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ledakya2278
    @ledakya2278 Год назад

    ቃል ኢወት ያሰማልን መምህራችን የቅዱሳኑ እረዴት በረከት ቃልኪዳናቸው ከሁላችንም ጋር ይሁን ሀገር ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቁልን ያማልዱን

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን በረከታቹሁ ይድርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulufker1052
    @mulufker1052 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምሕራችን በእውነት እድሜሕን ያርዝምልን የኛ እንቁ መነሻየ እኔ የአንተን ትምሕርት አዳምጨ ነው አሁን ላለሁበት መንፈሳዊ ሕይወት የበቃሁት ሰው ነኝና ስልት እችላለሁ መምሕር ምንም ማለት እንዳለበኝ አላውቅም ግን በጣም አመሰግንሐለሁ

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 Год назад

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን

  • @bethlehemsahle7521
    @bethlehemsahle7521 Год назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን::💚💛❤️

  • @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ኘ7ኰ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን😂 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 Год назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Год назад

    አሜን፣ኣሜን፣አሜንእግዝያብሔር፣ይመስገንየፃድቃን፣የሰማይታት፣በረከታቸው፣ረዴታቸው፣ይደርብን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባር 1:01:55 ክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣አይነልቦ፣ናችንን፣ያብራልን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Год назад

    Amen Amen memervhn kale hiwotn yesemaln🤲💒🤲🙏

  • @batitube6573
    @batitube6573 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልህ መምህር

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Год назад +1

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
    የቅዱሳን አባታችን በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲

  • @Mesretnuguse
    @Mesretnuguse Год назад

    አሜን ቃልህወት ያሰማልን ማምርችን 🥰🙏

  • @kb9751
    @kb9751 Год назад

    ✝️ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የባታችን አባ ጊዮርጊስ በረከታቸው ይድረሰን።✝️

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤🙏

  • @የማርያምህይወትቲዩብ

    በረከታቸው ይደርብን

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @getahunyeshanbel5190
    @getahunyeshanbel5190 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን !
    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @Eme.Adonay21
    @Eme.Adonay21 Год назад

    እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመሥገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሂወት ያሠማልን 🌹🥀

  • @dawitgosaye2310
    @dawitgosaye2310 Год назад

    Kalehiwetn yasemalen mengstun ywrsln bedme

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meskeremdubale7908
    @meskeremdubale7908 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሉት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @ribkamengistu1189
    @ribkamengistu1189 Год назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @askalmekonnen3417
    @askalmekonnen3417 Год назад

    እናመሰግናለን ቃለወትን ያሰማልን

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot Год назад

    ዘጋስጫ ወይስ ዘጋሥጫ
    በየቱ ነው የሚፃፈው ማለት ሰክሪኑ ላይና ርእሱ ይለያያል

    • @retua.318
      @retua.318  Год назад

      ልዩነቱ ከተረዱ አስረዱን።✝️

    • @Kaleab24tklehaymanot
      @Kaleab24tklehaymanot Год назад

      @@retua.318 ልዩነቱን በውል አላቀውም ግን ጠበል ና ፀበል ሥላሴና ስላሴ እንደሚባለው ይህም የፊደል ከሁለት አንዱ ብቻ ነው ሊፃፍ የሚችለው

    • @Kaleab24tklehaymanot
      @Kaleab24tklehaymanot Год назад

      @@retua.318 ኖት እየያዝኩ ስለምማር ለማጥራት ጂ ለሌላ አስቤ አደለም

    • @retua.318
      @retua.318  Год назад

      @@Kaleab24tklehaymanot ልክ ኖት እርሶ።በሁለቱም ተጥፎ ስላገኘን እሱን ተጠቅመን ነው። ጠይቀው ግን ልዩነት ካገኙ ይንገሩን እናስተካክላለን። እኛም ጠይቀን እርማት እናደርጋለን።✝️

    • @Kaleab24tklehaymanot
      @Kaleab24tklehaymanot Год назад

      @@retua.318 እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @Abesha-by8qp
    @Abesha-by8qp Год назад

    እንደ እገሌ ያለ ሊቅ፣ደራሲ፣ፃድቅ ወዘተ በፊትም አልተነሳም፣በዃላም አይነሳም ።የሚል አባባል ባንዳንድ የቤተክርስትያን ፅሑፎችና አነጋገሮች ይዘወተራሉ።ይሄ ተገቢ ነዉን? እግዚአብሔር ወደ ፊት ስለሚሰጠዉ ፀጋ እርግጠኛ ሆኖ ወደፊት አይነሳም ማለት ምን ያህል ዉዳሴ ከንቱ ነዉ።ኧረ ትንሽ ሚዛን ባንስት ።

    • @retua.318
      @retua.318  Год назад +1

      እገሌ ሊቅ ያደረገውን አይነት ሌላው አያደርግም ብለን ብንረዳው መልካም ነው እንደ ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ.. አንከን ከመፈለግ ከትምህርቱ ለመዳን የሚጠቅመመን ነቅሰን መጠቀም ይሻላል። እግዚአብሔር ይርዳን። አሜን።✝️

    • @Abesha-by8qp
      @Abesha-by8qp Год назад

      @@retua.318 ይሄ ስህተትን እሹሩሩ ማለት ነዉ ዛሬ ቤተክርስትያናችንን እየገፋ ከገደል አፋፍ ላይ የጣላት።ግብዝነትና ከንቱ ዉዳሴ ምንም መንፈስ ቅዱሳዊ ጠባይ የለዉም።

    • @ledakya2278
      @ledakya2278 Год назад

      ተክጻጽን ባንጠላ መልካም ነው አጉል
      ሽገላ ነው ዛሬ እምናያቸውን አባቶች ያፈራችው ቤተክርስቲያናችን

  • @sebleworkgelan
    @sebleworkgelan Год назад

    አሜን አሜን አሜን