Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከማናቸው ህልም የሚፈቱ ሰዎች ኣንችን ብቻ ነው ግልፁ ኣፈታት ያለሽበርቺ ማርያምን ኣደንቅሻለው በጣም ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
እመሰግናለው 😍 የኔ ቆንጆ 🙏😍😍
ማራያምን አፈታትሽ በጣም ግልፅነው ልዩነሽ እድሜ ይስጥሽ በዚህላይ ይጨመርልሽ እህቴ❤
😍
የኔ እህትህልሙን ስትፈቺ ግልፅ አድርገሽ ስለሆነ በርቺ ጎበዝ ነሽ❤❤
ጀዛኪአላህ ኸይር👍👍👍👍
wow nice explanation
ዋዋዋዉዉዉ❤
እናመሰግናለን ውደ በጣም ትችያለሽ
ጎበዝ አድናቂሽ ነኘ
ሰላም ላንቺ ይሆን በጣም እናመሰግናለን ጤና እድሜ ይስጥሸ💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥♥♥♥♥♥♥🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሚን 🤲🤲 እኔም አመሰግናለው
ጎበዝ በርች እህቴ
ጃዛካላሁ አህቴ ❤❤❤
👍🏾👍🏾👍🏾🙏🏾 ጎበዝ 👌🏾👌🏾
እናመሰግናለን ውዴ በርቺ
❤❤❤❤❤❤ጎብዝነሺ🎉🎉🎉🎉
ጎቦዝ ነሸ ኢግዛብሀሪን ደሰ ብሎኛ ሲለ ፈታሺልኚ😂❤🥀❤🥀❤🥀❤🥀
አመሰግናለው 🙏😍
የኔ ቆንጆ ትክክለኛ ህልም ፈቺ ነሽ ኑሪልን ❤❤❤❤❤❤🙏
አመሰግናለው የእኔ መልካም
ማሻላህ በጣም ጎበዝ ነሸ
ማሻላህ እግድህ እህልምሳ ጉዞ ወድ ኢቶብ😂
ጎበዝ በርቺ❤❤❤
የኔ እህት እጅግ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ሕልም ስትፈቺ የልብ ነው የምታደርሺው እናም ልክ ነው ብዙ ሕልም ልኬልሽ አንድ ፈተሽልኛል ስለሁሉም አመሠግናለሁ አሁንም ሌላ ሕልም እልክልሻለሁ ወረፋ ሲደርሰው ፍቺልኝ ይህንን ሕልም ያየሁት ቆይቷል ግን የፈታሽውን አይቻለሁ ስለ ዝናብም በደንብ ተረድቻለሁ ግን ሕልሙን ያየሁት እኔ ነኝ ግን ዝናብ ውስጥ የማያት ግን እናቴን ነው በጣም የሚዘንብ ዝናብ ውስጥ ለጥ ያለ ሜዳ ላይ ረዥም ቀሚስ ሻርብ እንደሙስሊም ተከናንባ ዝናብ ውስጥ እየሄደች ወደ ሰማይ አንጋጣ ፊቷን እያስመታች አይኗ ውስጥ እያስገባች አያታለሁ እና ሕልሙ እሷን ነው እኔን ነው የሚመለከተው የሚለውን ለማወቅ ነው ሌላ ቪዲዮ ላይ ስለ ዝናብ ተረድቻለሁ የተፈታው ነኝ ፍቺልኝ የኔ ማር አመሠግናለሁ
በጣም ደሰ የምትይ ነሸ ወላሂ እኔ ወላሂ በፍቅር ነው የምስማው ወላሂ በትትና ነው የምታወሪው አላህ ይጨምርልሸ
በጣም አመሰግናለው የእኔ ውድ 🙏😍
ማሻአላህ በርቺ
አሜን የኔ አስተዋይ
እንኳንደናመጣሽ። እህት። የኔንም። እየው። እባለፍው ላይኮምቻለሁ። በርቺልን። ❤❤❤
የኔቆንጆ አላህ ዩጨምረልሽ❤❤❤
አሚን 🤲🤲 አመሰግናለው የእኔ ቆንጆ 🙏
እናመሰግናለን እህታችን እህቴ እኔ እህቴሁነን በተሰባችን ልብስ ትሸርት ከናጋጣሚው ገዙልን እኔ ደሞዳግመኛ የምንገዛው የአበሻ ቀሚስ አድ አይነት ለሁላችንም እላለሁ ከቻልሺ መልሺልኝ🙏🙏🙏
ruclips.net/video/I2aTPvXAZhc/видео.htmlsi=CQcudDJu8AOcQylm
አስላሙ አለይኩም እህቴ ብዙ ግዜ እከታተልሻለሁህልም ፈተሽልኝ ታውቂያለሽ ጀዛኪላህበህልሜ ልብሴን ሲታጠብ አየሁ የቆሸሸም ያልቆሸሸም ልብሴን ሲታጠብ አየሁ ትንሽ አሞኝ ነበር ምናልባት ከህመሜ ጋር ይገናኝ ይሆንእባክሽ ፍችልኝ
ዋለይኩምሠላም እህቴ ባለሽበት አላህይጠብቅሽ ጡማችንንም አላህ ይቀበለን
Amiiiiiiiin ya reb🙏😍
@@addismedia9882አሰላሙ አለይኩም እህት የኔ ደግሞ ብዙ ዛህማ ቦታ ላይ እየሄድኩነበር የተለያየ ሠዎች አሉ ካዛም የሆነ ነገር ተቀምጦነበር ሥሄድ ሳነሣው በጣምብዙ ድፍን መቶ ሪያል አያለሁ እየሄድኩ እንዳለ ሳንቲምም እለቅማለሁ
አሜን
ሰላም ለሊማየ ቀይ ከቱታ ጨርቅ የተሰራ ቀሚስ ለብሼ የምግብ ጠረጴዛ ላይ ቁጭ ብዬ አየው
ruclips.net/video/I2aTPvXAZhc/видео.htmlsi=tcVleGg7ik21obE8
አሠለማሊኩም እህቴ ህልም አፈታትሽ በጣም አሪፍነዉ አላህ ይጨምርልሽ እኔ አግብቻለሑ እና በህልሜ የትክቶክ ቢዶ አላቀዉም ወዲ ሠዉየ አወራዋለሁ እኔ ክቲክቶክ አልጠቀምም ምዲነዉ እህቴ ፍችልኝ አላህ ይጨምርልሽ
አሰላሙአለይኩም እንዴት ነሽህልም ለማስፈታት ነበር ፆታየ ሴት ያላገባሁ ያየሁት እናቴ ትመስለኛለች በኡነታው ወደ አኬራ ሂዳለች አጠገቧ ሁለት ሴቶች አዳዲስ ል ብስ ለብሰው ተቀምጠዋል የሷን አዲስ ልብስ የመረጥኩት ይሄን ነው ብላ ቢጫ ቀሚስና ነጭ ጋዎን ለኔ ትሰጠኛለች እኔ ከውጭ ለክቼ ልኬ ነው በጣም ያምራል እላታለሁ ነገር ግን ሌላ አዲስ ልብስ ብዙ ከለር ያው ቀሚስና አዲስ ጥቁር ጫማ ለብሼ ብቻዬን እሄዳለሁ መንገዱ ኮረኮች የበዛበት ነበር የመንገዱ ጫፍ ብዙ አይርቅም ግን አንድ ፀይም ወጣት እየጠበቀኝ ነበር እኔም ወደሱ ሄድኩ እንደምትፈችልኝ ተስፍ አደርጋለሁ
ማሻአላህ ነሽ እህቴ ቀጥይበት ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለው🙏🙏😍
ላይክ አረጋለሁ ለናቴ አድስ ልገዛላት ፈልጌ የምፈልገውን አይነት አጥቸ ተውኩት ገባያ ሄጀ ብፈልግ ብፈልግ ብዙ አድሥ ልብስ አለ አጣሁ ፍችልኝ
በርች 💋🥰
አሰላሙአለይኩ እህቴእህቴ ሁሌም ምፈችልኝ ጥሩ ነው እኔ ያየሁት ህልም ካንድም ሁለቴ ስልኬ ሲጠፋ አያለሁ የመጀመርያው ገበያ ውስጥ ሆኜ ተወሰደብኝ እጄ ላይ ጃኬቴን የዤው ነበር ገዛን ሌባውን አየሁት አምጣ አሁን የወሰድክብኝ ስልክ ብዬ አስመለስኩት ከዛን ከቆይታ በሀላ ሳይ ስልኬ የለም ጃኬቴም አዲስ ነበር ባሮጌ ቀይሮታል ከዛን ተናድጄ ቤቱን አቀው ስለነበር የሰፈሬ ልጅ ነው ሄድኩኝ ስሄድ ታላቅ ወንድሙን በር ላይ ጃኬቴን ሊሸጠው ሲያስማማ አገኘሁት ከሰው ጋር ስለነበር አንዴ ና ብዬ ነገርኩት ይሄ ጃኬትም የኔ ነው ብዬ ተቀበልኩት ስልኬን አስመልስልኝ አልኩት ወንድሙ ቤት ነበር ስገባ ብዙ ስልክ አለ ግን የኔ ስልክ የለም ልጁም አልወሰድኩም ብሎ ድርቅ አለ ሌላ ቅያሪ ስልክ እንስጥሽ ሲሉኝ የራሴን ነው ምፈልገው ሳሰጡኝ አሌድም ብዬ ተቀምጬ ነቃሁ ከዚ በፊት የፈታሽውን ሰምቻለሁ ግን አልተመለሰልኝም አላገባሁም ፍችልኝ ውዴ
ለቤትሽ አዲስ ነኝ እህት ሰላም ላንቺ ይሁን በህልም ቀይ ኮምፕሌቴ ቱታ ከነ ቀይ ኮፍያ ጠቅላላ ቀይ ለብሶ ማየት በህልም ምንድነው ፍቺልኝ ውዴ
Wl wr wbtu amiin yitee lanichim Allah yikebelishui
Amiiiiiiiin ya reb 🙏
እሺ❤
ማሻአላህ እኔም ያይሁት አግብቼ የፈታሁኝነው እናም ገዝቼ ስለብስ አይቻለሁኝ ከረኑ ደሞ እርሳሲ ይመስላል ነጣያለ ማለነው
እርሳሲ ከለር የሰውየው ባህሪ ግልፅ አይደለም
❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልሕሕኢንሻአላህ❤❤❤
ወአለይኩም ሠላም እኮን ሰላም መጣሺ
❤❤❤❤❤
የእኔ ቅመም ነሺ እንች በረች❤❤❤❤
ሰላም ላንቺ ስለምትፈችልኝ አመሰግናለሁ ሲመችሽ ህልሜን ፍችልኝ❤ በህልሜ ሰፊ አልጋ ላይ ከማለቀውሰው ጋር አየተቀላለድኩ ልክ ረጅም ጊዜ እንደሚተዋወቅ ነበር ሌላው ፀጉሬን ፓይስትራ ልሰራ ስል ፀጉርሽ እንዳይጎዳ አያለች ቀይ ሴት ውስጡን ቅባት ስትቀባኝ አየሁ
ጓበዝ❤❤❤ውዴ
የኔ ቆጆ ደናነሽ ❤❤❤❤❤ በርቺ በእልሜ የሚያምር ቦርሳ ይጄ ሰልፊ ፎቶ እየተነሳሁ ይመስለኛል እና ሳየው ፎቶው በጣም ያምራል ምድነው ፍቺልኝ የኔ ማር አላገባሁም
የራስ ፎቶን ስለማንሳት ህልምን በተመለከተ, ብዙውን ጊዜ ግጭቶችን ማስወገድ እና በውይይቶች ላይ ለመሳተፍ ወይም ለችግሮች መፍትሄ ለመፈለግ ፈቃደኛ አለመሆኗን ያሳያል, ይህም ከእውነታው የማምለጥ አይነትን ያሳያል.ፎቶግራፍ በህልም ማየትም የልጅቷን ጠንካራ እና ተቆጣጣሪ ባህሪን ያሳያል እናም ህይወቷን በድፍረት እና በቆራጥነት የምትመራበት።ሕልሙም ምስጢራትን የመጠበቅ ችሎታዋ ታማኝ ሰው መሆኗን ያሳያል, ይህም በዙሪያዋ ያሉ ሰዎች በጥልቅ እንዲተማመኑባት ያደርጋታል።ruclips.net/video/FyzOUEZ5YR4/видео.htmlsi=KOb_SAmiYUoaqf3p
@@addismedia9882 እሺ ውዴ በጣም አመሠግናለሀ
ሰላም አዲስ ነኝ እስኪ የኔን ፍችልኝ አዲስ ነው ያገባሁት አልተገናኝንም በህልሜ ባሌ ሁለት ብርጭቆ ይዞ አንዲኛው ከጫፋ ሲሸረፍ አየሁት ምንዲን ነው
ማሻ ኣላህ❤❤❤
በህልም ማግባትኒካህማስር ምዲንነውውዴቢስሚላህ
slm Yehonu arogit setyo mirkat simerku mayet mndnw?
የኔእህት ልብስ ማጣጠፍ ምንድነው በህልሜ ትንሽ8&9የሚሆን ልብስ ሳጣጥፍ አየሁ
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ልጄ በህልሟ የሆነሰው ብዙ አትክልት እና በሻንጣ አድስ ልብስ አመጣልሽ ለኔስ ስለው አሁን ያመጣሁት ለእናትሽ ነው በሌላ ጊዜ ለአንቺ አመጣልሻለሁ ብሎኝ ሄደ ሻንጣውን ከፍቸ ጃኬት ስለብስ ሰፋብኝ እና አወለኩት አለችኝ እስኪ ፍችልኝ::
ግልፅ ነው አፈታትሽ
ኧረ አኋላ ያለውን ድምፅ አጥፊው ወይ ቀይሪው
እሽ
አ ወ ወ እህት በተደጋጋሚ ከታዋቁ ሰውች ጋር ሆኘ አያለሁ ምን ይሆን ግን ዘፋኞቸ ናቸው ምን ይሆን
ድምፅ አታስገቢ በጣም ነው የሚረብሸው
❤❤❤❤❤❤❤❤
በህልም ለእፆን ልጅ አዲስ ልጅ ማልበስ ምድነው
እህቴ እኔ ስው ቤት ገብቼ አዲስ ጣልቃ ጨርቅ በቁመቱ ልክ በጥርሷሳ ስተረትር አየው በጣም ተናድጃለው ያሰው አልጋላይ ግድም ቡሎ ያየኛል አንዲት ሴት ውህደት በብርጭቆ ይዛ ስትመጣ ከእጇላይ ነጥቄ እደፋዋለው
ሰላም እንዴት ነሽ እባክሽ እንዳታልፊኝ ከፍቅረኛህ ጋር ከተለያየን 4 አመት አልፎናል ግን ብዙ ግዜ በህልሜ አየዋለሁ ዛሬ ግን የሱ ቤት ይመስለኛል ሳሎን አልጋ አለ እና እኔ አተኛለዉ ግን የማላዉቃት ትልቅ ሴት ወንበር ላይተቀምጣ ታወራኛለች ሁኔታዋ ግን እኔን የምጠብቅ ትመስላለች እኔም እንቅልፍ እተኛለሁ ይመስለኛል ከዛ ሁለታችንም ወንበር ላይተራርቀን ተቀምተን እናወራለን ከሴታጋር ከዛ እኔ ተነስቼ ወደ በር ስወጣ የድሮፍቅረኛዬ ይመጣል ሲያየኝ ይጨብጠኛል ደናነሽ ይለኝ እና ወደ ዉስጥ ይገባል እኔም በረዳ ላይ ቆሜ እሱ ተመልሶ ይወጣና ምነው ወደ ውስጥ አትገቢም ይለኛል እኔም ደግጬ ሰዉ እየጠበኩ ነዉ አልኩት ከዛ ስሜን እየጠራ ስለ ድሮ እያሰበ ይመስለኛል ተሳስተሻል ይለኛል እኔም አዉ እለዋለሁ ከዛ ወደውስጥ አብረን ገባን ከዛ የሳሎኑ መብራት ጠፋ እኔ የስልኬን መብሪት ሳበራ እሱ ሶፋ ላይ በፊቱ ድፍት ብሎ ተኛ ከዛ ነቃው
እህትጨርሸአልነገርኩሸምሙሸሪምየትመደነወ እመሰራብትቤትአሟሟታየሙሼራእቃሴርካክቡአየሁእቃወነምየሟሸራየቱነእቃ አኔ እነካዋልሁ እየነካኮሁበጀ እግዛዋልሁእኔም ቆይእላልሁእኔልህደሰልበሩነ ያዝት እመግደላየቆሜበዙሴትአልክኔጋሁሉም የሙሸራዋነ እቃየመኛሉ ክሁሉመበፊት እኔንኘያልኩት ያመርልእቃወ አደሰነወ ተሸፎፊናልች አላየሇትመ ሙሸራዋነ እቃወነገነንካሁትሴቷችአበርወኘ ያሉት እገዞዋልነ የላሉ አሁነሰራወነ ልልቅው እያሰበኩነብር ህልምአየሁመነየሁነ እሂቴዋመልሸልኘ እጥበቅሾልሁ
Mesalhee alhe yecamerlse absere
አህለን እህቴ
እህቴ የሰላት ልብስ መግዛት ፍችልኝ በአላህ 🙏🙏🙏
ኢንሻ አላህ
በህልሜ ሻወር ወስጄ ስወጣ በጣም ሰፊ አንሶላ ምንድነው
🥰🥰🥰🥰👍👍👍
አስላሙአለይኩም እህቴ በህልሜ አድስ ልብ ለብሽ ነበረ ግን ስለብሰዉ ይሰፋኛን እስኪ ፍችልኝ ማማየ
ሰፊ ወይም ጠባብ ለኛ የማይመጥን ነው እንደትዳር ሂወታችንና ፆታችን ይለያል
አሰላማለይኩም እህቴ አረ በአላህ ፍችልኝ ሁለቴ ነው ያለፍሽኝ
ፍቅረኛየ አድስ ሱፍ ለብሶ በ ፈቢ ፓስቶ አየሁት ምንድን ነው
አሁንሙ በሬ ሸጥቼ ብሩን እዤ እየማጠዉ ነዉ ሀለህ ንገርኝ
አ'ወ'ወ እህቴ ህልሜን እስኪ እድፈችልኝ ነው። ሁለት ወጣጦች በሞተር ከኋላ አመት ወጣት ጭነው በፍጥነት እየመጡ እያለ ሞተሩ ወደጎን ወደቀ ከዚያ ወዶቹ ተነስተው ሞተራቼውን ይዘው ሄዱ በጣም ተገርሜ እዴት አደጋ ደርሶባት እዴት ትተዋት ይሄዳሉ ብየ ተገርሜ ፊትለፊት እያያኋቼው ስለነበር ሂጄ አቅፌ አንስቼ ፊት ለፊት ካለው ክንሊክ እስገባበት እዳቀፍቋት ለወሲብ ተመኝኋት ዳበስኳት። ሀኪሞችን ቶሎ እዲያክሟት ለመንኳቸው ህክምናውን አሰጀመርኩላት። ውስጡ ብዙ የሴት ታካሚዎች አሉ ዶክተሯም ሴት ናት። ባለትዳር ነኝ
ወደ ሰት በጣም ተደያለሽ ከቻልሽ እኩል አድርጊው ደሪም❤❤❤
ማለት? ህልም ጠይቀው ካልተመለሰ ማዳላት ሳይሆን ለመታየት እድል አላገኘም ወይም ፅሁፉ አልተነበበም አልያም ግልፅ አልሆነም ።🙏🙏
በሶ በህልም መብላት ምንድነው
በህልሜ ህፃኗ ልጀ የምርቃት ጥቁር ጋወን ለብሳ ፊት ለፊቴ አያታለው እና ደግሞ 2 የላኛው የመጀመሪያ ጥርሶቸ በጣም ነጭ ሁነው አያቸዋለው ባለትዳር ነኝ
አደስ ጃኬት መለበስ ጠቁር ነው መንደነው
አሰላማለኩምእህቴ እባክሺካየሺው መልሺልኝ ምስክ ልገዛህጀ አድዘመድ ነበረችኝ ከሷጋ ተቀያ ይመናል ግን የምስኩም ክፍያ እሷናት የምከፍልልኝ እናም በጣም የሚያምር ወፍራም ድሬኢ ተጨማሪ ትልቅ የናቶች እሚያክል በጣምየሚያምር ትሰጠኛለች ምስኩን ግን ጸጉሬን ቀባሁት በአላህ ምድነው መልሺልኝ
አሰላም አለይኩም እህቴ ተባረኪ አዲስ ልብስበከለር ላገቡ ላላገቡ እና ለተፈቱ ብለሽ ፍችልኝ❤❤❤❤❤❤
እኔ በህልሜ ቀይ ሱሬ ገዝቼ ለብሼዉ ስማጠ ጎደኜ ደሞ ለምን ለኔ ሰትገዥልኝ ለምን ማጠሽ ትለኘለች ማልሽልኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እባክሽ ንገሪኝ እህቴ መንጋ ጩጫን ከናቴ ቤት ሲወጡ አየሁ ምንድነው ትርጉሙ፣እና ደሞ በዚሁ ህልም ላይ ፍቅረኛዬ ቤታችንን ሲጠርግ አየሁ ላላህ ብለሽ መልሽልኝ አይተሽ ዝም አትበይኝ ተወዛግቤያለሁ ጨንቆኛል
❤❤❤💖💖
Bema turu argeshi new yemetefechu
Be hilm ye set histan lij libis sitota tesetegn mindinew ehita please
እኔ በተዴጋጋሚ አዲሥ ልብሥ ለብሸ ገዝቼ አያለሁ በተለያየሽክል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በሕልም ከእናቴ ጋር ለሴት ሕጻን ልጅ ልብስ እየገዛን ከዛ ሳልወልድ ለምንድነው የምገዛሁ እያልኩ አስባለሁ መልሼ ደግሞ ስወልድ አለብሳታለሁ እያልኩ ምንድነው
ruclips.net/video/aLdmmJmpUYo/видео.htmlsi=m8CpcEn1ySbMzv6i 👈 እዚህ ላይ ካጣሽ ፓርት 2 ላይ አለ ለማየት ሞክሪ
አሠላም ወአሊኩም ወራህመቱላህ ማሻ አላህ የኔ ውድ እህት እኔ የመጀመሪያ ኮሜት ፅፅፍ ላንች እና ቁጥርሽን ላኪልኝ በዋሳፕ የማወራሽ አለኝ መልሽልኝ
በፈጠረሽ እሥኪ ፍቺልኝ ብዙ ግዜ ፊቴላይ ቁሥል ሢቆሥልብኝ አያለሁ ጭኔላይም ቆሥሎብኝ አየሁ ሁለቱም ላይ
ኢንሻ አላህ ቀጣይ ቪዲዮ ላይ ጠብቂ
@@addismedia9882 እሺ
@@addismedia9882 በዚሁ ላይ አድ ጋር ፍቺልኝ እሥኪ እኔ ከባሌ ጋር ከተጋባን አልተገናኘንም ሣንገናኝ ተያዘ እና መንገድ ላይ ነው እየመጣ ነው ዛሬ በህልም መጥቶ አውርተን መኝታሠአት ደርሦ ሁሉም ይተኛሉ እሡም አልጋው ላይ ይወጣል አልገዋ አንድ ሠው ብቻ ነው አእምታሠተኛው ቀይ ፍራሽ ናት ትንሽናት እኔ እመሬት ነው እምተኛው እላዋለሁ እና እመሬት እንተኛ ሥለው እመሬት ሁለት ትልልቅ ፍራሽ አለ እዛላይ ወርዶ ፍራሹን እሚያምር አሦላ አምጥቶ ሢፈርሽ እፍራሹላይ ሆኖ ሢጠብቀኝ እኔም ልተኛ እል እና ቆይ ብዬ የቡርትካን ልጣሽ የደረቀ አለ በፍራሹ አካባቢ እና እያፀዳሁ ትልቅ ዘንዶ ነገር ተቅጭላት ያረጀ የሞተ የመሥላል ሞቷል ሥል ከጅራቱ ይላወሣል እኔ ሣየው እደነግጣለሁ ሁሉም ይፈራሉ የኔ ባል ግን እቅፍ ያደርገዋል ይደባብሠዋል ከዚህ በፊትም እሚያውቀው ይመሥላል እና እኔም እያፀዳሁኝ ግን ደስተኛ አይደለሁም ደግሞም አይናከሥም ዘንዶው እዘው ተኝቷል እኔም ከሥሩ እያፀዳሁ አየሁኝ እና በፈጠረሽ ፍቺልኝ አታቆይብኝ
ለኔ በጣም ምርጥ ነሺ ቀጥይበት በደንብ ትንትን አርገሺ ስለምታስረጂ በደንብ ነው ዬምትመቺኝ❤❤
ውዴ ቀይ እረጂም ቀሚስ መልበስ ንገሪኝ በማርያም
ruclips.net/video/I2aTPvXAZhc/видео.htmlsi=PBjvRcqf4gUaDFSz
እኔ አዲስ ልብስ ከነ ነጠላው ቁምሳጥኔ ውስጥ ስከፍተው አገኛለሁ ከለሩ ነጭ ነው እባክሽ ፍችልኝ እናቴ
ማሻአላህ በርቺ 🌹 የኒን ህልም በኮሜት እባክሽን መልሽልኝ ምን መሠለሽ እኔና አዲት ሴትዮ ትልቅ ግድብ ወይም ብሀር ያለን ይመስለኛል ከዛ ያብሀር ሞልቷል እናም እቤቴ ሆኜ ሠዎች አረ ብሀሩ ፈነዳ ይሉኛል ከዛ በፍጥነት እሄዳለሁ ሳየው አልፈነዳም ቢፈስኖሮ አድም ሀገር አይተርፍምነበር እያልኩ ነቃሁ
እባክሽ ፍችልኝ ምድነው
በሀር ሂውት ነው ውሀ እርዝቅ ነው በሂወትሽ ኪሳራን ትፈሪያለሽ
ደሞ አዲሥ ሻርብ ሥገዛ አየሁ ምዲነዉ እህቴ
❤❤❤ሰላም እናት ረመዳን ከሪም
ሰላምአለይኩም።ፈቅርኝይ።ቡዘሱሪ።ሲይወልቅአየው
As wr wb
ስልክሽ አስቀምጪ
ብዙ ግዚ እረጅም ቀሚስ ስገዛ አያለሁ አላገባሁም
እህቴ እኔምርጥ መኪና ስነዳእናቴ ክጣገቤ ተቀምጣለች እጅዋን እግርዋን ሂና አስራለች። እናመኪናመገዱ አይመችም እናእናቴ ሂናውን ላውልቅና በግራች እንሂድ ስትለኝ አይሆንም ቀስብለን እንልፋው አለን ክእቅልፌነቃሁ
አላገባሁም
የኔ ጓደኛ ነዉ አይታ የነገረችን አዲስ ልብስ በብዛት ይዘሽ ከዛ አካፈልሽኝ ያንችን አስቀምጠሽ ስወጪ እየሠረኩ ወደኔ እያመጣሁ ነበር አለች ሳልወስደዉ ነቃሁ አለች
ruclips.net/video/H6HTT0US_bU/видео.htmlsi=SUrwxJ-VFETJRjwq
ከማናቸው ህልም የሚፈቱ ሰዎች ኣንችን ብቻ ነው ግልፁ ኣፈታት ያለሽ
በርቺ ማርያምን ኣደንቅሻለው በጣም ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
እመሰግናለው 😍 የኔ ቆንጆ 🙏😍😍
ማራያምን አፈታትሽ በጣም ግልፅነው ልዩነሽ እድሜ ይስጥሽ በዚህላይ ይጨመርልሽ እህቴ❤
😍
የኔ እህትህልሙን ስትፈቺ ግልፅ አድርገሽ
ስለሆነ በርቺ ጎበዝ ነሽ❤❤
ጀዛኪአላህ ኸይር👍👍👍👍
wow nice explanation
ዋዋዋዉዉዉ❤
እናመሰግናለን ውደ በጣም ትችያለሽ
ጎበዝ አድናቂሽ ነኘ
ሰላም ላንቺ ይሆን በጣም እናመሰግናለን ጤና እድሜ ይስጥሸ💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥♥♥♥♥♥♥🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሚን 🤲🤲 እኔም አመሰግናለው
ጎበዝ በርች እህቴ
ጃዛካላሁ አህቴ ❤❤❤
👍🏾👍🏾👍🏾🙏🏾 ጎበዝ 👌🏾👌🏾
እናመሰግናለን ውዴ በርቺ
❤❤❤❤❤❤ጎብዝነሺ🎉🎉🎉🎉
ጎቦዝ ነሸ ኢግዛብሀሪን ደሰ ብሎኛ ሲለ ፈታሺልኚ😂❤🥀❤🥀❤🥀❤🥀
አመሰግናለው 🙏😍
የኔ ቆንጆ ትክክለኛ ህልም ፈቺ ነሽ ኑሪልን ❤❤❤❤❤❤🙏
አመሰግናለው የእኔ መልካም
ማሻላህ በጣም ጎበዝ ነሸ
ማሻላህ እግድህ እህልምሳ ጉዞ ወድ ኢቶብ😂
ጎበዝ በርቺ❤❤❤
የኔ እህት እጅግ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ሕልም ስትፈቺ የልብ ነው የምታደርሺው እናም ልክ ነው ብዙ ሕልም ልኬልሽ አንድ ፈተሽልኛል ስለሁሉም አመሠግናለሁ አሁንም ሌላ ሕልም እልክልሻለሁ ወረፋ ሲደርሰው ፍቺልኝ ይህንን ሕልም ያየሁት ቆይቷል ግን የፈታሽውን አይቻለሁ ስለ ዝናብም በደንብ ተረድቻለሁ ግን ሕልሙን ያየሁት እኔ ነኝ ግን ዝናብ ውስጥ የማያት ግን እናቴን ነው በጣም የሚዘንብ ዝናብ ውስጥ ለጥ ያለ ሜዳ ላይ ረዥም ቀሚስ ሻርብ እንደሙስሊም ተከናንባ ዝናብ ውስጥ እየሄደች ወደ ሰማይ አንጋጣ ፊቷን እያስመታች አይኗ ውስጥ እያስገባች አያታለሁ እና ሕልሙ እሷን ነው እኔን ነው የሚመለከተው የሚለውን ለማወቅ ነው ሌላ ቪዲዮ ላይ ስለ ዝናብ ተረድቻለሁ የተፈታው ነኝ ፍቺልኝ የኔ ማር አመሠግናለሁ
በጣም ደሰ የምትይ ነሸ ወላሂ እኔ ወላሂ በፍቅር ነው የምስማው ወላሂ በትትና ነው የምታወሪው አላህ ይጨምርልሸ
በጣም አመሰግናለው የእኔ ውድ 🙏😍
ማሻአላህ በርቺ
አሜን የኔ አስተዋይ
እንኳንደናመጣሽ። እህት። የኔንም። እየው። እባለፍው ላይኮምቻለሁ። በርቺልን። ❤❤❤
የኔቆንጆ አላህ ዩጨምረልሽ❤❤❤
አሚን 🤲🤲 አመሰግናለው የእኔ ቆንጆ 🙏
እናመሰግናለን እህታችን እህቴ እኔ እህቴሁነን በተሰባችን ልብስ ትሸርት ከናጋጣሚው ገዙልን እኔ ደሞዳግመኛ የምንገዛው የአበሻ ቀሚስ አድ አይነት ለሁላችንም እላለሁ ከቻልሺ መልሺልኝ🙏🙏🙏
ruclips.net/video/I2aTPvXAZhc/видео.htmlsi=CQcudDJu8AOcQylm
አስላሙ አለይኩም እህቴ ብዙ ግዜ እከታተልሻለሁ
ህልም ፈተሽልኝ ታውቂያለሽ ጀዛኪላህ
በህልሜ ልብሴን ሲታጠብ አየሁ የቆሸሸም ያልቆሸሸም ልብሴን ሲታጠብ አየሁ ትንሽ አሞኝ ነበር ምናልባት ከህመሜ ጋር ይገናኝ ይሆን
እባክሽ ፍችልኝ
ዋለይኩምሠላም እህቴ ባለሽበት አላህይጠብቅሽ ጡማችንንም አላህ ይቀበለን
Amiiiiiiiin ya reb🙏😍
@@addismedia9882አሰላሙ አለይኩም እህት የኔ ደግሞ ብዙ ዛህማ ቦታ ላይ እየሄድኩነበር የተለያየ ሠዎች አሉ ካዛም የሆነ ነገር ተቀምጦነበር ሥሄድ ሳነሣው በጣምብዙ ድፍን መቶ ሪያል አያለሁ እየሄድኩ እንዳለ ሳንቲምም እለቅማለሁ
አሜን
ሰላም ለሊማየ ቀይ ከቱታ ጨርቅ የተሰራ ቀሚስ ለብሼ የምግብ ጠረጴዛ ላይ ቁጭ ብዬ አየው
ruclips.net/video/I2aTPvXAZhc/видео.htmlsi=tcVleGg7ik21obE8
አሠለማሊኩም እህቴ ህልም አፈታትሽ በጣም አሪፍነዉ አላህ ይጨምርልሽ እኔ አግብቻለሑ እና በህልሜ የትክቶክ ቢዶ አላቀዉም ወዲ ሠዉየ አወራዋለሁ እኔ ክቲክቶክ አልጠቀምም ምዲነዉ እህቴ ፍችልኝ አላህ ይጨምርልሽ
አሰላሙአለይኩም እንዴት ነሽህልም ለማስፈታት ነበር ፆታየ ሴት ያላገባሁ ያየሁት እናቴ ትመስለኛለች በኡነታው ወደ አኬራ ሂዳለች አጠገቧ ሁለት ሴቶች አዳዲስ ል ብስ ለብሰው ተቀምጠዋል የሷን አዲስ ልብስ የመረጥኩት ይሄን ነው ብላ ቢጫ ቀሚስና ነጭ ጋዎን ለኔ ትሰጠኛለች እኔ ከውጭ ለክቼ ልኬ ነው በጣም ያምራል እላታለሁ ነገር ግን ሌላ አዲስ ልብስ ብዙ ከለር ያው ቀሚስና አዲስ ጥቁር ጫማ ለብሼ ብቻዬን እሄዳለሁ መንገዱ ኮረኮች የበዛበት ነበር የመንገዱ ጫፍ ብዙ አይርቅም ግን አንድ ፀይም ወጣት እየጠበቀኝ ነበር እኔም ወደሱ ሄድኩ እንደምትፈችልኝ ተስፍ አደርጋለሁ
ማሻአላህ ነሽ እህቴ ቀጥይበት ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለው🙏🙏😍
ላይክ አረጋለሁ ለናቴ አድስ ልገዛላት ፈልጌ የምፈልገውን አይነት አጥቸ ተውኩት ገባያ ሄጀ ብፈልግ ብፈልግ ብዙ አድሥ ልብስ አለ አጣሁ ፍችልኝ
በርች 💋🥰
አሰላሙአለይኩ እህቴእህቴ ሁሌም ምፈችልኝ ጥሩ ነው እኔ ያየሁት ህልም ካንድም ሁለቴ ስልኬ ሲጠፋ አያለሁ የመጀመርያው ገበያ ውስጥ ሆኜ ተወሰደብኝ እጄ ላይ ጃኬቴን የዤው ነበር ገዛን ሌባውን አየሁት አምጣ አሁን የወሰድክብኝ ስልክ ብዬ አስመለስኩት ከዛን ከቆይታ በሀላ ሳይ ስልኬ የለም ጃኬቴም አዲስ ነበር ባሮጌ ቀይሮታል ከዛን ተናድጄ ቤቱን አቀው ስለነበር የሰፈሬ ልጅ ነው ሄድኩኝ ስሄድ ታላቅ ወንድሙን በር ላይ ጃኬቴን ሊሸጠው ሲያስማማ አገኘሁት ከሰው ጋር ስለነበር አንዴ ና ብዬ ነገርኩት ይሄ ጃኬትም የኔ ነው ብዬ ተቀበልኩት ስልኬን አስመልስልኝ አልኩት ወንድሙ ቤት ነበር ስገባ ብዙ ስልክ አለ ግን የኔ ስልክ የለም ልጁም አልወሰድኩም ብሎ ድርቅ አለ ሌላ ቅያሪ ስልክ እንስጥሽ ሲሉኝ የራሴን ነው ምፈልገው ሳሰጡኝ አሌድም ብዬ ተቀምጬ ነቃሁ ከዚ በፊት የፈታሽውን ሰምቻለሁ ግን አልተመለሰልኝም አላገባሁም ፍችልኝ ውዴ
ለቤትሽ አዲስ ነኝ እህት ሰላም ላንቺ ይሁን በህልም ቀይ ኮምፕሌቴ ቱታ ከነ ቀይ ኮፍያ ጠቅላላ ቀይ ለብሶ ማየት በህልም ምንድነው ፍቺልኝ ውዴ
Wl wr wbtu amiin yitee lanichim Allah yikebelishui
Amiiiiiiiin ya reb 🙏
እሺ❤
ማሻአላህ እኔም ያይሁት አግብቼ የፈታሁኝነው እናም ገዝቼ ስለብስ አይቻለሁኝ ከረኑ ደሞ እርሳሲ ይመስላል ነጣያለ ማለነው
እርሳሲ ከለር የሰውየው ባህሪ ግልፅ አይደለም
❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልሕሕኢንሻአላህ❤❤❤
ወአለይኩም ሠላም እኮን ሰላም መጣሺ
❤❤❤❤❤
የእኔ ቅመም ነሺ እንች በረች❤❤❤❤
ሰላም ላንቺ ስለምትፈችልኝ አመሰግናለሁ ሲመችሽ ህልሜን ፍችልኝ❤ በህልሜ ሰፊ አልጋ ላይ ከማለቀውሰው ጋር አየተቀላለድኩ ልክ ረጅም ጊዜ እንደሚተዋወቅ ነበር ሌላው ፀጉሬን ፓይስትራ ልሰራ ስል ፀጉርሽ እንዳይጎዳ አያለች ቀይ ሴት ውስጡን ቅባት ስትቀባኝ አየሁ
ጓበዝ❤❤❤ውዴ
የኔ ቆጆ ደናነሽ ❤❤❤❤❤ በርቺ በእልሜ የሚያምር ቦርሳ ይጄ ሰልፊ ፎቶ እየተነሳሁ ይመስለኛል እና ሳየው ፎቶው በጣም ያምራል ምድነው ፍቺልኝ የኔ ማር አላገባሁም
የራስ ፎቶን ስለማንሳት ህልምን በተመለከተ, ብዙውን ጊዜ ግጭቶችን ማስወገድ እና በውይይቶች ላይ ለመሳተፍ ወይም ለችግሮች መፍትሄ ለመፈለግ ፈቃደኛ አለመሆኗን ያሳያል, ይህም ከእውነታው የማምለጥ አይነትን ያሳያል.
ፎቶግራፍ በህልም ማየትም የልጅቷን ጠንካራ እና ተቆጣጣሪ ባህሪን ያሳያል እናም ህይወቷን በድፍረት እና በቆራጥነት የምትመራበት።
ሕልሙም ምስጢራትን የመጠበቅ ችሎታዋ ታማኝ ሰው መሆኗን ያሳያል, ይህም በዙሪያዋ ያሉ ሰዎች በጥልቅ እንዲተማመኑባት ያደርጋታል።
ruclips.net/video/FyzOUEZ5YR4/видео.htmlsi=KOb_SAmiYUoaqf3p