"ያ ጎፈሬህ የት ገባ ይሉኛል . . . ? "መሀመድ ይመር (ከመከም) | በደሴ ከተማ የተደረገ ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 42

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Год назад +3

    ዚነትየ ነፍስሽን በገነት ያኑርው! ይህን ስው ለማበርታታት የሁሉም ኢትዮጵያውያዊ ሀላፊት ነው

  • @AbdulShebo
    @AbdulShebo 9 месяцев назад

    የሚገርም ታሪክ ጎበዝ በሂወት እያሉ ነው መረዳዳት

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት ስላለልን የኔ ጥበበኛ ብቻ የጥበብ ወዳጆች ይሄን እንቁ በህይወት ሳለ አለንልህ ልንለው ይገባል ይህ ልበ ቀና ሰው።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Год назад +2

    የታደለ ከቀበሌዉ ከቀየዉ ሳይወጣ ከቤተሰቡ ካብሮ አደጎቹ ጋር ወርቃማዉን እድሜ አጣፍጦ አጣጥሞ የኖረ አንጋፋዉ መሀመድ ይመር❤

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Год назад +1

    አቤት የኢትዮጵያዊ ውበት እንዴት እንደምወዳችሁ❤ያላችሁት እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ. ለሞቱት ደግሞ ነፈሳቸውን ይማርልን🙏🏿

  • @ketemaweldehana1699
    @ketemaweldehana1699 Год назад +3

    መሐመድ፡ እውጪ፡ ያለ፡ ይመስልኝ፡ ነበር፡ በጣም፡ ነው፡ ያዘንኩት፡

  • @ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ

    የጋረዶን መውጫ ሳይው እንባየ መጣ ሀገር ናፍቀሽኛል ቦረና ገነቴ I Love You💔

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 Год назад

    wonderful programe we thank you mohamed yimar also we thankyou yunus mohamed ..

  • @Sammyt07
    @Sammyt07 Год назад

    Miss my city Dessie. I’m from Dawudo Sefer.

  • @eilham2682
    @eilham2682 Год назад +1

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ Год назад +5

    እምየ ደሴ የምወድሽ አገሬ ገራዶ ቢለን ሰፈሬ ❤️❤️❤️👈

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 Год назад

    Home sweet home, my beloved hometown DESSIE.
    Cinema DESSIE.
    Thanks for highlighting this unforgettable singer bygones era of Ethiopia.

  • @getabelete9822
    @getabelete9822 Год назад +1

    Yenus, great Job!

  • @MrMojeju
    @MrMojeju Год назад +2

    ደርግ ከሰራው ጥሩ ነገር መሰረተ ትምህርትና የኪነት ቡድን ነው።ሌላው ላይ ተቃዋሚ ነኝ።

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 18 дней назад

      ደርግ የፊውዳሉን መሬት ሁሉ ቀምቶ ለድሐው በማከፋፈል የመሬት ባለቤት ያደረገውስ፣ ትርፍ የከተማ ቦታን ወርሶ ለሕዝብ በማከፋፈል ድሐው ከኪራይ ቤት እየወጣ የራሱን ቤት እንዲሰራና እንዲያልፍለት ያደረገውስ ይዘነጋል? አይዘነጋም !

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Год назад

    በ ሁለት ጎን የሚገኘው ነገር ሳዱላ ይባላል ዮኑሴ😍

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Год назад +2

    የኑሴ የኔ ወንድም😍

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 Год назад

    ባለ ታሪክ::

  • @solomonali1490
    @solomonali1490 Год назад

    ደሴ የፍቅር አገር

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 Год назад +1

    yene abat ezih menor ayigebahim neber!

    • @simbakali8996
      @simbakali8996 Год назад

      አያሳዝንም አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ

  • @afgjxccg5694
    @afgjxccg5694 Год назад

    አገሬአገሬዩዩዩ

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 Год назад

    👏👍

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 Год назад

    my Wollo Miss You

  • @zuriashy1546
    @zuriashy1546 Год назад

    💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Год назад +1

    ስራው ልክፍት ነው።

  • @ሙሉነህበሪሁን
    @ሙሉነህበሪሁን Год назад

    ድሮም ድምጹ እስከዚህም ነው እድሜውንም ዋሽቶአል 66 ነው ሁሉንም እናውቅ አለን

    • @toybayasin4984
      @toybayasin4984 7 месяцев назад

      ወሪኛ ጃንጆ ደድብ እና ብታውቅ እሱ ያየውን ማንም አላየ

  • @zeynbamohammed9931
    @zeynbamohammed9931 Год назад

    ደሴ ውድ አገሬ አገር ግዛት ስፈሬ ስላይሽ የአክስቴ ሰፈር ውድ ደሴ

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 Год назад +2

    hagere ethiopia mogn nesh telala yemotelish kerto yegedelesh bela.....malet yihe new. dirom yedese ketema astedader kibre bis new.

  • @abdusalah9683
    @abdusalah9683 Год назад

    የወሎ ላሊበላ ኪነት ቡድን የመጀመሪያ የካሴት ስራቸውበ1975ዓም

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 Год назад +1

    ዚነት ክርስቲያን ናት እዴ፣እደት ሆነች

  • @ademaragaw8021
    @ademaragaw8021 Год назад

    እኔም ብለን ነኝ

  • @Eskinder-k1x
    @Eskinder-k1x Месяц назад

    አራሔል ይሆንሰ ሻአንበል በላይነህ

  • @መሬምገራዶ
    @መሬምገራዶ Год назад

    እምየ ገራዶ

  • @alemyefeten892
    @alemyefeten892 Год назад

    Wereatavhihu sechiniqachiu agere eyaferesachihu ager atasayuin ageren desen asenachihu degmo

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Год назад +1

    ይህ ስው የሀገር ቅርስ ባለውለታ ነው ምነው ካልጠፍ ብታ እዚህ ምንም በማይመች ቦታ መኖሩ መንግስት, የክልሉ ከንቲባ ልታፍሩ ይገባል😡😰ይህን ስው ብታከብሩት ክብሩ ለራሳችሁ ነበር! ይህን የጥበብ ስው ልንርዳው ይገባል::

  • @miskoutesfaye1930
    @miskoutesfaye1930 Год назад +1

    ቢለን የፀበል ቦታ ነው