Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አብርሽ ወዳጄ ነፍስህ በገነት ትረፍ! የማይጠገቡ ጨዋታዎችህ በናፍቆት ሳስታውሳቸው እንድኖርና ለወዳጆቼ ሁሌም ስናገር አለሁ! አለቤ የማትረሳ ድንቅ ፕሮግራም ነበረህ! ነፍስህን አምላክ ያስባት!
አብርሀም ሞቶአል እንዴ? መቼ? በጣም የማደንቀዉ ሰው ነበር በአጋጣሚ አሁን ሳየው የት እንዳለ ለመጠየቅ ስል ይህን ኮሜንትአየሁት። በጣም ነው ያዘንኩት
በሒወት በኖሩ ብየ ሑሌ ከምመኛቸው ሠወች አለቤና አብርሃም አሥመላሽ ነፍሳችሁ በሠላም ትረፍ 🙏😭😭
ድንቅ የሰፈሬ ሰዎች...አለቤና አብርሽ ነብሳችሁን በመልካሙ ስፍራ ትረፍ...አብርሽ መቼም አልረሳህም።
አብርሃም አስመላሽ እና አለባቸው ተካ የማይተኩ ባለ ልዩ ተሰጥኦ ድንቅ አርቲስቶች ነበሩ፤ ሁሉቱም ከዘመናቸው የቀደመ አስተሳሰብ ያላቸው የጥበብ ባለተሰጥኦዎች ነበሩ፤ ነፍሳቸውን ፈጣሪ በገነት ያኑራቸው !
ምርጥ ዳግም የማይወለድ ኢትዮጵያዊ ነው በእውነት
Both Abraham and Alebe may your soul rest in peace. We all miss you guys. You were among the best comedians and great artists.
ልዬ ተሠጥኦ የነበረዉ ድንቅ ኢትዬጵያዊ
ሁለታችሁንም ነፍሳችሁን ይማርልን የኛ እንቁዎች
አብርሃም አስመላሽ ቀድቼ ሁሉም በጣም ደስ ይላሉ 💚👍
አላህ ነብስህን በገነት ያኑረዉ አሌ
ሙስሊም ነበርን?ከሆነ ልክ ነህ ካደለ ግን ጃሂል ነህ
ሰይፉ ከአለቤ ሾው በደንብ አድርጎ እንደኮረጀ ብዙ ነገሮች ያስታውቃሉ
2tu yelijinet tiztawoche nachew. Kemnim belay demo tilk ye tibeb sewoch nebsachu beselam tiref!! Like yaderekut lenesu enji le EBC aydelem!!!
ሁላችሁም በአፀደ ገነት የሣርፋችሁ ደሀናው ጊዜ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
አለባቸው ተካ የስዩም ተሾመ ታላቅ ወንድም መሆኑን ደርሼበታለሁ !
ማለት በምን ተገናኙ
ቀላል ይመሳሰላሉ 🤓😛
መልካቸው ይመሣሠላል የእውነት ወንድሙ ነው እንዴ
Aygermimi enem hule yimesaselubignal
ድምጻቸው ይመሳሰላል፤ በሌላ ነገራቸው ግን የማይወዳደሩ ናቸው፤
First time seeing Abraham , off character! Thank you EBC
3:40
Yeqerebebetin qen ketach bisaf arif new
እነ አለባቸው እነ አብርሀም እና በወቅቱ የነበሩ የጀመሩት ቃለመጠይቅም ቀልድም ውስጥህ የሚቀር ለዛ ያለው ለብር ሳይሆን ለሙያ ፍቅር ነበር አሁን ቃለ መጠይቁም ቀልዱም የማይስብ ጨውና ስኳሩ ያለቀበት በግድ ሳቁ ብቻ
እንደነዚህ አይነት ወርቆቻችንን ስናጣ የትውልድ ክፍተት ተፈጠረ በጣም አያሳዝኑም?!
ውይይ ህፃን ሆኜ 😢😁
Abrsh❤
Please create playlist for this archived videos
True
Please share with us the interview held with La-fontains????🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ከዘራው ምንድን ነው ላፎንቴኖች😂
አብርሃም ነፍሱን ይማረው ምስኪን በጊዜ ያጣነው የጥበብ እንቁ
Deguuu zemenn ufff rip
እውነት ነው ከሰይፉ ነው
❤❤❤❤❤❤❤
Mechi new
Abreshena alebe nefs yemarlen
Alhayad teka
Das yamil zamen nbr
አፈር ልብላላችሁ የኔ ወርቆች አፈሩ ይቅለላችሁ።
አሜን
Huletum behiwot yelum aygermim yegnas tera meche yihon
Ere menbotaw alebe ga aydersem seyuom eko yehone be merksna yemzelabed sew new
Yechelal
😃
Gobecho😁🤣
Gobchio haaa

ሙስሊም ነበርን?
ከሆነ ልክ ነህ ካደለ ግን ጃሂል ነህ