#ጉጉፍቱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 124

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 7 месяцев назад +38

    ሴቶቹ ዳንቴል ስሩ እኔ ከአረቦቹ እየተደበኩ በእንቅልፍ ሰአቴ ለእናቴ 3የሞሰብ የረከቦት የሶፋ እንድሁም 3የቡና ጨፌ አድርጌ ሰርቼ ከሳኡዲ የላኩላት በብር መግዛት ከብዶኝ አደለም ግን የእኔ ዉድ እናት የልጇን የእጂ ስራ ስለምወደዉ ነዉ የላኩላት

    • @taibabemojojo2471
      @taibabemojojo2471 7 месяцев назад +3

      ጎበዝ

    • @taibabemojojo2471
      @taibabemojojo2471 7 месяцев назад

      እስት ለምስሪል የውድ❤

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 7 месяцев назад +1

      ማሻአላህ የኔ ባለሙያ ጎበዝ እኔም እየሠራሁ ነው አላሀምዱሊላሒ ሢጀሐር የሚገዛው አንቺ እንደምሰሪው አይገናኝም ጥራቱም ድዛይኑም

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 7 месяцев назад

      🎉🎉🎉🎉

    • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
      @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 7 месяцев назад

      የኔ ብጤ ሁሉን ስራ እምሰራዉ እኔ ነኝ ማለቴ እሚየግዘኝ የለም ግን ደንቴል እሰራለሁ

  • @መርየምየለገሂዳዋ
    @መርየምየለገሂዳዋ 7 месяцев назад +3

    እኔ አንች የገዛሽውን እቃ ሳይ ነው የምፅናናው ሌሎችም ውድ ነው ንሮ ውድ ነው እያሉ እራሳችንን አሳመሙኝ

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 7 месяцев назад +4

    መዲና እኔ አብረን ነበር ዩቱበር የጀመርነው አዚ ደረጃ ሳያት ደስ እያለኝ ነው አላህ ይጠብቅሽ ደስታ የተሞላ ገበያ ያድርግልሽ የኢማን ጥፍጥና ያድለን

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 7 месяцев назад

    እንደዚህ ያዘዘችሽህ በጣም ጎበዝ ከማጎጎዝ ኢትዮጵያ ውስጥ መግዛት ብዙ ነገር ታተርፋሌች ገዝዋምህ ጠንካራ ጎበዝ በርች

  • @zuzubintbaba-h8t
    @zuzubintbaba-h8t 7 месяцев назад +13

    ብዙሰውያየዋል ለምንላይክአታደርጓትም አይከፈልበት ለፕራክቢሆን እስካሁን ከስንትሽበላይላይክታደርጉነበር😢😢

  • @naheemanaheema8183
    @naheemanaheema8183 7 месяцев назад +1

    ማሻአላህ በርቺ መድየ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 7 месяцев назад +5

    በርቺ መዲዬ እደዚህ ቀለል አርጋችሁ ግዙ እህቶች አሉ እሺ

  • @ላታህዘንኢናላህማዓና
    @ላታህዘንኢናላህማዓና 7 месяцев назад +1

    መዲየ ስልክሸን ፕሮፋይልሽ አጠገብ አስቀምጭልን

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ 7 месяцев назад +1

    ማሻአሏህ በርች መድየ እህት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @JamelahHasan
    @JamelahHasan 7 месяцев назад +2

    ቁጥርሽየትነዉ

  • @semirawollo
    @semirawollo 7 месяцев назад +1

    እኔ ሁሌ አደንቅሻለሁ የምር አላህ ይጨምርልሽ ሀቅ ነዉ የምትናገሪዉ ኦርጅናል ካልሆነ አይደለም ስለምትይ በጣም በጣም አደንቅሽ አለሁ እኔም አዝሻለሁ ልመጣስ ኢንሻ አላህ

  • @HaleemaHaleema-y3c
    @HaleemaHaleema-y3c 7 месяцев назад

    ማሽአሏህ በርችመዲየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 7 месяцев назад +1

    ሥልክአመሎሸም

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 7 месяцев назад +3

    ላይክ ለምን አታደርጎትም የበናት እስኪ 50k እናስገባት እምትሉ like ❤❤❤

  • @FatumaMuhammad-yh4ue
    @FatumaMuhammad-yh4ue 7 месяцев назад +1

    ማሸአላህ በርቺ ማማየ❤❤

  • @lubabahussen635
    @lubabahussen635 7 месяцев назад

    መድየ አላህይጠብቅሽ ኢሸአላ እኔምአዝሻለሁ

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 7 месяцев назад

    ማሻ አሏህ ሀሪፍ ገዝተሽላታል

  • @SnowflakesFeruz
    @SnowflakesFeruz 7 месяцев назад +1

    ኮፈርቱ ግን ሲቆሽሽ እዴትነዉ የሚታጠበዉ እደብርድልብስ ቢታጠብ ይበላሽየለ? መልሱልኝ የምታዉቁ

    • @hayat3685
      @hayat3685 7 месяцев назад +1

      አይበላሽም ማሬ😊

  • @አልሃምዱሊላህ-ቀ1ጐ
    @አልሃምዱሊላህ-ቀ1ጐ 7 месяцев назад

    ኢንሻአላህ እኔም ቤቴይለቅና ወረባቦትወስጅልኛለሽ በርች በፊት ጀምሬ አይልሻለሁኝ ፊደወሽን

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 7 месяцев назад

    ኮፈርቱ ግን ሲያጥቡት አልፎ አልፎ ባዶ ቦታ ይሆንና ጥቅልል ይላል አልፎ አልፎ

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 7 месяцев назад

    ማሻአሏህ አለይኪ የአዚዘቲ❤

  • @zuzubintbaba-h8t
    @zuzubintbaba-h8t 7 месяцев назад +2

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌንመድየበርች ውዷየ🎉🎉🎉

  • @حياتحيات-ج9س
    @حياتحيات-ج9س 7 месяцев назад +1

    ማሻአላ በርች እህት

  • @MagnVideos
    @MagnVideos 7 месяцев назад +1

    ዋሊይኩምእሰላም መድን ማሻአላህ

  • @FathimaAdem
    @FathimaAdem 7 месяцев назад +1

    ዋናው ጥራቱነው መድየ አቺሀቀኛ ነው❤❤❤❤

  • @SemiraseidSemiraseid
    @SemiraseidSemiraseid 7 месяцев назад

    ስልክሽ አልሰራም አለኝ ተሳስቸ ይሆንደ እስኪ በዚ ጻፊው መዲ

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 7 месяцев назад

    ማሻአላ እህት በርች❤❤🎉🎉

  • @bbMm-f6q
    @bbMm-f6q 7 месяцев назад

    ስልክአስቀምጭእማ

  • @AsbAsb-nh7wf
    @AsbAsb-nh7wf 7 месяцев назад

    مشاءالله تبارك الله 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tube-co8rw
    @Tube-co8rw 7 месяцев назад +2

    ማሸአላ ማሸአላ በርች

  • @mekamohammed7556
    @mekamohammed7556 7 месяцев назад

    መድን❤❤❤ ማሻ አላህ ያምራል

  • @AlexWolloo
    @AlexWolloo 7 месяцев назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 7 месяцев назад +1

    መዲ ረከቦቱ ብቻውን ናው ሌላ እቃ ያለውም እንደሌላው

  • @zeburaseid7815
    @zeburaseid7815 7 месяцев назад

    የት ነሽ

  • @jubaithaehiyopiya6221
    @jubaithaehiyopiya6221 7 месяцев назад

    አሰላሙለይኩም መድናዬ በአላህ ሲልክሺን

  • @dinachnnenweqhelimayoutube5040
    @dinachnnenweqhelimayoutube5040 7 месяцев назад

    ዳንቴል ደሞ እራሳችሁ አሰሩትም እንደ የምገዙት አንድ ቀን ወይም ሁለት ቀን ነው ቢፈጅ ለመስራት

  • @hayethayet5865
    @hayethayet5865 7 месяцев назад

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤መድ

  • @Samera-k4z
    @Samera-k4z 7 месяцев назад

    ስልክ አትመልሽ ምን ዋጋ አለው

  • @naimaemran7700
    @naimaemran7700 5 месяцев назад

    ማሻ አላህ

  • @dinachnnenweqhelimayoutube5040
    @dinachnnenweqhelimayoutube5040 7 месяцев назад

    ማሻአላህ ጣቃዎች ሲያምሩ በአላህ

  • @UaeUae-gu3us
    @UaeUae-gu3us 7 месяцев назад +1

    አዛህበድራሀም አየትበላን አህት

  • @AaAa-zg3vc
    @AaAa-zg3vc 7 месяцев назад

    ጎበዝ❤❤❤

  • @ፊዲላአቢዲላ
    @ፊዲላአቢዲላ 7 месяцев назад

    ማሻአህለበርቸ❤❤

  • @medna1571
    @medna1571 7 месяцев назад +1

    እኔ ከ2ወር በሁላ መግባት አስቤያለሁ እናም የቤቴንእቃ. ልገዛነበር በምን ላግኝሺ መልሺልኝ

  • @ftube923
    @ftube923 7 месяцев назад

    ማሸአላህ መድየ እኔም እመጣልሁ ግን አንቺን ማገኘት ነዉ የምፈልገዉ

  • @FugfFuyy
    @FugfFuyy 7 месяцев назад

    ማሻአላህ እሻአላህ ለኔም ትገዢልኛለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 7 месяцев назад

    መዲ እኔም ለመጣነው ብትገዝልንኝ ክበልሻ ከሆንሺ ከአደስአባባ ሲመጣ በዛው እውሰደውነበር

  • @ላታህዘንኢናላህማዓና
    @ላታህዘንኢናላህማዓና 7 месяцев назад

    ጣቃ ማለት መዶ ልብስ ነውዴ መዲየ

  • @nooranoora175
    @nooranoora175 7 месяцев назад +2

    ማሻአላህ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 7 месяцев назад

    ማሻአላህከሰሩየማይለወጥየለምእኔራሡ መጀመሪያሳያትበጣምነበርያሣዘነችኝ

  • @ፋጡማነኝየአላህባርያ
    @ፋጡማነኝየአላህባርያ 7 месяцев назад +1

    ማሻአላህ
    በርቸ

  • @attadaljoudeh9799
    @attadaljoudeh9799 7 месяцев назад

    ጠክሪ

  • @NaemaEthiopia
    @NaemaEthiopia 7 месяцев назад

    ማሻአላህ እህትበረች

  • @هدامحمد-م5ع
    @هدامحمد-م5ع 7 месяцев назад

    መዲ ሀገር ሥገባ ኮች ነው የምመጣው እድታጋዢኝ እሺ

  • @UaeUae-gu3us
    @UaeUae-gu3us 7 месяцев назад

    መድ ለናም ትልከልኝለሸ ቤትና ልጭረሰ እኔ

  • @emebettibebutibebugetahen1708
    @emebettibebutibebugetahen1708 7 месяцев назад

    ስላም መዲየ አረ እኔም ስመጣ እንደዚህ ገዝተሽ ታስቀምጪልኝ አለሽ ስልክ እንድትመልሽልኝ በኢሙ

  • @AlAl-jr9xh
    @AlAl-jr9xh 7 месяцев назад

    አስላምአለይኩም ማሻአላህ🎉🎉❤❤ደምሪኚ

  • @kwt-nk6cf
    @kwt-nk6cf 7 месяцев назад

    በርቺመድየ እረላይክአርጓት

  • @zuzubintbaba-h8t
    @zuzubintbaba-h8t 7 месяцев назад

    ታይግንመድየየኔስ እምንደረሰ በቀጥታደውየልሽ አሁንአታነሽም

  • @mekuriawassefa353
    @mekuriawassefa353 7 месяцев назад

    እጅ ሥራ የሚረከበኝ ካለ ሀገር እገባለሁ ዳንቴል እጅ ሥፌት እችላለሁ

  • @chochomohamad7930
    @chochomohamad7930 7 месяцев назад

    ጉታጅራ ትልክየሌሽ እህቴ

  • @UaeUae-gu3us
    @UaeUae-gu3us 7 месяцев назад

    የመዳብልጅቸ ብረ ቻሁን የዙ አገራቻናዉ መግዛት

  • @HelenAdugna-ge7qx
    @HelenAdugna-ge7qx 7 месяцев назад +1

    የኔ እህት የኔ መቼ ነው ግን🥺🥺?ግን ስልክ አትመልሽም እንዴት ነው መዘዝ የምንችለው 🥺?

    • @HH-pf8vr
      @HH-pf8vr 7 месяцев назад +1

      የኔ ማርር አኔም ፈልግ ነበር ሱልክዋ ላክልኝ ሰወድሸ 🥰🥰🥰🥰

    • @HelenAdugna-ge7qx
      @HelenAdugna-ge7qx 7 месяцев назад

      @@HH-pf8vr አትመልስም እኮ እማ🥺

    • @HH-pf8vr
      @HH-pf8vr 7 месяцев назад

      @@HelenAdugna-ge7qx ሰራ እየሆነች የሆናል አና ከይቅርታ ጋ ላክልኝ ❤❤❤የኔ ዉዴ

  • @ErahmetAhmed
    @ErahmetAhmed 7 месяцев назад

    መድ ምናለ ብመልሽልኝ እኔም እፈልጋለሁ

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 7 месяцев назад

    ማራቢያ የሚባለዉ ጥቅሙ ምንዲን ነዉ

  • @hayethayet5865
    @hayethayet5865 7 месяцев назад +1

    ጉጉፍቱዋቸ አለትቸለወም ገበዝ ❤❤

    • @AELEMSEYD
      @AELEMSEYD 7 месяцев назад

      አወ በውንነት እንሻአላህ እኔም በቀረቡ አዝልሁ ጉጉፍቱ❤❤

    • @mesayeeshetu2114
      @mesayeeshetu2114 7 месяцев назад

      ውደ እዛው ጉጉፍቱ አለልሺ

  • @AlFa-bl9fs
    @AlFa-bl9fs 7 месяцев назад

    ለኔም ግዢልኝ ስልክ አሽ

  • @Kidist954
    @Kidist954 7 месяцев назад

    እኔም ቀጣይ ሙሉ የቤት እቃ አዛለው

  • @GalaxyAa-s2b
    @GalaxyAa-s2b Месяц назад

    እህትቁጥርአኑሬወረፋመያዝአለብኝየቤተሠብእድገዥልቁጥረሥጫኝ

  • @ኢማንወሎየዋ-ጨ1ጘ
    @ኢማንወሎየዋ-ጨ1ጘ 7 месяцев назад

    አንቺልጅ ቁጥርሽን ብየ ልሞት ነው አደርሽልኝም እናቴን ሰርፕራይዝ ማረግ እፈልጋለሁ

  • @MuhammadMuhammad-n4n
    @MuhammadMuhammad-n4n 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @myfano
    @myfano 7 месяцев назад

    ልብስ አመራረጥ አትችይም እቃው አሪፉ ነው

  • @amufoziya77
    @amufoziya77 7 месяцев назад

    ስላምፍቅርለናትሀገራቸን ወድይሀገርልጅቸ በስድትያላቸሁ ያስብናውተሳክቱእንገባሀገርቸንን በቅንንትስብስክራብ አርጉኛ እኔተራምቸነው

  • @etho4784
    @etho4784 7 месяцев назад

    እህቴ አትስሚያቸው ስራሽን ዝም ብለሽ ስሪ የኛ ሰው ምቀኛ ነው ሰው ሲበረታታ አይወድም

  • @zamzamzamzam945
    @zamzamzamzam945 7 месяцев назад

    ባአላህ ቁጥርሺ ን

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 7 месяцев назад +1

    ይሁሉ፡ብር፡ለእቃ፡ከየት፡ነው፡ብሩ፡እኛ፡ደሀ፡ሆነናል፡አብይ፡ቤታችን፡አፍርሶ፡ጎዳና፡ወደቅን፡መንግስት፡በደሀው፡በጣም፡ጨከነ፡

  • @ifj8189
    @ifj8189 7 месяцев назад

    ጉጉፍቱ የት አገር ነው ውንድሜ ግመል ሊገዛ ይሂድ ነበር

    • @እሙሂባ-ከ4ጘ
      @እሙሂባ-ከ4ጘ 7 месяцев назад +4

      በህግ ጉጉፈቱየለምግምልነብሴ ወደጃማደግሉመስመርነው የምንግመልአመጣሺ ነጭጢፊነውየሚመጣው😅😅😅😅

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 7 месяцев назад

      😂😂😂😂​@@እሙሂባ-ከ4ጘ

    • @hayethayet5865
      @hayethayet5865 7 месяцев назад

      😂😂😂❤

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ 7 месяцев назад

      ​@@እሙሂባ-ከ4ጘ😂😂 በህግ አላልሽም በሳቅ

    • @ifj8189
      @ifj8189 7 месяцев назад

      ኩኩፍቱና ጉጉፍቱ ይላያን እንዴ

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 7 месяцев назад

    ለምንአመልሸምግን

  • @Hayattube345
    @Hayattube345 7 месяцев назад

    ማሻአላህ
    በርቺ

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ7ዠ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ7ዠ 7 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @FatimahAli-jm9fl
    @FatimahAli-jm9fl 7 месяцев назад +1

    ማሻአላህ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 7 месяцев назад +1

    ማሻአላህ

  • @NaemaEthiopia
    @NaemaEthiopia 4 месяца назад

    ማሻአላህ