Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማሻአላህ መድየ የኔ ቆንጆ በርቺ አደራ እዳትቀየሪ አላህ በሀላል የምሰሪውን በረካ ያድርግልሽ አሁን ላይ የሁላችንም ምርጫ ነሽ ግን አልሣከልን ሥላለነው ኢንሻአላህ ቤታችንን ሥንጨርስ እናዝሽአለን አንቺም እንዳትቀየሪ ሠው ሢጨምርልሽ አሁንም አደራ አደራ የሰው ገንዘብ ያው የሰው ነው ትንሻ ከገባች የራሥሽንም ገደል ነው እሚከትብሽ ማሬ አንቺም ታቂዋለሽ በተለይ በመዳም ቤት ስንት ተሁኖ ተሠርቶ ግን የኛን ገንዘብ ለመብላት እማይሯሯጥ የለም
ኢንሻአላህ አላህ ሰላም ያድርጋት ገንዘቧንም በረካ ያድርግላት ለሀቅ የምትሰራ ኢንሻአላህእናዛታለን
ሣህ የኔን ሀሣብ ደገምሽልኝ ትክክል ድካሞን ቆጥሮ ያስደስታት እኛንም
ልዩ ሰው በእውነት እግዚአብሔር ያግዝሽ በሐቅሽ ያፅናሽ ማማየ የምትሰሪውንም እግዚአብሔር ይባርክልሽ ባለ እቃይቱም ሐገሯ ገብታ በሰላም የምትጠቀምበት ያድርግላት ሐገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን
ባሎቺታደለዋል ምንምጪቀትየለባቸው እድሜለሚስቶቺ እምትሉው😂
ሳህ
ክክክክክክክክ ልክ ብለሻል
ዝምብሎ ሳልባጁን ይዞ መግባት ነው ወንዱ 😂😂
ባሁኑግዜ ባልሚሥት ሚሥትባል ሆና ሁሉንነገር አሣቢ ሚሥት
እኛ ነን አባዋራ መባል ያለብን
ሴቶቺ ግን የማዳም ቤት አልመረራቺሁም የኸን ሁሉ ገዘብ ለቃ ከማሁጣት አገርሽ ከብተሽ ስራ ከፍተሽበት በነበር እዛዉ እየሠራሽ እቃዉን ታሟሊዉ ነበር መቸም አረቡ ያገቃሽ መሆን አለብሽ 😊 እማዳም ቤት ተቀጥረሽ አሚሰሪ አደለሽም ሆ ተዉ ቅጭላታቺሁ ይስራ ንቁ ሞትን አትርሱ የኸን ሁሉ እቃ ሳትጠቀሚበት የሞትሽ እደሁ 😢😢😢😢
ወላሂ ሰው ጡሩ ልብ አለው ይኸን ሁሉ ለቃ አላወጣም ቀዛ ታልኩ40 ባወጣነው ምን ይሰራል ተቀምጦ አንጠቀመው ይኸን ሁሉ
@@hfjfhrhrjfjurfjf9796ኢስራፈ ማብዛትም ጡሩ አይደለም
ትክክል ነሽ እህት ❤❤❤
@@hfjfhrhrjfjurfjf9796 ሳህ የኔ ውድ
ሳኡድ ከሆነቺ ብር አያያዝ ቃወቀቺ የ4 ወር ደመወዟ ነው ልጂቱ ብልጥ ናት ከዚህ ካርጎ ብታረግ ካርጎው ብቻ የኸ ይወጣል የኔ ተመቺቶኛል
መዲየ ቃላት የለኝም ላንቺ በጣም አመሰግናለሁኝ ጀዛኪላህ ኸይር እቃየም በሰላም ደርሶልኛል ቤተሰቦቸም ደስ ብሏቸዋል እህቴ አላህ ያስደስትሺ ያረብ
ማሻአላህነው እቃሽ
ማሻ አላህ ቆንጅ እቃ ነው ሀቢቢቲ
@@seadas9341 🌺
@@keepsome5832 🌺
ግን ለቤተሰብ ነው የገዛሹ ወይስ የራስሽ😢😢
ሚስኪን የመደም ቅመሞች ሁሉንም ቸለው ነው ትዳር የሚይዞት አረ እኔ መቼም እጅና እግሬን ይዤ ነው የምሄደው በመጣሁበት የመልሰኝ እንደሆን አይዋለው😂😂 ምን በወጣኝ በሴትነት ትካሻይ ስንቱን ልሸከም?ሆሆ
ልክብለሻሎ ሴትልጂ ሴትነቷን ከሠጠችሁ ሌላ የወድነው ቤትምሆነ እቃም ሴቶቹ እየወቀሩ ወዱችን አጠፉብን
@@zainabseid7067ትክክል
😅😅😅😅
የሰው የሰውነው ነገቢፈታሽ ባዶ እጅሽን ነው የምትወጭው የራስሽ ንብረት ካለሽ አይቸግርሽም መቸም የዘድሮ ትዳር የቃቃ ጫዋታነው ዛሬ ተጋብተው ነገ መፋታት ነው የተያዘው
@@የማይፋቅስህተትቴክክል
ማሻአላህ የኔ ውድ እንዳች ታማኞችን ያብዛልን ያረብ አድናቂሽ ነኝ የኔ ልዩ
ማሻ አላህ መዲ ግን እህቶቸ ይህን ሁሉ እቃ ምን ያደርጋል ደሞ ፋሽኑ ያልፋል ከገዛችሁ ትልልቅ እቃ ግዙ ፣ፊሪጂ ፣ቀሳላ፣ ተሌቪዥን፣ አልጋ፣ ቁም ሳጥን፣ ብገዙ ይሻላል ይህ ሁሉ ኮተትምን ያደርጋል አንድ ይበቃል እቃ እዲሜእና ጤና ካለ ይህ ሁሉ አይጠቅምም ሳይሆን ቀስ በቀስ አዳዲስ በተራ ቢሞላ
ቆይ እሧ ይሄን ሁሉ ከገዛች ባል ተብየው ምን ሊገዛ ነው አረ ተው ሤቶች እራሣቹን አታርክሡ ወንድ ልጅ ሁሉ ነገር የሞላበት ቤት ያላት ሤት ገንዘቧን እንጂ እሧን ለጊዜው እንጂ በቋሚነት ፍቅር አይኖረውም
ሲጀመር ብዛቱስ በአላህ ጨርሶ ተደጋጋሚ እቃ እኮ ነው እኔ ባሌ ጋ ለምሰራው ግን እንደዚህ እቃ አበዛለሁ ብየ አላስብም ዋናው ኪራይ እንዳልገባ ነውጅ
የራሡጉዳይ
እኮ የኔምጥያቂነው
@@RabiaHassen-zc2ti ኡኡኡ ምንጉድነዉ እኔ ከባሌጋ 9 አመታችን ግን እቃ አላሟላሁም ቤቴም አላለቀ ያለኝ 2 ቴሌቪዥን ባለ32 ኢንችና ባለ 50 ኢንች ቁም ሳጥን ባለ 4 ተከፋችና ሁለት ሀልጋ ኦኦኦኦኦ እንደዉ መቸ ይሆን ቤቴን ጨርሸ እቃ የማሟላዉ እፉፉፉ ነገሮች ድርብርብ ይልብኛል ነገሩ ቤቴ የቀረዉ 3 ክላስ ኮርኒስ ይቀረኛል ሳሎኑን ብቻነዉ ያደረኩት እና የዉስጥ በራፉ አላህ ያግዘን ዉዶችየ
ከምር አርከሱን እናት አባታቼው ቤት ዴህና ልብስ እኳአይኖርም ባሉ ምን ያውጣ ምን ይስራ ኢላሂ ስንት የተሸገር ጎዳና የወዴቀ ዳቦ ያመርው ወገን እያለን
ማሻአላህ የአፊያ የበረካ እቃ ይሁን እህቴ መዲ ጎበዝ የኔ ጀግና አችን አለማድነቅ አይቻልም ማማየ በርች
የቃው ባለቤት ለሻይቤት እሚሆን እቃነው ያዘዘችው መሥራት አሥባ ከሆነ ያሣከላት
😅
😂😂😂😂
ማሻአላህ ወላሂ ሌሎቹ ዋጋ አይናገሩም መዲ በርቺልኝ❤❤❤
ዋጋ የማይናገሩትኮ ከመሸጫ ዋጋው በላይ ጨምረው አትርፈ ስለሆነ የሚሸጡት አናገሩም የዋህዋ ሁሉ አመረሽ ከርታታዋ ምስኪን በአረብ ቤት ተቃጥላ ገዘቧን ያለ አግባብ ትበዘበዛለች!!!መዲ ግን ጎበዝ በዝሁ ቀጥይበት ሁሌም በሀቅ ላይ አላህ ያፅናሽ ጊዜሽንም ጉልበትሽንም ሀቅሽንም አሏህ በረካ ያርግልሽ❤
ትክክል
እህታችን በርችልን ግን ይሄ ሁሉ እቃ ምን ሊሰራነው ተው ቢቸግረን የሚሸጥ ነገር ግዙ እህቶቸ ለፍተን ለቅራቅንቦ እንዳረቦቹ እኮ ሆን ለክተን እንግዛ 200 ሽብር ትንሽየም ብትሆን ቦታ ብትገዛ ያተርፋት ነበር😮
Iko😂😂
በረካ አላህ ያድርግሽ ኑሮ ተወደደ እያሉ የሚያጨናንቁን አዉቀዉ ነዉ አሁን ገባኝ
መሸአላህ መድየ በጣም ጉበዝ ነሽ አማና ከባድነዉ በርች እህቲ ጉበዝ ለኔም ትገዠልኚለሽ🎉
ተው እህቶች ግን ለራሳችን እናስብ ኢትዮ ስትገቡ ቸግራችሁ እንካን ልሽጠው ብትሉ ማንም አይፈልገውም ወድቆ ያገኘነው የሚመስላቸው እና ባአቅማችሁ ኑሩ እዳአረብ አትሁኑ እነሱ የማያልቅ ደመወዝ አላቸው የኛ ጊዜአዊ ነው ቆጥቡ ካላችሁ ደግሞ ስልክ ወርቅ ግዙ ቢቸግራችሁ ያነሳችሃል እና አደራ ብር አታባክኑ ካርድ መግዣ ያቅታል ዋና ዋና እቃ እዘዙ ሌላውን ተውት እህቶች እኔ ስላዬሁት ነው ሀገር ገብቼ ከባድ ነው
እውነት ነው ዋናው አልጋ ቁምሳጥን ፍርጅ እነዚህ ናቸው አስፈላጊ ሌላው ቀስ እየተባለ እዛው ማሟላት ይቻላል
አህለን መድ እንደት ነሽ ሙሽራ ቲዩብ ነኝ ጠፍተሽብኝ ነበር ዛሬ አገኘሁሽ ደስብሎኛል እንኳን በረገርሽ በሰላም እየኖርሽ ነው ማሻአላህ በርች
ማሻአላህ አላህበሠላም የምትጠቀሚበት ያድርግልሽየከላላዋ እኔማ መድና በምገዛው በእቃፍቅር ተጠመድኩ ያረቢ
ሁለት ጎጆ ነውደ ያላት ግን ይኸ ሁሉ እቃ ዳብል ዳብል ላኢላሃኢለላህ አኼራ አብሮ ይኼድ ይመስል ምነው በልክ ግዙጅ ያጀመዓ
እግዛአብሔር ይባርክሽ ወገናችን ስነስረዐትሽ ጥንቃቄሽ ልዩነዉ ይልፋትሽን ዋጋ እሱ ይክፈልሽ።ቀጥይበት የመታቁ እስኪ ንገሩኝ ትልቁ ብረት ድስት ከዱባይ ይሻላል ሀገር ላይ😢
ተባረኪ አንችጋር ኑሮ ርካሽ ነው ውዴ ሰው ሁሉ ችግር ነው የምያወሩን ልብሶቹ በተለይ በጣም ርካሽ ነው❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ሁሉንም አየሁት ሳስበው ምግብ ቤት ልከፍት አስባለች መሠል አላህ ያሳካልሽ ውዷ
የልብስ ኢኒፎሪም ነበሪ የማዉቀዉ ደግሞ አሁን የእቃ ኢኒፏሪም ሆነ እኮ ሁሉም እቃ የሚገዙት አንዳይነት በተለይ የፋፏ ማቅረቢያዉ 🤗
ውዴማሻአላህ ግን እደምንም ብሸልሺ የራስሽ እቅቃቤት ብትከፍቺ ላቺ ስራሽም ስለሆነ ያዋጣሻል
መሸአላ ተባርክ አላ መድየ ጡሩ ልብ አለሽ ልቤ ዞረብኝ አብረሽ ትዞር ጎበዝ ጠክሪ ተነዋጋዋ ቁጭ ታረጊታለሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አች በርች የገዛሽው እቃ ብር በጣም ሀርፍ ነው በሌሎቹ አይነት ይሄ ሁሉ እቃ ምን ያርግልሻል አውሱኝ እየተባልሽ ከጎርቤት መጣላት ነው ቀለል አርገን ለመኖር እንሞክር ብር አታባክኑ
😂 ይችን ያክል ብር ጨምራ ስራ ሀገሯላይ ብትጀምር አይሻልምን. እንደው እኛ ሀረባገር ያለን ሴቶች ማን እረግሞን ነው. አሁን አገር ገብታ የባል እጅ ስታይ ፀብ ይመጣል. መበሳጨት ትጀምራለይ ከዛን እብድ ናት የሚል ስም ይወጣላታል. እጇ ሲጥር ያደረገችለት ሲጠላት ተመልሳ ስደት ነው
አች ግን ጎበዝ ነሽ. አቀራረብሽ ዋጋው ሁሉም ደስ ይላል
ማሻአላህመዱበርችወድእህታችንም በሰላምገብተሺተጠቀሚበትግን ውድእህቶችየ እቃባታበዙስሀቂቃ እደአረብሀገርመሰላችሁእዴአገራችንሆ ስራብሰሩበትስምነውሁለተኛስደትከመመኘት መጥኖመደቆስጥሩነው
አሚን🌺📚
ዋው እኔ የምፈለግው እቃ ነው እንሸአላሕ አገረ ስንገባ ትገዢልኛለሽ
የኔ ቆጆ ቀጥይበት ዋጋ መናገርሽ በጣም ተመቸሽኝ❤
ማሻ አላህ የወንዜ አላህ ያበርታሽ❤
አገር መግዛት ይሻላል ጥሩ ነዉ ለቀረጥ ከመክፈል
ማሻአላህ በፍቅር የምኖሩበት ያርግላችው ውዷ እህቴ ከርታታዋ❤❤❤
ወላይኩምሰላም ወራህመቱላሂ "ወበረካ አህለን ውደ ስወድሽ ኒትወርክ ይለቀቅና እኔም ኢሻአላህ ትገዥልኛለሽ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቀን ሀገራችንንም ሠላሟን ይመልስልን ያረብ😭😰😭😰😰😰😭
አሚንንንንንንንንንን ኧረ ሀገራችን
በርቺየኔቆጆ አላህያግዝሺማማየ 🎉🎉🎉🎉
ሰላም ውድ የሀገሪ ልጆች ዋዋ እህቴ ጎበዝ ብርች ፈጣራ አገራቸን ሰላም ያድርግል
አሰላሙአሊኩምወረህመቱላሂ ማሻአላ አላህ በሰላምበደሰታየምትጠቀሚበትያረግሸ አችምበረች
በጣም ታማኝ ሴት ነሺ እኔ ምኖረው ሐዋሳ ነው ባዘሽ ትወስጅልኛለሽ? ፈቃደኛ ከሆንሽ ሰልከሸን አስቀምጭልኝ በኢሞ አናግር ሻለው
ሀገረ ሰላም ይሁንና ከመዲ ነው የማዘው❤❤❤
ባለ እቃይቱ ግን ጎበዝ ነሺ ይኸን ሁሉ እቃ እንደት አስታወሺው የጤና ቤት ያርግልሺ
ወላሂ አሪፍ ዋጋ ነው ሳውዲ የገዛነው የካርጎ እዳ 😢😢😢😢
በባሀር ላሂው ውደዋ ሀሪፍ ያነ ነው በበርሚል 550 ነው እኔም ልኬ አልሀምዱ ሊላህ በሰላም ደርሰልኝ ሀሪፍ ነው ክፍያም ስለለለው❤❤
@@ASH-zk4tfየመርሳዋ እሺ እህቴ አሁን ነው በቅርቡ ነው የላክሽው ?
@@Zuzu_habesha5 አወን እህት እሮመዷን ሊያዝ ሳምንት እየቀርው ነበር የላኩት ጓደኛየ ጋር በሁለት ወሩ ደርሰልን ሀያቴ በጣም ሀሪፍ ነው ወላሂ በዛላይ አይፈታ እደዛው እዳለ ነው የሚወጣልሽ ማማየ
@@ASH-zk4tfየመርሳዋ እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ የላክሽበት አወል የሚባል ነው
@@Zuzu_habesha5 እሽ ሀያቴ የላኩበት ሁሴን ይባላል እህቴ በጣም ጡሩ ልጆች ናቸው
መድን የኔዉድ እህት አላህ ይጨምርልሽ የምር ከልብሽ ነው የምሰሪዉ ታማኝነትሽ አልደረሰም አላልፍም አበረታቷትት ስንት የሚያገበሰብሱትንም ታበረታቱ የለ
ማሻ አላህ ስራሽን በጣም ነው የምወድልሽ እናም አላህ ያጠንክርሽ በርቺ ❤
ዋው በጣም ምርጥ እቃ ነው ያሳየሽን ዋናው በጥንቃቄ ማስቀመጥ ነው ❤
ማሻአላህ መድ በርቺ እኔም ቤቴን ልጨርስና ኢንሻአላህ የጊንባ ልጅነኝ
እር ለናትሽ መጦሪያ አድት በግ ብገዢላት ትመርቅሻለች በኬሻ ምጣፍ በባዶ እግር ነው ያሳዴጉን ለወንድ ይህን ሁሉ እጭ ስታስጠሉ
ማሻአላህ በሠላም በጤና በኢማን ተደሥታ ትኑርበት
አንቺ ጎበዝ ነሽ ሀቀኛ እውነታውን ስለምነግሪን እናመሰግናለን
እኔኮ ምትገርመኝ ሀቀኝነቷ ሌሎች እኮ እጥፍ ነው ሚናገሩት ተባረኪ
አሪፍ ዕቃ ነው ግን የት ቦታ ነው የተገዛው ዋጋው በጣም ቅናሽ ነው አዲስ አበባ እንደዚህ አይገኝም
👍ማሽአል አላህ እርሚናጢና ሰቷት የመትጠቅምብት ያርጋት 🤔ግን ያች ልፋትሳ ያአላህ አች ላሳይሽን እኔን ደክምኝ ማውጣቱ ማሽጉ ኡፉ አረ ስቱ
አሚን
@@rahma-hy8fqግን በዛብሽ ሁቢ ለንግድሁ ገንዘብሽን ያዥ ለቤተሰብም ለራስሽም ለሁለት ከሆነ ጥሩ አለዛ በጣም አብዝተሻል አገር ሂደን ገዘባችን ነው የሚጠቅመንንግግሬ ካስቀየመሽ አፉ በይኝ ማማየ
ዋው በጣም ደስ ይላል
ሰላም መድየ በርች እህቴ አገራችንን ሰላም ያድርግን አሜን 🙏🙏
የኔ ውድ ዋጋ ስለምትነግሪን አደንቅሻለሁ በርች ትልቅ ቦታ እንደምደርሽ ተስፋ አለኝ እኔ መቅደላ ኮሬብ ነኝ እኔም እፈልጋለሁ።እና ኣድራሻሽን ማሬ ??
የኔ ባልዋ የትባክ ነህ ደሞ ይሀን አይተስ ፍለጋ እንዳትሄድ እኔም እልካለሁ 😂 በቅርብ
ክክ
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ በርች መዲዬ🌷🌷🌷🌷❤❤
በርች መዲየ ልጅታ በጣም ጎበዝ ሀገርሽ ገብርሽ እምትኖሪ እምትደሰችበት ያድርግሽ❤
አሚን ሁቢ
የኔተራመቼ ዮሆን ያርቢ
@@HayatEndris..Ethiopa አይዞሺ
@@rahma-hy8fqአንችነሽ
ጨወነገርነሽ መመዬ በርቺ ጎበዝ
ተንቢሀ መፀሀፍ ስፈልግ ነበር 🙄🙄🙄🙄🥰🥰🥰🥰
ባለ እቃዋ ቁርስ ቤት ክፈቺ ከእቃው ጥራት አፃር ካስትመር ይኖርሻል
የምታቁ ንገሩኝ የፍራሺ ልብስ እና የትራስ ልብስ ከከፋዩና ከመጅልስ ልብስ ማንኛው ነው በላጩ
ማሻአሏህአሏህለሀገሪሽያበቃሽእናተጠቀሚበትእህትመድናሁሉምእቃእምእመፈለገዉነዉግንመቼይሆንየእኔተራ
በጣም ያምራል እቃው የመከዳ ልብሡ ግን ላ መሥቀል አለው
ታማኚ ምርጥእህትነሺ
ዉይ መድዋ ይህሥ አድክሞሻል በጣም
መሸአላሕ፡ተባረከሏሕ፡መድየአላሕ፡ይጠብቅሽ፡ማርአንቺ፡እምትገዢው፡ዕቃ፡በጣም፡ምርጥ፡ዋጋ፡ነውአላሕ፡በደስታ፡ዕምትጠቀምበት፡ያድርጋት
የኔ ባሉካ በዝህ ስፈር እዳመጣ እኔ አልችልም
ቤቱን ሰርተን እቃ አሞልተን አግብተን እነ ከበደ ከጠገቡና ከተልከሰከሱ በውዝምዝም. ማስወጣት እኮነው ሌላ የለውም
ማሻአላህ በርች የኔ ታማኚ አላህ ይጨምርልሸ
ማሻአላህ ገመዱ በርችየዛሬው ድሞይለያል
እኔ እንድህ ለፍቸ ቤቱን እስከ እቃው አሟልቸ ሗላ አቶ ባል ሊመጣ ይከርበት ሲፈልግ ባይገባ ቢቀር ሆሆሆ
ዋው በጣም ደስ ይላል ተባረኪ እህቴ ግን የት አካባቤ ነው የገዛሽው
ማሻአላህ መድ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ጀግና
❤❤🎉
እህቴ ወልደያ መላክ ትችያለሽ መልሽልኝ ስታይው
ማሻ አላህ እዚሁ በሰበስኳት እኔስ ይህን ካሰብኩ አይ ዱኒያ መቸ ይሆን የምትስተካከይልኝ ለኔ ብቻ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል
እኔ ቢንረኝ ይህ ብር ቤት ነበር እሚሰራበት እዉነት እላችኃለሁ እንዲ ብር ቀልድ ነዉ ዋናዉ አያያዝ ነዉ ይህ ብር ቢያስ አነስ ያለች ምግብ ቤት ይከፍተል ሰዉ እንዳቅሙ ነዉ አንዳዶቹ ይች ብር ምን ትሰራለች ትላላችሁ ኧረ አስቡ ሆይ ምን ማለት ነዉ
የብረድሰት ምአት ምድነው አሁን እሄሁሉ ምን ሊሠራበነው ከቴውም ለኛገር
ምግብ ለመክፈት አስባ ይሆናል
ማሻአላህ ጎበዝነሽ ላይክ ላይክ አርጎት የትነውያለሽው
ማሻአላህ አላህ እምትጠቀሚበትያርግሽ እህታችን
አሰላማለኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ግን ግማሹ ከጃማ ደጎሎ በጣም ውድ ነው አችጋ ግማሹ ደሞ እኛጋ ውድ ነው አምስመቶ ድረስ ልዩነት ያለው እቃ አለ ሳ
Aun bazi Ulla birri maret gesta bet atsarbtim keryun ideme zamnunan tibala nebar ere ye altamrus wato balsaru bai dakimu birri min ley idamtawlu yematku 😢
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ💚💛❤👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉👈
ማሻአላህ ዋጋው እራሱ አሪፍነው ከዝህ ከማኳት
❤❤❤❤❤❤😂😂😂መሻላአላህይጨምርለሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ በርችልኝ መዲዬ
አንች አለመድነቅ ንፍገት ነው ማሻ አላህ በጣም ሀቀኛ ነሽ ቀጥይበት እሽ
አህለን መዲወንዶች ግን ታድለው እጅና እግሩን ይዞ ብቻ የሚመጣው
በየት ነወ እምታገኛት። እኔ መችም። በደወል። በደወል። አታነሳም ያረብብብብ
እዴ ይህና ያክል ለቤት እቃ ማውጣት አይከብድም ኧረ እህቶቸ ብራቸሁ በጃቸሁ ብተይዙይሻላል አሁን እየሰራሺ ሰለሆነ ምንም ላይመሰልሺ ይችላል ግን ገንዘቡ በጣም ይጠቅምሻል
ኤወላ ርእሱን ሳየውኮ አስከነ ቡፌው ከነአልጋው መስሎኝ ነበር ሆሆሆ
ከምንም በለይ ቁራአኑ ነዉ ያስደሰተኝ
ይሁሎብር ለቃ ቆይ ባልተብየው ምንሌገዛነው
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻላክ፣❤❤❤❤❤፣በረች፣እህት
ማሻአላህ እህቴ ጎበዝ ነሽ ታማኝነት ለራስ ነው በርች❤❤❤
ዋው በጣም ያምራል 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ማሻ አላህ ላይክ አረጌሻለሁ ዋጋውን ሥለምትናገሬ ጐበዝነሺ
ቆይ ግን እደዚህ እቃ ገዝታችሁ ልታገቡ ነው ወይስ 😢
አላህ ለሀገርሽ አብቅቶሽ በሰላም በጀስታ ኑሪበት እህቴ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@rahma-hy8fqያች ነው እደ እህት
@@rahma-hy8fqማሻ አላህ በሰላም በፍቅር የምትጠቀሚበት ያድርግሽ
@@rahma-hy8fqጀግኒት❤🎉
@@wynitomohy1775 አወ
ኢንሻአላህ መድየ እኔም ሀገር ሰላምይሁንና
ማሻአላህ መድየ የኔ ቆንጆ በርቺ አደራ እዳትቀየሪ አላህ በሀላል የምሰሪውን በረካ ያድርግልሽ አሁን ላይ የሁላችንም ምርጫ ነሽ ግን አልሣከልን ሥላለነው ኢንሻአላህ ቤታችንን ሥንጨርስ እናዝሽአለን አንቺም እንዳትቀየሪ ሠው ሢጨምርልሽ አሁንም አደራ አደራ የሰው ገንዘብ ያው የሰው ነው ትንሻ ከገባች የራሥሽንም ገደል ነው እሚከትብሽ ማሬ አንቺም ታቂዋለሽ በተለይ በመዳም ቤት ስንት ተሁኖ ተሠርቶ ግን የኛን ገንዘብ ለመብላት እማይሯሯጥ የለም
ኢንሻአላህ አላህ ሰላም ያድርጋት ገንዘቧንም በረካ ያድርግላት ለሀቅ የምትሰራ ኢንሻአላህእናዛታለን
ሣህ የኔን ሀሣብ ደገምሽልኝ ትክክል ድካሞን ቆጥሮ ያስደስታት እኛንም
ልዩ ሰው በእውነት እግዚአብሔር ያግዝሽ በሐቅሽ ያፅናሽ ማማየ የምትሰሪውንም እግዚአብሔር ይባርክልሽ ባለ እቃይቱም ሐገሯ ገብታ በሰላም የምትጠቀምበት ያድርግላት ሐገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን
ባሎቺታደለዋል ምንምጪቀትየለባቸው እድሜለሚስቶቺ እምትሉው😂
ሳህ
ክክክክክክክክ ልክ ብለሻል
ዝምብሎ ሳልባጁን ይዞ መግባት ነው ወንዱ 😂😂
ባሁኑግዜ ባልሚሥት ሚሥትባል ሆና ሁሉንነገር አሣቢ ሚሥት
እኛ ነን አባዋራ መባል ያለብን
ሴቶቺ ግን የማዳም ቤት አልመረራቺሁም የኸን ሁሉ ገዘብ ለቃ ከማሁጣት አገርሽ ከብተሽ ስራ ከፍተሽበት በነበር እዛዉ እየሠራሽ እቃዉን ታሟሊዉ ነበር መቸም አረቡ ያገቃሽ መሆን አለብሽ 😊 እማዳም ቤት ተቀጥረሽ አሚሰሪ አደለሽም ሆ ተዉ ቅጭላታቺሁ ይስራ ንቁ ሞትን አትርሱ የኸን ሁሉ እቃ ሳትጠቀሚበት የሞትሽ እደሁ 😢😢😢😢
ወላሂ ሰው ጡሩ ልብ አለው ይኸን ሁሉ ለቃ አላወጣም ቀዛ ታልኩ40 ባወጣነው ምን ይሰራል ተቀምጦ አንጠቀመው ይኸን ሁሉ
@@hfjfhrhrjfjurfjf9796ኢስራፈ ማብዛትም ጡሩ አይደለም
ትክክል ነሽ እህት ❤❤❤
@@hfjfhrhrjfjurfjf9796 ሳህ የኔ ውድ
ሳኡድ ከሆነቺ ብር አያያዝ ቃወቀቺ የ4 ወር ደመወዟ ነው ልጂቱ ብልጥ ናት ከዚህ ካርጎ ብታረግ ካርጎው ብቻ የኸ ይወጣል የኔ ተመቺቶኛል
መዲየ ቃላት የለኝም ላንቺ በጣም አመሰግናለሁኝ ጀዛኪላህ ኸይር እቃየም በሰላም ደርሶልኛል ቤተሰቦቸም ደስ ብሏቸዋል እህቴ አላህ ያስደስትሺ ያረብ
ማሻአላህነው እቃሽ
ማሻ አላህ ቆንጅ እቃ ነው ሀቢቢቲ
@@seadas9341 🌺
@@keepsome5832 🌺
ግን ለቤተሰብ ነው የገዛሹ ወይስ የራስሽ😢😢
ሚስኪን የመደም ቅመሞች ሁሉንም ቸለው ነው ትዳር የሚይዞት አረ እኔ መቼም እጅና እግሬን ይዤ ነው የምሄደው በመጣሁበት የመልሰኝ እንደሆን አይዋለው😂😂 ምን በወጣኝ በሴትነት ትካሻይ ስንቱን ልሸከም?ሆሆ
ልክብለሻሎ ሴትልጂ ሴትነቷን ከሠጠችሁ ሌላ የወድነው ቤትምሆነ እቃም ሴቶቹ እየወቀሩ ወዱችን አጠፉብን
@@zainabseid7067ትክክል
😅😅😅😅
የሰው የሰውነው ነገቢፈታሽ ባዶ እጅሽን ነው የምትወጭው የራስሽ ንብረት ካለሽ አይቸግርሽም መቸም የዘድሮ ትዳር የቃቃ ጫዋታነው ዛሬ ተጋብተው ነገ መፋታት ነው የተያዘው
@@የማይፋቅስህተትቴክክል
ማሻአላህ የኔ ውድ እንዳች ታማኞችን ያብዛልን ያረብ አድናቂሽ ነኝ የኔ ልዩ
ማሻ አላህ መዲ ግን እህቶቸ ይህን ሁሉ እቃ ምን ያደርጋል ደሞ ፋሽኑ ያልፋል ከገዛችሁ ትልልቅ እቃ ግዙ ፣ፊሪጂ ፣ቀሳላ፣ ተሌቪዥን፣ አልጋ፣ ቁም ሳጥን፣ ብገዙ ይሻላል ይህ ሁሉ ኮተትምን ያደርጋል አንድ ይበቃል እቃ እዲሜእና ጤና ካለ ይህ ሁሉ አይጠቅምም ሳይሆን ቀስ በቀስ አዳዲስ በተራ ቢሞላ
ቆይ እሧ ይሄን ሁሉ ከገዛች ባል ተብየው ምን ሊገዛ ነው አረ ተው ሤቶች እራሣቹን አታርክሡ ወንድ ልጅ ሁሉ ነገር የሞላበት ቤት ያላት ሤት ገንዘቧን እንጂ እሧን ለጊዜው እንጂ በቋሚነት ፍቅር አይኖረውም
ሲጀመር ብዛቱስ በአላህ ጨርሶ ተደጋጋሚ እቃ እኮ ነው እኔ ባሌ ጋ ለምሰራው ግን እንደዚህ እቃ አበዛለሁ ብየ አላስብም ዋናው ኪራይ እንዳልገባ ነውጅ
የራሡጉዳይ
እኮ የኔምጥያቂነው
@@RabiaHassen-zc2ti ኡኡኡ ምንጉድነዉ እኔ ከባሌጋ 9 አመታችን ግን እቃ አላሟላሁም ቤቴም አላለቀ ያለኝ 2 ቴሌቪዥን ባለ32 ኢንችና ባለ 50 ኢንች ቁም ሳጥን ባለ 4 ተከፋችና ሁለት ሀልጋ ኦኦኦኦኦ እንደዉ መቸ ይሆን ቤቴን ጨርሸ እቃ የማሟላዉ እፉፉፉ ነገሮች ድርብርብ ይልብኛል ነገሩ ቤቴ የቀረዉ 3 ክላስ ኮርኒስ ይቀረኛል ሳሎኑን ብቻነዉ ያደረኩት እና የዉስጥ በራፉ አላህ ያግዘን ዉዶችየ
ከምር አርከሱን እናት አባታቼው ቤት ዴህና ልብስ እኳአይኖርም ባሉ ምን ያውጣ ምን ይስራ ኢላሂ ስንት የተሸገር ጎዳና የወዴቀ ዳቦ ያመርው ወገን እያለን
ማሻአላህ የአፊያ የበረካ እቃ ይሁን እህቴ መዲ ጎበዝ የኔ ጀግና አችን አለማድነቅ አይቻልም ማማየ በርች
የቃው ባለቤት ለሻይቤት እሚሆን እቃነው ያዘዘችው መሥራት አሥባ ከሆነ ያሣከላት
😅
😂😂😂😂
ማሻአላህ ወላሂ ሌሎቹ ዋጋ አይናገሩም መዲ በርቺልኝ❤❤❤
ዋጋ የማይናገሩትኮ ከመሸጫ ዋጋው በላይ ጨምረው አትርፈ ስለሆነ የሚሸጡት አናገሩም የዋህዋ ሁሉ አመረሽ ከርታታዋ ምስኪን በአረብ ቤት ተቃጥላ ገዘቧን ያለ አግባብ ትበዘበዛለች!!!
መዲ ግን ጎበዝ በዝሁ ቀጥይበት ሁሌም በሀቅ ላይ አላህ ያፅናሽ ጊዜሽንም ጉልበትሽንም ሀቅሽንም አሏህ በረካ ያርግልሽ❤
ትክክል
እህታችን በርችልን ግን ይሄ ሁሉ እቃ ምን ሊሰራነው ተው ቢቸግረን የሚሸጥ ነገር ግዙ እህቶቸ ለፍተን ለቅራቅንቦ እንዳረቦቹ እኮ ሆን ለክተን እንግዛ 200 ሽብር ትንሽየም ብትሆን ቦታ ብትገዛ ያተርፋት ነበር😮
Iko😂😂
በረካ አላህ ያድርግሽ ኑሮ ተወደደ እያሉ የሚያጨናንቁን አዉቀዉ ነዉ አሁን ገባኝ
መሸአላህ መድየ በጣም ጉበዝ ነሽ አማና ከባድነዉ በርች እህቲ ጉበዝ ለኔም ትገዠልኚለሽ🎉
ተው እህቶች ግን ለራሳችን እናስብ ኢትዮ ስትገቡ ቸግራችሁ እንካን ልሽጠው ብትሉ ማንም አይፈልገውም ወድቆ ያገኘነው የሚመስላቸው እና ባአቅማችሁ ኑሩ እዳአረብ አትሁኑ እነሱ የማያልቅ ደመወዝ አላቸው የኛ ጊዜአዊ ነው ቆጥቡ ካላችሁ ደግሞ ስልክ ወርቅ ግዙ ቢቸግራችሁ ያነሳችሃል እና አደራ ብር አታባክኑ ካርድ መግዣ ያቅታል ዋና ዋና እቃ እዘዙ ሌላውን ተውት እህቶች እኔ ስላዬሁት ነው ሀገር ገብቼ ከባድ ነው
እውነት ነው ዋናው አልጋ ቁምሳጥን ፍርጅ እነዚህ ናቸው አስፈላጊ ሌላው ቀስ እየተባለ እዛው ማሟላት ይቻላል
አህለን መድ እንደት ነሽ ሙሽራ ቲዩብ ነኝ ጠፍተሽብኝ ነበር ዛሬ አገኘሁሽ ደስብሎኛል እንኳን በረገርሽ በሰላም እየኖርሽ ነው ማሻአላህ በርች
ማሻአላህ አላህበሠላም የምትጠቀሚበት ያድርግልሽ
የከላላዋ
እኔማ መድና በምገዛው በእቃፍቅር ተጠመድኩ
ያረቢ
ሁለት ጎጆ ነውደ ያላት ግን ይኸ ሁሉ እቃ ዳብል ዳብል ላኢላሃኢለላህ አኼራ አብሮ ይኼድ ይመስል ምነው በልክ ግዙጅ ያጀመዓ
እግዛአብሔር ይባርክሽ ወገናችን ስነስረዐትሽ ጥንቃቄሽ ልዩነዉ ይልፋትሽን ዋጋ እሱ ይክፈልሽ።ቀጥይበት የመታቁ እስኪ ንገሩኝ ትልቁ ብረት ድስት ከዱባይ ይሻላል ሀገር ላይ😢
ተባረኪ አንችጋር ኑሮ ርካሽ ነው ውዴ ሰው ሁሉ ችግር ነው የምያወሩን ልብሶቹ በተለይ በጣም ርካሽ ነው❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ሁሉንም አየሁት ሳስበው ምግብ ቤት ልከፍት አስባለች መሠል አላህ ያሳካልሽ ውዷ
የልብስ ኢኒፎሪም ነበሪ የማዉቀዉ ደግሞ አሁን የእቃ ኢኒፏሪም ሆነ እኮ ሁሉም እቃ የሚገዙት አንዳይነት በተለይ የፋፏ ማቅረቢያዉ 🤗
ውዴማሻአላህ ግን እደምንም ብሸልሺ የራስሽ እቅቃቤት ብትከፍቺ ላቺ ስራሽም ስለሆነ ያዋጣሻል
መሸአላ ተባርክ አላ መድየ ጡሩ ልብ አለሽ ልቤ ዞረብኝ አብረሽ ትዞር ጎበዝ ጠክሪ ተነዋጋዋ ቁጭ ታረጊታለሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አች በርች የገዛሽው እቃ ብር በጣም ሀርፍ ነው በሌሎቹ አይነት ይሄ ሁሉ እቃ ምን ያርግልሻል አውሱኝ እየተባልሽ ከጎርቤት መጣላት ነው ቀለል አርገን ለመኖር እንሞክር ብር አታባክኑ
😂 ይችን ያክል ብር ጨምራ ስራ ሀገሯላይ ብትጀምር አይሻልምን. እንደው እኛ ሀረባገር ያለን ሴቶች ማን እረግሞን ነው. አሁን አገር ገብታ የባል እጅ ስታይ ፀብ ይመጣል. መበሳጨት ትጀምራለይ ከዛን እብድ ናት የሚል ስም ይወጣላታል. እጇ ሲጥር ያደረገችለት ሲጠላት ተመልሳ ስደት ነው
አች ግን ጎበዝ ነሽ. አቀራረብሽ ዋጋው ሁሉም ደስ ይላል
ማሻአላህመዱበርችወድእህታችንም በሰላምገብተሺተጠቀሚበትግን ውድእህቶችየ እቃባታበዙስሀቂቃ እደአረብሀገርመሰላችሁእዴአገራችንሆ ስራብሰሩበትስምነውሁለተኛስደትከመመኘት መጥኖመደቆስጥሩነው
አሚን🌺📚
ዋው እኔ የምፈለግው እቃ ነው እንሸአላሕ አገረ ስንገባ ትገዢልኛለሽ
የኔ ቆጆ ቀጥይበት ዋጋ መናገርሽ በጣም ተመቸሽኝ❤
ማሻ አላህ የወንዜ አላህ ያበርታሽ❤
አገር መግዛት ይሻላል ጥሩ ነዉ ለቀረጥ ከመክፈል
ማሻአላህ በፍቅር የምኖሩበት ያርግላችው ውዷ እህቴ ከርታታዋ❤❤❤
ወላይኩምሰላም ወራህመቱላሂ "ወበረካ አህለን ውደ ስወድሽ ኒትወርክ ይለቀቅና እኔም ኢሻአላህ ትገዥልኛለሽ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቀን ሀገራችንንም ሠላሟን ይመልስልን ያረብ😭😰😭😰😰😰😭
አሚንንንንንንንንንን ኧረ ሀገራችን
በርቺየኔቆጆ አላህያግዝሺማማየ 🎉🎉🎉🎉
ሰላም ውድ የሀገሪ ልጆች ዋዋ እህቴ ጎበዝ ብርች ፈጣራ አገራቸን ሰላም ያድርግል
አሰላሙአሊኩምወረህመቱላሂ ማሻአላ አላህ በሰላምበደሰታየምትጠቀሚበትያረግሸ አችምበረች
በጣም ታማኝ ሴት ነሺ እኔ ምኖረው ሐዋሳ ነው ባዘሽ ትወስጅልኛለሽ? ፈቃደኛ ከሆንሽ ሰልከሸን አስቀምጭልኝ በኢሞ አናግር ሻለው
ሀገረ ሰላም ይሁንና ከመዲ ነው የማዘው❤❤❤
ባለ እቃይቱ ግን ጎበዝ ነሺ ይኸን ሁሉ እቃ እንደት አስታወሺው የጤና ቤት ያርግልሺ
ወላሂ አሪፍ ዋጋ ነው ሳውዲ የገዛነው የካርጎ እዳ 😢😢😢😢
በባሀር ላሂው ውደዋ ሀሪፍ ያነ ነው በበርሚል 550 ነው እኔም ልኬ አልሀምዱ ሊላህ በሰላም ደርሰልኝ ሀሪፍ ነው ክፍያም ስለለለው❤❤
@@ASH-zk4tfየመርሳዋ እሺ እህቴ አሁን ነው በቅርቡ ነው የላክሽው ?
@@Zuzu_habesha5 አወን እህት እሮመዷን ሊያዝ ሳምንት እየቀርው ነበር የላኩት ጓደኛየ ጋር በሁለት ወሩ ደርሰልን ሀያቴ በጣም ሀሪፍ ነው ወላሂ በዛላይ አይፈታ እደዛው እዳለ ነው የሚወጣልሽ ማማየ
@@ASH-zk4tfየመርሳዋ እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ የላክሽበት አወል የሚባል ነው
@@Zuzu_habesha5 እሽ ሀያቴ የላኩበት ሁሴን ይባላል እህቴ በጣም ጡሩ ልጆች ናቸው
መድን የኔዉድ እህት አላህ ይጨምርልሽ የምር ከልብሽ ነው የምሰሪዉ ታማኝነትሽ አልደረሰም አላልፍም አበረታቷትት ስንት የሚያገበሰብሱትንም ታበረታቱ የለ
ማሻ አላህ ስራሽን በጣም ነው የምወድልሽ እናም አላህ ያጠንክርሽ በርቺ ❤
ዋው በጣም ምርጥ እቃ ነው ያሳየሽን ዋናው በጥንቃቄ ማስቀመጥ ነው ❤
ማሻአላህ መድ በርቺ እኔም ቤቴን ልጨርስና ኢንሻአላህ የጊንባ ልጅነኝ
እር ለናትሽ መጦሪያ አድት በግ ብገዢላት ትመርቅሻለች በኬሻ ምጣፍ በባዶ እግር ነው ያሳዴጉን ለወንድ ይህን ሁሉ እጭ ስታስጠሉ
ማሻአላህ በሠላም በጤና በኢማን ተደሥታ ትኑርበት
አንቺ ጎበዝ ነሽ ሀቀኛ እውነታውን ስለምነግሪን እናመሰግናለን
እኔኮ ምትገርመኝ ሀቀኝነቷ ሌሎች እኮ እጥፍ ነው ሚናገሩት ተባረኪ
አሪፍ ዕቃ ነው ግን የት ቦታ ነው የተገዛው ዋጋው በጣም ቅናሽ ነው አዲስ አበባ እንደዚህ አይገኝም
👍ማሽአል አላህ እርሚናጢና ሰቷት የመትጠቅምብት ያርጋት 🤔ግን ያች ልፋትሳ ያአላህ አች ላሳይሽን እኔን ደክምኝ ማውጣቱ ማሽጉ ኡፉ አረ ስቱ
አሚን
@@rahma-hy8fqግን በዛብሽ ሁቢ ለንግድሁ ገንዘብሽን ያዥ ለቤተሰብም ለራስሽም ለሁለት ከሆነ ጥሩ አለዛ በጣም አብዝተሻል አገር ሂደን ገዘባችን ነው የሚጠቅመንንግግሬ ካስቀየመሽ አፉ በይኝ ማማየ
ዋው በጣም ደስ ይላል
ሰላም መድየ በርች እህቴ አገራችንን ሰላም ያድርግን አሜን 🙏🙏
የኔ ውድ ዋጋ ስለምትነግሪን አደንቅሻለሁ በርች ትልቅ ቦታ እንደምደርሽ ተስፋ አለኝ እኔ መቅደላ ኮሬብ ነኝ እኔም እፈልጋለሁ።እና ኣድራሻሽን ማሬ ??
የኔ ባልዋ የትባክ ነህ ደሞ ይሀን አይተስ ፍለጋ እንዳትሄድ እኔም እልካለሁ 😂 በቅርብ
ክክ
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ በርች መዲዬ🌷🌷🌷🌷❤❤
በርች መዲየ ልጅታ በጣም ጎበዝ ሀገርሽ ገብርሽ እምትኖሪ እምትደሰችበት ያድርግሽ❤
አሚን ሁቢ
የኔተራመቼ ዮሆን ያርቢ
@@HayatEndris..Ethiopa አይዞሺ
@@rahma-hy8fqአንችነሽ
ጨወነገርነሽ መመዬ በርቺ ጎበዝ
ተንቢሀ መፀሀፍ ስፈልግ ነበር 🙄🙄🙄🙄🥰🥰🥰🥰
ባለ እቃዋ ቁርስ ቤት ክፈቺ ከእቃው ጥራት አፃር ካስትመር ይኖርሻል
የምታቁ ንገሩኝ የፍራሺ ልብስ እና የትራስ ልብስ ከከፋዩና ከመጅልስ ልብስ ማንኛው ነው በላጩ
ማሻአሏህአሏህለሀገሪሽያበቃሽእናተጠቀሚበትእህት
መድናሁሉምእቃእምእመፈለገዉነዉግንመቼይሆንየእኔተራ
አሚን
በጣም ያምራል እቃው የመከዳ ልብሡ ግን ላ መሥቀል አለው
ታማኚ ምርጥእህትነሺ
ዉይ መድዋ ይህሥ አድክሞሻል በጣም
መሸአላሕ፡ተባረከሏሕ፡መድየአላሕ፡ይጠብቅሽ፡ማርአንቺ፡እምትገዢው፡ዕቃ፡በጣም፡ምርጥ፡ዋጋ፡ነውአላሕ፡በደስታ፡ዕምትጠቀምበት፡ያድርጋት
አሚን
የኔ ባሉካ በዝህ ስፈር እዳመጣ እኔ አልችልም
ቤቱን ሰርተን እቃ አሞልተን አግብተን እነ ከበደ ከጠገቡና ከተልከሰከሱ በውዝምዝም. ማስወጣት እኮነው ሌላ የለውም
ማሻአላህ በርች የኔ ታማኚ አላህ ይጨምርልሸ
ማሻአላህ ገመዱ በርችየዛሬው ድሞይለያል
እኔ እንድህ ለፍቸ ቤቱን እስከ እቃው አሟልቸ ሗላ አቶ ባል ሊመጣ ይከርበት ሲፈልግ ባይገባ ቢቀር ሆሆሆ
ዋው በጣም ደስ ይላል ተባረኪ እህቴ ግን የት አካባቤ ነው የገዛሽው
ማሻአላህ መድ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ጀግና
❤❤🎉
እህቴ ወልደያ መላክ ትችያለሽ መልሽልኝ ስታይው
ማሻ አላህ እዚሁ በሰበስኳት እኔስ ይህን ካሰብኩ አይ ዱኒያ መቸ ይሆን የምትስተካከይልኝ ለኔ ብቻ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል
እኔ ቢንረኝ ይህ ብር ቤት ነበር እሚሰራበት እዉነት እላችኃለሁ እንዲ ብር ቀልድ ነዉ ዋናዉ አያያዝ ነዉ ይህ ብር ቢያስ አነስ ያለች ምግብ ቤት ይከፍተል ሰዉ እንዳቅሙ ነዉ አንዳዶቹ ይች ብር ምን ትሰራለች ትላላችሁ ኧረ አስቡ ሆይ ምን ማለት ነዉ
የብረድሰት ምአት ምድነው አሁን እሄሁሉ ምን ሊሠራበነው ከቴውም ለኛገር
ምግብ ለመክፈት አስባ ይሆናል
ማሻአላህ ጎበዝነሽ ላይክ ላይክ አርጎት የትነውያለሽው
ማሻአላህ አላህ እምትጠቀሚበትያርግሽ እህታችን
አሚን ሁቢ
አሰላማለኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ግን ግማሹ ከጃማ ደጎሎ በጣም ውድ ነው አችጋ ግማሹ ደሞ እኛጋ ውድ ነው አምስመቶ ድረስ ልዩነት ያለው እቃ አለ ሳ
Aun bazi Ulla birri maret gesta bet atsarbtim keryun ideme zamnunan tibala nebar ere ye altamrus wato balsaru bai dakimu birri min ley idamtawlu yematku 😢
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ💚💛❤👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉👈
ማሻአላህ ዋጋው እራሱ አሪፍነው ከዝህ ከማኳት
❤❤❤❤❤❤😂😂😂መሻላአላህይጨምርለሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ በርችልኝ መዲዬ
አንች አለመድነቅ ንፍገት ነው ማሻ አላህ በጣም ሀቀኛ ነሽ ቀጥይበት እሽ
አህለን መዲ
ወንዶች ግን ታድለው
እጅና እግሩን ይዞ ብቻ የሚመጣው