ዋና እና ም/ል ወታደራዊ አዛዦች ፋኖን ተቀላቀሉ! በደ/ብርሃን የተፈጸመው የሌሊቱ ጥቃት!Ethiopia/Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ Anchor Media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 74

  • @MohammadAdam-v2l
    @MohammadAdam-v2l 15 часов назад +6

    በለጠ በመረጃ ደረጃ በጣም ጎበዝ ነህ በጎደር በቋራ በኩል ኮሪደር ለማስከፈት የሚባለውን ሁሉም ፋኖዎች ሊረባረቡበት ይገል ምክኒቱም ለፋኖዎችም ይህ ቦታ አስፈላጊ ነው እንደውም ሌላ ቦታ መመዋጋት እዚህ ቦታ በአንድ ሁነው መተማን ቢስለቅቁ ጥሩ ውጤት ያገኙበታል ስለዚህ እንደውም በአራቱም ክፍለሀገር ያሉት ፋኖዎች ሊረዷቸው ይገባል

  • @tesemaabera8195
    @tesemaabera8195 8 часов назад

    አሜን በሌ

  • @JMehammed
    @JMehammed 11 часов назад

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Zeyede_Seyum
    @Zeyede_Seyum 17 часов назад +6

    የእግዚአብሔር የማዳኑ ሥራ ሲገለጥ ቅዱስ ገብርኤል ሲታይ አዋጁ ሁሉ ተሻረ ጉልበት ሁሉ ለጣኦት ተብሎ የነበረው "ጉልበት ሁሉ ለሠልስቱ ደቂቅ አምላክ ይስገድ ይንበርከክ" ተባለ ይህ ሁሉ ታኅሣሥ 19 ሆነ በዚህም ምክንያት በታላቅ ደስታ እናከብረዋለን ።

  • @Etagu-g8t
    @Etagu-g8t 14 часов назад +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።

  • @waltersara6984
    @waltersara6984 13 часов назад +1

    ፋኖ ከተማ አይግባ ፋኖ ከተማ ሲገባ በደንብ እናጠቃለን እያሉ ነው አሉ ፋኖ ይጠቀቅ

  • @getachewderse4136
    @getachewderse4136 17 часов назад +8

    በሌ እንኳን አደረሰህ ወንድም ዛሬ ታህሳስ ገብርኤል ነው

  • @tinsaeghirmay5170
    @tinsaeghirmay5170 13 часов назад +1

    ❤❤

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 15 часов назад

    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

  • @BinuAbuye
    @BinuAbuye 15 часов назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን!!!

  • @AbrhamYirga
    @AbrhamYirga 13 часов назад

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @MekshDelel
    @MekshDelel 10 часов назад

    መንነቴ😢ለግዜአዳይለጥ😢😂በምስራ😮ሸዋቦሰት😮ብልጽግና😮ህዝቡንሠበሥቦ😮መሳራ😮ገዝታቺሁታጠቁ😮🎉እኛእነፈቅድላቺላኋለን🎉አያለህዝቡንበየቀኑ❤ሰብሠባ❤አያለነዉ😊ያሠቃ😊ባድበኩ🎉ታድሠዉ1000አና18❤ኬሎጢፍ❤አያ❤ዳንዱ❤ኗሬ አድከፍል❤የሴቶቺ ባልትና60ኬልጤፍ ታዋጣላቺሁ❤አያስፈረሯቸዉ❤ነው

  • @kibrudemeke
    @kibrudemeke 17 часов назад +1

    በሌ በርታ እናመሰግናለን::

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 15 часов назад

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!

  • @kassa4882
    @kassa4882 14 часов назад

    Thank you .

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 12 часов назад

    ፋኖዎች በደረቅ ጀግንነት ብቻ መጓዝ የለባቸውም ; ብልጠት፣ብስለት፣ጥንቃቄና አርቆ ማሰብ ይኖርባቸዋል።

  • @shewak9491
    @shewak9491 14 часов назад

    መረጃችሁ እውነት ነበር ግን በዜና ብታቀርቡት ብዙ ተመልካች ታገኙ ነበር እኔ እራሱ ጨርሼ ሳላዳምጠው ነው እምወጣው ብሊስ በዜና ይሁን❤

  • @issacalemneh4693
    @issacalemneh4693 13 часов назад +1

    የሰው ሞት ዜና ሰለቸኝኝኝኝኝ😢😢😢🙄

  • @afroadivert73afroadivert73
    @afroadivert73afroadivert73 16 часов назад

    በሌ በርታ

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 15 часов назад

    ሠላም በለጠ እንኳን አብሮ አደረሰን ገብረኤል ለሤረኞች መድሀኒት ነው

    • @gezahegnwube1739
      @gezahegnwube1739 15 часов назад

      ገብረኤልን አምኖ የተጠማ የተራበ ካለ
      ክንፍን በመዘርጋት ይመጣል እንዳለ
      ገብረኤልን ማመን መታገስ ያልቻሉ
      በየሠአታቱ የሣቱ የወጡ ከቃሉ
      አሁን በያለበት ይሠቃያሉ
      የሀገሬ ህዝቦች አማኝ የሆናችሁ
      ገብረኤል ፈዋሽ ነው ከተታገሣችሁ
      በለጠ በውነቱ ችገር ከገጠመህ
      ገብረኤል ደራሽ ነው ሥሙን ከጠራህ
      እየው ተመልከተው የኢትዮጵያን ስራ
      ኑሮም ተዎዶ ሠው እያንሠራራ
      የእሡ ቃል ነው የገብረኤል ሥራ
      የሚበላው ጠፍቶ የሚጠጣው ነገር
      ካለው ጋር ይኖራል ከገብረኤል ሢያድር

  • @Tazytube-p3y
    @Tazytube-p3y 14 часов назад

    ሰላም በለጠጥሩ ነዉ በርታ ግን video ብትጠቀም የበለጠ ጥሩ ነዉ❤

  • @TsegayelemmaMekuria
    @TsegayelemmaMekuria 13 часов назад

    Berta !

  • @AsmamawAndualem
    @AsmamawAndualem 16 часов назад +1

    ስለአደረስኸን መረጃ በእጅጉ እናመሰግናለን !!!!

  • @AntenehGetasew
    @AntenehGetasew 15 часов назад

    ምን ያስለፈልፋቸዋል ወደ ሜዳው ገብተው ፋኖን ይምሩ አለበዚያ ሀላፊነታቸውን ይልቀቁና ለእውነተኛ ፋኖዎች መሪነቱን ይልቀቁ

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 16 часов назад

    አማራነበአማራ አያጫረሱት ነዉ ወይ ፈጣሪሆይ አረሳህን አካ አባት ሆይ አረህዝቦችህ አለቁ ጌታሆይ ደረስልን 💔💔💔😭

  • @UTD6322
    @UTD6322 17 часов назад +1

    የስልክ ጉዳይ ሺህ ጊዜ ተነግሯል ግን ፋኖወች ሊሰሙ አልቻሉም፡፡ ምን አይነት መረገም እንደሆነ ሊገባን አልቻለም

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 16 часов назад

    Berta❤❤❤❤❤❤

  • @MohammadAdam-v2l
    @MohammadAdam-v2l 16 часов назад

    እንደናተ ያለ ጎበዝ ጋዜጠኛ መስማት በጣም ጥሩ ነው የማንም እብድ ዘመድኩን በቀለ የሚባል በአማራ የአማራ ከፋፋይ ሰው አታዳምጡ እባካችሁ የፋኖ አማራሮችም ቢሆኑ ሁሉም የአማራ ልጆች ናቸው አማራ ተበደለ ብለው ነው የተነሱት በአራቱም ክፍለሀገር ያሉን ሁሉም ተነጋግረው አንድነትን ማምጣት አለባቸው ከትግራይ ተማሩ ሁሉም ትግሬ በአንድ ትደፍ ብለው ነው ያሁሉ መከላከያ ሲሯሩጡት የነበረው

  • @mesianbesa1887
    @mesianbesa1887 16 часов назад

    አማራ ፋኖ🟩🟨🟥

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 16 часов назад

    ሐይመኖቱን የፖለቲካ መጠቀሚያ የምታደርጉ አባቶች ፈጣሪ የጃችሁን ይስጣችሁ የዘር የምታደርጉ ፈጣሪ ይ ጃችሁን ይክፈላችሁ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የድንግል ልጅ እነዛን ነጋዴዎች ከቤተክርስቲያኒቱ እዳስዎጣሕ እነዚሕንም በጥበብሕ ንቀልልን የእዉነት ግዜዉን አቅርብልን ቤትሕ የነጋዴዎች መናኸሪያ ሆናለችና እባክሕ ቶሎና

  • @AsmamawAndualem
    @AsmamawAndualem 16 часов назад

    ወንድሜ በለጠ እንዴት አደርህ? እንዴት ዋልህ? በጉጉት ስንጠብቅ ነበር!!!
    እንኳን ደህና መጣህ!!!
    🎉🎉🎉

  • @Abrehamfact
    @Abrehamfact 12 часов назад

    የሰባዊ መብት ድርጅቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ኖሩ አልኖሩም ጥቅም የለውም በዚህ 6 አመት ይሄ ሁሉ እልቀት ሲፈፀም ምንም ያመጡት ነገር የለም።ወታደራዊ መንግስት በሚያስተዳደራት ሀገር ምን ይሰራሉ።

  • @mulatualemu
    @mulatualemu 16 часов назад +1

    Belete selam lante yehun melkam Beal yehunlehe

  • @YosefYoftahe
    @YosefYoftahe 13 часов назад

    ምን ዋጋ አለው አይሰሙም ስንት ጊዜ ተነገሩ ቢያንስ ጉዳት የሚያደርስ የስልክ ልውውጥ ባያደርጉ

  • @miketse3991
    @miketse3991 16 часов назад +1

    መቸ ነው ሠው የሚነቃው ዝርፊያ እንዲካሄድ የሚያደርገውራሡ መንግሥትነው ሸኔ ዘረ ፈገደለ እያለ ሆንተብሎ እንደሚጨፈጭፈው አሁን ደሞ በአማራ ክልል ያዘርፋል ይገላል ህዝብ የሚፈራው መንግሥትያግተኛል ይገለኛል እንጂ ማንኛውም ተዋጊ አያግቱም አይገሉም የመንግሥት ሥራ ነው ድል ለፋኖ

  • @lulielemma1613
    @lulielemma1613 16 часов назад

    Enkuan abro aderesen,bele.

  • @WendesenTesfaye-b1f
    @WendesenTesfaye-b1f 15 часов назад

    Kechalk dewl

  • @etopyetopy1623
    @etopyetopy1623 13 часов назад

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 15 часов назад

    የሺፍታ ቡድን ካህናትና መነኮሳት ነን ባዮች ዘረፋ ጀመሩ

  • @timharmon10
    @timharmon10 15 часов назад

    የ ፋኖ መሪዎች ሳተላይት ስልክ ብቻ ቢጠቀሙ በተለይ ጥብቅ መረጃዎችን ሲለዋወጡ! ቁጭ ብሎ ሃሜት የሚጠርቀውን እንኳን መጋለጡ መልካም ነው

  • @timharmon10
    @timharmon10 15 часов назад

    የ ሸዋ እዝ የሚባለው የፋኖ አደረጃጀት ምነው እንቅስቃሴ አቆመ? ምንጃሮችን አይጨምርም

  • @danialedani
    @danialedani 12 часов назад

    ከነባራዊዉ እና ህብረተሠቡ ከተሥማማባቸዉ እዉነቶች ያፈነገጠ ሰዉ ጠነኛ ነዉ ተብሎ አይታሰብም።ፈረንጆች(psychosis)የሚሉት ነዉ።የብልፅግና ስብስብ በአመዛኙ እንደዚ አይነት ይመሥላሉ።

  • @BnmBnm-z1k
    @BnmBnm-z1k 16 часов назад

    በለጠ የአስተያየት ጌዜ ብትለይ ሀሪፍ ነዉ

  • @teshomegezahagn8774
    @teshomegezahagn8774 15 часов назад

    6:01 እባካችሁ በአማሐራ ሳይንት አካባቢ መከላካያ በፋኖ ሲመታ የገበሬ ቤት በከበድ ማሣሪያ እያቀጠለና ንፁሃንን እየፈጀ ስለሆነ በእናንተ በኩል አጣርታችሁ አየር ላይ ብታውሉት።

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 15 часов назад

    በለጠ በጎደር የሚፈጸመው ዝርፌያ አንድ ባልደረባየ እንዳለው ከአዲሥ ዘመን ሥመለሥም ሥሔድም ፍኖዎች ናቸው እርግጠኛ ነኝ ገመድ ኬላ ዘርግተው ገንዘብ ይቀበላሉ ሥለተባለ። ፍኖ በዚህ ያለ ፍኖ ነኝ ያለን የማያዳግም ርምጃ ቢወሥድ ይመረጣል

  • @Yibeltaltadie
    @Yibeltaltadie 14 часов назад

    ኧር በሌ አጂሬ ጃኖራ ንገርን

  • @adanelule589
    @adanelule589 15 часов назад

    እረ አንድ ሳይሆኑ ህዝቡ ዋጋ እየከፈለ ነው

  • @Yif66
    @Yif66 16 часов назад

    አላማ የሌለው ምናምንቴ ወታደር እንደዚህ በመሸታ ቤት በሴት በመጋደል ነፍሱን ለሲኦል አሳልፎ ይሰጣል።

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 15 часов назад

    ይመስለኛል በጥቅሻ (በመጠቃቀስ)መከላከያና ፣ሚሊሻ፣አድማበተኙ ሚዘርፉን ላለው እርግጠኛ እስከሚሆን መከላከያ ተብዬው እንደሚዘርፍና እንደሚገዽለው ካላወቀ በይመስለኛል እንዲህ አይባልም አይሰራምም።ዘረፋውና ግድያው አብዛኛው ካልደረሰበት በራሱ በቀር በጥብጠው ካልጋቱት በመሰለኝ፣መስሎኝ ነበር እያለ ሕይወቱ ይቀጥላል አንድ ቀን ተረኛ ይሆናል ማለት ነው ።ጨፍጫፊያችን ፣አብይ አህያ አሊ ነው ።።።።።።
    አማራዊነት ይለመልማል ፋኖም ያሸንፋል ።
    ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!!!
    ሞት ለብልጽግና ርዝራዦች ።

  • @timharmon10
    @timharmon10 15 часов назад

    አይ ሚሊሻ 😂 አልዋጋም ብሎ ትጥቅ ማውረድ ወይስ ከፋኖው ጎን ተሰልፎ አራዊቱን ከ ክልሉ መጥረግ?

  • @DKW-q4h
    @DKW-q4h 14 часов назад +1

    በለጠ መጀመሪያ ዋና ዋና ዜናውን አቅርብ።በተራ ወሬ ረዥም ሰአት ወሰደህ ነው በመጨረሻ ላይ ዋናውን ዜና የምታቀርበው።ይህ ደግሞ ፕሮግራምህን አሰልቺ አድርጎታል።

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 9 часов назад

    በለጠ ይቅርታ ወንድሜ ፋኖ የእማራ ህዝብ መዳኛ ነው እንደኛ እብድ የሚህል መስቀል እርገው መሄዳቸውን እምነት በልብ ነው የእማራ እስልም ወንድም እና እህቶቻችን በርግጥ የክርስቲያን ነው
    እያለ ብልፅግና የሚጠቀምበት እንዱ ጉዳይ ይህ ነው በጥርጣሬ እንድያት ያደርጋል እማራው የሚደለው
    በማንነቱ ነው

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity 16 часов назад

    ሚኒሻን እና አድማ ብተናን አናምነው ካለ 666ቱ ተውት! 666ቱ ከወገንህ ጋር ካጣላህ በሗላ መጨረሻ ራሱ ይጨርስሀል!!!

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr 12 часов назад

    የናንተ በዐል ማብቂያ የለለው

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 15 часов назад

    አማራ ክልል ብዙ የገብርኤል ታቦት (የሽንኩርት መክተፊያ የሚመስል ጣውላ)አለ ነገር ግን ሕዝቡን አላዳነውም።ለምንድን ነው?

  • @YibeltalyihenewuAdugna-b4j
    @YibeltalyihenewuAdugna-b4j 17 часов назад +1

    Belete endt aderk

  • @WendesenTesfaye-b1f
    @WendesenTesfaye-b1f 15 часов назад

    5:12

  • @AmarekinduFetene
    @AmarekinduFetene 16 часов назад

    የጎደርን አድነት አጥብቀህ ስራ😅😅😅😅

  • @derejeassefs3893
    @derejeassefs3893 16 часов назад

    😂🎉❤

  • @RemlaMuhamed
    @RemlaMuhamed 15 часов назад

    Shefafenh atinager gilts aderegeh teenager mizerefewo agezazu endehon manm yiredawal demo yederesen tikoma yemetelwom aymechegnm yerashin Hasan belelasewo asemeselhim atentin begilts awora

  • @issacalemneh4693
    @issacalemneh4693 13 часов назад

    በኮረም ሆነ በምትለው ነገር ለምን የኢት ኦርቶዶክስ ድምጿን አታሰማም? አቡነ ሰላማ የሚለውም የኔ ነው ብላ ነው ዝም ያለችው?! በሥሯ የምትገኝ ቤ. ክርስቲያን እና ምእመናን ችግር ሲደርስባቸው እንዴት ዝምታን መረጠች? ወይስ እናንተ የተዝይባ መረጃ ነው እያቀረባችሁ ያላችሁት?

  • @YohansGidey-u9q
    @YohansGidey-u9q 15 часов назад

    ኦርቶዶክስ ከዓለም መጥፋት ያለባት የፖለቲካ መሳርያ ሃይማኖት ነው። ሃይማኖቱ በፍጥነት እየተዳከመም ነው።

  • @GirumAsfaw-u6d
    @GirumAsfaw-u6d 14 часов назад

    Poor presention learn from ethio forom

  • @timharmon10
    @timharmon10 15 часов назад

    አይ ሚሊሻ 😂 አልዋጋም ብሎ ትጥቅ ማውረድ ወይስ ከፋኖው ጎን ተሰልፎ አራዊቱን ከ ክልሉ መጥረግ?