Ethiopia - ስለጦሩ የመጨረሻው ውሳኔ ይፋ ሆነ | የሶማሌላንድ እና ኢትዮጵያ ስምምነት | ቁርጤን አውቄያለሁ ግብፅ |በአዲስ አበባ ሪከርድ የሰበረው ህፃን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 128

  • @faliahimed
    @faliahimed Месяц назад +36

    ኢትዮጲያ ሀገሬ ሁሌም ተፈርታ ትኖራለች ኢንሻ አላህ🎉🎉🎉

    • @mehariasmerom2814
      @mehariasmerom2814 Месяц назад +8

      ምን ማለት ነው ተፈርታ ተንቃ ማለት ነው ጉራብቻ በርሃብና ድርቅ ካልሽ እውነት ነው

    • @henokkifle4533
      @henokkifle4533 Месяц назад

      ጥንብ ባሪያ መጀመሪያ አገር ብለህ ስለምታስባት ሰፈር ​@@mehariasmerom2814

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b Месяц назад

      እንደናንተ ቁልቋል አንበላም ትላም ሁላ የአረብ ​@@mehariasmerom2814

    • @Mike_Tom_1000Tom
      @Mike_Tom_1000Tom Месяц назад +2

      ትች ጅል! እንደ እትዮጵያ የተናቀ ሃገር ማን አለ በአብይ ዘመን ምድረ ለማኝ ሁሏ ህዝቡም ለማኝ መንግስትም ለማኝ!

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw Месяц назад +1

      ምን ተፈርታ ተዋርዳ እንጂ አብይ አዋረደን እኮ

  • @amanuelkidane168
    @amanuelkidane168 Месяц назад +16

    እንካን ደስ አላቸው ሶማል ከአልሸባብ የከፋ የአትዮጵያ ሰራዊት ነው ለሶማል

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ Месяц назад +2

      መንግሥትን መቃወም እንድ ነገር ሆኖ ነገር ግን በሀገር ጉዳይ ለውጭ ጠላት ባንወግን የተሻለ ነው ።ሀገራችን የሁላችን እንጂ የአንድ ወሮበላ ወንበዴ ቡድን ስብስብ አይደለችም።መንግሥት ተብዬውን እኔበግሌ ከጅምሩ አልደገፍኩትም ግን በሀገሬ ጉዳይ ያመኛል።

  • @ZemenuMenaleZemenuMenaleMatheb
    @ZemenuMenaleZemenuMenaleMatheb Месяц назад +7

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የፖለቲካ ፓርቲነን የሚሉ አባላት ሁሉ ለህዝብ የሚጠቀም ምንም አይነት ጠቃሚ አጀንዳና አስተሳብ አይኖራቸውም ።

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ Месяц назад +3

    ሶማሊያ መዥገር ውለታቢስ።ኢትዮጵያ ምንም ያክል ብታስቀይማትም ተገናኝተው ችግሮችን መፍታት ነበረባት።እንደሀገር ልትጠፋ ስትል ኢትዮጵያ ናት ደርሳላት ልጆቿንና ንብረቷን ሰውታ ለዚህ ያበቃቻት ውለታቢስ ኤርትራና ግብፅ ለአልሸባብ ነበር ሲረዱ የነበሩት።ዛሬእነሱን ወዳጅ ኢትዮጵያን ጠላት ማድረግ ፍፁም ድንቁርና ውለታቢስነት ነው ።ሀገሬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ🇪🇹

    • @Dimetrosgedion-g7f
      @Dimetrosgedion-g7f Месяц назад

      በመለስ ዘመን የተዋለላት ውለታ በጨቅላው ጠቅላይ ሚኒስትር ተጨፍልቋል ትላንት ለዋልንልሽ ውለታ ዛሬ እንድፈርሽ አይባልም

  • @kuflomTareqe
    @kuflomTareqe Месяц назад +15

    የኣሰብ ጉዳይ ያዋጣል ብለህ ነው መኩሩ እኛም እንጠብቃለን

    • @WandimagegnWelde
      @WandimagegnWelde Месяц назад +7

      ከኢትዬጲያ ጥፊ አተመልጡም በውድም በግድም አሰብ የኢትዮጲያ ነው።

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 Месяц назад +1

      @@kuflomTareqe ካለመሞከር መሞከር ይሻላል
      የመኖር እና ያለመኖር ጉዳይ ነው
      ድመትን በር ዘግተህ ብቀጠቅጣት ዝም አትልህም
      ኢትዮጵያ በሻቢያ በግብፅ በኦነግ እና በወያኔ
      5 0አመት ሙሉ በር ተዘግቶባት ተቀጥቅጣለች
      አሁን የ አባይን ውሀ ገድባ ግብፅ ጉሮሮ ላይ ቆማለች አባይን ነፃ አውጥተዋለች ግብፅ ጉሮሮ ላይ ነጥራ ቀይ ባህር ላይ ማረፍ ግዴታ አለባት
      የዛን እለት የ ሻብያን አከርካሪ መስበር ትችላለች
      ቀይ ባህርም ነፃ ይወጣል
      ቀይ ባህር እኳ የ ግመል መንቦራጨቂያ ሆነ
      ይሄ በፈጣሪ ዘንድ ተቀባይነት የለውም
      የ ሀገር ውስጥ ባንዳዋች ተጠራርገው ይጠፋሉ

    • @Hope-l4m
      @Hope-l4m Месяц назад

      አንገትህን ተቆርጦ ታርፋለህ።

    • @HanaBerhanu-v8x
      @HanaBerhanu-v8x Месяц назад

      ​@@WandimagegnWelde😅

  • @aii1223
    @aii1223 Месяц назад +1

    አሏሑ አክበር❤❤

  • @WandimagegnWelde
    @WandimagegnWelde Месяц назад +8

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪 አሁን ቶሎ ለሶማሌላንድ የሀገርነት እውቅናን መስጠት ነው አሰብን አንዲት ኢንች ሳትሸራረፍ በህግ ማስመለስ ካልሆነ ሻቢያ በለመደው ጥፊ ሰጥተነው አሰብን በግድ ወደራሳችን መመለስ ይሄ ነው የሚያዋጣው።

    • @sauditaif7667
      @sauditaif7667 Месяц назад +1

      አየ ወግየውሥጥ አንድነት ሣይኆር ኤርትራን በጥፊ ኪኪኪ

    • @Hope-l4m
      @Hope-l4m Месяц назад

      አየ ጥፊ ምን እጠበክ ነው ታድያ come on!

    • @Ipraypeace
      @Ipraypeace Месяц назад

      ካብ 1952 - 1991 ዓ/ፈ ( 1944 -1983 ግእዝ ) ወደብ ዓሰብን ማሳዋን እኮ ብሰላም ኣይኮንኩምን ትጥቀምሉ ነርኩም፡ ብሰላም ካብ ዓድና ውጹኡልና ኢልና ምስ ኣበኹሙና፡ ሂወት መናኣሰይትኩምን ገንዘብኩምን ንብረኩምን ክብረትኩምን ከዝወዳእኩም እንታይ እዋንኩም ትርስዕዎ።

    • @Dimetrosgedion-g7f
      @Dimetrosgedion-g7f Месяц назад

      ሻዕቢያማ ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ከመንጋጋህ ነቅላ ሉአላዊ ሃገር መስርታለች ቻው

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 Месяц назад +2

    ኢትዮጵያ እንኳን የሌላውን የራሷን ሰላም ማሰከበር አቅቶታል ።

  • @seidahmed1709
    @seidahmed1709 Месяц назад

    አንዛዛሀው

  • @ayuabe3709
    @ayuabe3709 Месяц назад +2

    አልሸባብ እልል በቅምጤ ይበላ!!

  • @SadikJemal-h5j
    @SadikJemal-h5j Месяц назад +1

    ግብፅገብታእናያለን።

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 Месяц назад +4

    ወደንም ጠላንም ሰላም አስካባሪ በሃገሪትዋ ፍቃድ ነው የሚሆነው

  • @Universe-ml1lp
    @Universe-ml1lp Месяц назад +2

    Free Somaliland

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 Месяц назад +2

    በፖሊቲካ ስም ፓርቲ ስነግዱ የነበሩ የሰንበቴ ማህበራ እነ እናትማህበር ከምክክር ጉባኤ እራሳቸውን በነጥሉ ድሮም ጥቅም ያልነበራው ምንም አይነት ጉዳት አያመጡም።

  • @gezahegntanashu968
    @gezahegntanashu968 Месяц назад +2

    እኛ ተፎካካሪ ስንላቸው
    እነሡ አስተሣሠባቸው በጠረጴዛ ዙርያ ተቀምጦ ለመወያየት ቅድምያ የአባቶቼን ርስተ ዙፋን 4 ኪሎ ካልሠጣችሁኝ ሞቼ ልገኝ ብሎ ሐገርና ሕዝብ ባንድራ ስለመውደዱ የእውቀቱን ጥግ ለአለም በማሣየት የአማራውን አንገት ያስደፋውን ተቋዋሚ
    መስላችሁ ተገኛችሁ እኮ። አይ የዘመኑ ፖርቲዎች !!!! የዘመኑን በTPLF ዘመን የተፈቀረከውን መንደርተኛ ጎጠኛ ብሔርተኛ ፋኖ ሆናችሁ ቁጭ። አትሣተፉ !!!! ቀረባችሁ ወደኋላም ቀራችሁ ከእውቀት ማማ ወረዳችሁ።

  • @HussinSaide
    @HussinSaide Месяц назад +2

    እና ሊወጡ ነዉ ወይስ ግን ካልፈለገች በርቀት እድበራይ መከላከያችንን ማስፈር ነዉ የሚፈጠረዉን በቅርብ እርቀት ሁና መከታተል እራስን መከላከል ግድ ነዉ እድበራይ ሁኖ አለቀ

  • @በቃሉእንኑር
    @በቃሉእንኑር Месяц назад

    በጣም ዜናውን ታንዛዙታላችሁ

  • @paitiencezekaria5300
    @paitiencezekaria5300 Месяц назад +4

    የተድበከበከ ድፍርስ ዜና !

  • @AshenafLemma
    @AshenafLemma Месяц назад

    ❤❤

  • @بىخصسش
    @بىخصسش Месяц назад +2

    ያገራችንን ዜና እናንተ መዘገበ ሲገባችሁ ከቢቢሲ የምትቃርሙት ምን ሆናችሁ ነው? ማፈሪያዎች!!!!

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ Месяц назад

    የኢትዮጵያን ወታደር ብልጽግና አበሻቀጠዉ

  • @abebezeleke1337
    @abebezeleke1337 Месяц назад +4

    በጣም ቀሽም ሚድያ አሰልቺ የተንዛዛ ፍሬ ጠብ የማይልበት ቸው!

  • @AkaluGebere-g1t
    @AkaluGebere-g1t Месяц назад

    Hi

  • @DawitDafa
    @DawitDafa Месяц назад

    ❤❤❤GOOD❤❤❤

  • @AliMohamed-vi1zp
    @AliMohamed-vi1zp Месяц назад

    አድስአበበዉሲጢነዉየተገተዉ የኔሲረአይን ገዜጠኘ

  • @fikadukedan3421
    @fikadukedan3421 Месяц назад +2

    Blgena yekfelehal

  • @SAMUELNigatu-k1o
    @SAMUELNigatu-k1o Месяц назад

    እነሱ ማድረግ ያልቻሉትን ማደራደር ወደ ኮሚሽኑ ይገፋሉ እንዴ ?

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 Месяц назад

    አንዳንድ ፖርቲዎች ምክክር ስልይሆን የሚፈልጉት ባቋራጭ ስልጣን ነው

  • @Dagim-e3o
    @Dagim-e3o Месяц назад +3

    የተንዛዛ ዜና ሲያስጠላ

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 Месяц назад

    ምንም የመፍትሔ ሐሳብ መቅረብ የማይችሉ እናት በርቲ አና ሌሎች የአገር ሽማግሌዎች የሐይማኖት አባቶች ማግደል ማወረድ አላየሁም የአማራ የእርስ በርስ እልቂት አንድም መሪ የለም 🌲🌲🌲🌳🌳🌳

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Месяц назад +3

    ኮታው ሞልታል ውጣና የገዛ አገርህን ሰላም አስከብር

  • @ethiomereja8714
    @ethiomereja8714 Месяц назад +2

    ውሳኔው ምን እንደሆነ አልነገራቹንም። ዱቄቶች ይችን ይቺን መረጃማ እኔም አለችኝ

    • @yosefyosef2245
      @yosefyosef2245 Месяц назад

      ኢትዮጵያ ተባረረች አትሳተፍም

  • @Muaaz-y5y
    @Muaaz-y5y Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BbAs-k1p
    @BbAs-k1p Месяц назад

    😊

  • @Maykstkv
    @Maykstkv Месяц назад +4

    የቆጡን ስትል የብብቷን ጣለች ይባላል😂

  • @fikadukedan3421
    @fikadukedan3421 Месяц назад +3

    Ante bada nek

  • @husseingeda12
    @husseingeda12 Месяц назад +2

    ቀደደው ማን ይሳታፋል አይሳታፍም የሚል ውሳኔ አይደለም ተልዕኮው ይቀጥላል የሚል ብቻ ነው አወናባጅ ነህ እሺ

  • @yosefyosef2245
    @yosefyosef2245 Месяц назад

    አንካራ ላይ ኢትዮጵያን ጢባ ጢቦ ነው የተጫወቱባት አቋም የሌለው መሪ ከሱማሌላንድ ም ሆነ ከሱማሊያ ያልሆነ የሻቢያ ሴራ ተሳካ

  • @MdMohammed-mj8vj
    @MdMohammed-mj8vj Месяц назад +3

    ለምን ትፋራሌህ ታከላከላ ለምን አትል

  • @Universe-ml1lp
    @Universe-ml1lp Месяц назад +1

    What about Egyptians

  • @Mike-b6j2b
    @Mike-b6j2b Месяц назад +1

    ሌላ ኣጎዋ ነበረ. ረብጣ ዶላር ይታፈስ ነበር

  • @AbrhamAb-s7k
    @AbrhamAb-s7k Месяц назад

    ታምራት

  • @NimcoReerwaalan
    @NimcoReerwaalan Месяц назад +1

    😊😊😊😊😊😊 እኳን ኮታ ኮቴም የለሽም በፍት ድቄታም አሁን ደሞ አመዳም

  • @tamrtabebe5561
    @tamrtabebe5561 Месяц назад

    በ1952 ሀምሌ 6ቀን ደሴ ተፈሪ መኮንን ሆስፒታል 5.2ኪሎ ግራም ክብደት ያለኝ ሆኝ እንደተወለድኩ ቤተሠቦቼ ነግረውኛል ።ፋይሉም በሆስፒታሉ ይገኛል ።

  • @YohanesTsegaye-e6c
    @YohanesTsegaye-e6c Месяц назад

    Tru new yibel yasenal

  • @kkmm8506
    @kkmm8506 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍

  • @Gugsa2334
    @Gugsa2334 Месяц назад

    Better to involve the students in determining the menu. Because they know their budget and if they know the cost there will be no problem. Participate the student union in all process of their food.

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 Месяц назад +5

    መኢአድ እና እናት ፓርቲ የፋኖ የከተማ ክንፈ እኮ ናቸው።ወደ አባይ የጫካ ምንጣሮ እየሄደ የነበሩት የደቡብ ወጣቶች ያሣገዱት እነዚህ ፓርቲዎች ናቸው

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 Месяц назад

    Ethiopia should keep her border with Somalia more safe than before by strict surveillance along key posts of her territory .

  • @senayberaki4276
    @senayberaki4276 Месяц назад +2

    Abi yaleksal ahun

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 Месяц назад +1

    በአብይ ዘመን የተናቀ ች ሆነች ጦርዋን እንኳ ሡማሊያም ናቀችው

  • @AliMohamed-vi1zp
    @AliMohamed-vi1zp Месяц назад

    አረበነት የኔስረአይን ምበል ጀጊነ ገዜጠኘ ተጊቶቢነል ድምፂሁነዉ እነቱ ተመሁሲፒተል ገቢተሌቺ

    • @AliMohamed-vi1zp
      @AliMohamed-vi1zp Месяц назад

      አድሲአበበነዉ የተገተዉ የኔስረአይን ምበለዉ አደረ በጠሞ ከፊተኘ ቺጊሪዉሲጢነዉ ልጁ እኔምፂፊል ከሰዉደአረቢየነዉ

  • @abetade-n6t
    @abetade-n6t Месяц назад

    Game over at Anchara 😂😂😂

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Месяц назад +1

    Kotetam nachihu.

  • @MelakuAlem-o9n
    @MelakuAlem-o9n Месяц назад +2

    በአንካራው ስምምነት የሶማሊያው መንግስት አሸናፊ ሆኖ መውጣቱን የኢትዮጵያ መንግስት ሊያውቅ ይገባል !!!!!! የኢትዮጵያ መንግስት ከሶማሊላንድ ያገኘውን ወርቃማ የወደብ ዕድል በአንካራው ስምምነት ያመከነው መሆኑን ጊዜ ሳይወስድ እና ምክኒያት ሳይደረድር ሽንፈቱን ለህዝብ ማሳወቅ አለበት ። ካልሆነ ግን እንደነ መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ ላይ ደባ እየሰራ እንደሆነ ያሳብቃል !!!!!!!!!

  • @fissehawondemu3234
    @fissehawondemu3234 Месяц назад

    ግልፅ አይደለም

  • @sosenabekele-h9e
    @sosenabekele-h9e Месяц назад

    የግብፅ ነገር😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @EyerusWSilassie
    @EyerusWSilassie Месяц назад

    ይህ በኢትዮዽያ የመጀመሪያ ትልቅ የተወለደ አይደለም፣ በሀረር ጁገል ሆስፒታ 6kg ከ12 አመት በፊት በኦፕራሲሆ ተወልዶ ነበር። እናትዬዋ የስኳር ህመምተኛ ነበረች።

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Месяц назад +2

    መጀመርያ እየፈረሰች ያለችው አገርህ ላይ ሰላም አስከብር ሸኔ ዱከም ላይ ያንጫጫህ ትናንትና ነው

  • @fikadukedan3421
    @fikadukedan3421 Месяц назад +1

    Banda

  • @SeidEbrahim-g7h
    @SeidEbrahim-g7h Месяц назад

    Erasun yakbr

  • @henokyared5788
    @henokyared5788 Месяц назад

    If This the Best Ethiopia has as a Representative for the UN....well 🤣😂🤣😂🤣

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Месяц назад

    Ye Ethiopia Wetaderoch indantelemenu ahun behulum Txelach❗️

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r Месяц назад +1

    እናት ፓርቲ አንድም ቀን የሚረባ ነገር አውርቶ መብትሄ አምጥቶ ለመቃወም የሚያበቃ ነገር ሳያቀርብ ዕድሜውን የጨረሰ እናት ብሎ ስሙን የሰየመ እናት ይንሳው ወራዳ አናቱን ነበር መበርቀስ ፎጣ ለባሽ ሆኖ ሁሉ ቦታ ገብቶ የሚያጨማልቅ የጨምላቃ ጥርቅም ነው

  • @keletaberhe7593
    @keletaberhe7593 Месяц назад +1

    Mindnew yemitilew yewedebu gudays
    Yemin be gichit mesmamatu new somalilandm kedach endie minew zendro ethiopia

  • @BHa-w7s
    @BHa-w7s Месяц назад +1

    Ethiopia another yugoslavia!!!!

  • @teka1528
    @teka1528 Месяц назад

    Enat party, MEAD, !!1000zenb besebeseb gan aykeftem!! BAKELA ALEKE, FES! YETSEFEGNA BUDEN!

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 Месяц назад

    ገንዘባችሁን አምጡና ለእነ ኦሮሞማ ቤት ግዙ ነው የምትሉ?

  • @fikadukedan3421
    @fikadukedan3421 Месяц назад

    Aeam ena yerasuan selam yalaskberech ager yezeh men edemetawera algebagnem eski wend kehonk sele FANO DEL ZEGEB BANDA

  • @deedug1521
    @deedug1521 Месяц назад

    Confused news

  • @BHa-w7s
    @BHa-w7s Месяц назад +1

    Your lies and deception will take you no where!!! Remember hailesellasie didn't help him, mengistu and melles the same and now with this immature and naive PM Ethiopia is heading to the cliff!

  • @woldemariamgirma6682
    @woldemariamgirma6682 Месяц назад

    Are Egypt and Eritrea part of the peace keeping in Somalia?

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 Месяц назад

    የሱማሌ አቅም
    መቼም አይመጥንም
    ከአልሻባብ አታልፍም
    እድሜ ለሀገራችን
    ካለልን ጀግናችን
    ምንም አልጨነቀን
    ተረት ተረት ሀገር
    ዳግም ልትዘረር

  • @TadeleAreda-c2b
    @TadeleAreda-c2b Месяц назад

    ጊዜያ ችንን አትብላ የብልጽግና ሚድያ ነህ ሼም የለም እንዴ

  • @BbAs-k1p
    @BbAs-k1p Месяц назад

    16:08

  • @ibrahimbrhanu1853
    @ibrahimbrhanu1853 Месяц назад

    What did you hear about axum high school student so called journalist it's clear you're supporting the discrimination

  • @GlenSenomadi-mv5pu
    @GlenSenomadi-mv5pu Месяц назад

    🤫🤫🤫🤫🤫🤫

  • @nakfa8862
    @nakfa8862 Месяц назад

    ክክክክክክክክክክክ

    • @BbAs-k1p
      @BbAs-k1p Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @BbAs-k1p
      @BbAs-k1p Месяц назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 18:08 18:10 18:11

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 Месяц назад +3

    ሱማሊያ ካልፈለገች በግድ ጦሬን ላስፍር ማለት ተገቢ አይደለም
    ባይሆን ለ ሱማሌላንድ እውቅና በመስጠት መገላገል ነው
    እና ትኩረታችንን አሰብ ላይ ማድረግ ነው

    • @gelilaablel
      @gelilaablel Месяц назад

      እሺ ጋላ ምናባህ ኣለ ኣሰብ ላይ ምጣና እንደ ኣያቶችህ ትቐበራለ ቡዳታም ኢቶጵያ የነጮች ውሻ ኣለቕላቒ ሃገርናት የውሽት ታሪካቹ የተጋለጠነው ኣይዞህ።

    • @Feyori2004
      @Feyori2004 Месяц назад +1

      ኣሰብ መከራየት ትችላለህ ።

    • @HassanAli-mx5mu
      @HassanAli-mx5mu Месяц назад +3

      ሀሀሀሀ አሰብ እንደ አያቶች እዛ ለመቅረት ከፈለግክ ሞክረው

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 Месяц назад +2

      Aseb No # More Ethiopian

    • @PilotibraYare
      @PilotibraYare Месяц назад

      If you recognize somaliland we will work to gather fano😂😂 and also you can't recognize somaliland because of we are country me I am somalilander and I don't want Ethiopians 😂 go out

  • @isaactekle4885
    @isaactekle4885 Месяц назад

    What Eritrea got to do with the Ethiopia and Somali why you always linked unlikable thing because it shows your lack in-depth fabricationnew your hypocrisy

  • @AbrhamAb-s7k
    @AbrhamAb-s7k Месяц назад

    ታምራት