Stalin, you don't win a war in one battle.If you think EPRDF won because they captured Barentu , TPLF also reached Debreberhan but we all know how it ended. The objective of EPRDF was to capture Asmara and Assab not Barentu but the results were total annihilation by the gallant EDF. Ask your cry baby Gen Tsadqan what happened at Tsorona front and Gen Bacha at Assab front and they would say ተጨፈጨፍን.
Dear Stalin-የትኛው fano ነው ባንክ ኣይዘርፍም የምትለው? There are plenty and Most of them still claim w. Tigray and want to invade the rest of Tigray-እልም ያለ ዘራፊ ነው እንጂ! Please speak for the voiceless Tigrayans🙏🏾
Staline ኣንበሳ የህዝብ ልጅ! እውነትን እንዲህ የሚዘግብ በግዚሔር ፊት ሞገስን ያገኛል::👍
እንዃን የኛ ሆንክ!!!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የፕሪቶሪያን ሰምምነት መተግበር አቆቶአቸው ሳይሆን ሕዎሓት እና የትግራይን ህዝብ ለማጥፋትነው
የትግራይ ህዝብ በጣም አስተዋይ ህዝብ ነዉ አሁን ግን በራሱ ህዝብና ክልል እስካልመጣ ድረስ ጦርነት አይፈልግም ጦርነት በቅቶታል
Stalin! Today was the best of the best. You said what was in our hearts and minds. 👏💖
ስታሊን❤❤❤❤
Thank you Stalin!, ሁሌ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ የዛሬው ግን ልዩ ነበር በጣም አሪፍ በተለይ ስለ ትግራይ ያልከው ሀቅ, thank you again 🙏
ስታሊን ብጣዕሚ እየ ዘድንቐካ ሎሚ እተሕልፎ ዘለኻ ፅንሰ ሓሳብ ገራሚ ሓቂ እዩ፡፡ ውፈር ወይከፈተኽ🎉🎉🎉
እስታሊን ሐውና እንዃእ ተወለድካ
ስታሊን በርታ !!!
ይመችህ Stalin.
VIVA TPLF/TDF
ሓዞም ኣንታ ጂግና ስታሊን ከይትሰዶም ትግራይዋይ ምስ ኢሳያስ ኮይኑ ንኣቢይ ኣይኮነን ዘጥፍእ ንኣ፡ኣ ታሪኽ ክገብራ ኢዩ
ጀግናው
በፍቅር ነው የማዳምጥህ እውነት ስለሆነ የምታካፍለን
Stalin hero❤❤❤❤❤❤ zara media ❤❤❤❤❤
Ebc ምን አገባው በትግራይ
አሁን ፌናም ይሁን ማንኛውም ዜና ቢለፈልፉ ማንም አይሰማቸውም ፋሽኑ አልፎዋል ።
አወል አርባ በሕፃናት ጉሮሮ ላይ የፈረደ አረመኔ ከይሲ ነው እግዚአብሔር ግን ብድራቱን ይከፍለዋል በሱ ባይሆን በልጆቹ በትውልዱ ያያታል ግዞ ለኩሉ።
እስታል ንፉዕ ቀፅለሉ
What about TDF killingin Amhara
መከፋፈሉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ብልፅግና በጣም እየሰራ ነው::
ምሩኻቶም ማዓልታዊ ብምርኣይ ኣዘኻኽሮም
ትግራዋይ ጸላኢኡ ኣቢይን ኣቢይን ጥራሕ ኢዩ
ስታሊን ክንድሽሕ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሓዞም ጥራሕ ከይትሰዶም
ብራቮ ነዞም ናይ ማንም ልቅምቅም ፋራ ሓቒ ንገሮም ጽባሕ የለውን ፍጹም ክነጥፍኦም ኢና
Thank you ,Stalin for your kind explanation about the important points in the country
እውነት ነው
ሓዞም ከይትሰዶም
ለማንኛዉም ንፁኃን የኢትዮጵያ ህዝብ ያሳዝናል! ዘመኑ ከፍቷል ፈሪያ እግዚያብሄር ቅንጣት ያልፈጠረባቸዉ ነዋይ ብቻ የሚያስጨንቃቸዉ የኃይማኖት አባቶች እንደ አሸን የበዙባት ምድር የምታየዉ የምትሰማዉ ሁሉ ስለአገራችን ተስፋ ያስቆርጣል።
ሰታሊን ደግሜ ደጋግሜ እኮራባሀሎህ የ120,000,000 ሚልዮን ህዝብ ወኪል ነህና አይዞህ ፈጣሪ አንተ ጋይሁን እላሎህ
ናይ ሎሚ ትንተና ይፍለ እዩ።ቀፅለሉ!!!!!
Welkayt lay Aynachwn ansu eferuuuuuu
You are funny.
እንካን ወልቃይት ና ሑመራ የአክሱምን ሃውልት ከሮማ ያስመለሰ የትግራይ ህዝብ መሆኑ ለምንድነው የረሱ ት።
እንደገና ጥጋብ ጀመረሽ ? ኩርኩም አማረሽ?
@@ggway5503😂😂😂😂
ምናባክ በሰው ታዝለህ ገብተህ ሞክር ኢትዮጵያውያን የመጨረሻዋ ትደርሳለች
እስቲ ወልቃይቶችን ሂድና ሞክራቸው
😂😂😂😂
@@lucibrhane8037 የአማራ ልዩ ሃይል በሳምንት ነው ከወልቃይት ጠራርጎ ያወጣሽ። 1983 አአ በሻብያ ታዝለሽ አ/አ የገባሽው አንቺ ነሽ።
አባቴ ሰውየው ፖለቲከኛውንም ህዝቡንም አደንዝዞታል በየተራ እያረፈ ይጨፍጭፈው።
ኢትዮጽያ ሁሌ ከትግራይ ከሓዲ ትፈልጋለች ነገር ግን የሚሄድ ካለ ይሄዳል እንጂ ትግራይ ግን ጀግና ከውሰጧ ታመጣለች......
አለን ትግራይ 🇪🇹🇪🇹ነን
ኣብ ፃድቃን ብትኩረት ሰራሕ ኩሉ ንህዝብ ክርድኦ አለዎ ምክንያቱ ብዙሕ ሰብ ኣይነቅሐን ፃድቃን ናይ እዝ ኩሉ ፀገም ቀንዲ ጠንሳሲኡ ፃድቃን እዩ
It is a good idea or suggestions
VIvv TDF great 👍 👌 👏
እት ዘፍረይዎ ዘለዉ ሀፍት ፃድቃን ንጌታቸዉን ንምንታይ ዘይተቃለዑ ህዝብ ሸይጥዎ ዘሎ ከም ዝኾነ
ፋኖና የተጋሩ ታጋዯች ፈርሀ እ/ር ያላቸው ናቸው::
ስልጣን የሙስና ሀብት የዲሆች ደም መጣጭ ካንሠር ነዉ አደራ ከሆነ ተስፋ ነዉ
የትግራይ ወጣትም ሆነ የትግራይ ባለስልጣን ለፈደራል መንግስት አግዞ ባህር ኣስመልሳሎሕ የሚል አንድም አያገኝም ኣብይ ዓሕመድ ያዋጠኛል የሚል ከሆነ 120 ሚልዮን ህዝቡን ይዞ ኤርትራ ወይም ሱማሌ ሲዋጋ እናያለን
🙏🙏🙏💕
እስታሊን ከትላንት ተማሩ ብቻ ሳይሆን አንተ ምን ተማርክ። አንተ የኔ የኔ ትላለህ ሌላዉስ። እንደ ህዝብ አስብ። ለደሀዉ ህዝብ የሰፈር አጥር አይጠቅመዉም በነፃነት ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምዕራብ እስከ ምስራቅ በነፃነት መኖርን ይሻል እንደ ህዝብ። በሰፈር አጥሮ የኔ ይመቸዉ ሌላዉ እንደፈለገዉ ትርፉ አሁን እንደምናዬዉ ነዉ። የአስተሳሰብ ለዉጥ ማምጣት ብቻ ነዉ ለሁሉም የሚበጀዉ።
አይ አንተ ግም አሰብ ከፈለክ ከአዲስ አበባ ወይም ከጅማ ሆነህ ተኩስ በትግራይ መሬት ወደኤሬትራ የሚተኮስ አደለም አንድ ጠጠር አይወረወርም መስሎህ ኤሬትራን አታለህው ከትግራይ ወንድሙ አዋጋሀው አጋደልከው ግን ትግራዋይ አይደግመውም ለምን ካንተ ለኔ ኤሬትራዊ ወንድሜ ይቀርበኛል ገባህ ሞኩሩት
@@lucibrhane8037ሁሉ ትግራዋይ እንዲ እንደሚያስብ እገምታለሁ ዲቃላ የደርግ ልጅ ካልሆነ በስተቀር ኤርትራ እና ትግራይ አንድ ካልሆኑ እየለያዩ አዳክመው ያጠፋቻል ደስ ሚለው አብዛኛው ኤርትራዊ ተቀይራል
ትግራይ ናይ 3 ሺ ዓመት ታሪኽ ፖከቲካ ዝርርብ ኣለዋ ማንም መሃይም ብዛዕባ ትግራይ ክፈልጥ ኣይክእልን ኢዩ
እስታሊን አብይ የተሳሳተ ስሌት ሳይሆን የተሳሳተ ፍጡር ነዉ
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ገዱ ለፈጸመው ሁሉ በአግባቡ ንስሀ መግባት አለበት የተነሰገረው ማንኛውም ሰው ሊናገረው የሚችለው ሲሆን ከነበረው ስልጣን አነጻር እሱ የነበረባቸውን ሚስጥሮች ማውጣት ነበረበት በተለይ ትግራይን እና አማራን ለማዋጋት የሰሩትን ሴራ በተለይ አማራ በየባታው እዲገደል እዲፈናቀል ሲያደርጉ ምክንያቱን ህውሀት ነው ያደረጉት ሴራውን ማጋለጥ ነበረበት ገዱ ከስህተቱ አልተፀፀተም አልታረመም
የሰሜኑ ኤርትራ መሆኑ ነው 😂😂😂😂😂😂😂 አየ እስታሊን
ኤረትራዊያን ሰሜን ትግራይ ደቡብ ነው ነው ምትሆነው በኤርትራዊያን ሚባለው ካላወቅ ዝም በል
Stalin, you don't win a war in one battle.If you think EPRDF won because they captured Barentu , TPLF also reached Debreberhan but we all know how it ended. The objective of EPRDF was to capture Asmara and Assab not Barentu but the results were total annihilation by the gallant EDF. Ask your cry baby Gen Tsadqan what happened at Tsorona front and Gen Bacha at Assab front and they would say ተጨፈጨፍን.
hamasen denbya hamasen wedza jegal mitri....kemta gahba adeka shilho iseyas tobibka deqs
Do you think no body killed by woyane when woyane rushed til debre Berhan. Did you think woyane had peaceful candles in his hand ????
Don't ask him he is phatalogical liar.
ቅንኢ መድሓኒት ዘይብሉ ሕማም እዩ።
ስታሊን የትግራይን ሰዎች ማስፈራራት ጀምሯል !
😂😂😂😂😂😂😂kentu
እስታሊን ይቺን ጥቆማ ልስጥህ የጀኔራል ፃድቃን ሴት ልጁ የማዕድን ፈቃድ አውጥታ የወርቅ ማዕድን ዘረፍ ስራ ጀምራለች አሉ እስቲ ማስረጃ ፈላልገህ አጋልጥ
የ Pretoria agreement ትግራይን ፀጥ ማረጊያ treaty ነው: አትታለሉ:: መቼም ተግባራዊ አይሆንም:: የትግራይ መሪዎች ንብረት ኢትዯፕያ ውስጥ ስላላቸው አብይ መጫወቻ አርጏቸዋል:: በውነት ያሳዝናል::
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አነ ፈልጠልኻ ልብል ጀነራል አነ ፈልጠልኻ ልብል መራሒ ገደል ይእቶ'' ካብ ዋዕላ ምድሓን ትግራይ
Words from ባጫ ደበሌ አሰብ ላይ ተጨፈጨፍን ያነው ማሸነፍ ነው እሚባለው?
You trust Bacha...😄😄😄
እስታሊንየሀዝብለሳን፡ኣይ፡ሰረዓት፣ኣይየሞያ፡ደሰፕሊን፣ከቪ!!ምድያዎች፡ኣንድ..ዛራ/zara/የህብኣለኝታ
የህዝብዋልታ
❤❤❤❤
አየ ስታሊን አንተን የመሰለማ የት ይገኛል እነ ባርያ ገብርን ጓዶኞቹ ማ ሀይማኖት የሌላቸው በትግራይ ህዝብ መቀለድ አይቻልም ነውር ነው (ቀይ መሰመር) ነው እንላለን ትግሬዎች በቃ🎉🎉🎉
ህወሓት የሚያፈናቅል ይመስለኝ ነበር ያለው ውሸቱን ነው እንደሚያጨፋጭፍ እንደሚገድል እንደሚያፈናቅል ፕሮጀክት ቀርፀን የትግራይ ህዝብ እናስወግድ በሚል ግንባር ቀደም ሚና የተጫወተው ቀንደኛ ጠላታችን ነው ።
ሚዲያህን እከታተላለው አንድ ነገር ተሳሳትክ የአማራ ክልል ወታደር ምን ይስራል ብለው አልጠየቁም አልክ ጦርነት ጀምሮ አማራ ክልል የገባው TDF ነው ጠፍቶህ አይደለም አንድ ቀን ሰለ ስሜን እዝ ላይ ጆኖሳይድ ተፈፅሞበታል ዝም ጭጭ 😢😢
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂slcha
Stalin it is not shock observer, but it is shock absorber.
አለመሸናነፍ ችግሩ ይህ ነው። ሁሉም እንደ አሸናፊ ሲፎክር ይኖራል
😂
ለምን ግን ከጦርነቱ በፊት በተኛበት የተፈጨውን መከላከያ ሠራዊት አንድም ቀን አታነሱም ለፍትህ የቆማችሁት ዛራ
Go and ask Abyi and Behane Guela they give u the answer
ሃገር እየጠበክ ይተኛል እንዴ 😂😂😂😂
@😂DawitZeray-n8j
No abyi
Leba really you care about others.
በጀካ ሰታሊን ነመ/ርአብራሃ ናይ መቀለ ይንቨሪስቲ አብ ብራክ ሸው ዝቀርብ ጋሻ ገይርካ አቅርበልና አብሰትራጂክ ናይ ትግራይን ኢረትራን ሰፈሕ መብሪህ ክበህበና እዩ።
Tigray people have to get ride of TPLF!
Why ? How much did paid by Abyi to sell ur soul
ገዱ ግን አያፍርም በቀሙ የሞተ አብይን ያመጣ ያሁሉ ጣጣ
Enet nehi Esitalin enzi yeminageru wigiya ayigebom!!.
Dear Stalin-የትኛው fano ነው ባንክ ኣይዘርፍም የምትለው? There are plenty and Most of them still claim w. Tigray and want to invade the rest of Tigray-እልም ያለ ዘራፊ ነው እንጂ! Please speak for the voiceless Tigrayans🙏🏾
Exactly!!
ስታሊን እንታይ አእትውካ ሰለ ኢርትራ ለክባጥ ናይ ህወሓት ካዲረ
ስልጣን እንዳይቀርባችሁ ነው ባድመን ያስመለሰላችሁን ከሀያአመት ለላይ ከደመወዙ እየቀነሰ ትግራይን ሲገነባ የኖረን የኢትዮጲያ ሰራዊት ያረዳችሁ በሲኖትራክ የፈጫችሁ የሴትወታደሮችን ጡት የቆጠራችሁ ጉደኞች ሰው በላወች
ዛራ ሚዲያ ማለት ከበዳዮች ጎን እንጂ ከተበዳይ ጎን ቆሞ አያውቅም . ህወሀትን እየደገፍክ እንዴት ስለተበዳይ ታወራለህ.
የኢትዩጵያ ሰራዊት በወያነ የሚመራው ባረንቱ መግባቱን እንጅ እንደቅጠል መርገፉን መናገር አልፈለክም ለህልቂት ድል ካልከው ይሁንልህ እንጅ ጦርነቱን እንዳንተ ብሩቅ ወረ አይደለም የምናቀው
በቃ መፃፍ ስለቻልክ ትቸከችካለህ እንዴ ስታሊን የተሰዋለትን ህዝብ ሁሌም ያስታውሳል👉 አንተና መሰሎችህ ሌላውን ትቶ ለቅሶ እንዲቀመጥልህ ነው ይሄ አይሆንም አትጠብቅ
you think Tigray is exceptional and brave
100%
ስምምነት መጣስ እራሱ ያፈራረሞአቸዉን ሀገራት:ዲፕሎማሲ:ታዛቢ:አለም አቀፍ ማህበር አለማክበር ዙሮ ዙሮ ህግና ደንብ መጣስ ያስጠይቃል ሀገርም ምታጣዉ አለ
Stalin why do you worry what Ethiopia says about Eritrea. Do not waste your time defending Eritrea and Isayas.
Stalin organ eritrea satil RUclips mesrat atchilim
ወያኔ ሳትል ልጅ እንደማታሳድግ ሁላ ማለት ነው ናታስ ናማታዶ በሉ😂
Weyane bezer kefaflon new yemotew
ይቃጸል እዚ ወዲ ከልቢ ብቕንዒ ክቓጸል ኢዩ
the rappourter Jawri
አሁን ለምን ከፋኖ ጋር ሁናችሁ አብይን አንበቀለዉም ይህን ጭራቅ ጋላ
ምስኪን!!! የእውነት ስትናገር ታሳዝነኛለህ ፣ ቁጭትህ እልህህ ልክ የለውም 🤣🤣
ስታሊን እያለ ትግራይና ጎንደር በሰላም አብረዉ የሚችሊ አይመስለኝም ! ስታሊን የህወሃት ቅሬት ነዉ !
Were
ባርያ ጋብር ቂም ይበቃሃል
ስታሊን:-የድንበር ጉዳዮች ጨፍጫፊው የብልፅግና መንግስት ከወደቀ በኋላ በውይይት ይፈታሉ:: አሁን የሚሻለው የፋኖን ትግል መደገፍ ነው!
እውነት ነው ።ነገር ግን የተፈናቀሉት ህዝቦች ወደ ቀያቸው ይመለሱ።በወረራ የያዙት ወደመጡበት ይመለሱ።ከዛ ፋኖና TDF እንድ ከሆኑ ነገሩ ሁሉ ይቀየራል።መጀመሪያ በኃይል የያዛችሁትን ወደ ነበረበት ይመለስ።
@@خديجهخديجه-م3غእናንተ እኮ ናችሁ እስከ ደርግ መጨረሻ ጊዜ የነበረውን ድንበር በኃይል የቀየራችሁት:: ሕዎሃት/ኢህአዲግ ሥልጣን እስኪይዝ እስከ 1983 ድረስ ኮረም አለማጣ በሰሜን ወሎ ጠለምትና ወልቃይት በጎንደር ውስጥ ነበሩ:: በዚያን ጊዜ የትግራይ ሕዝብ በፈለገው ቦታ በነፃነት ተንቀሳቅሶ ሠርቶ ነግዶ ይኖር ነበር:: የአማራ ተወላጅም ትግራይ ውስጥ በፈለገው ቦታ በሰላም በፍቅር ሰርቶ ይኖር ነበር:: የሕዝቡ ፍላጎት ሳይጠየቅ ድንበሩን በኃይል ቀየራችሁት::የጠላትነት ስሜት የተጀመረው ከዚያ በኋላ ነው:: አሁንም ቅንነት ካለ ለሁለቱም ሕዝብ የሚጠቅም አሰራር ተወያይቶ ማምጣት ይቻላል:: በሕዝባዊ ውይይት ሁለቱም ቋንቋዎች በትምህርትቤቶችም በፍርድቤቶችም በአስተዳደርም ሕዝቡ በሚፈልገው ቋንቋ እንዲጠቀምባቸው ማድረግ ይቻላል:: ተፈናቃዮች አሁንም መመለስ ይችላሉ:: ዘላቂ የድንበር መፍትሄ ለማምጣት ግን በመጀመሪያ ጨፍጫፊው የብልፅግና አረመኔ መንግስት መወገድ አለበት::ከዚያ በኋላ መነጋገር ይቻላል::አሁን በድንበር ጉዳዮች መጨቃጨቅ ለሁለቱም ሕዝቦች አይጠቅምም
አይ ዘገባ።
አይ እስታሊን ደንቆር የ ዛሬ አራት አመት ያለው የመከላኪያ አቋም እና የ አሁኑ የመከላኪያ አቋም አንድ ነው
ደብረፅዮን እና ወንበዴ ጎደኞቹ እስቲ ጀግና ከሆኑ ጊዚያዊ አስተዳደሩን ያፍርሱ
ምን እየጠበቁ ነው
ጀዋርን ነው😂😂😂
መከላከያ ብለህ አልከዉ!? 😂😂😂
ይልቁኑ ተላላኪዉ ቅጥረኛዉ ባንዳዉ አብዩ አህመድ አሊ ህይወቱ እጅግ በጣም አጭር በመሆኑ ከአገር አምልጦ ወደ አረብ አገራት ከመፈርጠጡ በፊት መያዝ አለበት!! የሚሊዩኖች ንጹሀን ደም ፈሶ አይቀርም!! 😢😢😢
ይኸ ባርያ ጋብር የተባለው ውርደተኛ አውጥተህ ሚድያ ላይ ብታሰጣው። ቪድዮው እንኳን ለባህል ሲባል ቢቆይ የፈፀመው ብልግና ያልሰማው ይስማው። ጭራሽ ሚድያ ላይ ወጥቶ አሁንም የባንዳነት ስራው እንዳይሰራ እንዲገለል መደረግ አለበት
አቢይ አህመድ በጭንቅና ስጋት ውስጥ ነው ያለው::ዋናው ስጋቱ ትግራይ ነው:: ቲዲፍን በእጁ ለማስገባት የማይቻለውን አየተንፋቀቀ ነው: አቢይ በህይወት እስካለ ድረስ ወልቃይትን አይመልስም ከዚህ በፊት ተናግሬአለሁ እንደሚታየኝ ቲድኤፍም ትግስቱ እየተሟጠጠ ነው:: ኦሮሚያምና አማራ ክልል እየነደደ ነው : የእሬሳ ክምር በቴሌግራም እያየሁ ነው :: አደሜው እያለቀ ነው::
Welkayt weyane yeserekat ye Amara rst new tmegna lachw weyane Ethiopan gedlo bezer kefaflo remote parti new
I do not know why you talk about the past which has no value for the people of Tigray.
Nay. Temaharo Muslim hijab endakelkalu. Befatary. Selam. Kenrakeb aynkelen. ?
Stalin siliTigray Muslim tamiharo zaytizareb. Hakeghn media entikeynika
Welkaytn atasbu drom ahunm welkayt ye Amara manner new Lela Ager felgu kekenachuw arsachw yemtbelutn meret Welkayt Ethiopya new !!!
Serhn fath mehsehnaf khon yihunlh ka merit mefq new yaqarh
በቀ ጀምር ዝም ብለህ።
አይ ስታሊን ዛሬ በሳቅ ገደልከን። ብንፈልግ TDF ጎጃም ነበር የሚዋጋው አልክ ? ምነው አሁንም የውሸት ጀጋኑ ጀጋኑ ትጫወታለህ ? አረ ተው።
Tebeda
@HilishGebreananiya ብልግና ውስጥህ ነው ። ስድብ ትወዳላችሁ አዲስ አይደለም። ትቃጠላታለህ እንጂ እውነታውን አትቀይረውም።