ይቤላ ሕጻን ለእሙ ወረብ በመምህር ፍሥሓ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 16

  • @Selamawsewhd-m8f
    @Selamawsewhd-m8f 5 месяцев назад +7

    ምን ዓይነት ግሩም የሆነ ድምፅ ነው ያላችው የኔታ ፍሥሐ ካለፉ በኃላ እሳቸውን ማወቄ ያሳዝነኛል።

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ Год назад +3

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኖርልን የታ ፍሥሐ

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ Год назад +1

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የከርሞ ሰው ይበለን

    • @Qniemahlet21
      @Qniemahlet21  Год назад

      ኣሜን ኣብሮ ያሰማን

    • @chernetubegalayselbza3924
      @chernetubegalayselbza3924 5 месяцев назад

      እኝህ የመሰለ የቤተክርስቲያኗ እንቁ የገደለ እግዚአብሔር ከነዘሩ መንዘሩ ያጥፋልን።

  • @berhegoshu-y3g
    @berhegoshu-y3g 2 месяца назад +1

    እኒህ መምህር አይ ምን ዋጋ አለው ስንት መምህራን ነው ያጣንንን ወይ ኢዮጴ
    ተናግሮ ልሳን እስከ ስእነት ዳእሙ ወባኂቱ ይምሐራ አምላከ በስብሃት
    ወፀንዓት ላእሊሃ ሁከት

  • @MmMm-uh7yw
    @MmMm-uh7yw Год назад

    ዉይድምፅአባቶቸበቤቱያፅናልንልቤንነካዉ

  • @zematube1219
    @zematube1219 Год назад +2

    አሁን ይሄ ምስኪን አባት ለምን ተገደሉ በሰው እጅ 😭😭😭
    ዓይስውር መሆናቸው ብቻኮ የሰውን ልብ ሊገዛ ይገባል አይ ሰው ግን ጭካኔው 😢😢😢

    • @Mahle-v1o
      @Mahle-v1o 11 месяцев назад

      😢😢😢😢😢

  • @ybelamelaky
    @ybelamelaky Год назад +1

    የት ሀገር ነው የት ደብር ነው

    • @Qniemahlet21
      @Qniemahlet21  Год назад

      ኣዲስ አበባ ነው ሽሮ ሜዳ ስላሴ

    • @ybelamelaky
      @ybelamelaky Год назад +1

      @@Qniemahlet21 እና መምህር ፍስሐ ጎንደር አብዬእግዚ አይደለም ያሉት ወደዚህ ተቀይረው ነው

    • @Qniemahlet21
      @Qniemahlet21  Год назад +3

      @@ybelamelaky ኣይ ጥሪ ተደርጎላቸው ነው ለክብረ በዓሉ ሊቃውንቱን ሲያስደምሙት ነበር ያደሩት

  • @טעע-נ8ג
    @טעע-נ8ג 5 месяцев назад

    ሰው አሁን ከናተጋር አይሞትም