ይቤላ ሕፃን ለእሙ ሐምሌ 15 ቅዱስ ቂርቆስ ክብረ በዓል በአዲስ አበባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 13

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን 🌹❤🙏

  • @ትሕትና
    @ትሕትና 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ሊቃውንትን ይጠብቅልን
    መምህራችን ፀጋውን ያብዛለዎት ውይይይ ተዋህዶ እኮ ትለያለች

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 2 года назад +2

    በቴሌ ግራም ነው የመጣሁ አመሰግናለሁ 🌹❤🙏

  • @Bineygrmay-wj4zy
    @Bineygrmay-wj4zy 7 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤wedehagerie melseni amlkie❤❤❤❤😥😥😥✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🫶🫶🫶👌👌💖 zmarie melaekt yasemaln

  • @berekegebrehiwot2140
    @berekegebrehiwot2140 2 года назад +3

    ሰላም መምህር እንደት ረጂም ጥፋ
    ትምህርት ፈለግነ ነበር ክብረ በዓል መልክእ ሩፋኤል እና ዮሃንስ ለኣክልን።

  • @BirukTaimea
    @BirukTaimea Год назад +1

    የት ቦታ ነው

  • @leulafework3815
    @leulafework3815 6 месяцев назад

    where is the the church and when

  • @ayalkibetdegu9320
    @ayalkibetdegu9320 2 года назад +2

    ታቦት ቆሞ ታቦት ስር የሚወዘፍ መነኩሴ በለው ሌላ እራሱን እንደ ምን እየቆጠረ እንደሆነ አይገባኝም እሱ ከታቦት በላይ መሆኑ ነው? ህዝቡ ቆሞ እያከበረ ያለውን ታቦት ለእሱ ወንበር ወጥቶለት እንደ ጋን የሚጎለተው ማን ስለሆነ ነው? የደከመው ሽማግሌ አባት ከሆነ ከፊት ለፊት ዞር ብሎ ማረፍ ይችላል ካልሆ ግን ሆን ተብሎ ወንበር ተዘጋጅቶለት ታቦት አቁሞ የሚቀመጥ ጠብደል መነኩሴ ማየት አንፈልግም ህዝቡ እሱን ሳይሆን ታቦቱን ለማክበር ነው የሚመጣው ይህ መታረም ያለበት ጉዳይ ነው፨

    • @ትሕትና
      @ትሕትና 2 года назад +2

      አይ ሰው አሁን ለመፍረድ ይሄን ታክል ፍጥነት ቆይ አንተ እንዴት ብለው እንዳደሩ የት ታቃለህ ታቦቱን እንዴት እንዳከበሩት ምን ታቃለህ ጣትህን ወደአባቶች ምትቀስር? አንተ 24 ሰአት ተኝተህ ጥዋት መጥተህ ቆመህ ስለምታከብረው ነው? ኧረ ተው ግን ሁሌ የሰው ጉድፍ ስናወጣ አንኑር ወደራሳችን እንመለስ

    • @WesseneKassahun-mi3pd
      @WesseneKassahun-mi3pd Год назад

      ቆሻሻ የት የምታውቀውን ነው

  • @nahimii1senna240
    @nahimii1senna240 Год назад

    ካኑማ ‼💯 በመጀመሪያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እውነት የክርስትያን አስተምሮ ካላት ክርስታኒያዊ ንሰሃ ትግባ ‼👉ሃጥያትዋን ትናዘዝ፣ ማቅ ለብሳ የኦሮሞን ህዝብ በግልጽ ይቅርታ ትጠይቅ‼💯 ለዘመናት የሰበከችው የጥላቻ ትምህርቷ፣ ስለማይቆጠረው ስድቧ፣ ስለ በመስቀል ወረደ/ጠበል ፈለቀ የውሸት ትርክት የመሬት ሌብነትዋ፣ በደብተራ ጥንቆላን ማስፋፋትዋ፣ የዘር ጥላቻ መንዛትዋ፣ በ1/3ኛ የደም/የጦር መሬት መክበርዋ፣ ስለጭካኔዋ፣ ስለጦርነት ማወጅዋ/መስበኩዋ/መደገፉዋ በኦሮሞ ፊት ራስዋን ዝቅ አድርጋ ይቅርታ ትጠይቅ ‼🗣መነጋገር ከዛ በሁያላ ነው ‼ ካኑማ‼

    • @esraeltamrat6346
      @esraeltamrat6346 Год назад

      ወንድሜ ብዙ አትሩጥ ተዋኅዶ አትፈርስም የእናንተ ጭንቅላት ይፈርሳል እንጂ!