ልሳኑ-ዘያሬድ Lisanuzeyared
ልሳኑ-ዘያሬድ Lisanuzeyared
  • Видео 372
  • Просмотров 1 027 427

Видео

አንቲ ምሥራቅ እና ክነፈ ርግብ ንሹ እና ወረቡ በማኅሌት።
Просмотров 2,1 тыс.8 месяцев назад
አንቲ ምሥራቅ እና ክነፈ ርግብ ንሹ እና ወረቡ በማኅሌት።
ቅኔ ምራታ( ቅኔ ዜማ) በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።
Просмотров 2,2 тыс.9 месяцев назад
ቅኔ ምራታ( ቅኔ ዜማ) በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።
ወረብ ዘየካቲት ኪዳነ ምሕረት በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።
Просмотров 2,1 тыс.9 месяцев назад
ወረብ ዘየካቲት ኪዳነ ምሕረት በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።
ክብረ በዓል መልክዓ ኪዳነ ምሕረት ዘየካቲት ዜማ ወአቋቋም በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።
Просмотров 2,1 тыс.9 месяцев назад
ክብረ በዓል መልክዓ ኪዳነ ምሕረት ዘየካቲት ዜማ ወአቋቋም በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።
ዘዋዜማ አቋቋም ዘየካቲት ኪዳነ ምሕረት ##ከመረግዱ እስከ ሰላሙ ##በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።
Просмотров 1,3 тыс.9 месяцев назад
ዘዋዜማ አቋቋም ዘየካቲት ኪዳነ ምሕረት ከመረግዱ እስከ ሰላሙ በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።
አቋቋም ዘየካቲት ኪዳነ ምሕረት ዋዜማ በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ። ቀሪውን እንቀጠሰላለን ….
Просмотров 9419 месяцев назад
አቋቋም ዘየካቲት ኪዳነ ምሕረት ዋዜማ በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ። ቀሪውን እንቀጠሰላለን ….
ወረብ በባሕር ዳር ጊዮርጊስ መምህር ልሳነ ወርቅ በማኅሌት።
Просмотров 3,3 тыс.10 месяцев назад
ወረብ በባሕር ዳር ጊዮርጊስ መምህር ልሳነ ወርቅ በማኅሌት።
የጎንደር ሊቃውንት በቃና ዘገሊላ በአጣጣሚ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን።
Просмотров 1,5 тыс.10 месяцев назад
የጎንደር ሊቃውንት በቃና ዘገሊላ በአጣጣሚ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን።
በመካነ ሰላም እጂግ በደመቀ ሁኔታ ያከበርነው ፬(4) የጥምቀት ወረቦች ክርስቶስ ተወልደ፣ ፈጺሞ ሕገ፣ኃዲጎ ፺፣ ለዘተወልደ እምቅድስት።
Просмотров 2,1 тыс.10 месяцев назад
በመካነ ሰላም እጂግ በደመቀ ሁኔታ ያከበርነው ፬(4) የጥምቀት ወረቦች ክርስቶስ ተወልደ፣ ፈጺሞ ሕገ፣ኃዲጎ ፺፣ ለዘተወልደ እምቅድስት።
ወረብ የቃና ዘገሊላ (ጥር ሚካኤል) ወረብ በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።
Просмотров 1,5 тыс.10 месяцев назад
ወረብ የቃና ዘገሊላ (ጥር ሚካኤል) ወረብ በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።
የጥምቀት የጉዞ ወረብ የማኅሌቱ ከዚህ በፊት ተለቋል።
Просмотров 1,4 тыс.10 месяцев назад
የጥምቀት የጉዞ ወረብ የማኅሌቱ ከዚህ በፊት ተለቋል።
ወረብ ዘጥምቀት ዘሌሊት(ዘማኅሌት በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላJanuary 12, 2024
Просмотров 2,6 тыс.10 месяцев назад
ወረብ ዘጥምቀት ዘሌሊት(ዘማኅሌት በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላJanuary 12, 2024
በጎንደር አደባባይ ኢየሱስ ያከበርኩት የምዕዋድ ወረብ በኮከብ መጽኡ እና ዮም ፍሥሓ ኮነ
Просмотров 1,1 тыс.10 месяцев назад
በጎንደር አደባባይ ኢየሱስ ያከበርኩት የምዕዋድ ወረብ በኮከብ መጽኡ እና ዮም ፍሥሓ ኮነ
ወረብ በጎል ሰከበ መካነ ሰላም መድኃኔ ዓለም በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።
Просмотров 4,2 тыс.10 месяцев назад
ወረብ በጎል ሰከበ መካነ ሰላም መድኃኔ ዓለም በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።
እንኳን አደረሳችሁ 🙏ቤዛ ኵሉ ዓለም የዛሬ ፯(7) ዓመት ጎንደር አደባባይ ኢየሱስ ከሊቃውንቱ ጋር ልደትን ያከበርኩበት በዓል ላይ ነበር መልካም በዓል
Просмотров 1,1 тыс.10 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ 🙏ቤዛ ኵሉ ዓለም የዛሬ ፯(7) ዓመት ጎንደር አደባባይ ኢየሱስ ከሊቃውንቱ ጋር ልደትን ያከበርኩበት በዓል ላይ ነበር መልካም በዓል
ከቤተልሔም እና ከጎንደር ዜማ ጋር ዕዝል በጎል ሰከበ በል በአማኑኤል ማኅሌት ላይ እንዘ ይትፌሥሑን በል።
Просмотров 1,4 тыс.10 месяцев назад
ከቤተልሔም እና ከጎንደር ዜማ ጋር ዕዝል በጎል ሰከበ በል በአማኑኤል ማኅሌት ላይ እንዘ ይትፌሥሑን በል።
የልደት ዚቅ ሊቃውንት መምህራንን ይጠብቅ ከልደት ዚቅ ከሚባሉት በከፊል በጉባዔ ቤት አድራሾች።
Просмотров 73610 месяцев назад
የልደት ዚቅ ሊቃውንት መምህራንን ይጠብቅ ከልደት ዚቅ ከሚባሉት በከፊል በጉባዔ ቤት አድራሾች።
ከልደት በፊት የጌና(አማኑኤል) አንገርጋሪ+እስመ ለዓለም+ኪዳን ሰላም ዜማው እና አቋቋሙ በመምህር ልሳነወርቅ። January 3, 2024
Просмотров 3,7 тыс.10 месяцев назад
ከልደት በፊት የጌና(አማኑኤል) አንገርጋሪ እስመ ለዓለም ኪዳን ሰላም ዜማው እና አቋቋሙ በመምህር ልሳነወርቅ። January 3, 2024
ሃሌ ሉያ ፥- የገብርኤል ዋዜማ ጽፋት በማኅሌት
Просмотров 1,3 тыс.10 месяцев назад
ሃሌ ሉያ ፥- የገብርኤል ዋዜማ ጽፋት በማኅሌት
ወረብ የታኅሣሥ ገብርኤል በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።
Просмотров 3,9 тыс.11 месяцев назад
ወረብ የታኅሣሥ ገብርኤል በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።
ለትውስታ🥲 ያክል በከፊል ከመምህር ፍሥሓ ጋር ጎንደር በዓታ ስናስመሰክር(ስንመረቅ) ያቀረብነው ወረብ ነበር። አቤቱ የኃይለ ቂርቆስን ነፍስ አሳርፍልን🥲
Просмотров 6 тыс.11 месяцев назад
ለትውስታ🥲 ያክል በከፊል ከመምህር ፍሥሓ ጋር ጎንደር በዓታ ስናስመሰክር(ስንመረቅ) ያቀረብነው ወረብ ነበር። አቤቱ የኃይለ ቂርቆስን ነፍስ አሳርፍልን🥲
ልቤ ተሰበረ መሪር ለቅሶ አለቀስኩ 🥲🥲🥲ሊቁ የጎንደሩ ጓዴ??? አንተን ወግረው ገደሉህን??????😭🥲🥲🥲ምነው አንተንስ ባልነኩህ???🥲🥲🥲
Просмотров 14 тыс.Год назад
ልቤ ተሰበረ መሪር ለቅሶ አለቀስኩ 🥲🥲🥲ሊቁ የጎንደሩ ጓዴ??? አንተን ወግረው ገደሉህን??????😭🥲🥲🥲ምነው አንተንስ ባልነኩህ???🥲🥲🥲
ወረብ ዘኅዳር ጽዮን በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ
Просмотров 3,7 тыс.Год назад
ወረብ ዘኅዳር ጽዮን በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ
በመድኃኔ ዓለም ክብረ በዓል ላይ የማኅሌተ ጽጌ ወረብ በማኅሌት ሲያትል ክብረ ቅዱሳን መድኃኔ ዓለም።
Просмотров 1,1 тыс.Год назад
በመድኃኔ ዓለም ክብረ በዓል ላይ የማኅሌተ ጽጌ ወረብ በማኅሌት ሲያትል ክብረ ቅዱሳን መድኃኔ ዓለም።
ቅኔ ምራታ(ቅኔ ዜማ) ዘዋዜማ በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ
Просмотров 2,3 тыс.Год назад
ቅኔ ምራታ(ቅኔ ዜማ) ዘዋዜማ በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ
ወረብ የ፯(7)ኛ ዓመት የ፮(6)ኛ ሰንበት የጽጌ የታች ቤት እና የላይ ቤት ወረብ በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።
Просмотров 2 тыс.Год назад
ወረብ የ፯(7)ኛ ዓመት የ፮(6)ኛ ሰንበት የጽጌ የታች ቤት እና የላይ ቤት ወረብ በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።
አቋቋም ክፍል ሁለት ዘዚቅ ወማኅሌተ ጽጌ የ፯(7)ኛ ዓመት የ፭(5)ኛ ሰንበት በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።
Просмотров 833Год назад
አቋቋም ክፍል ሁለት ዘዚቅ ወማኅሌተ ጽጌ የ፯(7)ኛ ዓመት የ፭(5)ኛ ሰንበት በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።
አቋቋም ዘዚቅ ወማኅሌተ ጽጌ የ፯(7)ኛ ዓመት የ፭(5)ኛ ሰንበት በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።
Просмотров 679Год назад
አቋቋም ዘዚቅ ወማኅሌተ ጽጌ የ፯(7)ኛ ዓመት የ፭(5)ኛ ሰንበት በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።
የጽጌ ወረብ የ፯(7)ኛ ዓመት የ፭(5)ኛ ሰንበት በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።
Просмотров 2,2 тыс.Год назад
የጽጌ ወረብ የ፯(7)ኛ ዓመት የ፭(5)ኛ ሰንበት በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።

Комментарии

  • @TekluBekele-pq7wx
    @TekluBekele-pq7wx 3 дня назад

    ብፁ አባታችን አቡነ ናትናኤል እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ። በረከቶ ይድረሰን ሊቃውንቱንም እድሜና ጤና ሰጥቶ ይጠብቅልን ።

  • @ዳሞት
    @ዳሞት 3 дня назад

    ኧረ በቴሌግራም የሚያስተምሩበት አካውንት ከፍተው ያስተምሩን የኔታ።

  • @samuelgeletaw-v3l
    @samuelgeletaw-v3l 7 дней назад

    መታደል ነው

  • @DanelWeldebruk
    @DanelWeldebruk 7 дней назад

    ጡሩ 😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮 2:29

  • @EliyasZewde-z5o
    @EliyasZewde-z5o 8 дней назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @HabtemariamTayachew
    @HabtemariamTayachew 14 дней назад

    ቅል ህይወት ያሰማልን የኔታ

  • @bereketwaleligne4359
    @bereketwaleligne4359 16 дней назад

    12:52 አምኃ ሰላም

  • @sira-l9z
    @sira-l9z 18 дней назад

    ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይስጥልን

  • @Yosias_ato
    @Yosias_ato 19 дней назад

    10:48

  • @bekalutube3943
    @bekalutube3943 28 дней назад

    ቀሽረውማ አንበሳው

    • @-lisanuzeyared
      @-lisanuzeyared 28 дней назад

      ሊቁ መምህር በቃሉ ለመቀሸሩ ከኔ በበለጠ ያበጥሩታል ያው መቼም ለአንዳንድ ወዳጆቻችን መቀጸያ እና ማስታወሻ እንዲሆን በሚል ነው እኮ ሊቄ?

    • @bekalutube3943
      @bekalutube3943 28 дней назад

      @-lisanuzeyared አይ ትውስታ እየመጣብኝ ነውኮ

  • @AssbuTilahun
    @AssbuTilahun 28 дней назад

    ኦ መምህር ቃለ ህይወት ያሰምዐከ

  • @Yirsaw-q6n
    @Yirsaw-q6n 29 дней назад

    Kalehiwet yasemalin

  • @LekbruBihon
    @LekbruBihon Месяц назад

    የኔታ ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @hamereseble313
    @hamereseble313 Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን። በተለይ እኛ የመድኃኔ አለም ምእመናን በጣም እድለኞች ነን። ለሚያደርጉት አገልግሎት በጣም እናመሰግናለን።

    • @-lisanuzeyared
      @-lisanuzeyared Месяц назад

      አሜን አሜን አብሮ የሕይወትን ቃል ያሰማን ! እግዚአብሔር ጤናውን እና ሰላሙን ይስጠን እንጂ አገልግሎቱ በዚሁ ይቀጥላል እንደ እግዚአቭሔር ፈቃድ🙏

  • @bekalutube3943
    @bekalutube3943 Месяц назад

    እንዴት ነህ ልሴ አይዞህ በርታ

  • @Dawitmelese-b5d
    @Dawitmelese-b5d Месяц назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማዎት የኔታ

  • @almaza70
    @almaza70 Месяц назад

    መምህር ቃለወት የሰማልን

  • @አችቤተልሔም
    @አችቤተልሔም Месяц назад

    የምወዳቸውመምህር

  • @EngdawWorkneh
    @EngdawWorkneh Месяц назад

    ምስባክ ይልቀቁልን

  • @DawitDawit-s8u
    @DawitDawit-s8u Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ዳሞት
    @ዳሞት Месяц назад

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር ግን በላይ ቤት ብለው የሚጮሁት ዜማ ማለት በጌጋዬ አዳም ወሔዋን የመሰሉት የጎንደርና የጎጃም ካልተለያዬ በቀር በጎጃም የሚገኝ ላይቤት እንደ እናንተው ነው የምንለው።

  • @tsegazeabdejene6685
    @tsegazeabdejene6685 Месяц назад

    ከድንቅ እና ግልጽ ማብራሪያ ጋር (የታች ቤት እና የላይ ቤት ዜማ)

  • @tsegazeabdejene6685
    @tsegazeabdejene6685 Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አስበ መምህራንን ያድልልን።🙏🙏🙏

  • @MemhrTsgeWletaw
    @MemhrTsgeWletaw 2 месяца назад

    1

  • @MemhrTsgeWletaw
    @MemhrTsgeWletaw 2 месяца назад

    1

  • @solomontarekegn974
    @solomontarekegn974 2 месяца назад

    ውይን የሆነ ደምፅ መርዋ

    • @-lisanuzeyared
      @-lisanuzeyared 2 месяца назад

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ🙏

  • @solomontarekegn974
    @solomontarekegn974 2 месяца назад

    H❤❤❤❤❤

  • @solomontarekegn974
    @solomontarekegn974 2 месяца назад

    የኔ ውድ ስላይውህ ደሥሥሥ ብሎኛል

  • @AbelMinwyelet
    @AbelMinwyelet 2 месяца назад

    ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅህ

    • @-lisanuzeyared
      @-lisanuzeyared 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን አብራ ትጠብቀን 🙏

  • @samuelgetachew-v1u
    @samuelgetachew-v1u 2 месяца назад

    እመብርሃን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ታድልልን የልብዎትን መሻት ትፈፅምልን

  • @TsegazeabGebrehiwet
    @TsegazeabGebrehiwet 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel 2 месяца назад

    8:59 - ለሥዕርተ ርእስከ ዜማ

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel 2 месяца назад

    0:16 - ለገባሬ ኵሉ ዜማ 0:56 - ቁም 2:34 - መረግድ (ዘመንክር ጣዕሙ በል እና ለሥዕርተ ርእስከ በል ከመስከረም ዮሐንስ) 3:56 - ለጕርዔከ ዜማ 4:29 - ቁም 6:16 - መረግድ 7:50 - ለመከየድከ ዜማ 8:24 - ቁም 10:14 - መረግድ (አርኬ ተዘኪረከ ምትረተ ርእሱ በል)

  • @danieltesfahnese2000
    @danieltesfahnese2000 2 месяца назад

    🙏🏻

  • @Ketema-ex9wd
    @Ketema-ex9wd 2 месяца назад

    ቃለ ሕወት ያሰማልን።

  • @KadawiTasefa
    @KadawiTasefa 2 месяца назад

    Zmarie melaekt sorry memhreyy yeserg and yequrban werebna shebshebo yasfelgal yenetayyyy

  • @AzmaBikis
    @AzmaBikis 2 месяца назад

    መምህር ሰላም እንኳን አደረሰህ

  • @petrosembaye4459
    @petrosembaye4459 2 месяца назад

    ቃለ ሂወት መምህር

  • @GooglettAccountbb
    @GooglettAccountbb 2 месяца назад

    ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አባታችን

  • @hailemariam1221
    @hailemariam1221 3 месяца назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር 🌹🌹🌹

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel 3 месяца назад

    የኔታቃሉን ለእኛ መጻፍ ትችላለህ?

  • @ተሥፋሁንዓለምነው
    @ተሥፋሁንዓለምነው 3 месяца назад

    ትህትና ከእውቀት ጋር

  • @beideclassdoyo
    @beideclassdoyo 3 месяца назад

    እመአምላክ ባለህበት ትጠብቅህ። ሀገረህ ናፍቀሃታል እሽ።

  • @beideclassdoyo
    @beideclassdoyo 3 месяца назад

    መምህር ልሳነወርቅ የአቋቋም የምስክር መምህር ናቸዉ።

  • @beideclassdoyo
    @beideclassdoyo 3 месяца назад

    እመ አምላክን ወንድሜ ባትሆንልኝ ምን እሆን ነበር ግን?????

  • @beideclassdoyo
    @beideclassdoyo 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን። መጨረሻህን ያሳምርልን

  • @arbaratutube
    @arbaratutube 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤