ይቤሎ እግዚእ አመ አይኅ ለኖኀ ግበር ታቦተ በዘትድኀን እትአመን ባቲ እስመ አርአያ መስቀል ይእቲ በመምህር ልሳነወርቅ ሞላ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 36

  • @zemarimikiyas
    @zemarimikiyas 3 года назад +5

    ምን አይነት ልዩ ፀጋ ምን አይነት ልዩ ልሳን ነዉ ❤❤ ልዑል እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይጠብቅልን

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 3 года назад +4

    ሊቁ አባ ጽጌ ድንግልና አባ ገብረ ማርያምም በማሕሌተ ጽጌ መጽሐፋቸው ላይ፡-
    ‹‹ቀስተ ደመና ማርያም ትእምርተ ኪዳኑ ለኖኅ
    ዘእግዚአብሔር ሤመኪ ለተዝካረ ምሕረት ወፍትሕ
    ህየንተ ቀሠፋ ለምድር ወአማሰና በአይኅ
    በእንቲአኪ አሰርገዋ በጽጌ ኲሉ አቅማሕ
    ከመ በከዋክብት አሰርገዎ ለሰማይ ስፉሕ››
    (ለምሕረትና ለፍርድ መታሰቢያ አድርጎ ያኖረሽ፤ የኖኅ የቃል ኪዳኑ ምልክት ቀስተ ደመና ማርያም፤ ምድርን በንፍር ውሃ ስለመታትና ስለአጠፋት ፈንታ፤ ሰፊ ሰማይን ስፍር ቊጥር በሌላቸው ከዋክብት እንደ አስጌጠው ኹሉ፤ በአንቺ ምክንያት ልዩ ልዩ በኾኑ አበባዎች ፍሬዎች ምድርን አስጌጣት) በማለት አማናዊት ቀስተ ደመና የመባረክ የድኅነት ምልክት የኾነችው ቅድስት ድንግል ማርያም መኾኗን መስክረውላታል፡፡

  • @gashahunt
    @gashahunt 2 года назад +1

    በስም አብ ምን አይነት ፀጋ ነው ከቅላፄው ከሰርዓቱ ከከበሮው ድምቀት ደስ ይላል ደግነቱ ሁሉ ፊታቸው ላይ ይነበባል ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

  • @enkenyeleshtilahun9118
    @enkenyeleshtilahun9118 Год назад +1

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን

  • @hailemariam1221
    @hailemariam1221 2 года назад +2

    ግሩም ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሁዱ አምላክ አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
    ከበሮ እሚመታውን ወንድም አለማድነቅ አይቻልም እውነት እንዴት መታደል ነው።

  • @tobeinmolla3546
    @tobeinmolla3546 3 года назад +1

    የንየታየ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @mulugetatakele3314
    @mulugetatakele3314 3 года назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ካለስቸገርኖት ሠንበት ተማሪዎች ነን የህዳር26 የአቡነ ሀብተ ማርያም ወረብ ካሎት እናመሠግናለን ።

  • @kalabfantahun7284
    @kalabfantahun7284 3 года назад +1

    አየ ስጦታ የእግዚአብሄር መላክ ይጠብቅልን

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 3 года назад +1

    ሊቁ ልሳነ ወርቅ የመላዕክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን ...

  • @ትሕትና
    @ትሕትና 3 года назад +1

    እግዚአብሔር የህይወትን ቃል ያሰማልን
    በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛላችሁ ሊቃውንት❤❤❤❤

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 2 года назад +1

    እመብዙሃን በእድሜ በጸጋ ትጠብቅልን!!!

  • @teweldemedhinbrhane4689
    @teweldemedhinbrhane4689 2 года назад +1

    ዝማረ መላእክት ያሰማልን

  • @antehunegnmihret3422
    @antehunegnmihret3422 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርተዋጊነው
    @እግዚአብሔርተዋጊነው 3 года назад +2

    ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ለሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር።

    • @fhxbn9752
      @fhxbn9752 3 года назад

      እግዚአብሔር ይመስገነ

  • @alebelbirhanu8984
    @alebelbirhanu8984 3 года назад +2

    ይቤሎ እግዚእ አመ አይኅ ኖኅ ግበር ታቦተ በዘትድኅን: እትአመን ባቲ እስመ አርአያ መስቀል ይእቲ💚💛❤!!!!!

  • @abebaberie6743
    @abebaberie6743 2 года назад +1

    ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ezrabirru9701
    @ezrabirru9701 3 года назад +1

    በጣም ግሩም ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @eyasunigusie1631
    @eyasunigusie1631 3 года назад +1

    በጣም ግሩም ነው ቃለ ህይዎት ያሰማልን
    እድሜውን ጤናውን ይስጥልን

  • @lidiyaget2364
    @lidiyaget2364 2 года назад

    Qale hiwet yasemaln

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 3 года назад +3

    ታላቁ ሊቅ አባ ጊዮርጊስም በአድናቆት ኾኖ በእንዚራ ስብሐት መጽሐፉ ላይ
    ‹‹ትእምርተ ኪዳን አንቲ ዘተሰመይኪ ቀስተ ደመናት
    ከመ ኢይምጻእ ውስተ ምድር ዳግመ ዝናመ መዓት ››
    (ዳግመኛ የመዓት ዝናም ወደ ምድር እንዳይመጣ ቀስተ ደመናት የተባልሽ የኪዳን ምልክት አንቺ ነሽ) በማለት ከአምላክ የተሰጠችን የድኅነት ምልክት መኾኗን አስተምሯል፡፡

  • @melkamumihretu910
    @melkamumihretu910 7 месяцев назад

    kale hiwot ystlen memhren

  • @lemlemhaile3387
    @lemlemhaile3387 Год назад +1

    ክህነት ያለው ሰው ጢም እደዚህ አለ እዴ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ በልቤ ያሰብኩትን በመናገሪ

  • @baylualemu5104
    @baylualemu5104 2 года назад +1

    zamre melaektn yasemaln

  • @mahtotkokeb4478
    @mahtotkokeb4478 2 года назад +1

    ዳግማዊ ክቡር

  • @yosephendashaw850
    @yosephendashaw850 3 года назад +1

    ye mergd zema beyastemruns

  • @agkumngrgnwtube9937
    @agkumngrgnwtube9937 2 года назад +1

    ፀጋህን ያብዘው

  • @MeseretAdane-du1mz
    @MeseretAdane-du1mz 8 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @senaymichael4936
    @senaymichael4936 2 года назад +1

    mimhir tiruu wereb egher yistot

  • @leulafework3815
    @leulafework3815 6 месяцев назад

    እፁብ እፁብ ብቻ

  • @eshetiebekele4381
    @eshetiebekele4381 2 года назад +1

    እኔ የገረመኝ ስራህን ጥለህ ውጣ ውጣ እያለኝ ነው በዚህ ሊንክ ላይ የተቀመጠውን ዜማ እጣነ ሞገር ሳዳምጥ ነው የኔታ ልሳነወርቅን ያወቅኳቸው! እና ያዋጣኛል ስራየን ልተውና ወደአብነት ትምህርት ቤት ልሒድ?ruclips.net/video/gU-KLwMO6OM/видео.html

    • @AlmAlm-dx4mo
      @AlmAlm-dx4mo 2 дня назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BirukMekonnen-c3y
    @BirukMekonnen-c3y Год назад +1

    አቤት ውበት

  • @melkamumihretu910
    @melkamumihretu910 7 месяцев назад

    እመብዙሃን በእድሜ በጸጋ ትጠብቅልን!!!