🔴በገበት እመቤታችን እና ቅዱስ ጊዮርጊስን አየኋቸው።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 7

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 22 часа назад +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ ልዩ አባት ፍጡነ ረድኤት ሩሁሩህ ዋስጠበቃዬ ከእመበርሃን ከኪዳነምህረት ጋር ለደጅህ አብቃን ከነቤተሰቦቼ አንተ ፍቃድህ የሆነውን ቦታ አንተ ታውቃለህ ሰማእቱ ምን እንደምልክ 💙💛❤️💚🤲☦️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 22 часа назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን እናቴ እሰይ እንኳን እመቤቴ ፣ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ካላችሁ ችግር ተገላገላችሁ አሁንም በያላችሁበት ቦታ ሁሉ ይጠብቋችሁ ❤❤❤ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋው ይባርካችሁ የናንተ ትብብር ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነው ሰማዕቱ እመቤቴ በበረከት በጤና ይጠብቃችሁ እኛንም ለምሰክረነት ያድርሱን አሜን (፫) ይቆየን ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 18 часов назад +1

    ደጁ በጣም ይናፍቃል ቸርነቱ በዝቶልኝ ዳግም ለመምጣት ያብቃኝ

  • @BejyeMedfu
    @BejyeMedfu День назад +1

    ❤❤ደስ ይላሉ

  • @Lulatewede
    @Lulatewede День назад +1

    Egziabher ymesgen 🙏🙏🙏

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 22 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤