ልጅህን እገለዋለሁ አለኝ::እኛም ደንግጠናል::ባለ ታሪክ ጋዜጠኛ ምንተስኖት ይልማ ክፍል 2...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 37

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  7 месяцев назад +3

    youtube.com/@Mintsinotyilma-fe4yt?si=NVLa6knEGX9bFVpV የጋዜጠኛ ምንተስኖትን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በሜድረግ ያበረታቱልን።

  • @metadeleyibeltale5832
    @metadeleyibeltale5832 7 месяцев назад +15

    ገኒ የኛ ጀግና እንደዚህ አስተማሪ የሆነ ባለሙያ በማቅረብሽ እናመሰግናለን

  • @flebersiyum6304
    @flebersiyum6304 7 месяцев назад +9

    ምንቴ ምርጥ ሰው ትለያለክ እኮ❤ብዙ ባሎች አይምሮአቸው ከወሲብ ውጫ ሂወት ያለ አይመስላቸውም

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 7 месяцев назад +6

    ምንተስኖት ይልማ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር እየባረከ ይባርክህ ለበረከት ሁን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይጨመርልህ ትምህርት ቤት ክፈት መልካም መምህር ነህ አለቀ ማንም ሊያስፈራራህ አቅም አይኖረውም ትምህርቱ በራሱ እራሳቸውን ያሳያቸው እና ይታረቃሉ አስታራቂም አይፈልጉ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ ሰው ብቻውን ቢሆን መልካም አይደለም የሃገሬ አባቶች ማስተዋል ይስጣቸው ገንዘብ መውደድ የክፋት ሁሉ ስር ነው አለቀ አባቶች ይክዳሉ ልጅ አይካድም ግሩም አባት ነው እግዚአብሔር አባት ሆኖ አሳድጎናል አባቶች ምህረት ያድርግላችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 7 месяцев назад +2

    ይሄን ምርጥ ሰው ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን አንጀት አርስ ጋዜጠኛ ነው እህትህ ከUSA

  • @Thutttttt
    @Thutttttt 7 месяцев назад +4

    ምንቴ በጣም ስርአት ያለህ መልካም ሰው ነህ በርታ

  • @awetbirhane
    @awetbirhane 7 месяцев назад +7

    አለም ሰገድንም አምጭልን በነካ እጅሽ

  • @astertube5406
    @astertube5406 7 месяцев назад +7

    እናመሰግናለን ገንየ እና ምንተስኖት

  • @የራያዋልጅ
    @የራያዋልጅ 7 месяцев назад +2

    የእውነት ባለትዳርና የአንድ ልጅ እናት ነኝ ባለቤቴንበጣሞነውእምወደው ምርጥምክር ነው አዳምጬ ለባለቤተም እንዳዳምጥአረኩት የእውነት በጣም ምርጥምክር እግዚአበሔር ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 6 месяцев назад

    እምትገርም ሰው የሚናገራት መሬት ጠብ አትልም ምንተስኖት ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏በጣም ነው የምወደው ማርያምን

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 7 месяцев назад +2

    ምንቴ የእርቅ ማዕድ ድምቀት!!❤❤❤❤ተባረክ

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 7 месяцев назад +5

    በጣም ምሁር የሆነ ሰው ነው አንደበተ ርቱእ

  • @tigesttesfaye7589
    @tigesttesfaye7589 7 месяцев назад +2

    ምርጥ ሰው ❤❤❤

  • @ELIZABETHThompson-g6j
    @ELIZABETHThompson-g6j 7 месяцев назад +1

    Geni thank you so much he is my favorite man and im so proud off him

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 7 месяцев назад +3

    ገኒየ እናመሰግናለን በርችልን ❤❤❤❤❤❤

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 7 месяцев назад +3

    የገኒን ቤት ዛሬ ከልቤ ተከታተልኩ

  • @ZanuSlomone
    @ZanuSlomone 7 месяцев назад +1

    በጣም የምወደዉ ጋዛጠኛ ❤❤❤

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 7 месяцев назад +1

    Enamesgenaln betam asetemary ena degmo yehone selchet tebelo yemisema aydelemen eter yale enam kefel 2ten entebekaln Thanks

  • @romanworkgebremariam2017
    @romanworkgebremariam2017 7 месяцев назад

    Tebareku des yemil...

  • @MhrtZwdy
    @MhrtZwdy 7 месяцев назад +1

    ምንቴ ግን ስጠይቅም ስትጠየቀም ለሠው ተራ ምሰጠው መቸ ነው 😂😂 ግን እዴት ኤደምወድህ ሆን ብየ ነው ምከታተልህ እመ ብረሀን ትጠብቅህ ከነ ቤተሠቦችህ የኛ ጠበቃ ❤

  • @hanasesay4974
    @hanasesay4974 7 месяцев назад

    I am happy to see you brother

  • @meseretbalaker
    @meseretbalaker 7 месяцев назад +1

    ሽማግሌ የሚባሉት እኔም ጋ ችግር ፈጥረው ያውቃሉ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 7 месяцев назад

    አቤት ፈጣሬዬ አላገባሁም በህይወቴ መጠጥ የሚጠጣ ሰው አልወድም ሽታው ነው የሚያመኝ በሥግደት አለም ነው የእድሜዬን ግማሽ የጨረስኩት ሰው ምን ይለኛል የገጠር ልጅ ነሽ ለምን ወጣ ያለ ነገር ስሌለለኝ ተወልጄ ያደኩት መሀል አዲስ አበባ ቴድሮስ አደባባይ ጀርባው አይደለም አደባባዬ ፌለፌት ኢለመንተሬ ትምህርቴን 6ኛ ክፍልን ቅድስት ሥላሴ 7ኛ አፍሬዳ አንድነት ሀይ እስኩልን ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ላይፍን በጣም አሳልፌለው ማየት የሚገባኝን ነገር ሁሉ አሁን ላይ ምንም አያምረኝም ፍሽን አምልጦኝ አያውቅም ከልብስ ከጫማ እስከ ፀጉር ፍሽን ግን ይሄ ሁሉ ሳደርግ ከሜካፕና ከመጠጥ የፀዳሁ ነኝ ማግባት እፈራለው አንደኛ የሚጠጣ የሚያጨስ ሰው አልወድም የሴት ተሳዳቢ አልወድም ይሄ ሁሉ ልፅፍ ያነሳሳኝ የሰውዬው ንግግር ነው ልጅ አባቱን መበቀል ይፈልጋል አዎ ልክ ነው ልጅ ለምን በመጀመርያ እናቴን አገባ እኔም የማደርገው ነገር ነበር አባቴ በህይወት ቢኖር

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 7 месяцев назад +2

    ቅመሞችየ ፆም ስራ እንዴት ይዛችሃል ❤

    • @ኮኬትmyworld119
      @ኮኬትmyworld119 7 месяцев назад +1

      እየ ገፋን ነዉ አንችም በርች❤

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 7 месяцев назад

      እግሬ ተቃጠለ የምቆምበት

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 7 месяцев назад +3

    እና ችግሯን ሳትፈታ ፈርተህ ቀረህ😢

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 7 месяцев назад +1

      ሠውየው ፈቃደኛ ካልሆነ ሂወቲን አደጋሌይመጣል አለበት አሥተሣሠባችሁ ይገርማል

  • @ليلى-ظ4ق
    @ليلى-ظ4ق 7 месяцев назад

    አዎ ተበላሸተዋል የበደለ እያል ላትበለዉ ያሺቃብጣሉ

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ 7 месяцев назад

    ለእናንተ ጥያቄ አለኝ። ጥሩ ገቢ ያላቸው ሴቶች ጥሩ ባል አላቸው ?።

  • @Haimanot-r7q
    @Haimanot-r7q 6 месяцев назад

    50

  • @kelemuaamberber3135
    @kelemuaamberber3135 7 месяцев назад

    Egr mateb bet wey dekmot Sera welo bedesta

  • @kelemuaamberber3135
    @kelemuaamberber3135 7 месяцев назад

    Mebrat legal adelem asheke or tenesh lejoch lewelajoch new

  • @tigistyen8266
    @tigistyen8266 7 месяцев назад +1

    ታሾፋላችሁ እንዴ ወሲብ ከሱጣትማ ጥሩ ነው ወሲብንም ለሚስቱ ከልክሎ የትም ያዝረከርከዋል እንጂ ሚስቱ ወሲብ እንዳማራት ይቀራል

  • @staytoxic6718
    @staytoxic6718 7 месяцев назад

    Genet tergagi esu yawerabet 😢 sheeeeeesh you so annoying 🙄