ጨዋ ነኝ ሌባ አይደለሁም።አስታራቂውን ወጣት ድንገት አገኘነው።ባለ ታሪክ ጋዜጠኛ ምንተስኖት ይልማ...ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 мар 2024
  • youtube.com/@Mintsinotyilma-f... የጋዜጠኛ ምንተስኖትን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በሜድረግ ያበረታቱልን።

Комментарии • 97

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  4 месяца назад +9

    youtube.com/@Mintsinotyilma-fe4yt?si=NVLa6knEGX9bFVpV የጋዜጠኛ ምንተስኖትን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በሜድረግ ያበረታቱልን።

  • @hanahailu3073
    @hanahailu3073 4 месяца назад +56

    ምንተስኖት ፡አለምሰገድ ፡እንዳልክ 👍👍👍ምርጥ ጋዜጠኞች

  • @metadeleyibeltale5832
    @metadeleyibeltale5832 4 месяца назад +24

    ትለቅ ሰው ምንተስኖት የችግረኞች አባት እንወድሀለን ወንድማችን

  • @mesitube5561
    @mesitube5561 4 месяца назад +15

    ምንተስኖት ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ቻናል ክፈት ለብዙዎች ትጠቅማለህ

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 4 месяца назад +22

    ወይኔ ምንቴ ምርጥ ጋዜጠኛ ከአለም ሰገድ ጋ ይመሳሰልብኛል ሁለቱም ምርጦች 😊

    • @user-op5gh2hn6j
      @user-op5gh2hn6j 4 месяца назад +1

      በጣም ድምፁስ ቢሆን

    • @SmiraMuhaamed
      @SmiraMuhaamed 4 месяца назад

      እኔራሱ በቅርብ ነዉ የለየኋቸዉ አንድ ነበር ሚመስሉኝ

  • @user-fs6nq5el2m
    @user-fs6nq5el2m 4 месяца назад +9

    ገኒ ዛሬ ያመጣሽው ምንተሥኖት በጣም በጣም የምወደው እና የማከብረው ነው ፕሮግራሙን በጣም ነበር በሬድዮ የማዳምጠው ደስ የሚል ታሪክ ነው በርታ አንዲሁም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ እመቤቴ ሁሌ ከአንተን ትጠብቅህ❤❤❤❤

  • @mulufanta5130
    @mulufanta5130 4 месяца назад +4

    ምንቴ ከብዙ አመት በሆላ ሰላዬሁህ ደሰ ብሎኛል በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ።

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 4 месяца назад +3

    እነዚህ አዋሳዎች አሳው ነው።መሠለኝ ድምፅቸው ማሻአላህ ብዞውቹ ድምፅቸው።ተግባራቸው ሸጋነው ቀጥሉበት🎉🎉🎉

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂ሌሎችሁ እና ማንነቸው ወይኔ በላቶደረ መሰለኝ ገነ ልጅ ነው እንዴ እኔ የተደለች ሴት ነት እሱን የሚተገበው

  • @rahel6046
    @rahel6046 4 месяца назад +4

    ገራሚ ነው የእናት አባትህ አምላክ እግዚሐብሔር ካተጋራ ሲሆን እንዲነው ተደምሜአለው

  • @rahelmulatu3048
    @rahelmulatu3048 4 месяца назад +2

    ምንተስኖት በጣም እንወድካለን መልካሙን ሁሉ እመኝልካለው የብዙ ትዳር አዳኝ ነክ 👍👍👍

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 4 месяца назад +7

    አንተ ምንተስኖት ❤❤ሱስ ኣስይዘኽን ነበር 💞💞💞

  • @user-wd2sc8sy6x
    @user-wd2sc8sy6x 2 месяца назад

    እንዴት እንደምወድክ በጣም አድናቂክ ነኝ ምንተስኖት ባካል ባይክ ደስ ይለኛል

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 4 месяца назад +2

    ውይ ገኒ እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም በጣም ማየት የምፈልገው ሰው ብደምፅ ብቻ ነበር የማውቀው: ቅን ሰው የስንቱን እንባ ያበሰ እድሜና ጤና ይስጥህ::

  • @user-zu3py1cn8f
    @user-zu3py1cn8f 4 месяца назад +3

    ምንቴ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ደበረ ሰላም ቅድስት ስላሴ ሰበንት ተማሪ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 3 месяца назад +1

    ምንተስኖት የችግሮኛች አባት እንወድሀለን ወድማችን❤❤❤❤❤

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e 3 месяца назад +1

    ምንቴ ስወደው ድምፁ 👌👌👌ምርጥ ጋዜጠኛ ነው እናመሠግናለን ገኒ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 4 месяца назад +1

    ሰላም መንተስኖት ስላየሁህ ደስ ብሉኛል ከ እንዳልክ ጋር በ እርቅ ማእድ እንዳልክ ትእግስት አንተንም የምወዳችሁ ጋዜጠኞች ፕርግራም እከታተልህ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 4 месяца назад +3

    Waw waw yhe SEW👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👌🏼

  • @user-dh9wg7kj4g
    @user-dh9wg7kj4g 4 месяца назад +1

    I have so much respect for this Journalist!❤

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 4 месяца назад

    በጣም የምወዳው ጋዜጠኛ ነው እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሚ ምንተ ስኖት

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 4 месяца назад +4

    እንደኔ ዋው እኔስ ገጠር መግባት ፈልጌ ነው የገባው ለዲግሪ ውጤት ነበረኝ ግን ጥሎብኝ ገጠር እወዳለው ለምን እንደሆነ አላውቅም

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 4 месяца назад +4

    ምንቴ መልካም ሰዉ

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 4 месяца назад

    ያአንተም የምትስኔት ሴታ ጉሩቦች በጣም የተባርካችሁ ናችሁ መታደል ነው ገኒ ደሙ የተባርክች ነች ስላይሁቹ ደስ ብሉኛል

  • @user-bemin
    @user-bemin 4 месяца назад +1

    እውነት በጣም ጎበህ ለሚፈልጉት አላማ መውጣት መውረድ. ደስ ይላል ፍሬው ደስ ይላል እኔ ምንአለ ትምህርቴን እስከመጨረሻው በተማርኩ እያልኩ ነው ያለውት

  • @burtehaile1152
    @burtehaile1152 4 месяца назад +2

    ምንቴ ያኔ መልካም ሰው

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 4 месяца назад

    እረ እንዳልክ።ውይ በራድወ ስሰማው በጣምነው የምወድህ አየሁህ ማሻአላህ የኔ ጀግና 🎉🎉

  • @user-bv8yc8kq5l
    @user-bv8yc8kq5l 4 месяца назад

    ምንተስኖት በጣም አከብርሐለሁ በዩቲዩብ እመጣለሁ ብለህ ነበር እስላይ ብታቀርብ ውጤታማ ትሆናለህ በርታ

  • @meronsolomon8629
    @meronsolomon8629 4 месяца назад

    mintesinot miwedew gazetegna Betam Gobez andegna neh tik tokihn bedenb tetekemibet. egziabher ahunim be menfesawim bemidrawim kef yargih. geta eyesus yibarkih.

  • @user-mt1vn5nf2n
    @user-mt1vn5nf2n 4 месяца назад +1

    ድምፅክ ማሻአላህ የማይረሳነው🎉🎉🎉

  • @user-vn9sz1fo1u
    @user-vn9sz1fo1u 4 месяца назад

    በጣም ነዉ የምወድህ

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p 4 месяца назад

    እዳልክን አለምዬን ምቴን እደት እደምወዳችሁ ትዕግስት ዋልተ ንጉስ ሁላችሁንም ስገባ እራሴን እናተጋ መፈተሽ አለብኝ የውስጥ ችግር አለብኝ😢

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 4 месяца назад

    የማከብረው የምወደው ሰው ምንተስኖት ፕሮግራም ህ በጣም ምርጥ ❤

  • @Mz-mt4wv
    @Mz-mt4wv 4 месяца назад +1

    Geniye, your artist, not journalist. But minite is one of my favorite journalists.

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 4 месяца назад

    ምርጥ ጋዜጠኛ ምንቴ

  • @nycellnycell9588
    @nycellnycell9588 4 месяца назад

    በጣም ይገርማል እኔ የምስለው በድምፅ የሆነ ወፍራም እረጅም ነበር የሚመስለኝ

  • @tamirubeneye327
    @tamirubeneye327 4 месяца назад

    ምንቴ እመቤታችን እንኳን የልብህን አሳካችልህ ወንድሜ

  • @hewantamirat
    @hewantamirat 3 месяца назад

    ምንትዬ ጀግና ስወድህ እኮ እኮራብሀለው ወዳጄ❤🙏

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 4 месяца назад

    Ooo my home town brother WOW Awassa😊 ohh God bless you for your hard work, counseling is very important for humanity !!!

  • @hulegebtoube1631
    @hulegebtoube1631 4 месяца назад +1

    ምንተስኖት እሁድን ቤኢቢየስ አቅራቢ ቢሆን ብቁ ነው

  • @ShitayeMideksa
    @ShitayeMideksa 4 месяца назад +1

    I love u menta❤️

  • @hautymola2358
    @hautymola2358 4 месяца назад

    አንተ ትሁት ሰው ጀግና ጀግና እንደናንተ ይብዛልን ebs መቅረብ አለበት

  • @user-to5wn2qm9t
    @user-to5wn2qm9t 3 месяца назад

    Des yilal🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏👍

  • @mahletadmassu7464
    @mahletadmassu7464 4 месяца назад

    እባክሽ ገኒዬ ተጠያቂዎቹ እንዲያወሩ ፍቀጅላቸው የራሳቸውን ሃሳብ አስጨሪሻቸው እስቲ ኢንተርቪው ያደረግሻቸውን መልሰሽ አዳምጪው በጣም ጣልቃ ትገቢያለሽ ለአድማጭ ተመልካች ይረብሻል

  • @selambelay3046
    @selambelay3046 4 месяца назад +1

    ስወድህ

  • @user-oi1gh5yq6o
    @user-oi1gh5yq6o 4 месяца назад

    ወይኔ ምንተስኖት ስወድህ የእውነት አማኝ

  • @football4k44
    @football4k44 4 месяца назад

    Wow geni I love you

  • @rvhdfy6794
    @rvhdfy6794 4 месяца назад

    ስወዶው መቴ ጋዜጠኛ 👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏

  • @ChalleAmere-vn7og
    @ChalleAmere-vn7og 4 месяца назад +1

    enwedhlen

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 4 месяца назад

    Mente mert ❤

  • @Tigisthayme-wh1wo
    @Tigisthayme-wh1wo 4 месяца назад +1

    Batem yemawadaw gazetagn❤❤

  • @user-im1yn3nr5q
    @user-im1yn3nr5q 4 месяца назад

    ምትዬ ድምፁ እኮ በሬድዮ ነበር ምንሰማው የነበርው 🎉🎉🎉🎉

  • @hayatkemise9785
    @hayatkemise9785 4 месяца назад

    ድንቅ ወንድማቺን በርታልን

  • @elshadayhabtamu6871
    @elshadayhabtamu6871 4 месяца назад

    በርታ ምንተስኖት

  • @hautymola2358
    @hautymola2358 4 месяца назад +1

    ሀይማኖት ሳይለይ እሚያዝን ነው እኔ በጣም ነው የምከታተለው

  • @user-bu3ks8bg7u
    @user-bu3ks8bg7u 4 месяца назад

    Mintsnot endalk Alm seged betammm new ymwedachu

  • @kuleleta9834
    @kuleleta9834 4 месяца назад

    ምንቴ በርታ የተገፋ ሰው ምን ይሆናል

  • @staytoxic6718
    @staytoxic6718 4 месяца назад +1

    we love him 😢❤

  • @hautymola2358
    @hautymola2358 4 месяца назад +1

    ፍቅር እናሳየው ፍቅራቹ ግለፁለት

  • @tamirubeneye327
    @tamirubeneye327 4 месяца назад

    ገኒ አመሠሰግናለሁ ለሁሉ ለምታቀርቢው ፕሮግራም ።
    እኔ ትዳር ከያስኩኝ 19 አመት ሆኖኛል።
    ፍቺ የሚባለውን መጥፎ ነገረ እንዴት እንደምፈራው።

  • @user-ee1ob8dm1o
    @user-ee1ob8dm1o 3 месяца назад

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ምንቴቴቴቴቴቴቴቴ

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele47 4 месяца назад

    ወይኔ የምጠይቀው ጠፍቶኝ ነበር ለምን ጠፋክ መንቴ አስታራቂ ላይ የለክም እንዴ ሠምቼ አላውቅም❤

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 3 месяца назад

    Mentesenot melkam sew

  • @user-ux5kq6qx7h
    @user-ux5kq6qx7h 4 месяца назад +2

    ቀጣዮክፍልገኒ

  • @user-qu4cj8ev7z
    @user-qu4cj8ev7z 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 4 месяца назад

    🎉❤

  • @user-oj4tx6bk2o
    @user-oj4tx6bk2o 4 месяца назад

    ለመጀመሪያ ግዜ ሜዳያ ላይ ሲቀርብ ምትየ ካወኩሁ ጀምሪ አንድም ቀን በምድያ አይቸህ አላቅም ነበር

  • @user-im1yn3nr5q
    @user-im1yn3nr5q 4 месяца назад

    ምትዬ ድምፀ መርዋ እንኳን ደህና መጣህ በሉ በራሱ ቻናል መቶልናል ሠብስክራብ አርጉት ❤❤

  • @fennybrukfennybrukfenny914
    @fennybrukfennybrukfenny914 4 месяца назад

    ሰልክህን የህቴ ልጅ ካውስል ያሰፈልጋታል

  • @umureyantube6859
    @umureyantube6859 4 месяца назад

    ምንቴ የምር አድናቂህ ነኝ አሌክስ እንዳልክም ዉድ ናችሁ ለኛ🎉🎉🎉🎉

  • @user-uk2vr2nq6s
    @user-uk2vr2nq6s 4 месяца назад

    Jegna sew neh

  • @abrhambirhanu2591
    @abrhambirhanu2591 4 месяца назад

    ያዕቆብ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹³ አሁንም፦ ዛሬ ወይም ነገ ወደዚህ ከተማ እንሄዳለን በዚያም ዓመት እንኖራለን እንነግድማለን እናተርፍማለን የምትሉ እናንተ፥ ተመልከቱ፥ ነገ የሚሆነውን አታውቁምና።

    ¹⁵ በዚህ ፈንታ። ጌታ ቢፈቅድ ብንኖርም ይህን ወይም ያን እናደርጋለን ማለት ይገባችኋል።

  • @tamiratkore3335
    @tamiratkore3335 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ch2in7sh9e
    @user-ch2in7sh9e 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 4 месяца назад

    Mentaaaaaaaaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤N

  • @user-uk2vr2nq6s
    @user-uk2vr2nq6s 4 месяца назад

    Kefel huletn begugut new metbekew geni

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 4 месяца назад

    Dimtsu des yilegnal..

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 4 месяца назад

    ወይኔ ሲያወራ በሬዲዮ እንደምናዳምጠው ሆኖ ነው የሚሰማኝ::

  • @eggirma
    @eggirma 4 месяца назад

    Oh my God, this guy took a lot. It doesn’t even give her a chance to say anything it looks like he can hear to run his own show.

  • @aeeeaeee1672
    @aeeeaeee1672 4 месяца назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘

  • @user-ys3bi4ki6l
    @user-ys3bi4ki6l 4 месяца назад

    ምንቴ ትልቅ ሰው ነህ የቡዞች ኡባ አባሽ ነህ

  • @user-ud4fb8oe3r
    @user-ud4fb8oe3r 4 месяца назад

    Geni mrt sew nw yegabezshw plz be youtube tetekem

  • @user-hm6eh2wu2h
    @user-hm6eh2wu2h 4 месяца назад

    ገኒዬ ስራሽ ጥሩ ነዉ ግን ጥያቄ አለኝ ቤተሳቦቸ ጥሩ አይደሉም እነዚህ ቤተሰብ ብታዋቾ ምን ችግር አለ እናቴ ከሞተች ቡዙ አመት ሆኑል

  • @serkalemtadese6937
    @serkalemtadese6937 4 месяца назад

    እባክሽ ገንዬ ስልኩን ንገሩኝ

  • @tewedajmedia8683
    @tewedajmedia8683 4 месяца назад

    ምንቴ ሽንት ቤት ሁሉ ነበር ይጮህ ነበር

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 4 месяца назад

    ድምፁን ስወደው

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 3 месяца назад

    Ye fesu gen yaskale 😂😂

  • @abekyelleshallenne571
    @abekyelleshallenne571 4 месяца назад

    በናትሽ በናትሽ በናትሽ! እስቲ ዝም ብለሽ የጠየቅሽው ጥያቄ ሲመለስ አዳምጪ። በጣም ትረብሻለሽ።
    እንዴ ! እያንዳንዱን የተጠያቂውን አረፍተነገር መጨረስ አለብሽ እንዴ?
    አንቺ እንዳትቀድሚው እኮ ልጁ በፍጥነት ሲያወራ ሲሳሳት ያላሰበውን ያላለውን ሃሳብ ስትደነቅሪበት ታሪኩን ሌላ መልክ እያስያዝሽው እኮ ነው።
    ብወድሽም ባደንቅሽም እርማት ግን ግድ ነው።

  • @bety-tw2xc
    @bety-tw2xc 3 месяца назад

    ገነት የሠውን ሃሳብ አታቋርጪ። በጣም ይደብራል። ካንቺ አይጠበቅም።

  • @user-sd5et9cj2b
    @user-sd5et9cj2b 4 месяца назад

    ድምፅህ ብቻ ፈዋሽ ነው

  • @dejenetefera3349
    @dejenetefera3349 4 месяца назад +1

    አይ ገኒ መጀመሪያ አንቺ መቼ ትዳሪሽን አከበርሽ

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q 4 месяца назад +1

    ገነት አርቲስት እንጂ ገዜጠኛ ነሽ እንዴ? መግቢያሽ ላይ ከኔ የበለጠ ጋዜጠኛ ስላልሽ ነዉ