ከወለድ ነፃ በ30% ቅድመ ክፍያ የድዛዬር አድስ መኪና ባለቤት ይሁኑ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • allianz life login, Bajaj allianz life insurance TCS, tata cars, tata car, tata new car, how much do motors cost, online car sales, allianz login, allianz log in, annuity allianz,
    #Ecommerceamazonshope
    #android
    #androidappdevelopment

Комментарии • 127

  • @MARTIGEBEYA
    @MARTIGEBEYA  2 года назад +4

    ያላችሁን አስተያያት ኮሜንት አድርጉ እንዲጠይቅላችሁ 🙏🥰

    • @jowargetahun1054
      @jowargetahun1054 2 года назад +1

      ማንኛውም ቅሪንጫፊ መመዝገብ ይቻላል ወይ ..??????

    • @waleligndagnaw8501
      @waleligndagnaw8501 2 года назад

      ከአዲስ አበባ ውጭ ይቻላል? ለመንግሥት ሰራተኛ ምን አለሽ

  • @Mekonnen7
    @Mekonnen7 8 месяцев назад

    ማርቲ በጣም አመሰግናለሁ እንዳልሺው ጥያቄ ይኖራል ዝርዝር ነገሮችን ለመጠየቅ ስልክ ቢቀመጥ መልካም ነው ለመመዝገብ ፈላጊ ነኝ እርዳታሽ እፈልጋለሁ

  • @mebraatz
    @mebraatz 2 года назад +3

    እባክሽን በ1አመት ቁጠባ በኃላ ነው ብለውኛል ዛሬ ይህንን ቪዶ በለቀቅሽበት ነው ያናገርኳቸው።

    • @rediholiclove871
      @rediholiclove871 2 года назад +1

      Awash banken adelem mawerat yalebeh ke companiw ga new meteferaremew

  • @kalkidantefera8648
    @kalkidantefera8648 Год назад

    Selam Marti!
    Yetignawum awash bank mehed yichalal?

  • @hassenhussen6725
    @hassenhussen6725 Год назад

    ሀይ ማርቲ ቱዮታ ሩሽ ከቀረፅ ነፃ ነው ያልሺው? መልስ እጠብቃለሁ

  • @abdunuresa443
    @abdunuresa443 Год назад

    is that possible to use the chance of car buying with bank loan out of Addis Abeba?

  • @habdulfetahassen2896
    @habdulfetahassen2896 Год назад

    ባንክ ኤደን ስናናግር ሙሉ መረጃ አይሰጡንም እንዴት ነዉ የምናገኘዉ

  • @Sim575
    @Sim575 Год назад

    በ 3 ወር ቁጠባ 40% ቁጠባ 00 መኪና እገዛልካል። collateral አይጠየቅም። የ ታደሰ መታወቂያ፣ቲን number ፣ንግድ ፍቃድ ፣ባንክ statement
    Zemzem bank

  • @wondwessenfisseha2070
    @wondwessenfisseha2070 2 года назад

    ድንቅ እድል ነው የንግ ፍቃዱ አሥፈላጊነት ምክንያቱ ብናቀው ሌላው አንቺን አድራሻ ብናቀው

  • @abdunuresa443
    @abdunuresa443 Год назад

    what about L5 or D4D mini bus cars parchesing in this way?

  • @yetimalador3149
    @yetimalador3149 2 года назад +1

    Ewnt kehon betam teru edel new
    1= neged fekad yelalew sew mebder yechalale??
    2= code 3 mareg yechalale??
    3= be 3 were kaleders weru bechmer kuter ahun balew huneta yemkina waga yechemer selemhade 3 weru kalef endat new yemetaregut
    4= be hone agatami wele mafers ketfelg endat new ymihonew??
    Geletoma

    • @MARTIGEBEYA
      @MARTIGEBEYA  2 года назад

      ሁሉም ጥያቄዎች ተመልሰዋል ነገ ይጠብቁን

    • @rediholiclove871
      @rediholiclove871 2 года назад +1

      Eziw lay lemechemer maseyaja(collateral) mindenew miyasefelegew?
      Ena keweled netsa kehone companiw mindenew terefu?

    • @abdibeshir705
      @abdibeshir705 2 года назад

      የምትይው መረጃ ትክክል አይደለም ምክንያቱም ወለድ አልባ ቢሆንም (profite) አለው

  • @dinkneshergado5532
    @dinkneshergado5532 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ አስባችዋል ስልክ ቁጥርሽን እህቴ ?

  • @ጌታመልካምነው-ሸ3ከ

    ለተጨማሪ መረጃ ስልክሽን አስቀምጪልኝ

  • @beamlakmihiret1254
    @beamlakmihiret1254 Год назад +1

    Ahunim ale wey

  • @Alexs-wq2pj
    @Alexs-wq2pj 2 года назад

    ማሪቲ ደውዬ እንፎርሜሽን መጠየቅ ፈልጌ ነበር ቁጠጥርሽን ማገኜት አለቻልኩም እድሉ እንዳያልፈኝ

  • @teferilonseko6389
    @teferilonseko6389 2 года назад

    enam felgalw aderasha lakilene

  • @habtieabrham2262
    @habtieabrham2262 2 года назад

    Ene lemsale nigd fekad alegn enam awash bank kuteba jemralehu never gin Le 1.amet new mitkotibew blewgnal

    • @MARTIGEBEYA
      @MARTIGEBEYA  2 года назад

      Ahone eyesrahu aydelm bezih zuriya

  • @yasinhb463
    @yasinhb463 2 года назад

    Isti silk askemchi lin communicate inadergalen.

  • @dinkneshergado5532
    @dinkneshergado5532 Год назад

    ንግድ ፍቃድ ግደታ መያዝ አለብን ?

  • @Mahi-og5vz
    @Mahi-og5vz 2 года назад

    Be men yahel gize yaserkebalu??

  • @assefaabrheley5019
    @assefaabrheley5019 2 года назад +1

    ማነኛውም ቅርጫፍ መመዝገብ ይቻላል?

  • @abyahmed994
    @abyahmed994 2 года назад +1

    ንግድ ፍቃድ የሌለንስ ምን ማድረግ እንችላለን?

  • @nigatutola1817
    @nigatutola1817 2 года назад

    አዳማ ለሚኖር ሙሉ መረጃ አማላለዉ ይቻላል ከሆነ አድራሻ ላኪልኝ ባቺ በኩል ጨርሺልኝ

  • @solomonfentahun5321
    @solomonfentahun5321 2 года назад +2

    ለ አዲስ አበባ ብቻ ነዉ ወይንስ ለ ሌላም ከተማ ይቻላል

  • @unitedethiopia930
    @unitedethiopia930 2 года назад +2

    እኔም የዚ ዕድል ተጠቃሚ መሆን እፈልጋለሁ። ንግድ ፍቃድ ግዴታ ነው? 30% የምንከፍለው አሁን ባለው ዋጋ ነው? መኪናው በስንት ጊዜ ይረከባል? ሊብሬ በማን ስም ነው የሚሆነው? ቅሪው ገንዘብ አከፋፈልስ እንዴት ነው? አመሰግናለሁ

    • @Sim575
      @Sim575 Год назад

      ሊብሮ ባንኩ ነዉ ምይዘዉ። በ 5 አመት ነዉ ምያልቀዉ

  • @nanigebre3747
    @nanigebre3747 2 года назад

    ንግድ ፈቃዱ የግድ ነው የሌለንስ በምን መልኩ እንስተናገዳለን

  • @danielmitiku4336
    @danielmitiku4336 2 года назад +1

    አዋሽ ባንኮችን ስናነጋግራቸው ግን የምትይው መረጃ እንደሌላቸው ነው የሚነግሩን

    • @MARTIGEBEYA
      @MARTIGEBEYA  2 года назад

      እኔ እኮ የምሰራው ከግል ድርጅት ጋር ነው ሒዱ አዋሽ ባንክ ወጣኝ

    • @melkamum
      @melkamum 2 года назад +1

      @@MARTIGEBEYA ታዲያ የግል ድርጅቱን ስምና ትክክለኛ መረጃ ለምን አታቀርቢልንም?

  • @zeleman3176
    @zeleman3176 2 года назад +2

    ሰላምምም 30%ቅድመ ክፍያ የምንከፍለው አውን ባለው ዋጋ ነው ወይስ ከ3 ወር በኃላ ባለው ዋጋ ነው

  • @ጌታመልካምነው-ሸ3ከ

    30 % እከፍላለሁ Dizire መግዛት እፈልጋለሁ አሁንም አለ ወይስ ቆሟል አዋሽ ባንክ ለጊዜው የቤት መኪና አንገዛም እያሉ ነው አሁን ምን ትያለሽ በዚህ ዙሪያ ???

  • @ethiohope690
    @ethiohope690 2 года назад

    የትኛው ባንክ ነው የሚያበድረው እና ስንት ግዜ ይፈፈጃል መኪናው እጅ ላይ ለመድረስ

  • @nigatutola1817
    @nigatutola1817 2 года назад

    Silek weyim adirasha laki adama leminor yihonal wey mulu dokimet alegn

  • @mikelast1146
    @mikelast1146 Год назад

    በስንት አማት. ይይልቅ ናዉ

  • @Personal_Development.Channal
    @Personal_Development.Channal 2 года назад

    Ahun ale mizgeba. I wrote this messege 01/02/2015

  • @senaitdesalegn885
    @senaitdesalegn885 2 года назад

    ብደር በ ፓሰፖርት መዉሰደ ይቻላል ??

  • @ehitemariammewded2664
    @ehitemariammewded2664 2 года назад

    NGO ነው ባንክ ማይመስል ነገር ባታቀርቢ ምናለ አንቺ ግን አትታረሚም እንዴ የውላችሁ ስሙን ቀይረው ኮምሽን ብለው ነው ሚያስከፍሉት ሳታረጋግጡ እንዳትገቡ

  • @bona1609
    @bona1609 2 года назад

    አሁን 30% ወድያው ከፍሎ መኪናውን መውሰድ ይቻላል

  • @henokgizaw1408
    @henokgizaw1408 2 года назад

    የንግድ ፈቃድ ግድ ነው? ለሠራተኛ አይሆንም?

  • @zakaw496
    @zakaw496 Год назад

    አሁን 30% ብንከፍል ቅድሚያ ትሰጭናለሽ?

  • @nebiyuesayas159
    @nebiyuesayas159 2 года назад

    ንግድ ፍቃድ አለኝ፣ ስራዬም ሰሚያቀሳቅሰኝ መኪና ያስፈልገኛል

  • @brookgirma4557
    @brookgirma4557 2 года назад

    Licence yelelen individual megezat aycelem ede?

  • @ahmadhaydar6241
    @ahmadhaydar6241 2 года назад

    ስልክሺን አስቀምጪልን

  • @seblewandimu7836
    @seblewandimu7836 Год назад

    Ebkesh Marty yaseqemeteshew silKe ayensame

  • @danielyalewu1795
    @danielyalewu1795 Год назад

    በክልል ከተምች ስ ይቻላል

  • @amanuelkumerafeyisa3244
    @amanuelkumerafeyisa3244 2 года назад

    ኮሚሽን እከፍላለሁ። ባንቺ በኩል ይለቅልኝ።

  • @zelalemdefar9577
    @zelalemdefar9577 2 года назад

    አድራሻውን ሳትሰጪን ወሬውን ማውራት ምን ይጠቅማ

  • @yabsirasibeat2727
    @yabsirasibeat2727 2 года назад

    መረጃዉ በጣም ጥሩ ነዉ ነገር ግን እንደ ሀይሮፍ ፣ ዶልፊን፣ለህዝብ ትራንስፖርት አይነት መኪናዎችን ከወለድ ነፃ አለወይ?

    • @MARTIGEBEYA
      @MARTIGEBEYA  2 года назад +1

      የለም ድዛዬር እና ሩሽ ብቻ ነው

  • @jijiham3689
    @jijiham3689 2 года назад

    Yena wid ebat kalsh kewelad neta

  • @shambelsindolo6053
    @shambelsindolo6053 2 года назад

    Yet new mizgabaw? Ena Yanchi adress?

  • @tigisttesfaye6034
    @tigisttesfaye6034 2 года назад

    ስልክሽን አስቀምጭ

  • @sirgutkemal5956
    @sirgutkemal5956 2 года назад

    ስልክሽ የታለ በምን እናግኝሽ

  • @tamiratsilase6162
    @tamiratsilase6162 2 года назад

    ስልክ እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @metigurara8080
    @metigurara8080 2 года назад +1

    Endete new magegnet menechlew

  • @abebeayiene9403
    @abebeayiene9403 2 года назад

    አዲስ ሱዙኪ ዲዛየር ነው የምፈልገው

  • @netsanetdiriba8787
    @netsanetdiriba8787 2 года назад +2

    ቀኑ ሰኞ ተባለ እንጂ ቀን ሰአት አልተጠቀሰም.የእውነት ከወለድ ነፃ????

  • @marueniyew912
    @marueniyew912 2 года назад

    kenun tsafibet

  • @nestinesti6700
    @nestinesti6700 2 года назад

    ንግድ ፍቃድ ሥቲይ የምን

  • @tigisttesfaye6034
    @tigisttesfaye6034 2 года назад

    እንዴት እንመዝገብ

  • @habtieabrham2262
    @habtieabrham2262 2 года назад

    Enamesegnalen

  • @YasinDandesa-ci5me
    @YasinDandesa-ci5me Год назад

    ሲሊኪ፡አዱሸ

  • @wubshetsanjyeassbe5421
    @wubshetsanjyeassbe5421 2 года назад

    የአይሩፍ ዋጋን እስቲ ንገሪን በባንክ ካለም ብነግሪን ?

  • @አባቴእናቴለኔህይወቴ
    @አባቴእናቴለኔህይወቴ 2 года назад +1

    በርቺ የኔ ቅመም

  • @MeskeremTilahunMesk
    @MeskeremTilahunMesk Год назад

    Wed ehta 00 yhon suzu.diza 50precnt kfrye qriwn eysrahu bywru ymkfelw car import kmydrgu gar magnañyt kchĺsh btrjiny meknytum bbank ynegde sera ymsra selalhonku yngde fqade ymibalwen alagnym.

  • @assemretegegna351
    @assemretegegna351 Год назад

    Selkeshne lakilen

  • @abebeayiene9403
    @abebeayiene9403 2 года назад

    ስልኩን ስልኩን ላኪልኝ እባክሽ ላኪልኝ ባንች በኩል አስፈፅሚልኝ

  • @abyahmed994
    @abyahmed994 2 года назад

    በ3ወር ካላቀረበ ምን ይቀጣል?

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 2 года назад

    የት ነው ምዝገባው?

  • @YasinDandesa-ci5me
    @YasinDandesa-ci5me Год назад

    ሲሊኪ፡አደሽ

  • @fikremamuye8438
    @fikremamuye8438 2 года назад

    How can we get address??

  • @werkabebasleshi2391
    @werkabebasleshi2391 2 года назад

    አዲሥ መኪና መግባት ተከልክሎል

  • @toybaibrahim4867
    @toybaibrahim4867 2 года назад

    Endet lagegsh slkshn eba ksh

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 2 года назад

    The price is very high that is why she said no interest . Not good Leba

    • @jowargetahun1054
      @jowargetahun1054 2 года назад

      yeah the current Dzire car price is 1700,000 ETB nw I asked before one month

    • @rediholiclove871
      @rediholiclove871 2 года назад

      @@jowargetahun1054 Zare 2m gebetual

  • @frahiwtdnkufrahiwt9065
    @frahiwtdnkufrahiwt9065 2 года назад

    እንዴት ነው የማገኝሽ

  • @aberamamo6364
    @aberamamo6364 2 года назад

    ስልክ ቁጥር ላክ

  • @zfitretahadu183
    @zfitretahadu183 2 года назад

    ዲዛየር 1,950,000 ከሆነ 30% 585,000 ሺ ስለዚህ 70%ቱን ነው ለ 5ዓመት በወር አካፍለን የምንመልሰው ????እባክሽ ስልክ ቁጥር ላኪልኝ አዲስ አበባ ነው ያለሁት

  • @meham6953
    @meham6953 2 года назад

    ስልክሰሸን ላኪልን

  • @semir5743
    @semir5743 2 года назад

    Lela wastina yesfeligal wey

    • @fikaduagegnehu9438
      @fikaduagegnehu9438 2 года назад

      ለብለጥ መርጃ ስልክ ቁጥር ስጭኝ

  • @alesagetachiw6074
    @alesagetachiw6074 Год назад

    ስልክሽኝ ስጭኝ

  • @abebeayiene9403
    @abebeayiene9403 2 года назад

    አሁኑኑ ደውይልኝ

  • @addisalemayehu218
    @addisalemayehu218 2 года назад

    ስልክ

  • @tube-rv5fr
    @tube-rv5fr 2 года назад

    መታወቂያየ የክፍለሀገር ነው እሱን አጣሪልኝ 600 ሽብር አለኝ እና ያንችን ስልክ ላኪልኝ እና አገናኝኝ ገዠ ነኝ እባክሽን አጣሪልኝ

  • @esubalewestifanos8720
    @esubalewestifanos8720 2 года назад

    ንግድ ፍቃድ ሲባል አልገባኝም

  • @yeheyaseada
    @yeheyaseada Год назад

    አሁንም አለ ወይ ይኸ እድል

    • @MARTIGEBEYA
      @MARTIGEBEYA  Год назад

      የለም አሁን ላይ በቅርቡ እንጀምራለን

  • @mesfindaniel2530
    @mesfindaniel2530 2 года назад +2

    እውነተኛ ከሆንሽ መናገር ቪዲዮ እንዲታይልሽ ነው አንቺ ብቻ የምታቂው ሽያጭ ከየት አመጣሽው የፋራ አራዳ ነሽ ጀላ እራስ

  • @kushekussalikebo3750
    @kushekussalikebo3750 2 года назад

    ማር የጭነት በባንክ ፈልግልኝ

  • @ayechewdimstu2560
    @ayechewdimstu2560 2 года назад

    Silkeshin ebakesh

  • @esayastekle9722
    @esayastekle9722 2 года назад

    Selk sechen marti

  • @DaveMe-w8h
    @DaveMe-w8h 7 месяцев назад

    ውሸት በአሁኑ ሰአት መኪና አይገባም

  • @teggestasfaw9940
    @teggestasfaw9940 2 года назад

    እሰኬ ሰለባጃጃ ነገሪይ

  • @mekonnenmamo5345
    @mekonnenmamo5345 2 года назад

    It should be fake. You dudnt give us full information. No cintact adress

    • @MARTIGEBEYA
      @MARTIGEBEYA  2 года назад

      መጀመሪያ አዳምጥ ነፃ information የለም

  • @yaredzeyede9082
    @yaredzeyede9082 2 года назад

    እፈልጋለሁ

  • @solomongebre6354
    @solomongebre6354 2 года назад

    Yete new mizgebaw

  • @annatibebu7738
    @annatibebu7738 2 года назад

    ሀሀሀሀሀ ገና ተቆጥቦ 😂😂😂😂

  • @tubezalatube9942
    @tubezalatube9942 2 года назад

    ውጭ ለሌ ሰው

  • @zewdechali3169
    @zewdechali3169 Год назад

    አጨበርባሪዎች ለሰው ያሰባችሁ አትመስይም?

  • @tube-rv5fr
    @tube-rv5fr 2 года назад

    ዝም አልሽኝ

    • @MARTIGEBEYA
      @MARTIGEBEYA  2 года назад

      +971589157850 ና በውስጥ ማርኮን

  • @abrehamlolamo9035
    @abrehamlolamo9035 2 года назад

    ማርት፡መረጃው ፡ጥሩ፡ነዉ፡አሁን፡አንድ፡ጥያቀ፡ልጠይቅሽ፡በተቻለሽ፡መጠን፡ብትረጂኝ፡እነ፡መግዛት፡የፈለኩኝ፡1hzስሆን፡አንች፡ካለሽ፡ባንች፡በኩል፡ካለና50/ፐሪሰንት፡ከተመቻቼልኝ፡ኮምሽኑን ፡በመክፈል፡ያለዝያ፡ግን፡መክናዉን፡እኔ፡አግኘቸዉ፡የባንክ፡ፈርሰንቱ፡አንች፡ማመቻቸት፡ከቻልሽ፡የሰራሽዉ፡ላንች፡እከፍላለሁ ፡አ፡አ፡ወክል፡አለኝ፡ግን፡መንቀሳቀስ፡ስላልቻለች፡በንች፡በኩል፡እዲትጨሪሽ፡እፈልጋለሁ ፡ስለዚህ፡ቢትረጂኝ፡መክናዉ፡ከ2018፡በላይ፡የሆኔ፡1Hzነዉ።የምፈልገው ።

    • @MARTIGEBEYA
      @MARTIGEBEYA  2 года назад

      +971589157850 ና በውስጥ አብርሽ እሽ እፈልጋለሁ

    • @nebiyouyohannesnebaman2441
      @nebiyouyohannesnebaman2441 2 года назад

      @@MARTIGEBEYAአድራሻሰሽን አሳውቂን

  • @mikyasataklti2812
    @mikyasataklti2812 2 года назад

    በጣም ሀሪፍ እድል ነው ማርቲ እኔም የድሉ ተጠቃሚ መሆን እፊልጋለው. Send me phone number pls

  • @wubshetsanjyeassbe5421
    @wubshetsanjyeassbe5421 2 года назад

    የአይሩፍ ዋጋን እስቲ ንገሪን በባንክ ካለም ብነግሪን ?

  • @munahayle3957
    @munahayle3957 2 года назад

    ስልክ

    • @firewyneabreham862
      @firewyneabreham862 2 года назад

      ሰልክሽ በምን ነው የምናገኘው

    • @betygashaye1141
      @betygashaye1141 2 года назад +1

      Addrasha negeren

    • @zakaw496
      @zakaw496 Год назад

      አሁን 30% ብንከፍል ቅድሚያ ትሰጭናለሽ?