''ኢትዮጵያ ትወልዳለች እንጂ አታሳድግም!'' _ ብራድ ፒትን ብዙም አላደነኩትም ነገረ መጽሐፍ|Negere metsehaf
HTML-код
- Опубликовано: 5 апр 2024
- National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#negeremetsehaf #endalegetakebede #kasahuneshetu
#kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ #teater #hagerfkrteater
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት Развлечения
ጉድ እኮ ነው ....እኔ ነቢይ ገጣሚ ብቻ ይመስለኝ ነበር:: የእኛ ዘመን ወጣቶች መቼ አወቅነው :: ተርጓሚ : ጸሐፌ ተውኔት መሆኑን:: የፕሮግራሙን አዘጋጆች አቅራቢው እንዳለ ጭምር አመሰግናለሁ ይሄ ሕይወት የሆነ ዝግጅት ስላቀረባችሁልን !!!
ትልቅ ስጦታ ነው መቸም። ብዙ ነገር የተማርንበት
ኢትዮጵያ ወልዳለች እንጂ አታሳድግም ትክክል...!!
እናመሰግናለን🙏
ቃላቶች የራሳቸው ትዝታ እና ታሪክ አላቸው። ፍፁም ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው ሁለት ቃላት የሉም። ያልተነገረ ጽሑፍን ወደ ሌላ ቋንቋ ለመተርጎም በዋናው ጽሑፍ ውስጥ ያለውን ዐውደ-ጽሑፍ ተረድቶ መፍታት እና በዒላማው ቋንቋ እንደገና ማረም ይኖርበታል። ይህንን ሁሉ አሟልቶ የሰጠንን ጋሽ ነብይን አመሠግንሐለሁ።
We love you so so much ❤️ 💓 💗 💛 💖
My hero, I love you a lot
Wish you long life
many thanks
እንጠብቃለን
Yakoyellen