አይቀሬው የኢራን እና እስራኤል ጦርነት! | NBC አለም-አቀፍ‪

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 173

  • @אלמזעזרא
    @אלמזעזרא 2 месяца назад +8

    እግዛብሔር ነው የሚያበርደው ፀሎት ያስፈልጋል

  • @AlffaMohammed
    @AlffaMohammed 2 месяца назад +5

    እስራኤል ላይ እጅን የሚያነሳ ዋጋዉን ያገኛል ።እግዚኣብሄር እስራኤልን ይባርክ ።
    ሓማስ ሰው ቢተካ እስራኤልየ ግን የተተካዉን ማንሳት ታውቅበታለች ።God bless Israel.

    • @AyshaTube-v7c
      @AyshaTube-v7c 2 месяца назад +1

      እስራኢል እዴሚጠፎ ያውቃሉ እራሳቼው በዚቺ ምዲር ሀያል የለም ከአንዲ አላህበቀር

    • @AlffaKennedy
      @AlffaKennedy 2 месяца назад +1

      @@AyshaTube-v7cድል ለእሳራኤል:: እየሱስ ክርስቶስ ኣሁን በቅርቡ ይመጣል::ለተቀበሉ በስሙ ለሚያምኑ መዳን ይሆንላቸዋል ግን ላልተቀበሉት የዘላለም ፍርድ ይፈረድባቸዋል::እሱ ሲመጣ ሰላም ይሆናል እስከዛ ግን የሁለቱ ህዝቦች ጉዳይ እንዲሁ ይቀጥላል::እስራኤል እያሸነፈች::ትንቢት ይፈጸማል::

    • @AyshaTube-v7c
      @AyshaTube-v7c 2 месяца назад +2

      @@AlffaKennedy ኢሼአላህ እጠብቃለን ለጨፍጫፊ ለገዳይ መቼም ፍትህ አይኖርም በቅርቡ ይመጣል ያልሽው እየሱስ ሳይሆን ዴጃል ነው እሚመጣው ከ አርባቀን በሆላ ነው የማሪያም ልጂ ኢሳ እዴናተ እየሱስ መቶ ይገለዋል ከዛ ሁሉንም ህዝቦቺ ወዴኢስላም ይጠራቸዋል እጂ ክርስትናን አይሰብክም እየሱስ ያልሽው

    • @memiahmed-eu1er
      @memiahmed-eu1er 2 месяца назад

      እስራኤል አንች አምላኬ የምትይውን ነብዩ እየሱስን ደብድባ ያሰቃየችው መሆኑን ታውቅያለሽ?
      እስራኤል ወይም አይሁዲ ለማንም አትበጅም ​@@AyshaTube-v7c

    • @HawletAbate
      @HawletAbate 2 месяца назад +1

      እስራኢል የመጥፊያዋን ቀን ትጠብቅ

  • @RabiyaMehid
    @RabiyaMehid 2 месяца назад +7

    ያአላህ ለፍልስጤም ህዝቦች ድረስላቸው

  • @adinanjibril8493
    @adinanjibril8493 2 месяца назад +9

    በጣም የምወዳቸዉ ተንታኞች በጉጉት ስጠብቃቸዉ ነበር

  • @MahmmudEdris
    @MahmmudEdris 2 месяца назад +4

    ጎበዞች

  • @aliadem9778
    @aliadem9778 2 месяца назад +3

    እውነት ትንተና ትችላላችሁ 🙏🙏

  • @FLYZ007
    @FLYZ007 2 месяца назад

    Amazing, detailed explanation... woooow

  • @hamuzy
    @hamuzy 2 месяца назад +1

    ምርጥ ትንታኔ ነው።

  • @SEYAKING-l1i
    @SEYAKING-l1i 2 месяца назад

    Keep it up

  • @DvidDavid-x7x
    @DvidDavid-x7x 2 месяца назад +1

    Good explanation bro thank u both of u

  • @mohammedsani819
    @mohammedsani819 2 месяца назад

    Thanks

  • @foziiabdulfatah9723
    @foziiabdulfatah9723 2 месяца назад +1

    think you

  • @AmedlaaSultan
    @AmedlaaSultan 2 месяца назад +1

    ትመቹኘለቹ NBC'

  • @אלמזעזרא
    @אלמזעזרא 2 месяца назад +9

    እስራኤል ህዝባ ከዚህ የበለጠ ብዙ አልፋዋል እሁንም ታልፋለች

    • @Yfdbkg
      @Yfdbkg 2 месяца назад +2

      😂😂የመጥፋታቸውን ነገርማ ተወው እኳን ሌላው የአለም ህዝብ እራሳቸው አይሁዶች ያውቁታል ገለቴ 🇮🇱💩

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 2 месяца назад +1

      እናያለን በቁማቸው ካልቀዘኑ😂😂😂

  • @YohansBelay-o2i
    @YohansBelay-o2i 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @ሀፍሷየሰለፍያዎችአድነቂ

    መሃማድ ድቭ እሸ አለህ እደ ብለል ሀበሻ እድል አለህ ይሰጠውና ትለቪቭ እና ዩርሰሌም ኡአዝን ኢማም ይሆናል እሸ አለህ

  • @בדמאוצקולה
    @בדמאוצקולה 2 месяца назад +2

    እስራኤል ከፈለገች ከየትም ተገባለች ለየአንዳዱ ዋጋውን።ትሰጠውአለች

  • @sisaytadesse5098
    @sisaytadesse5098 2 месяца назад +2

    እኔ በጥሞና አዳምጣች አለዉ ብዙሁን ጊዜ አደነቃችዉ አለዉ
    ግን እነደጋዘጠኛ እወነትን መመሰረት አለባችዉ
    ለምሳሌ
    1 የአሜሪካ ወታደሮች ጋዛ ዉሰጥ ይዋጋሉ ያልከዉ ሀሰት ወሬ
    2 እሰራአኤል በያማን የወሰደችዉን ጥቃት ማንሳት በጣም ያቅታችዋል

  • @russialove.slavauraaa
    @russialove.slavauraaa 2 месяца назад

    የመጨረሻው መጨረሻ ይመስሐኛል

  • @מסרק
    @מסרק 2 месяца назад +4

    ደቆሮ ፈሪ ናት እስራኤል ጀግናዋ አዳይሉ ሁለት ጊዜ ከግዛቷ ከቤቷ ገብታ እደ በረሮ እየጨፈለቀቻቸው ትዎጣለቺ እነዚህ ጭቃ ናቸው ኢራን መበጥረቅ መጎረር መጮህ ብቻ ቀሚሳም ቦቅቧቃ ሁላ😂😂😂😂😂

  • @amanuelsol
    @amanuelsol 2 месяца назад +3

    ሙስሊምን ለማስደት ብላችሁ ከእውነቱ እየራቃችሁ ነው።

    • @GjghIfhf
      @GjghIfhf 2 месяца назад

      ወራሪ

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 2 месяца назад

      😂😂😂 አይ የይሁዳ ዳይፐር

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 2 месяца назад +2

    #የብዙ_ኮሜት_ኮማች ስብእናና ጥግ የሌለው ጥላቻ ያፀባረቁትን የህሊና መናወዝ ወደጎን ብለን (የግል ሀሣብ እናጋራ ከተባለ አለም በዚ ልክ ውጥቅጡ የወጣው የምድራችን ካሰርና ቫይረስ የሆነቿ አሜሪቃ ምትባለዋ ነች!!!!!)

    • @jr_yakob1933
      @jr_yakob1933 2 месяца назад

      yetgnawm hager yerasun tkm lemastebek yseral americanm yannu new mtaregew endezihu be iran bekul lebanos wst mengstn yemibelt hayl maletm hezbolan fetra ye raswan tkm eyaramedech new be yemen be iraq endihum flstem wstm betemesasay ye irann ke amaerica leyet miyarege ende america dehnnetun weym habt lemaggnet adelem israeln lematfat new israel demo yalemetfat zegochuwan yemetebek mebtuwam new gdetawam new

  • @אלמזעזרא
    @אלמזעזרא 2 месяца назад +10

    እስራኤልን አጠፋለሁ ብለው ለሚነሱ ሁሉ ይጠፋል እንጂ እስራአል መቸም አትጠፋም የእስራኤል አምላክ አያንቀላፋም

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 2 месяца назад

      የቱ ነው የማያንቀላፋው ገርፈው የሰቀሉትን ነው ወይንስ ባይደን😂😂😂ወይ ማሽቃበጥ

    • @MudesirAbdulhakim
      @MudesirAbdulhakim 2 месяца назад

      የሰቀሉትን የዝሙተኛ ልጅ ብለው እናቱና ልጅ የሚሳደቡት አህያ ከእናንተ ያቃል

    • @AyshaTube-v7c
      @AyshaTube-v7c 2 месяца назад

      የናዝሪቱስ ያቀላፋልወይ😂

  • @מסרק
    @מסרק 2 месяца назад +2

    ድል ለናት አገር ለቅድስ እየሩሳሌም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HusenMohammed-m2e
    @HusenMohammed-m2e 2 месяца назад +6

    አላህይዘንላቸው

  • @AbiYus-h8r
    @AbiYus-h8r 2 месяца назад

    Ayatollah ali haminii. Have the brilliant mind of the world .most luxury deplomat ana government

  • @robelmedeksa1412
    @robelmedeksa1412 2 месяца назад

    Good job 👏 👍

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 2 месяца назад +1

    ወራሪዋ ኢራንን ጎትታ ወደጦርነት ለማስገባት የማቆፍረው ጉድጓድ የለም😂

  • @SeidAdem-e1h
    @SeidAdem-e1h 2 месяца назад +1

    ኢራን የግጭቱን ለመግባት ሀሳብ አላት

  • @fasilsetaregachw5308
    @fasilsetaregachw5308 2 месяца назад +5

    እስራኤልን አለማድነቅ አይቻልም ድል ለእስራኤል

  • @DestaAlemu-ns1lq
    @DestaAlemu-ns1lq Месяц назад

    Lak

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 2 месяца назад +1

    22አመት አስረው እንኳ ማሸነፍ አቃታቸው

  • @AbdelaMoha
    @AbdelaMoha 2 месяца назад +1

    የሚገርም ነዉ ቢኒያም ትንታኔህም ዜና አቀራረብህም

  • @habtomdebesay7229
    @habtomdebesay7229 2 месяца назад

    But don't take side

  • @nefisa
    @nefisa 2 месяца назад

    ሆቴሉ የማነው አይፀዳም ወይ መጀመሪያስ ሲገቡ እንዴት አላያቸውም ይሄ ግራ የሚያጋባ ነገር ወይስ የኢራን እጅ አለበት

  • @fetiyakedir-s8e
    @fetiyakedir-s8e 2 месяца назад

    mizanawi tntane newu gobezoch bertu .

  • @yassinmohammed7458
    @yassinmohammed7458 2 месяца назад +4

    ትንታኔያችሁ አሪፍ ነው!
    አለምነህ ዋሴ ከእናንተ ልምድ ቢቀስም ጥሩ ነው!!

    • @habhb1526
      @habhb1526 2 месяца назад +3

      Kkkkkk ensum eko ke alemnehi wase new tintenan yetemarut

  • @misikerdegu5133
    @misikerdegu5133 2 месяца назад +2

    እስራኤልን ነክቶ እንኳን ኢራን ጨረቃ እንኳን ቢሄድ ከእስራኤል ረጅም እጅ አያመልጥም! ድል ለእስራኤል👊 ሞት ለአክራሪዎች

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה 2 месяца назад +5

    የእስራኤል አምላክ አለኮ አይተኛም አያቀላፋም እነሱንም የፈጠረ እግዚብሔር ነው

    • @goodhop8614
      @goodhop8614 2 месяца назад

      ክርስትያን ማለት እየሱስ ነዉ አይሁድ ደሞ እንዴት እንደሚጠሉት እንዴት እንደገደሉት ይታወቃል የምን ማጭበርበር ነዉ 😅

    • @frdos-t3y
      @frdos-t3y 2 месяца назад

      ንፅፅሩ አለም ግቢ እስኪ አይኡዶች ክርስቲያኖችን እንዴት እንደ ሚጠሏቹ በጣም ያንቋሿቹሃል 😅

    • @taddyBilay-dt1cs
      @taddyBilay-dt1cs 2 месяца назад

      የሌላው ሀገር አምላክ ይተኛልዴ? በአለምላይ አንድ ፈጣሪ ነው ያአለው አትወዛገቡ በማያገባችሁ አትግቡ እስራኤል አይሁድጂ ክርስቲያን አይደለችም

    • @AyshaTube-v7c
      @AyshaTube-v7c 2 месяца назад

      የናዝሪቱስ አምላክ ይተኛይሆን😂

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 месяца назад +1

    ጥሩ ተንታኞች ናችሁ ነገሩ ሞሳድ አደገኛ ነው በ1983 ዓ/ም ኢህአድግ አዲስ አበባን ሲቆጣጠር እንዲቆጣጠር ከማመቻቸቱም በላይ ከ30ሺ በላይ ከጎንደር ወደ አዲስ አበባ ከተማ ኮተቤ አከባቢ የተጠራቀሙትን ፈላሻ ህዝባችንን ሰብስባው ወስዳለች እነአባሳደር ካሣ ገብሬ ከእነዚህ ጋር ነው ከአገር የወጡት ።

  • @kasimmahamudmahamud9729
    @kasimmahamudmahamud9729 2 месяца назад +1

    ሆቴል አይደለም የራሱ ቤትነው ወታደር የሚኖርበት አካባቢነው የደሕንንት ሠዎች የሚኖርበትነው፣

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 2 месяца назад +2

    እስራኤልንና ሞሳድን አታውቋቸውም እደግመዋለሁ አታውቋቸውም
    ሲኗር ቀርቶናን ግን አንለቀውም
    Viva isral

  • @kasimmahamudmahamud9729
    @kasimmahamudmahamud9729 2 месяца назад

    ይሁዳናሠማሪያነው ከአምስትሺ አመትበፊትነው፣

  • @Anonymouseab
    @Anonymouseab 2 месяца назад +1

    Mwedlachu ngr binor ambbachuh gebtuwachu new mitawerut really appreciated

  • @kasimmahamudmahamud9729
    @kasimmahamudmahamud9729 2 месяца назад +1

    አሰባሪዎች አሸብረው አይቀሩም ገና የቀሩትመ ዋጋቸው ያገኛሉ፣

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 2 месяца назад

    ለዚህ ነውኮ እኔ መሪ ቢሞት መሪ ይተካል የምለው😂😂 ወራሪዋ ግን ይህን አታውቅም

  • @MukamilGichoro-y8e
    @MukamilGichoro-y8e 2 месяца назад

    በትክክል ኢሪን እራሳና መፈታሺ አላበት

  • @habhb1526
    @habhb1526 2 месяца назад

    Zarema betam 1 wegen majegen 1 matatal new yeyehubachuhi lehulum egzeyabher selamun yamtalin

  • @hamuzy
    @hamuzy 2 месяца назад

    እዛ ኢራን ውስጥ ያሉ 20 የሚሁኑ ደህንነት በቁጥርጥር ስር ውለዋል።
    ምክንያቱም የእስራኤል ሀንዬ ግድያ እጅ አለበት።

  • @DanielMuche-qd2bf
    @DanielMuche-qd2bf 2 месяца назад +3

    በሞርዶኪዮስ ፈንታ ሐማን እንዲሰቀል ያደረገ አምላክ አለ።አህዛብ እንደሚለው ሳይሆን ፈጣሪ ከብዙ ፈተናዎች የሚጠባቃት አለ።
    ድል ለቅድስቷ ምድር።

    • @ousmanedris2463
      @ousmanedris2463 Месяц назад

      ድል እገዛ ብሄር አንገላተው ገዝተው ገርፈው በሚስማር ቸንከረው ያለ ፈቃዱ መስዋእት ላደረጉት ለየሁዳዉያን

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה 2 месяца назад

    እስራኤል ለዋውያውት ሀርናት አሽባሪና መንግሥት ያለው ሀገር አንድ ነውን

  • @dreamchanel9322
    @dreamchanel9322 2 месяца назад +1

    እናንተ ሰዎች ማመን ይከብዳችኋል አድል?? እስራኤል ከዚህ በላይ ምን ታሳያችሁ እናንተ እንድታምኑ?

    • @frdos-t3y
      @frdos-t3y 2 месяца назад

      ያለ አሜሪካ ባዶ መሆኗ ነው ያየነው😊

    • @AyshaTube-v7c
      @AyshaTube-v7c 2 месяца назад

      ምንም ተአምር አላሳየቺ የሁዲ የመጨሮሻው ዘመን እዴሚጠፎ ያውቃሉ ሙስሊሞቺ ቢሞቱ ጄነት አአላቼው 🇵🇸❤

  • @TarikKidane
    @TarikKidane 2 месяца назад +5

    ፈሳም ሁላ ድል ለእስራኤል

  • @zeyaduMoha
    @zeyaduMoha 2 месяца назад

    ፈጣሪ ፍትህ ይስጥ እስራኤል የናዚ ብድር በጋዛ ህዝብ እየተበቀለች ነዉ

  • @seamseam6612
    @seamseam6612 2 месяца назад +5

    እስራኤል ሳትፈራ እናተ ፈራቹሁ😂😂

  • @fairfair5506
    @fairfair5506 2 месяца назад

    የለውን እውነታ በትክክል ስለተነተናቹት በጣም ልትመሰገኑ ይገባል

  • @MastewalBerhanu-mf4sz
    @MastewalBerhanu-mf4sz 2 месяца назад +2

    dilllllllllllllllllllllllllll le israel

  • @kasimmahamudmahamud9729
    @kasimmahamudmahamud9729 2 месяца назад

    እስራኤል ሰው አይደሉም እዴ ባይነካቸው ይሔ አይሆን ነበር፣

  • @EslemanJibril
    @EslemanJibril 2 месяца назад

    Yaya

  • @DekaAli-tf1gq
    @DekaAli-tf1gq 2 месяца назад

    ከሁቴሉ ሠራተኞች አንዱን በዶላር ይገዛል

  • @kedirmohammed-i8t
    @kedirmohammed-i8t 2 месяца назад

    ኢራንመቸም ኒኩለር ታልታጠቀች ራሳንእንደገደለችይቆተራል

  • @mabiruk
    @mabiruk 2 месяца назад +1

    🇮🇷🇵🇸

  • @KamilKkk-ig8rz
    @KamilKkk-ig8rz 2 месяца назад +2

    Nbc everyone's choice

  • @Yitbu
    @Yitbu 2 месяца назад +4

    ላንድ ወገን ያደላ ትንተና ነው የምታቀርቡት ሆኖም መቼም እውነታውን መቀየር አትችሉም

  • @GoitomWele
    @GoitomWele 2 месяца назад

    Timechugnalachu

  • @mahumalle263
    @mahumalle263 2 месяца назад

    😮😮😮😮

  • @mahumalle263
    @mahumalle263 2 месяца назад +1

    Israel's Yemetfiya gize yihun?

  • @אלמזעזרא
    @אלמזעזרא 2 месяца назад +2

    ፐሌቲካውን ትተን ነው የምለው

  • @MesseleAbrha-j7n
    @MesseleAbrha-j7n 2 месяца назад +6

    ቪቫ እስራኤል

  • @andenetmengistu5700
    @andenetmengistu5700 2 месяца назад

    ሁልጊዜ ኢራን ሲሄድ እሚያርፍበት በጥብቅ የሚጠበቅ ባለ አንድ ፎቅ ቪላ ነው

  • @hussienocs3359
    @hussienocs3359 2 месяца назад

    ኤን ቢ ሲ አለም አቀፍ አዘጋጆች፡ እባካችሁ ከ900 ገጽ በላይ የተዘጋጀውን Project 2025 እ.አ.አ ከጥር 20 ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት t(12:00 noon, January 20, 2025) ተግባር ላይ ይውላል ስለተባለው ፕሮጄክት ተከታታይ ፕሮግራም አዘጋጅታችሁ ብታቀርቡልን፡፡ ከአሁኑ ማወቁ ለሀገር ይበጃል ብዬ አስባለሁ፡፡

  • @אלמזעזרא
    @אלמזעזרא 2 месяца назад +2

    እስራኤልን አጠፋለሁ ለማይሉ እሳ ማንንም ላጥፋ አትልም

  • @HirnaYouTube
    @HirnaYouTube 2 месяца назад +1

    🇵🇸🇸🇩🇪🇭🇰🇼🇯🇴🇦🇪

  • @DanielMuche-qd2bf
    @DanielMuche-qd2bf 2 месяца назад

    ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም አለች አያቴ፡፡ቢተካኩም ምስኪኑ የፍልስጤም ህዝብ እምባ በሰላም መፍታት ካለቻለ ምን ዋጋ አለው።ለእስራኤል እነሱን ማለትም ፅንፈኛ መሪዎችን እያደኑ ማጥፋት አይደከማት

  • @yassinmohammed7458
    @yassinmohammed7458 2 месяца назад

    አሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ ሰላምን የማይፈልጉት ለምድን ነው?
    ከ 3000 አመት በፊት የኛ ሀገር ነበረ በሚል ምክንያት አዲስ ሀገር መፍጠር ለምን አስፈለገ?
    ከተመሰረተስ ቡኃላ ለምን አንደኛውን ቡድን የበላይ እንዲሆን ማድረግ አስፈለገ?
    አንዱን የበላይ ሌላውን የበታች ሆናችሁ ኑሩ በማለት ዘላቂ ሰላም እንዴት ማምጣት ይቻላል?

  • @fuadmohamed3013
    @fuadmohamed3013 2 месяца назад

    BBC and CNN be Amharic 😂😂😂😂

  • @kasimmahamudmahamud9729
    @kasimmahamudmahamud9729 2 месяца назад +7

    እስራኤል ከፈለገች ኢራንን መጥፋት ትችላለች፣

    • @habibahabiba6849
      @habibahabiba6849 2 месяца назад

      ክክክክክክክክክ ካቻለች ላምን አሜሪካን ትላምናለች ኤራን ብቻዋ ነውክክክክክክክክክክክክክክ

    • @מסרק
      @מסרק 2 месяца назад

      ኚኚኚኚ ሞኝ ለፍዳዳ አሜሪካ የቃልኪዳን ዎዳጇ ናት ዎደድሺም ጠላሺም ከቤቷ ከግዛቷ ገብታ ነው እግዳዋን እደ ብረሮ የጨፈለቀቺው ኢራን ጎበዝ ብትሆን ከዛ ቦታ ስትገለው መከላከል ትችል ነበር ግን ንፍጣም ናት ዘመዲሺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@habibahabiba6849

    • @AyshaTube-v7c
      @AyshaTube-v7c 2 месяца назад

      ፊርአውን እኔጌታቺሁነኝ ብሎነበር እስራኢልም እዴ ፊርአውን ትጠፋለቺ ጠብቁ

    • @מסרק
      @מסרק 2 месяца назад

      @@AyshaTube-v7c እስራኤልን ፈርኦን እኳን አላጠፋትም የእስራኤል አምላክ ፈርኦንን ከነ ሰራዊቱ ከነ ህዝቦ አጥፍቶ እነሱን ግን ታድጓል ስለዚህ ለእስራኤል ሚዋጋላት መላክ አለ። የኢራኑ መግስት እስራኤልን ልናጠፋት ትንሺ ቀናት ቀርተውናል ብሉ ሲበጠለር አየር ላይ አመዱን በትኖ ለአለም መተራረኪያ አድርጓት ቁጭ አና ስረሰኤል ታጠፋለቺ እጂ አትጠፋም ዘም ብለሺ አትበጥረቂ

    • @AyshaTube-v7c
      @AyshaTube-v7c 2 месяца назад

      @@מסרק እር አታስቂኝ ፍሪአውን ያጠፋው የአለማቱ ጌታ አላህ እጂ እየሱስ ወይም ኢሳ አይዴለም ወገኔ አትሳሳቺ እየሱስ የምንወዴው የምናከብርው እስልምናን ሊሰብክ የመጣ ነብይ እጂ ፍጣሪ አይዴለም አብቢ ውነታውን አላህ ይግለጥልሽ

  • @TakeMan-r6r
    @TakeMan-r6r 2 месяца назад

    Takee ebalalew ke naqent Israel endet Olympics tastefalech Russias lamen hule ademxalew ❤❤❤❤

  • @MesseleAbrha-j7n
    @MesseleAbrha-j7n 2 месяца назад +2

    ኢራን ደካማ ናት እንደጠበቁት አይደለችም

  • @alidamq
    @alidamq 2 месяца назад

    መልክትህ፡ምድነው፡መስተወቅየ፡ብቸ

  • @kasimmahamudmahamud9729
    @kasimmahamudmahamud9729 2 месяца назад

    አፍረው ቢቀመጡ ይሻላቸዋል ጉራቢቻነች

  • @SmonMr
    @SmonMr 2 месяца назад

    W e are the child of the

  • @kasimmahamudmahamud9729
    @kasimmahamudmahamud9729 2 месяца назад

    እረባክህ እስራኤል አውያን ሲሞቱ ቱርክላ ለአምላኩ ስግደት ሲያቀርብ ከሢዋርንጋተማክሮ እስራኤል ሲያጠቃ ሐንዬ መሞት ለእስራኤል ድልነው ሐማስ እየጠፋነው፣

  • @SAMSONYOHANNESGEBREMICHAEL
    @SAMSONYOHANNESGEBREMICHAEL 2 месяца назад

    Betam yemadametew des yemele tentana new

  • @Mehbubbjemal
    @Mehbubbjemal 2 месяца назад

    ኢራን ምንም አታረግም አደለም ለሀማሡ መሪ ለራሥዋ ምጡቅ ጀናራልም አሎነችም ምን አታረግም

  • @MubarekMohammed-qd7oz
    @MubarekMohammed-qd7oz 2 месяца назад +6

    Mot le israel

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה 2 месяца назад

    እግዚቢሔር ነውኮ ለእስራኤል ሀገር የሰጣቸው ፈልጢነም ትወልድ ሀገራቸው ግብፅ ነው ያው ተፈቅዶለት አጋር የአብርሐም ገልጋ ሁና መጣች ለአብርሐም ምስት ለሳራ አገልጋ ነበረች ከእዚጋቢሔር ተዛዝ የሆናል አይሆንም

    • @AyshaTube-v7c
      @AyshaTube-v7c 2 месяца назад

      እስራኢል አገር የላቼውም ፍልስጢሞቺን ጨፍጭፍው በሰላም አይኖሩም እዴሚጠፎ ይታወቃል ወዴፊት ጠብቁ

  • @Yitbu
    @Yitbu 2 месяца назад +2

    አረ በስርዓት ተንትኑ እሺ ቢያንስ ሚዛናዊ ጋዜጠኛ ሁኑ በጣም ታሳፍራላችሁ

    • @amanuelsol
      @amanuelsol 2 месяца назад +1

      ሙስሊሙን ፈረተው ነው 😂

  • @derejegorfu5522
    @derejegorfu5522 2 месяца назад

    ነፂ ከጀርባህ ግድግዳዉ አኮፍኩፏልእርጥበት መሠለኝ ኧረ NBC

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה 2 месяца назад +2

    የእስራኤል አምላክ አለኮ አምን የፈጠው እሱ እኮነው አተንም እድትናገር አፍንም የከፈተልህ የእስራኤል አምላክ ነው የሰራውቱ ጊታ እዝግብሔር ነው ምድርንም በወሰነ ደቂቃ ማጥፋት ይችላል ግን ለእስራኤል ህዝብ ቃል ስለገባላቸው አላጠፋም በሎቸዋል በናተ የመጣ ግን የፈለገው ጦር ይምጣጅ እደ እሳት ይቃጠላል ብሏል የእስራኤል አምላክ ይህ እውነት ነው

  • @nigeman3897
    @nigeman3897 2 месяца назад

    Exactly 💯 mossad

  • @endalewygzaw9459
    @endalewygzaw9459 2 месяца назад

    Ewktum yelachum

  • @DemekeAsfaw-o6q
    @DemekeAsfaw-o6q 2 месяца назад +4

    💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @kedirmohammed-i8t
    @kedirmohammed-i8t 2 месяца назад

    ሚዛናዊይጋዜጠኞችናችሁ

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה 2 месяца назад

    የመሪካ አንድ ዶራር የኢትዮጵያ አንድ ሸ ብር ማለት ነው የእስራኤል አንድ ሰው በአንድ ሸ ሰው መቀር እርካሽ ነው ናችው አንድ ሰው ለጨንድ ሰው ነው ፍጥረቱ ፍልስጤኖች እርካሽ ህዝብ ነው ሀዛብ ነው እርኩስ ሰውች ናቸው ከህታቸው የሜወላዱ ህታቸው ልጅ የሜወልዱ ካክስታቸው የሜውልዱ ሰውች ናቸው ወንትም ሀዘብ ናቸው አርም አያውቁም

    • @AyshaTube-v7c
      @AyshaTube-v7c 2 месяца назад

      የኢቶ አይሁዶቺ ታስቃላቺሁ እናተ አላቺሁ አይዴል አገራቺንን በዲቃላ በዲቃላ ያዴርጋቺሁ ቆሻሾቺ

  • @goodhop8614
    @goodhop8614 2 месяца назад

    ለክርስትናና አይሁድ ምን አገናኛቸዉ አይሁድ ገደ# ልነዉ ሰቀ# ልነዉ ነዉ ያሉት አሁንም በሱ አያምኑም ለምን ይሆን እነሱን ምትደግፉት ግን በዛላይ ሀቁ የፍልስ #ጤሞች ነዉ

  • @amitube-7159
    @amitube-7159 2 месяца назад

    ነፂ ነዉ ደፂ የተባልከው ፈላሻ ሚዛናዊ ሁን አንት አሽቄ

  • @MaxmadMulki
    @MaxmadMulki 2 месяца назад

    ራ ሻ የ እ ህም ነ ት ጦ ሪ ት እ ን ዳ ይ ጎ ሳ እጇ በኢ ስ ራ የ ጨ ክና አይ ደ ለም

  • @zebidartube
    @zebidartube 2 месяца назад

    ለ ትንተና የምታደርጉት ጥረት ይበረታታል ሆኖም ከ ግምት ውጪ ሳይንሳዊ ብታደርጉት በመረጃ ብታስደግፉት።

  • @kasimmahamudmahamud9729
    @kasimmahamudmahamud9729 2 месяца назад

    ታድያ አሸባሪ አይደሉም እዴ