Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም❤❤ ለኔ ባል ንገረው የሴት ጓደኛ በጣም ብዙ አሉት እና ተለያየን 😢💔💔💔
እንኳን ተዉሽዉ የሴት ጓደኞቹን መተዉ ካልቻለ ትጎጃለሽ
ገደል ይግባ ሚስት ይሁኑት
@@yenealemgeneneደምረኛ በቅንነት 🎉🎉
@@fatmah6936ደምርኛ
@@rehima4916ደምርኛ በቅንነት 🎉🎉🎉
ስለሰጣችሁን ፍቅር እና ክብር እንዲሁም አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤እንወዳችኋለን❤ሙሉ ቪዲዮዉን አይተዉ አስተያየት ይስጡ
ታፈንኮ
አይገርምህም ፕራክ እንደ ሆነማ ገምቸ ነበር ምክንያቱም ሻንጣዉ ባዶ ነዉ ሲቀጥል አንድ ብቻ ቃልየ እንደኛ ነሽ
ከወለደች ብኋላ ቢሆን
የምር ደስ ትላላችሁ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች
ምድነው ነገሩ እምትላላጥብን😅
አውነት ነው እንቁ ናት። ትዕግስቱን የሰጣት መልካም ሴትናት ቃልዬ።
በርግጠኝነት ታውቃለች ሰው በበተክርስቲያን ስርአት ተጋብቶ እንዲ የሚዳፈር አልመሰለኝም ለትዳርም አደጋ ነው ቢያንስ ትዳራችን ይናጋል ብሎ ይፈራል እኔ ታውቃለች የሚል ግምት አለኝ
አስበውበት ፕራንክ አይደል 😅
ተነጋግረዉ ለሚሰሩት ነገር አይደንቀንም😂😂
አዎ ታቃለች ከአሁን በፊት በልጅ የሰሩትን ፕራንክ አይቼ አስመሳይ ናት የመጣችበትን አታስታውስም ብዬ ታዘብኩ@@aliciazeriu1810
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤@@MartaM-ov8dr
ቃል ጀግና ሴት ናት የምትሉ 👍👍❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ደምርኛ በቅንነት 🎉🎉
ቃልዬ መልካም ሴት ናት ይህን ሁሉ በትዕግስት ማለፏ በእውነት አስተማሪ ነው ምን ያክል ትዕግስት አለን
ድራማኮነው አስባበትጅ በመጀመርያቀነበር የምታወልቃት😂
እንደዚህ አይነት ሾ ይቅር በእናንተ አያምርም ቃልዬ የኔ ደርባባ የድንግል ልጅ የፊትሽን ከጀርባሽ ያድርግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤
ቃልዬ የኔ ውድ አርጋተዋ እግዛአብሔር ልቡናሽን አይቀይረው
ሲጀመር ደራማ ነው እጭ ለዱላር ነው😂
ድራማ ነውኮ ሞኝ
ከዲራማ ዬፅዳ ቤተሰብ ነበረ እነሱም ጄመሩ
በሽቄ ነበር እንኳንም ፕራክ ሆነ ቃል የመፅሐፍ ቅዱሷ መልካሟ ሚስት አንቺ ነሽ ማርያምን👏👏👏👏
ከብት ይጫወቱባቹሀ
ወይኔ ቃልዬ ያንችን ትገስት ያንችን አስተዋይነት ለሰው ያለሽ ክብር እርጋታሽን ሲሶዋን እንኳን ቢሰጠኝ ቃልዬ የኔ ጨዋ❤❤
😢😢
በጣም ደምሪኝ
ጨጓራዬን ልጣችሁት ነበር አዲስ ቃልዬ ባለቤትህ ግን ሺልማት ይገባታል🎉🎉❤❤🎉🎉
Abdeshal ende drama eko new😂
Awoo betam❤❤❤
ቃልዬ ታድለሽ እንደአንቺ አይነት ሴት ይብዛልን ተባረኪ እማይዬ በደንብ አርገህ ያዛት በእውነት በእውነት።
በጣምጉበዚናትወላሂ።በጣምተገሲትአላትየኒናትለራሷእረጉዚናት🎉በሰላምተገላይ
በእውነት ብራክ መሆኑ መልካም ሆነ እጂ በልጅቷ እዴት እደ ተቃጠልኩ በድግል ስም ለማንኛውም ቃልዬን አድቂታለው እመብረሃን በሠላም ትገላግልሽ ቃልዬ
እኔስ ብትይ አሁንም አላመንኩም 😢
በርግጥ ፕርንክ መሆኑን እናቃለን..ነገር ግን .ቃልዬን ቤ እርግዝነው ወቅት በዚህ ልክ ማስጨነቅ አይገባም ነበረ..!😔🥹
አይ ካሜራ እየተቀረፀች ነው እሷም ታቃለች ድራማንፕቱን 😂😂😂
ግን በውሽት ማርያምን እያለ ይምላል ፈጣሪየ ሆይ😅😅😅
@@melu.21ኧረ በደብ ነው የምታቀው ከስር ከስር ካሜራው እየተከተለ 😅😅😅
ይሄ ፕራንክ አይደልም። እርስዋም ታውቃለች። የኛ ጭንቀት ባሰ እንጂ።
Eko taqaleche Camara Manun eyaeche adele enda
እኔ እግዚአብሄርን ቃልዬ ምንም ቃል የለኝም ምን አይነት እንቁ ሤት ነሽ እግዚአብሄር ባርኮሀል አድሥ❤❤❤❤
የምር ቃል የትዕግስት ጥግ እኔ ብሆን በጥፊ ነበር የማገናጭላት አላህ ለሁላችንም ትዕግስት ይስጠን የምር ትለያለሽ ቃል
አሚን እኔም ወላሂ ትግስት የለኝም
እንየም😂😂😂
😂😂😂
እንደ ሚስትህ ቃል አይነቱን ያብዛልን ትእግስቷ ግሩም ነዉ እኔ ብሆን ወዲያዉ ከቤቴ አስወጣት ነበር
ቃልዬ❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ እናት የኔ ወርቅ የምርጥ ሴት ጥግ❤❤❤❤❤❤
ቃል የኖላዊ እናት ልክ ነሽ ስወድሽ በተለይ ትዕግሥትሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እመብርሃን በሠላም ጤነኛ ልጅ ትስጣቹ🎉🎉
ሰሞኑን እማ comment ባዘጋ ኑሮ ታጥበህ ነበር አመለጥክ ቃልዬ የእኔ ደርርባ አትንካብኝ እውነትም የክርሰቲያን እንቁ ነሽ የእኔ አስተዋይ የሆድሸን በጀርባ ታሳቅፈሸ የሚትወጃት ቅድስ ኪዳንምህረት እኔ የሚወዳት እናቴ የጉዞዬ ስንቅ መሸሸጋዬ ብርሀኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሴቶች እንደ ቃል ባልዋን የምትወድ የምታከብር ሚስቶች ለመሆን ሞክሩ ወንዶችም ለሚስቶቻችሁ ክብር ይኑራችሁ አያስቀናም አህን ይሄትዳር እግዚአብሔር ለሁላችንም ያድለን
😂😂😂እሻላህ ግን. እደባልየው ክብር ነው እሱ ለሚስቱ ትልቅ ዋጋ የሰጠ ነው. ከዛ እሷም
@@alainfef176እኮ እሱ ፍቅርና ክብር ከሰጣት ሴቷም የማትሰጥበት ምክንያት የለም
Ar kebad new
አሜን
ሀሀሀ😂 እነሱ እኮ ተመካክው ነው ካሜራውን ኢያየችው አደል እዴ
ሀቂቃ የኔ ውድ ቃልዬ ኢንሽአሏህ ከሃገር ስገባ በአካል ላገኝሽ እፈልጋለሁ የኔ የዋህ
የኔ ማር ቃልዩ ዝም ብላ ታሳዝነኛለች እህቴ😢❤
እግዚአብሔርን ቃል በጣም በጣም አስተዋይ ልጅ ነች 💯❤ቃልየን የኔ ውድ ♥️♥️♥️♥️ አዲስ ስርአት በቃል አትምጣብን የኔ ደርባባ♥️♥️♥️
ቃል የኔ ጎበዝ የታመንሽ ትግስትና በረከት😮 ያድላቹ
ቃልኪዳን ገላዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ አስተዋይ ለመለየት ብየ ነው በሙሉ ስምሽ የጠራሁሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ቃል የእግዚአብሔር ፈርሐዊ ያደረብሸ ታጋሸ ና ትሑት ሚሢት
ቃልዬ የኔ ውድ ትግስቷ እኮ የኔ ቆንጆ እንወድሻለን❤🎉
ፍቅራችሁ.አስተማሬነው.እግዚአብሄር.ያብዛላችሁ
የኔ እናት ቃልዬ እኮ የሆነች ልጅ የኔ እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ ትግስት ያላት ልጅ ባሏን በምን መልክ እንደሆነ በትህትና ❤❤❤❤y
ግን የቃል ትግስት ይገርመኛል ምርጥ ሚስት ድንቅ ሴት ነሽ👌👌👌❤❤❤🎉🎉🎉
ምንም አያስትም እባክህ ቃልዬህ ዋው ትልቅ ሰው ናት
አላህ ትእግስትን አሸከማት መስጠት ብቻ አይደለም ።እንደሷ አይነቱን ያብዛልን።ትዕግስ የህይወት ቁልፍ መሆኑን የበለጠ አሁን ተማርኩ።ቃልዬ እናከብርሻለን ተባረኪ❤❤❤❤
ትወናውን ችላቹሁበታል ጎበዞች❤😂😊😮
Awo
ቃልየ አሳዘነችይ የኔ ውድ ❤❤ኮሜት አልከፍት ብሎኝ ነበር ተቃፀልኩ😏
❤🎉
ቃልዬ የኔ እንት የኔ ወርቅ የምርጥ ሴት ጥግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ይቅርታ እንደዚህ ልክስክስ ያለ ስራ አትስራ ቃል የኔ ደርባባ እንዴት እንደምወድሽ ❤ ይች ግን ሞልቃቃ እንዴት እንዳናደደችኝ😮
ቀልድነዉ አደል
@@tube-ic6dd ቀልድ ይመስላል ግን ለዛ ያጣ ቀልድ ያስጠላል
አንተ ሰውዬ በጣም የሚደብር ስራ ነው የሰራኸው ምንም አስተማሪ አይደለም ቃልዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ ሴት አንችነሽ ከቤትሽ አስወጫት
ደምሪኝ😢😢😢😢
አረ ተመካክረው መሰል የሚሰሩት ለምን ትሸወዳላቹ 😂😂😂😂
ጨርሳችሁ አታዬም እዴ ፕራንክ ነው አለ እኮ
ተመከክረው ከሆነ ካልሆነ ቢሆንም መማል ምን አስፈለገ
የቃልዬ ትግስት አስተዋይነት ይለያል እኛም ሴቶች ብዙ እንማራለን❤❤
ድራማ ናው ግን ቃልየ ትግሰትሺ በጣም ደሰይላል
ወንድሜ ምርጥ ሚስት አለች ችግኝ ጌታ ይገስጻት አጋንንት ያመጣ ይገልጻት አብሮ አደብ አደጋ አይደለችም ጌታ ይገስጻት
ቃልየ በጣም ትግስት ያላት ልጅ ናት❤❤🎉🎉
የኖላዊ እናት ቃሊዬ የኔ አስተዋይ ስወድሽ
ቃልየ በጣም አሳዝነሽኝ ነበር እኳን ደስ አለሽ እኔ እያለቀስሁ ነበር እያየሁት የነበርዉ ብቻ እኳን ብራክ ሆነ ሆሌ ሳቂታ ሁኝ ሲከፋሽ አያሳየኝ
ቃል እኮ ግን በጣም ምስጊናት ❤❤❤
በእውነት በጣም ጨንቆኝ ነበር ግን ትወና መሆኑ ደስ ይላል አስተማሪ ነው ቤተስብ በስደት ነው ያለሁት ፆለት አድርጉልኝ ሁሉም በሀይማኖታቹህ በስላም ሀገሬ እንድገባ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
ፈጣሪ በሰለም ወደ ሀገርሽ ያስገባሽ
በውነት ጨቆኝ ነበር በጣም የምውደው ቤተሰብ ስለሆነ❤❤❤❤❤❤❤
ቃልዬን በጣም ያለማድነቅ አይቻልም የኔ የዋህ ግን አዲስ ከልብ ያለ ነው ከአፍ የሚወጣ አይደለ ስርአት አድርግ አታስከፋት በእርግዝናዋ ጊዜ😊😊😊
አዲስ ጓዲኛህ ሁኔታዋ በጣም ነዉ የምታናድደዉ ቃል ደግሞ በትግስቷ ደስ ትላለች
ከነስሙ ቃል የኔ ትግስተኛ በጣም ታጋሽ ነች እግድዋ ግን ያሜሪካዉ ብልግና እንዳለ ይዛዉ ነዉ የመጣች
ቃልኪዳን ገላየ የኔ የዋህ የኔ አስተዋይ በጣም ኀበዝ እና እንግዳ ተቀባይ የኔ ውድ❤❤
ድራማማ ብሆን በጣም ያሰጠላል ሆ ማሬም ሲበዛ ይመራል ምን አይነት ሴትናት
አረ ሙሉውን እዩት አትሳደቡ
It’s good lesson
ፕራክ እደሆነ ያስታውቃል ወይኔ የቃል ትግስት ማንም እደቃል አይነት ትዕግስተኛ ሰው አይኖርም የኔ ውድ ፈጣሪ ልቦናሽን አይቀይረው
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው🎉❤
ቃልዬ የኔ ውድ ትግስቷ እኮ የኔ ቆንጆ የኔ አስታዋይ
አዲስ ስነስርዓት በቃልዬ እዳትመጣ 😢 በርግጥ ድራማ ነው😂😂😂
ለብዙ ቀናት ለቃል ሳደላ ብኖርም ለጫወታው ድምቀት ወደ አዲስ አድልተናል 😅😂የቃል እንባ ጠባቂ ቢኒያም😂
አረ ቃልዬ ትእግስታን እኔ ትግስት የለኝም ከሳ እማራለው🙏
❤በጣም እባ ጠባቂ ድንቄም
አኔ ድሮ ድሮሮሮሮ ነበር እግሯን ብዬ ያባረርኳት
ere bini kalye lay
😂😂😂😂
ማርያምን በጣም ነበር አድስ ያናደድከኝ እንኳን ብራክ ሆነ ቃልየ የኔ ዉድ ነገር አንችም ብድርሸን መልሸ😂😂😂😂
ቃልዩ የኔ እናት በጣም ትግስተኛ መልካም ሴት ነሽ
የልጅቷን ተሳደብን ከምሯመስሎን ይቅርታ አዲሷእግዳ አዲስና ቃልየ እንወዳቿለን ❤❤❤❤በጣምትለያላቹ
ማን እንዳ ቃል❤ ዳርባበ ፍቅር የሆነች ቆጅት ስርአት ያለት ለሴቶች አርአያ የምትሆን ልጅ ነት አዲስ ታድላሀል😍
ክብር ለቃል ❤❤❤❤❤❤ ጥሩ አይደለም
እህት ድምእሬኝ
የሚገርም ትምህርት።
ምርጥቤተሰብ❤❤❤❤❤🎉ቃልየምርጥሴት
የምር ቃል ግን ትእግስቷ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ፍራንክ ሆነ እንጂ በጣም ነበር ያናደድሽኝ ቃልዬ የኔ የቧህ ትግስትሽ❤❤❤❤
ቃል ምርጥ ሴት ❤❤❤እኔ በጣም ነበር የተናደድኩት
ቃልዬ ጎበዝ ተላላጠችብንኮ ወገን ደምሩኝ እስኪ ልጅቷ የደበርቻችሁበእርግጥ እኛንና ቃልን ፕራክ ነው😅
ቃልዬ ምናነት ምትገርሚ ሴት የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሴት ነሽ
አይ ዛሬ ኮሜቱ ተከፍቷል 😂 እነትና ጠራረጓችሁ 😁
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅
ውዶቸ ደምሩኝ💗💗💗💗
😂😂😂😂😂😂
✌✌😂😂😂😂🙋
ቃልዬ በጣም ጀግና ሴት ናት ትግስቱ በጣም ገረመኝ
እኔኮ በስተመጨረሻ ትምህርት ይኖረዋል ብያለሁ ቃልዬ የኔ ሤት ❤❤❤
ይሄ አሁን ምኑን ነው ትምህርት
@tig-dm8pb መታገሥ ጥሩ እደሁ ትዳርሽን በትንሽ ነገር መበተን እንደሌለብሽ
@@werknes-f4j ካሜራ ኖሮ ምን ትላለች ብለሽ ታስቢያለሽ
@@tig-dm8pb እስቲ ሌሎቹን እያቸው ሙልጭ አርገው ነው የሚሣደቡት ውዴ ሥትናደጅኮ ካሜራ ኖረ አልኖረ ትዝም አይልሽ😁😁😁😁😁
በደብ ታዋቃለች ባክሽ ማነኛዉም ሴት ባላ ትዳር ሌላ ሴት ባሏን አስሬ baby/baby/ሲጠራው ዝም ቢላ ምተልፍ ይመስሊሻል ሞኝ 😄😄
ወይኔ ቃልዪ ግን ትግስትሽ ትህትናሽ በጣም ጎበዝ ነሽ እውነትም እንቁ ነሽ በሰላም ተገላገይ የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ
እደቃልዬ ታጋሽ ሴት አላህ አድርገኝ ያረብ
ውድ በትትና ደምእሬኝ እህት
@እፌየ እሽ
@Medi-le8qu ሽኩርንውድ
ግንኮ የሱም ታማኝነት ነዉ😢 እኔ ለባሌ እደዚ አልሆንም እደዚ ስለማላምነዉ
@FhfGnf-tn6sm እህቴ በቻልሽው አቅም መልካም እና ታጋሽ ሁኝለት አላህ መልካምነትሽን አይቶ እሡንም መልካም እደምፈልጊው ያደርግልሻ ኡኽቲ
ቃል በጣም ምርጥ እሴት ታድለሽ በትግስትሽ ቀነሁ❤❤❤❤❤❤❤
ለዚህ እኮ ነው የምወዳችሁ የምትሰሩት ሁሉ ፕራክ አስተማሪ ነው በተለይ የቃል ንግግር በቁጥብ ነው የተናገረችው ትግስቷ ይገርማል
ቃልዬ ግን የምትደነቂ ሴት ነሽ ❤
❤የሁለቱን ቪዲዮ ኮመንት መዝጋታችሁ ልክ ነዉ። በጣም ስሜታዊ ያደርጋል ፕራንክም ቢሆን ባለቤትህ(ቃል) ግን ክብር ይገባታል!
ቃልዬ ተባረኪ ብርክርክ በሉልኝ የትዳር ሕይወት የሀይማኖት ተምሳሌቶች
በሰሞኑ ቪዲዮ ኮሜት ስላተዛጋ መንው ያታነዳደው😢እዳኔ ብቻ ለይክ😢😢😮😮😂😂😂😂😂
እኔስ ብትይ በምን ልተፍስ
አረ አታሥቁኝ 😅😅😅😅😅@@halimahalimaHalimahalima-ys6ju
እነሱ ኮሞንት ይዘጋሉ እኛ ቆርጠን ወደ ቲክቶክ ወስደን😂ኣጥበን እንሰጣችዋለን😂ሆሆ ተዘግተን በምን እንተንፍስ😂
ዜድግን ብዙቦታ አገኝሻለሁ 😮😮😮ደምሪኝ በይእዳታልፊ
ያኔውድ እሺ እዳምርሻላው😢😊😊🎉🎉😂😂@@rgdhghsuj9300
ኮሜንቱን መዝጋታቹሁ ጥሩ ነው እንጅ አልቃቹሁ ነበር አሁን የተማርኩት ነገር ቢኖር ባሌ የሴት ጎደኛ እንዲኖረው አልፈልግም ሁለተኛው የቃልየ ማስተዋል ትህትና ትግሰቶ ለስው ልጅ ያላት ክብር ወይኔ ታድለሽ ድራማም ይሁን ለእኛ ማሰተማሪያ በጣም አሰተምሮኛል
Wayyoo anii dhugaa italaa arabsaa turee yaa waaqqyoo dhiifamaa Naa godhii keli obsaa qabdii Love qaliyee❤❤❤😂
😂😂
Dhugaa jetee😁😁😁
😅😅😅😂😂
Dhiramadha an safarasandhaa
ትችላለች ቃል ቀበጧ ማለት ነው ዋው ቃልዬ ትግስትሽ ይገርማል የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️
ቃል ትግስትሽ አስደስቶኛል ያቺ ብታስለቅሰኝም ምንም ብትል አዲስ በጣም አናደከኛል እንዲህ አይነት ፍራክ አረ ወደዛ ቃል አደራ ብድርሽን መልሺና አስደስቺን🎉❤
😂😂😂 Aree Temkakirewi new miyonew Camara zoro miqersati manew atayewim enda
@@sofiasalim3246 ቢመካከሩም እንዲ አይነት ነገር ለትዳር ጥሩ አይሆንም ለዛ ነው
ከመጄመሪያ ነግረንሀል ማሥታዋልህን ሠርቃ ትዳርህን ልትበጠብጥ የመጣች ጭራቅ ነች ወርቅ የሆነች ሚሥት አለችህ ፈሪሀ እግዚአብሔ የሆንቺ ምርጥ
በነ አቤል እና በረሃ ደስ ያላችሁ ላይክክክክ👍👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤ቃል የእኔ ትዕግስት መልካም ነሽ❤❤
ፕራክ ነው ወየ በስማም እኔ ቃልየ በጣምአጀቴን በልታኝነበረ ግን ፕራክ መሆኑ ተጠራጥሬአለው አዲስእደማያረገው አምናለው ግን ደሞ ግራየገባኝ የልጅቷ አክት ፕራክመሆንና አለመሆኑ ግራያጋባል እኳንፕራክሆነ ቃልየ በጣም ታጋሽልባም ሴትነሽ
በመጀመርያም አወቄለው እውነተኛ እንዳልሆነ ቃል ግን በጣም ግሩም ቻይ የምትደነቄ ነሽ ጥሩ እንግዳ ተቀባይ ነሽ እና ትእግስተኛ ነሽ
ቃልየ የኔ ቆጆ እርጋታሽ እኮ ስውድልሽ የኔማር❤❤❤❤❤❤❤
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ አስታዋይ ነሽ የምር ስላች ሰሞኑን እርር ድብን ብዬ ነበር እግዚአብሔር እንዳች ትግስተኛ ያርገኝ የምር በጣም እወድሻለሁ ቃልዬ❤❤❤
በጣም አስደንግጠህኝ ነበር
እሁነት እንቁ ናት እግዚአብሔር ይባረክሽ ቃሉ
ሰዉየ ምን አስበህ ነዉ
ታዩት አላችሁ ብየ ተስፋ አደርጋለው በየቀኑ እማላያችሁን አሁን ይች ቀበጥ ቃልየን ስታናድዳት የዉነት የዉነት አብሬ ቅጥል እያልኩ ላስወጣትነው ልታድረ እያልኩ ስልኬ ዘጋ የህቴን ስልክ ስጭኝ ስላት ለምን አለችኝ የናተን ታሪክ ስነግራት ፕራንክ ነዉ አለችኝ እኔ እዉነተኛ ታሪክ ነው አልኳት ጭራሽ ፕራንክ አይመስልም ለማንኛውም ሶስታችሁንም አድንቄአለሁ በተለይቃልየን ትግስትሽ ደስ ይላል ።
ድራማ ቃልዬ የኔ አስተዋይ ሴት አሏህ በሰላም ይገላግልሽ ጭራሽ ያመጣችልሽ ልባሽ ልብስ እዛ ላይ ያለሽ ትዕግስት ማሽአሏህ እኔ ተቃጠልኩ😂
ቃልዬ የኔ ትግስተኛ መልካም ሴት😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ደራማ ነው
😂😂😂አወ
የመር በጣም ታሳፍርለች ለቤቱ ክብር ይኑርሺ ግን ቃልየ ተባርኪ
እስከ ዛሬ የኮሜንት መስጫ ተዘግቶ ታፍነን ነበር ይችን ልጅ አጥባችሁ አስጡልኝ🤣 ቅመሞችዬ ነገረ ስራዋ ደስ አይልም በእውነት ቱ
እኔም ኣጥቤ ልሰጣት ስገባ ኮሜንቱ ዝግ ነው😂😂😂😂
@@Lele-dk1pi😂😂😂😂😂
አዎ እኔ እራሱ አጥቤ ጨማምቄ ብዬ ስገባ ኮሜት ዝግ ነበር😂😂
ሰይ ተነፈሰን😅😅
ወይኔ ቃልዬ በጣም ምርጥ ሴት ነሽ ለሰውያለሽአክብሮት ይለያል
በጣም❤❤ ለኔ ባል ንገረው የሴት ጓደኛ በጣም ብዙ አሉት እና ተለያየን 😢💔💔💔
እንኳን ተዉሽዉ የሴት ጓደኞቹን መተዉ ካልቻለ ትጎጃለሽ
ገደል ይግባ ሚስት ይሁኑት
@@yenealemgeneneደምረኛ በቅንነት 🎉🎉
@@fatmah6936ደምርኛ
@@rehima4916ደምርኛ በቅንነት 🎉🎉🎉
ስለሰጣችሁን ፍቅር እና ክብር እንዲሁም አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤እንወዳችኋለን❤
ሙሉ ቪዲዮዉን አይተዉ አስተያየት ይስጡ
ታፈንኮ
አይገርምህም ፕራክ እንደ ሆነማ ገምቸ ነበር ምክንያቱም ሻንጣዉ ባዶ ነዉ ሲቀጥል አንድ ብቻ ቃልየ እንደኛ ነሽ
ከወለደች ብኋላ ቢሆን
የምር ደስ ትላላችሁ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች
ምድነው ነገሩ እምትላላጥብን😅
አውነት ነው እንቁ ናት። ትዕግስቱን የሰጣት መልካም ሴትናት ቃልዬ።
በርግጠኝነት ታውቃለች ሰው በበተክርስቲያን ስርአት ተጋብቶ እንዲ የሚዳፈር አልመሰለኝም ለትዳርም አደጋ ነው ቢያንስ ትዳራችን ይናጋል ብሎ ይፈራል እኔ ታውቃለች የሚል ግምት አለኝ
አስበውበት ፕራንክ አይደል 😅
ተነጋግረዉ ለሚሰሩት ነገር አይደንቀንም😂😂
አዎ ታቃለች ከአሁን በፊት በልጅ የሰሩትን ፕራንክ አይቼ አስመሳይ ናት የመጣችበትን አታስታውስም ብዬ ታዘብኩ@@aliciazeriu1810
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤@@MartaM-ov8dr
ቃል ጀግና ሴት ናት የምትሉ 👍👍❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ደምርኛ በቅንነት 🎉🎉
ቃልዬ መልካም ሴት ናት ይህን ሁሉ በትዕግስት ማለፏ በእውነት አስተማሪ ነው ምን ያክል ትዕግስት አለን
ድራማኮነው አስባበትጅ በመጀመርያቀነበር የምታወልቃት😂
እንደዚህ አይነት ሾ ይቅር በእናንተ አያምርም ቃልዬ የኔ ደርባባ የድንግል ልጅ የፊትሽን ከጀርባሽ ያድርግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤
ቃልዬ የኔ ውድ አርጋተዋ እግዛአብሔር ልቡናሽን አይቀይረው
ሲጀመር ደራማ ነው እጭ ለዱላር ነው😂
ድራማ ነውኮ ሞኝ
ከዲራማ ዬፅዳ ቤተሰብ ነበረ እነሱም ጄመሩ
በሽቄ ነበር እንኳንም ፕራክ ሆነ ቃል የመፅሐፍ ቅዱሷ መልካሟ ሚስት አንቺ ነሽ ማርያምን👏👏👏👏
ከብት ይጫወቱባቹሀ
ወይኔ ቃልዬ ያንችን ትገስት ያንችን አስተዋይነት ለሰው ያለሽ ክብር እርጋታሽን ሲሶዋን እንኳን ቢሰጠኝ ቃልዬ የኔ ጨዋ❤❤
😢😢
በጣም ደምሪኝ
ጨጓራዬን ልጣችሁት ነበር አዲስ ቃልዬ ባለቤትህ ግን ሺልማት ይገባታል🎉🎉❤❤🎉🎉
Abdeshal ende drama eko new😂
Awoo betam❤❤❤
ቃልዬ ታድለሽ እንደአንቺ አይነት ሴት ይብዛልን ተባረኪ እማይዬ በደንብ አርገህ ያዛት በእውነት በእውነት።
በጣምጉበዚናትወላሂ።በጣምተገሲትአላትየኒናትለራሷእረጉዚናት🎉በሰላምተገላይ
በእውነት ብራክ መሆኑ መልካም ሆነ እጂ በልጅቷ እዴት እደ ተቃጠልኩ በድግል ስም ለማንኛውም ቃልዬን አድቂታለው እመብረሃን በሠላም ትገላግልሽ ቃልዬ
እኔስ ብትይ አሁንም አላመንኩም 😢
በርግጥ ፕርንክ መሆኑን እናቃለን..ነገር ግን .ቃልዬን ቤ እርግዝነው ወቅት በዚህ ልክ ማስጨነቅ አይገባም ነበረ..!😔🥹
አይ ካሜራ እየተቀረፀች ነው እሷም ታቃለች ድራማንፕቱን 😂😂😂
ግን በውሽት ማርያምን እያለ ይምላል ፈጣሪየ ሆይ😅😅😅
@@melu.21ኧረ በደብ ነው የምታቀው ከስር ከስር ካሜራው እየተከተለ 😅😅😅
ይሄ ፕራንክ አይደልም። እርስዋም ታውቃለች። የኛ ጭንቀት ባሰ እንጂ።
Eko taqaleche Camara Manun eyaeche adele enda
እኔ እግዚአብሄርን ቃልዬ ምንም ቃል የለኝም ምን አይነት እንቁ ሤት ነሽ እግዚአብሄር ባርኮሀል አድሥ❤❤❤❤
የምር ቃል የትዕግስት ጥግ እኔ ብሆን በጥፊ ነበር የማገናጭላት አላህ ለሁላችንም ትዕግስት ይስጠን የምር ትለያለሽ ቃል
አሚን እኔም ወላሂ ትግስት የለኝም
እንየም😂😂😂
😂😂😂
እንደ ሚስትህ ቃል አይነቱን ያብዛልን ትእግስቷ ግሩም ነዉ እኔ ብሆን ወዲያዉ ከቤቴ አስወጣት ነበር
ቃልዬ❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ እናት የኔ ወርቅ የምርጥ ሴት ጥግ❤❤❤❤❤❤
ቃል የኖላዊ እናት ልክ ነሽ ስወድሽ በተለይ ትዕግሥትሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እመብርሃን በሠላም ጤነኛ ልጅ ትስጣቹ🎉🎉
ሰሞኑን እማ comment ባዘጋ ኑሮ ታጥበህ ነበር አመለጥክ ቃልዬ የእኔ ደርርባ አትንካብኝ እውነትም የክርሰቲያን እንቁ ነሽ የእኔ አስተዋይ የሆድሸን በጀርባ ታሳቅፈሸ የሚትወጃት ቅድስ ኪዳንምህረት እኔ የሚወዳት እናቴ የጉዞዬ ስንቅ መሸሸጋዬ ብርሀኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሴቶች እንደ ቃል ባልዋን የምትወድ የምታከብር ሚስቶች ለመሆን ሞክሩ ወንዶችም ለሚስቶቻችሁ ክብር ይኑራችሁ አያስቀናም አህን ይሄትዳር እግዚአብሔር ለሁላችንም ያድለን
😂😂😂እሻላህ ግን. እደባልየው ክብር ነው እሱ ለሚስቱ ትልቅ ዋጋ የሰጠ ነው. ከዛ እሷም
@@alainfef176እኮ እሱ ፍቅርና ክብር ከሰጣት ሴቷም የማትሰጥበት ምክንያት የለም
Ar kebad new
አሜን
ሀሀሀ😂 እነሱ እኮ ተመካክው ነው ካሜራውን ኢያየችው አደል እዴ
ሀቂቃ የኔ ውድ ቃልዬ ኢንሽአሏህ ከሃገር ስገባ በአካል ላገኝሽ እፈልጋለሁ የኔ የዋህ
የኔ ማር ቃልዩ ዝም ብላ ታሳዝነኛለች እህቴ😢❤
እግዚአብሔርን ቃል በጣም በጣም አስተዋይ ልጅ ነች 💯❤ቃልየን የኔ ውድ ♥️♥️♥️♥️ አዲስ ስርአት በቃል አትምጣብን የኔ ደርባባ♥️♥️♥️
ቃል የኔ ጎበዝ የታመንሽ ትግስትና በረከት😮 ያድላቹ
ቃልኪዳን ገላዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ አስተዋይ ለመለየት ብየ ነው በሙሉ ስምሽ የጠራሁሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ቃል የእግዚአብሔር ፈርሐዊ ያደረብሸ ታጋሸ ና ትሑት ሚሢት
ቃልዬ የኔ ውድ ትግስቷ እኮ የኔ ቆንጆ እንወድሻለን❤🎉
ፍቅራችሁ.አስተማሬነው.እግዚአብሄር.ያብዛላችሁ
የኔ እናት ቃልዬ እኮ የሆነች ልጅ የኔ እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ ትግስት ያላት ልጅ ባሏን በምን መልክ እንደሆነ በትህትና ❤❤❤❤y
ግን
የቃል ትግስት ይገርመኛል ምርጥ ሚስት ድንቅ ሴት ነሽ👌👌👌❤❤❤🎉🎉🎉
ምንም አያስትም እባክህ ቃልዬህ ዋው ትልቅ ሰው ናት
አላህ ትእግስትን አሸከማት መስጠት ብቻ አይደለም ።እንደሷ አይነቱን ያብዛልን።ትዕግስ የህይወት ቁልፍ መሆኑን የበለጠ አሁን ተማርኩ።ቃልዬ እናከብርሻለን ተባረኪ❤❤❤❤
ትወናውን ችላቹሁበታል ጎበዞች❤😂😊😮
Awo
ቃልየ አሳዘነችይ የኔ ውድ ❤❤ኮሜት አልከፍት ብሎኝ ነበር ተቃፀልኩ😏
❤🎉
ቃልዬ የኔ እንት የኔ ወርቅ የምርጥ ሴት ጥግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ይቅርታ እንደዚህ ልክስክስ ያለ ስራ አትስራ ቃል የኔ ደርባባ እንዴት እንደምወድሽ ❤ ይች ግን ሞልቃቃ እንዴት እንዳናደደችኝ😮
ቀልድነዉ አደል
@@tube-ic6dd ቀልድ ይመስላል ግን ለዛ ያጣ ቀልድ ያስጠላል
አንተ ሰውዬ በጣም የሚደብር ስራ ነው የሰራኸው ምንም አስተማሪ አይደለም ቃልዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ ሴት አንችነሽ ከቤትሽ አስወጫት
ደምሪኝ😢😢😢😢
አረ ተመካክረው መሰል የሚሰሩት ለምን ትሸወዳላቹ 😂😂😂😂
ጨርሳችሁ አታዬም እዴ ፕራንክ ነው አለ እኮ
ተመከክረው ከሆነ ካልሆነ ቢሆንም መማል ምን አስፈለገ
የቃልዬ ትግስት አስተዋይነት ይለያል እኛም ሴቶች ብዙ እንማራለን❤❤
ድራማ ናው ግን ቃልየ ትግሰትሺ በጣም ደሰይላል
ወንድሜ ምርጥ ሚስት አለች ችግኝ ጌታ ይገስጻት አጋንንት ያመጣ ይገልጻት አብሮ አደብ አደጋ አይደለችም ጌታ ይገስጻት
ቃልየ በጣም ትግስት ያላት ልጅ ናት❤❤🎉🎉
የኖላዊ እናት ቃሊዬ የኔ አስተዋይ ስወድሽ
ቃልየ በጣም አሳዝነሽኝ ነበር እኳን ደስ አለሽ እኔ እያለቀስሁ ነበር እያየሁት የነበርዉ ብቻ እኳን ብራክ ሆነ ሆሌ ሳቂታ ሁኝ ሲከፋሽ አያሳየኝ
ቃል እኮ ግን በጣም ምስጊናት ❤❤❤
በእውነት በጣም ጨንቆኝ ነበር ግን ትወና መሆኑ ደስ ይላል አስተማሪ ነው ቤተስብ በስደት ነው ያለሁት ፆለት አድርጉልኝ ሁሉም በሀይማኖታቹህ በስላም ሀገሬ እንድገባ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
ፈጣሪ በሰለም ወደ ሀገርሽ ያስገባሽ
በውነት ጨቆኝ ነበር በጣም የምውደው ቤተሰብ ስለሆነ❤❤❤❤❤❤❤
ቃልዬን በጣም ያለማድነቅ አይቻልም የኔ የዋህ ግን አዲስ ከልብ ያለ ነው ከአፍ የሚወጣ አይደለ ስርአት አድርግ አታስከፋት በእርግዝናዋ ጊዜ😊😊😊
አዲስ ጓዲኛህ ሁኔታዋ በጣም ነዉ የምታናድደዉ ቃል ደግሞ በትግስቷ ደስ ትላለች
ከነስሙ ቃል የኔ ትግስተኛ በጣም ታጋሽ ነች እግድዋ ግን ያሜሪካዉ ብልግና እንዳለ ይዛዉ ነዉ የመጣች
ቃልኪዳን ገላየ የኔ የዋህ የኔ አስተዋይ በጣም ኀበዝ እና እንግዳ ተቀባይ የኔ ውድ❤❤
ድራማማ ብሆን በጣም ያሰጠላል ሆ ማሬም ሲበዛ ይመራል ምን አይነት ሴትናት
አረ ሙሉውን እዩት አትሳደቡ
It’s good lesson
ፕራክ እደሆነ ያስታውቃል ወይኔ የቃል ትግስት ማንም እደቃል አይነት ትዕግስተኛ ሰው አይኖርም የኔ ውድ ፈጣሪ ልቦናሽን አይቀይረው
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው🎉❤
ቃልዬ የኔ ውድ ትግስቷ እኮ የኔ ቆንጆ የኔ አስታዋይ
አዲስ ስነስርዓት በቃልዬ እዳትመጣ 😢 በርግጥ ድራማ ነው😂😂😂
ለብዙ ቀናት ለቃል ሳደላ ብኖርም ለጫወታው ድምቀት ወደ አዲስ አድልተናል 😅😂የቃል እንባ ጠባቂ ቢኒያም😂
አረ ቃልዬ ትእግስታን እኔ ትግስት የለኝም ከሳ እማራለው🙏
❤በጣም እባ ጠባቂ ድንቄም
አኔ ድሮ ድሮሮሮሮ ነበር እግሯን ብዬ ያባረርኳት
ere bini kalye lay
😂😂😂😂
ማርያምን በጣም ነበር አድስ ያናደድከኝ እንኳን ብራክ ሆነ ቃልየ የኔ ዉድ ነገር አንችም ብድርሸን መልሸ😂😂😂😂
ቃልዩ የኔ እናት በጣም ትግስተኛ መልካም ሴት ነሽ
የልጅቷን ተሳደብን ከምሯመስሎን ይቅርታ አዲሷእግዳ አዲስና ቃልየ እንወዳቿለን ❤❤❤❤በጣምትለያላቹ
ማን እንዳ ቃል❤ ዳርባበ ፍቅር የሆነች ቆጅት ስርአት ያለት ለሴቶች አርአያ የምትሆን ልጅ ነት አዲስ ታድላሀል😍
ክብር ለቃል ❤❤❤❤❤❤ ጥሩ አይደለም
እህት ድምእሬኝ
የሚገርም ትምህርት።
ምርጥቤተሰብ❤❤❤❤❤🎉ቃልየምርጥሴት
የምር ቃል ግን ትእግስቷ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ፍራንክ ሆነ እንጂ በጣም ነበር ያናደድሽኝ ቃልዬ የኔ የቧህ ትግስትሽ❤❤❤❤
ቃል ምርጥ ሴት ❤❤❤እኔ በጣም ነበር የተናደድኩት
ቃልዬ ጎበዝ ተላላጠችብንኮ ወገን ደምሩኝ እስኪ ልጅቷ የደበርቻችሁበእርግጥ እኛንና ቃልን ፕራክ ነው😅
ቃልዬ ምናነት ምትገርሚ ሴት የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሴት ነሽ
አይ ዛሬ ኮሜቱ ተከፍቷል 😂 እነትና ጠራረጓችሁ 😁
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅
ውዶቸ ደምሩኝ💗💗💗💗
😂😂😂😂😂😂
✌✌😂😂😂😂🙋
ቃልዬ በጣም ጀግና ሴት ናት ትግስቱ በጣም ገረመኝ
እኔኮ በስተመጨረሻ ትምህርት ይኖረዋል ብያለሁ ቃልዬ የኔ ሤት ❤❤❤
ይሄ አሁን ምኑን ነው ትምህርት
@tig-dm8pb መታገሥ ጥሩ እደሁ ትዳርሽን በትንሽ ነገር መበተን እንደሌለብሽ
@@werknes-f4j ካሜራ ኖሮ ምን ትላለች ብለሽ ታስቢያለሽ
@@tig-dm8pb እስቲ ሌሎቹን እያቸው ሙልጭ አርገው ነው የሚሣደቡት ውዴ ሥትናደጅኮ ካሜራ ኖረ አልኖረ ትዝም አይልሽ😁😁😁😁😁
በደብ ታዋቃለች ባክሽ ማነኛዉም ሴት ባላ ትዳር ሌላ ሴት ባሏን አስሬ baby/baby/ሲጠራው ዝም ቢላ ምተልፍ ይመስሊሻል ሞኝ 😄😄
ወይኔ ቃልዪ ግን ትግስትሽ ትህትናሽ በጣም ጎበዝ ነሽ እውነትም እንቁ ነሽ በሰላም ተገላገይ የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ
እደቃልዬ ታጋሽ ሴት አላህ አድርገኝ ያረብ
ውድ በትትና ደምእሬኝ እህት
@እፌየ እሽ
@Medi-le8qu ሽኩርንውድ
ግንኮ የሱም ታማኝነት ነዉ😢 እኔ ለባሌ እደዚ አልሆንም እደዚ ስለማላምነዉ
@FhfGnf-tn6sm እህቴ በቻልሽው አቅም መልካም እና ታጋሽ ሁኝለት አላህ መልካምነትሽን አይቶ እሡንም መልካም እደምፈልጊው ያደርግልሻ ኡኽቲ
ቃል በጣም ምርጥ እሴት ታድለሽ በትግስትሽ ቀነሁ❤❤❤❤❤❤❤
ለዚህ እኮ ነው የምወዳችሁ የምትሰሩት ሁሉ ፕራክ አስተማሪ ነው በተለይ የቃል ንግግር በቁጥብ ነው የተናገረችው ትግስቷ ይገርማል
ቃልዬ ግን የምትደነቂ ሴት ነሽ ❤
❤የሁለቱን ቪዲዮ ኮመንት መዝጋታችሁ ልክ ነዉ። በጣም ስሜታዊ ያደርጋል ፕራንክም ቢሆን ባለቤትህ(ቃል) ግን ክብር ይገባታል!
ቃልዬ ተባረኪ ብርክርክ በሉልኝ የትዳር ሕይወት የሀይማኖት ተምሳሌቶች
በሰሞኑ ቪዲዮ ኮሜት ስላተዛጋ መንው ያታነዳደው😢እዳኔ ብቻ ለይክ😢😢😮😮😂😂😂😂😂
እኔስ ብትይ በምን ልተፍስ
አረ አታሥቁኝ 😅😅😅😅😅@@halimahalimaHalimahalima-ys6ju
እነሱ ኮሞንት ይዘጋሉ እኛ ቆርጠን ወደ ቲክቶክ ወስደን😂ኣጥበን እንሰጣችዋለን😂
ሆሆ ተዘግተን በምን እንተንፍስ😂