ቃል ደነገጠች የልጅነት ጎደኛዬ እኔን ብላ ከአሜሪካ መጣች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 2,2 тыс.

  • @letebrhangirma202
    @letebrhangirma202 2 месяца назад +533

    እንደዚህ አይነት ድራማ ለዚህ ቤተሰብ አይመጥነውም በጣም ነው የሚያስጠላው

    • @sosinaasrat3147
      @sosinaasrat3147 2 месяца назад +7

      አንዳንዴ ያለማሰተዋል ነው የሚያደርጉትን

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 2 месяца назад +2

      በትክክል

    • @SesenBrhanu
      @SesenBrhanu 2 месяца назад +5

      በጣም ከምር የሆነ ነገር ሆነዋል ክክክክክክክ😄😃😃እኔ ሸመቅቅ ይላል ብየ ማሰቦ መምህር ተስፋየ ነው ምክንያቱ ደሮ በብዛት ያሰተዋወቀን መምህር ሰለሆነ እሱ ደሞ እንደዚ ዓይነት ቪድዮ ሳይ ምን ይል ይሆን😄😄😃

    • @zehara5
      @zehara5 2 месяца назад +1

      ሳህ ትክክል ❤❤ደምሩኝ

    • @belayneshmekonnen3530
      @belayneshmekonnen3530 Месяц назад +2

      በጣም ያስደነግጣል ያስጠላል የነበርኝ ክብር ቀነሰብኝ ስንት አስተማሪ ሐይማኖታዊ ቢሆን ነበረ ከነሱ የምጠብቀው

  • @gedag5658
    @gedag5658 2 месяца назад +229

    ፕራንክ ነው ለምትሉ ስርአት ያለው ፕራንክ ይስራ ።መንፈሳዊ መዝሙር ከሚዘምር ሰው ይሄ አይጠበቅም። ወይስ መዝሙሩ ለንግድ ብቻ ነው???

    • @Arsu_2116
      @Arsu_2116 2 месяца назад +5

      አይገርምም በጣም ዘቀጡ ከ አንድ መንፈሳዊ ሰው እንዲ አይጠበቅም

    • @maheletethio1154
      @maheletethio1154 2 месяца назад +5

      Exactly

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv Месяц назад +4

      😢😢😢😢😢ያሴጠላል ያሳፍራል

    • @KuwaitKuwaitKuwait-z5c
      @KuwaitKuwaitKuwait-z5c Месяц назад +1

      Ydebral mkchuch yalech nat

    • @ወርቁ
      @ወርቁ Месяц назад +2

      አዎ ትክክል አይደለም 😢

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 2 месяца назад +239

    እጭ አለባበሷ ሲስጠላ ወደዛ እንደዚህ አይነት ለዚህ ቤተሰብ ድራማ አይመጥንም 😢😢😢እኛ ከእናተ ወደን ፈቅደን የናያቹህ ከሌሎች ዩቱበሮች ስለምትለዩ ነው ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ነገር አታምጠብን እሴት አዳሪ ትመስላለች

    • @KamailaKamaila
      @KamailaKamaila 2 месяца назад +7

      ወላሂ እኔ የነዚህን ብቻነዉ የምከታተለዉ ግንእደዚህ አይነትነገር ካመጡ ያሰጠላል😢😢

    • @ወርቁ
      @ወርቁ Месяц назад +1

      አዎ ማርያም በጣም ያስጠላል😢😢

    • @yodittesfaye1684
      @yodittesfaye1684 Месяц назад

      ትክክል ያሜሪካ ኑሮ አናቅም እንዴ ኮተታም

  • @tsegaar4854
    @tsegaar4854 2 месяца назад +82

    እንድ ዓይነት ነገር በእናንተ ደስ አይልም በጣም የመከብራችው የእውነት ደበራኝ

  • @MakiyaMakiya-p5x
    @MakiyaMakiya-p5x 2 месяца назад +46

    ቃል ምርጥ ሚስት ምርጥ እናት ነች

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 месяца назад +304

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ የገር ይጠብቃችሁ

  • @aynenadisbelachew215
    @aynenadisbelachew215 Месяц назад +21

    አትጨማለቅ ደስ አይልም ለዚህ ቤተሰብ አይመጥነውም

  • @ayshah.885
    @ayshah.885 2 месяца назад +69

    ቃልዬ እደህ አይነት ጪዋታ ይቅረብሺ ❤❤

  • @EmebetDemssie
    @EmebetDemssie Месяц назад +14

    ደህና ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም አድስ እንደዛሬ አስጠልተኸኝ አታቅም

  • @RffVv-l2k
    @RffVv-l2k 2 месяца назад +70

    ዋ እንዲህ አይነት ጨዋታ በኋላ ትዳር ያንገጫግጫል ቃልን ያቺ ጨዋ አጭር ቀሚስ እንኳን የምትጠላዋን ስነምግባሯ ለሌሎች ሴቶች መምህርት የሆነች እሷን ብቻ ነው ማየት የምንፈልገው

    • @betulanesru4957
      @betulanesru4957 2 месяца назад

      አው ቃሊነው ማየት ምንፈልገው

    • @berhanwubneh4216
      @berhanwubneh4216 Месяц назад

      @@RffVv-l2k What? Do you think his wife doesn't know about it hu? She does know & she's pretending as if she's doesn't know. Whom are they trying to fool hu? Shameless

  • @Beba873
    @Beba873 2 месяца назад +92

    ደህና ሰው ሲበላሽ 🤗🤗🤗

  • @NuaminNuhamin
    @NuaminNuhamin 2 месяца назад +109

    ቃልየ ምን እንደምትል ብቻ ለመስማት የጓጓ😊😊😊

    • @tgworku4170
      @tgworku4170 2 месяца назад

      ካሜሪ ማን ቃል እኮ ናት ለገንዘብ ይሄን ያህል ድራማ ለዛውም በቅዱስ ቁርባን ከተጋባ ሠው ዮደብራል

  • @likehagos3724
    @likehagos3724 2 месяца назад +29

    ይሄ ነገር ይሄንን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ አይመጥንም በጭራሺ

  • @amarechyemaryam2363
    @amarechyemaryam2363 2 месяца назад +30

    ክፍል 2 እንዳትለቁብን እዛው ደልቱት.... በጣም ደባሪ ድራማ ነው በነገራችን ላይ የምታፈልቃቸው ሀሳቦች የውስጥ ማንነትህን ነው የሚያሳየው ያ መንፈሳዊነት መዝሙር ምናምን ዝም ብሎ ለሽቀላ እና ለማስመሰል ብቻ ነው ትክክለኛ መንፈሳዊ እና የሴት እንቁ ቃልዬ ብቻ ናት ከዚህ ቤተሰብ

    • @dodousiby7681
      @dodousiby7681 Месяц назад

      Tekekel bewenet yanadedal anscreib argewalhu wedelbonaw endimels

    • @KalKal-w1x
      @KalKal-w1x Месяц назад

      ትክክል አይገርምም ለድራማም ቢሆን እንኳ ከሱ አይጠበቅም ይሄ ተግባር

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha Месяц назад

      ጭራሽ ሪያሊቲሾ ምስኪን ሚስትህ ፅናቱን ይስጣት ግን ፈራሁ ክፍል ሁለትን አይቸ ነው የመጣሁት በጣም በጣም ይደብራል ከልቧከሆነ ያወራችው

    • @amarechyemaryam2363
      @amarechyemaryam2363 Месяц назад +1

      @@firdoushabasha እኔም ማታ አይቸዋለሁ ግን እርግጠኛ ነኝ ከሚስቱ ተመካክረው ድራማ እየሰሩ ነው እሺ አታውቅም ካልን ካሜራውን እንዴት አድርጎ ነው? ጭራሽ እኮ ከብት አደረጉን

  • @ethiofkr6
    @ethiofkr6 2 месяца назад +89

    የማዳም ቅመሞችዬ እግዚአብሔር ያማረ ህይወት ይስጣቹ እፎይ ምትሉበት❤🎉

    • @Sara-wb4ug
      @Sara-wb4ug 2 месяца назад

      አሜን አብሮ ይስጥን❤❤❤❤❤

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 2 месяца назад

      አሜንአሜንየኔወደ❤❤❤❤

    • @BdjDjjd-s3f
      @BdjDjjd-s3f 2 месяца назад

      አሚን፡አሚን፡ያረህማን፡ያረኒም፡🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @Tamnechdesuyegetalij
      @Tamnechdesuyegetalij 2 месяца назад

      Amen

    • @askaleselassé
      @askaleselassé Месяц назад

      አሜን።

  • @Kidu10
    @Kidu10 2 месяца назад +77

    እንደኔ ባዶ ሻንጣ ከፍ ስያረግ ያየ😂😂😂😂 ተጫወቱብን ምን አለባቹ😅 ቃል መቻሉን ይስጥሽ ቆይ ምንድነው ትርጉሙ ለኛ ከአንድ ዘማር 😢😢

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j 2 месяца назад +233

    እደኔ አለባበሷ የዘገው ብቻ ላይክ😂😂😂😂😂😂😂

    • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ
      @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ 2 месяца назад +2

      እንኳን ደህ መጣችሁ❤❤እደኔ አለባበሷ የዘጋው ብቻ ላይክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ​@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በደምረኛ

    • @NunuAbay
      @NunuAbay 2 месяца назад

      Don't be jealous

    • @ZultaNaNta
      @ZultaNaNta 2 месяца назад

      እኔም😅😅😅😅😅😅

    • @SelamTekle-uk8kq
      @SelamTekle-uk8kq 2 месяца назад

      ደምሩኝ❤

  • @AynuHayila
    @AynuHayila 2 месяца назад +11

    ይሄ ነገር ደስ አላለኝ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይጠብቅላችሁ

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Месяц назад +5

    የአርቲስት ገነት reality show እኮ ቤተስብን የሚያከብር እንጂ እንደ አንተ አይነት አይደለም ግን እውነት ነው ይህን ስራ የምትስራው የምርህን ነው የነገነት ስራ የእውነት እና አስተማሪ ነው አንተ የጀመርከው ምን እሚሉት ነው ባለቤትህን ያውም በማርያም እጀ የተያዘችውን ባለቤትህን ማሽማቀቅ ማጥላላት ነው በጣም ታዳዝናለህ ይህን ስርተህ የምታገኘው ገንዘብ አይባረክም ግን ፕራንክ ከሆነና ተመካክራችሁ ከሆነ እንጂ አሁን ባለችበት ስዐት እንደዚህ አይነት ፕራንክ አይገባትም ።እናንተም ያስተምራል ብለህ ከሆነ ያሳቀቃል እንጂ አያስተምርም ።ልጅቶ ለከት የላትም ክብርም ይሉኝታም የላትም እና ደስ አይልም 😢😢😢😢

  • @sabatefera
    @sabatefera Месяц назад +1

    ይሄ ለናተ አይሆንም ስርዓት ይኑርህ።
    ቃልዮ❤

  • @nardos55
    @nardos55 2 месяца назад +421

    ወይይ ቤብ ደሞ የእዮባን ቀለበት ስንጠብቅ ልብስ አልባ ሴት ታመጣብናለህ

  • @alemayehumuluwerk
    @alemayehumuluwerk 2 месяца назад +160

    አዲስ ትልቅ ስህተት እየሰራህ ነዉ ለትዳር ተጠንቀቅ ቃልዬን የመሰለች ልጅ እንዳታሰቀይማት

    • @SelamTekle-uk8kq
      @SelamTekle-uk8kq 2 месяца назад

      ደምሩኝ❤

    • @TigstAsefa-bj3bk
      @TigstAsefa-bj3bk 2 месяца назад +4

      በጣም ይደብራል

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 2 месяца назад

      ​@TigstAsefa-bደምሪኝj3bk

    • @m.bedane7442
      @m.bedane7442 2 месяца назад +3

      በጣም ይደብራል እናንተን አይመጥንም። please don’t make a mistake

    • @simretafework9974
      @simretafework9974 Месяц назад +1

      ከናንተ ህይወት ጋር አይሄድም

  • @አሚራቱዩብ-ለ2ኘ
    @አሚራቱዩብ-ለ2ኘ 2 месяца назад +24

    ይገባታል ኮሜንቶች ደስስትሉ ወረዳችሁባት እኮ ጎበዞች ምኒቱ ግርፍጥ መጣች ደሞ ስታስጠላ የተላጠ ዝንብ የሚወረው ዝንብ ናት ይቺ

  • @SadssGadd
    @SadssGadd Месяц назад +5

    ማነዉ እደኔ ቃልዬ ያሳዘነችዉ ማርያምን😢😢😢😢😢😢😢ደሞ ዘግቶታል😢😢😢😢

    • @Mulu-k9i
      @Mulu-k9i Месяц назад +1

      ኮመንቱን ባይዘጋው ኑሮ ስድብ በደላላ አዘጋጅቸለት ነበር 😂😂😂😂

    • @SadssGadd
      @SadssGadd Месяц назад

      @Mulu-k9i ቀላል😁😁😁😁

    • @fafitube8112
      @fafitube8112 Месяц назад

      @@Mulu-k9iእኔስ ብትይ😂😂😂

  • @SalimsajidSajid
    @SalimsajidSajid Месяц назад +1

    ደህናሰውሲበላሸ😢😢😢😢

  • @SenyAschalew
    @SenyAschalew 2 месяца назад +73

    አዲስና ቃል በጣም ነው የምትወደዱት ድራማ ከጀመራችሁ በቃ የነበራችሁን ሀሉ ነው የምታጡት ፕራንክ እንጂ ተከታታይ ድራማ ካደረጋችሁት ጥሩ አይሆንም ከሌሎቹ ተማሩ

    • @chrhiw6757
      @chrhiw6757 2 месяца назад +1

      Wawwww tkklll😂😂😂😂😂

    • @tsigeyimer2034
      @tsigeyimer2034 Месяц назад

      እንደነ ናሂ ምስቅልቅላችሁ እንዳይወጣ አደራ ፍቅር ያምርባችዋል ለእይታ ብላችሁ ፍቅራችሁን ውበታችሁን ሀይማኖታችሁን ቤታችሁን እንዳታጡ ንፍሰ ጡር ናት እዚህ ላይ አቁሙት ደስ አላለንም አዝናችሁ አታሳዝኑን❤❤❤❤❤

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm 2 месяца назад +114

    😂😂😂ድራማ መሆኑ ሻንጣው አንድ ከመሆኑ ባዶ ነው😂😂😂❤❤❤❤❤😅😅

    • @frehiwottesema1334
      @frehiwottesema1334 2 месяца назад +2

      Awo bado shant😂

    • @tehunget3830
      @tehunget3830 2 месяца назад +1

      ለምን በፌስታል አታመጣውም እኔን እቃ ይሄን በሚያክል ሻንጣ ሙድ የምትይዘው

    • @Fatima-ok1bm
      @Fatima-ok1bm 2 месяца назад +1

      @@tehunget3830 ክክክክክ

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @SelamTekle-uk8kq
      @SelamTekle-uk8kq 2 месяца назад +1

      ደምሩኝ❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 2 месяца назад +45

    ቃልዬ ምርጥ ሴት ናት እግዚአብሔር መርጦ የሰጠው እንኳን በዚች በሌላ አትጠረጥረውም ሲቀጥል በመቶ ቃልዬ ትበልጣታለች ያለሜካፕ እውነት ቃልዬ ስወድሽ ❤❤❤ ሸረሪት ትላለች እኔ አዲስን ብሆን ሆቴል ይዛ እንድትቀመጥ ነው ማደርጋት ጭራሽ መኪና አልቀየርክም ትላለች ጉድ ነው

  • @ዛራናቻድራ
    @ዛራናቻድራ Месяц назад +6

    ከአንድ መንፈሳዉይ ሰዉ እደዚህ የረከሰ ነገር አጠብቅም ፍራክም ቢሆን ሚሰትህ እያለች ቤቢየ ምናምን እያለች የምቀበጠጥረዉ ማን ሰለሆነች ነዉ ካተ ብዙ ነገር እጠብቅ ነበር ማርያምን ታሳፍራለህ ቃልየን ታላደቃት አላልፍም ትግሰተኛ ናት እኔ መቸም እደዚህ ትትላላጥ እባሌ ፈት ዝም አልላትም ከፈለገች ካፈ ክላሰ መያዝ ትችላለች አድሰ ተመልካችህን አሰከፍተሀል

  • @selamyegebereallijbsyoutub7582
    @selamyegebereallijbsyoutub7582 Месяц назад +5

    እረ ከእናንተ አይጠበቅም 😢😢😢😢 አዲስ ተው ቃልዬን አታስከፋት ማርያምን 😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +193

    አለበባስሽን እዛው አሚርካን ጥላሺው ነይ 😂😂😂እና አዲስ ቤት እዳዚ ራቁት ሚኤድ 😂😂😂 ዬላም😢😢😂😂

    • @SadssGadd
      @SadssGadd 2 месяца назад +3

      @@Zade-h7p አረ ንሪልኝ😁😁

    • @BhBh-u9i
      @BhBh-u9i 2 месяца назад +2

      Wayyoo bay'een kolfee dhugaa waqayyoo 😄😄😄😄😄😄😄😄

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад +2

      ​@@BhBh-u9iደምረኛ

    • @SelamTekle-uk8kq
      @SelamTekle-uk8kq 2 месяца назад +1

      ደምርኝ🎉

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 2 месяца назад +158

    ቢቢዬ ቢቢዬ አላለችም ያባባሽ😂😂😂 ኮሜተሮች ፕራክ ነው አዲስ በትዳሩ እዲህ አያረግም 😅

    • @Wuba-etho
      @Wuba-etho 2 месяца назад

      ኤኮ 🤣🤣🤣🤣🤣ይመስለኛል 😂😂😂😂

    • @SadssGadd
      @SadssGadd 2 месяца назад +1

      @@SaraMulatu-xf1jm እራሶን ያባዉና ማርያም ስታሰጠላ😎😎😎😤

    • @mekdes7645
      @mekdes7645 2 месяца назад

      ትክክል የኔም አሳብ ነው ግን ትነሽ አለባብሱ ነው እጂ ደሞ ውጣ ውረዱስ የሻጣው መስቀል ማውረድ አይ ፕራክ

    • @mekdes7645
      @mekdes7645 2 месяца назад

      ​@@Wuba-ethoደሞ ከኃላ ነው የተቀመጠቹ

    • @ElshedayBaharu
      @ElshedayBaharu 2 месяца назад

      Alebabesuwa ke awuropelan ye weradechi atimesilem

  • @kiya-k2b
    @kiya-k2b 2 месяца назад +11

    ቃል እኮ ቅመም ናት❤❤❤ደስ አትልም በጣም ተሞላቀኩ አላለችም

  • @ashantymeredith8215
    @ashantymeredith8215 Месяц назад

    በጣምእማከብራችሁ ቤተሰብ ነበራችሁ እንደዚህ አይነት እምታቀርቡ ከሆነ ከዚህ በሀላ አልከታተልም

  • @ZetaZeta123-n6h
    @ZetaZeta123-n6h Месяц назад +1

    No no በጣም ነው የሚያስጠላው ውይይይ በጣም ደስ አላለኝም ጨንቆኛል

  • @BusyLine-fq4sb
    @BusyLine-fq4sb 2 месяца назад +66

    ተው ተው አድስየ በቤታችሁማ እድህ አይነት ነገር ይቅርብህ እድህ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ፍቅራችሁን እዳታዴፈርሰው

  • @Mekdi-rp9lf
    @Mekdi-rp9lf 2 месяца назад +97

    እረ አድስ በናትህ ወደዛ እኔ አላማረችኝም ማርያምን

    • @tamatama3276
      @tamatama3276 2 месяца назад

      እኔም😂😂😂😂😂😂😂

    • @sss-mp4sx
      @sss-mp4sx 2 месяца назад

      😂😂

    • @BeziTeshi
      @BeziTeshi 2 месяца назад

      ውይኔ እንም የምር ስታስጠላ ውይ😅😅😅😅😅😅😂

    • @BitaniaTesfaye
      @BitaniaTesfaye 2 месяца назад

      Wuyyy begiziabher kidanemihret libonahin titebik

    • @BitaniaTesfaye
      @BitaniaTesfaye 2 месяца назад

      set asasachi nat teyenkek

  • @JgjJfd-v4u
    @JgjJfd-v4u 2 месяца назад +26

    ቱቱቱ የቃል እግሯን እጣቢ እኳን አታክልም😅😅😅

    • @CvgCyx
      @CvgCyx 2 месяца назад

      😅😅😅

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +1

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤

  • @zzzz6032
    @zzzz6032 Месяц назад

    ቃል ምርጥ ሴት በጣም ነው ምንወዳት አታስቀይሚብን

  • @Lily93491
    @Lily93491 2 месяца назад +20

    ኤጭ አዲስ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ እንኳን አናደድከኝ። ደሞ አለባበሷ እሺ ቤብ ሌላስ የለሽም

  • @mekdesmekdes268
    @mekdesmekdes268 2 месяца назад +19

    እኔ ለቀልድ እደሆነ አቃለሁ ግን በጣም የሚዋደዱ ባለትዳሮች ትልቅ ሞገስ አላላቸው እና አደዚህ ሳይ ደስ አይለኝም

  • @ZuzubintTesfaye
    @ZuzubintTesfaye 2 месяца назад +10

    ምን ትመስላለች ሞፍር እግር😂😂😂😂😂😂ቃልዬ የኔ ፍንድሻ አንች ብቻ ነይልን❤❤❤❤❤ምነካህ አድስ🙄🙄🙄🤔

  • @userenter2635
    @userenter2635 Месяц назад +2

    የዛሬውን ቪዲዮ አይቼ ወይኔ ቃል ትግስቷ💕 እኔ የገረመችኝ ያልታጠበ ፀጉሯን እየነካካች ቆሎ ስትበላ ጥሩ ድራማነው በርቱ

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 Месяц назад +7

    ለዛነው ተመልሼ ወደዋላ ተመልሼ ነው በዚ ገብቼ ነው የፃፍኩልክ እዴት አንድ ሰው ባለ ትዳር ሆና እደዝ አዪነት ስርአት የሌላት ለምስትክ ክብር የሌላት

    • @zed8788
      @zed8788 Месяц назад

      እኔም አላስችል ብሎኝ በዚህ ቪደወ ነው አስተያየት የሰጠሁት እኛ ከምንኖርባት ሌላ አሜሪካ ትኖር ይሆን እነደ???ኸረ ተባበሩን 😂😂😂ለመጀመሪያ ግዜ በዩቲውብ ቪደወ ተናደጅኩ ለምን ከአድስ አይጠበቅም በዚህ ሰአት ጥሩ እነክብካቤ ብቻ ነበር የሚጠቀምበት

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr 2 месяца назад +3

    ይሄ በደንብ ያስታውቃል ከ አሜሪካ እንደዚህ ለብሶ የሚመጣ ማንም የለም ኖርማል ሆነው በጂንስና በታይት ነው የሚመጡ I know በ flight ስንት ሰአት እንደሚበሩ አሰልቺ ስልሆነ እንደዚህ ለብሶ የሚመጣ የለም እዚህ ተሸውዳቸዋል እንደገና ሆን ተብሎ ከ ቃልየ እንደተመካከሩ for sure hundred percent እና በመዝሙር ስትመጣ በጣም እንጋጋለን ለማየት ይሄ በጣም በጣም የሚያስጠላ ለታናናሽ ወንድሞችህ ጥሩ ትምህርት ብታስተምር ለገንዘብ ብላቹ ስማቹ አታጥፉ በኔ እይታ ጥሩ ትምህርት አይመስለኝም እንደ ታላቅ እህታቹ ባይደገም

  • @AsAs-qi5jt
    @AsAs-qi5jt 2 месяца назад +9

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤

  • @ዛራናቻድራ
    @ዛራናቻድራ Месяц назад +4

    አድሰ አሁን ገና በጣም አሰጠላህ ማርያምን አወቅቅ አወቅህ ብትባል ግዜ ወዶች ትትባሉ ሰለራሳችሁ እጅ አብሮችሁ ሰላለዉ ሰዉ አትጨነቁም

  • @Dagi-f6m
    @Dagi-f6m Месяц назад +1

    እናተን እወዳቹሐለው ❤🎉ነገር ግን የመጣቹበት መገድ ደስ አይልም😮 ከናተ አይጠበቅም😮

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg Месяц назад

    የተቀማሁት 😢😢😢 አላለይም ባለዬ ምርጥ ሚስት አለቺ ወላሂ

  • @TigstYehualashet
    @TigstYehualashet Месяц назад +6

    እሷ ምን ታድርግ የወንዱ መጃጃል ነዉ እጂ የሰዉን ልጅ ለማስተማር ከሆነ የተፈለገዉ የሚጠቅሙ ለሁሉም በየ እምነቱ ብዙ ነገሮች አሉ ነገር ግን ለማስተማር ሳይሆን ኮሜንት ፍለጋ ይመስላል አዲስ የምትታይበት ቦታ እደዚህ አይደለም ወደት እደምትራመድ ታዉቃለህ አረማመድህን አስተካክል........

  • @hilinaadafre1733
    @hilinaadafre1733 2 месяца назад +12

    ደራሲ እና ዳይሬክተር ይገለጥ ሻንጣው ባዶ እንደሆነ ባያስታውቅ ዳይሬክተር ምንድን ነው ስራክ/ሽ ለማንኛውም ምርጥ ድራማ ርእስ ?

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid2564 2 месяца назад +20

    አሻ ምኒቱን አመጣህና አረፍከዉ😂😂ቃል የኔ ሙሉ ሤት ከቁጂና እሥከ ሥነምግባር ያደለሽ እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን ወላሂ አለባበሥሽን ሥወደዉ♥♥♥♥

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 2 месяца назад +2

    ይህን, የምታንቡ በሙሉ ፍጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 💜

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha Месяц назад +1

    እሷ ፀጉሯን ስታገላታውእኔን ደከመኝ ወይኔ ቃልዩ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @DengelmareyamAmalajea
    @DengelmareyamAmalajea 2 месяца назад +21

    እዮብና እረዱን በጉጉት ስጠብቅ እርቃኗን ታመጣብን እዮብ ነብስህ አይማርም ሙሉ ቀን ብቅ ጥልቅ ስል ከማዳም ጋር ሌባና ፖሊስ ሆነን መሸ ❤❤እረዱን ማየት የጓጓ

  • @Kal-kw4tg
    @Kal-kw4tg 2 месяца назад +17

    አወይ ቤብ አምላኬ ሆይ ህዝቤን አደራ😂❤❤

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 2 месяца назад

      አሜን የኮሜት ያለው😂😂😂

    • @ተዋሂዶ
      @ተዋሂዶ 2 месяца назад

      ክክክክ አሜን የምር

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 2 месяца назад

      ሞትኩ😂😂😂ደምሩኝ ውዶች

    • @NeZa-f2u
      @NeZa-f2u 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @FatumaYassen
    @FatumaYassen 2 месяца назад +6

    ሲጀመር ዘመዱ ነች አትናደዱ ኮሜታተሮች የኔ የዋሆች

  • @SifrashSisay
    @SifrashSisay Месяц назад +1

    እኔ የገረመኝ የቃልየ ትዕግስት ይች ሞልቃቃ እንዴት እንዳስጠላችኝ አዲስየ ላንተም የምሰራው ስራ ከንቱ ውዳሴ እንዳይሆንብህ ተጠንቀቅ?

  • @betslot9715
    @betslot9715 Месяц назад +3

    አዲስ ይኤ ኮመንቴ ለሁለተኛ ፓርት ለለቀከወ ነዉ ኮመንት እዳዬሰጥህ ዘግተከዋል እንደዚህ አይነት ነገር መቅረፅ እና መልቀቅ ለምን አስፈለገ እደገና ለሚስትህ ክብር ይኑርህ በጣም አሳዘነችኝ ቃል ትእግስቷ እኔ ብሆን እነደዛ ስትበጣረቅ ይዘህ ዉጣ ሆቴል አሲዛት ነዉ የምልህ ቃል ስሚኝ ሆቴል ይያዝላት እንጂ በፍፁም አብረሽ ተቀምጠሽ የሷን ጋጠወጥነት አትስሚ ቃልዬ ጨዋ ስርሀትሽ ትእግስትሽ ሳላደንቅ አላልፍም ግን ፕራክም ቢሆን በእዚህ ደረጃ አዲስን እንደመንፈሳዊነትህ አልጠበኩም ነበር እንኳን ከአሜሪካ ከቡርኪናፋሶም የመጣች አትመስልም አዲስ ይኤን ድራማም ሆነ ፕራክ አቁመዉ ቃል እርጉዝ ናት ለጤናዋ አስብላት የወረደ ስራ ግን አትስራ

    • @Mulu-k9i
      @Mulu-k9i Месяц назад +1

      በትክክል የመጨረሻ ነው የተቃጠልኩት ጭራሽ ከቃልዬ በላይ እኔ ውስጤ ደምቷል እንዴት ከቤቱ የረከሰች ሴት ያመጣል ለቀልድም ቢሆን ይሄ ከእሱ አይጠበቅም ንግግሯን ሰማችሁልኝ ፎቶ ሲያሳያት በዚህ ቦታ እኔ ነበርኩኝ የምሆነው ምናምን ቤቱን የሌለ ነው ያጣጣለችው😢 እኔ ብሆን እስከ እሱ እንደ ዶሮ ነበር ምገነጣጥላት ውሃ ሙቅ ደፍቸባት ነበር ማሶጣት

  • @emuyemariyamlij7037
    @emuyemariyamlij7037 2 месяца назад +8

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @GetayeMetamegnaye
    @GetayeMetamegnaye 2 месяца назад +5

    ጌታ ሆይ በቤሩት ያሉ ወገኖቻችንን እንታይ ጠብቅልን ተጨነቅን እኮ

  • @MelkamDesale-w9m
    @MelkamDesale-w9m 2 месяца назад +20

    መጨረሻዉን እንየዉ እንጂ አላቅም ብቻ 😢ቃልየ የኔ ቆንጆ ስልህ የትዳር አጋርኸን

    • @SadssGadd
      @SadssGadd 2 месяца назад +1

      ደምሪኝ😢😢😢😢 ድራማ ቢሁን እራሱ በጣም የሚያስጠላዉ😢😢😢😢እኔምናቸዉም አላማረኝ😢😢

    • @MelkamDesale-w9m
      @MelkamDesale-w9m 2 месяца назад

      @@SadssGadd እዉነት ይደብራል

    • @SelamTekle-uk8kq
      @SelamTekle-uk8kq 2 месяца назад +1

      ደምሩኝ❤

  • @adanechegelaw9736
    @adanechegelaw9736 2 месяца назад +1

    😮😮😮😮ያስጠላል

  • @WoltYideresu
    @WoltYideresu Месяц назад

    እንኩዋንም ቃልየ የተባረክችዋ ቀደመችሽ ።ማሰብሽ ራሱ ከባድ ነው ።

  • @helenb8411
    @helenb8411 Месяц назад +4

    ፕራንክ ነው ካልክ ለሚስትህ በዚህ ግዜ መዝናናትና መሳቅ እንጂ ጭንቀት አያስፈልጋትም ከዛ ሁሉ ደሞመዝሙር ምትዘምረው ለንግድ ነው ንዴ ለሃይማኖት ያለህ ጥልቅ ፍቅር መስሎኝ ነበር ለካ ሁሉም ሰው አንድ አይደለም ትደብራለህ ይህ በትዳር ላይ ዝሙት ነው ቤብ ብላ ስትጠራህ ሚስት ፊት ለሳ ማሰብ ያለብህ አንተ ነህ ፕራንክ መሆኑ ያኔ ነው የገባኝ መሞላቀቅ ስታበዛ ለሚስትህ ጭንቀት አለ መረዳት ግን ያሳዝናል የአበሻ ዩቱበር ሁላ ነው ያስጠላችሁኝ በትዳር የሚፈታትን ፕራንክ በፍጹም ተቀባይነት የለውም በጣም ነው ሚያስንቃቹ አስቡበት ፈለወር እንዳትከስሩ

  • @memett564
    @memett564 2 месяца назад +4

    እንኳን ደህን። መጣቸ የዱሩ ፍቅር አያረሰም ት/ቤ። ትዛቲ ደሰ ይላለ❤❤❤

  • @WorkneshTureneh
    @WorkneshTureneh 2 месяца назад +7

    በጣም ደሰ አይልም አዲዬ

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 2 месяца назад +1

    መዝሙር ባወጣህ በስንተኛ ወር ነው ድራማ የሰራኸዉ ድራማ?

  • @mimicool1330
    @mimicool1330 Месяц назад

    በጣም ያስጠላል እግዚአብሔር ደስ ሐይልም እንደዚ ቦታክ አይደለም

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j 2 месяца назад +53

    ሻጠው ደሞ።ባዶ ካሜርካን የመጣ ሻጣ እናተም ድራማ ከጀመራችሁ ያስጠላል😂😂

    • @neymaseid4303
      @neymaseid4303 2 месяца назад +1

      ለድረመ ነዉ

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 2 месяца назад +1

      ድራማ መሆኑ በደምብ ይለያል😂😂😂

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 2 месяца назад

      ድራማ ማለት?

    • @neymaseid4303
      @neymaseid4303 2 месяца назад

      @@yeshyemarr8303 አተቂም እንዴ አዉቆ ነዉ ብዙ እይተ እንዲኖረቸዉ

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 2 месяца назад

      @@neymaseid4303 እ ብሗላነው የገባኝ ሻጣውን በደረጃው አጠልጥሎ ሲሔድ ከመሒና ለመሰቀል በጣም ከባድ አሰመሰሎት ሠለነበር ክክክ ደምሪኝ በዛው እህትነት

  • @emano5974
    @emano5974 2 месяца назад +10

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እንደው ወላድተ አምላክ ፍቅሩን ታብዛላችሁ❤❤❤❤❤*

  • @SEADA-h4v
    @SEADA-h4v 2 месяца назад +4

    በጣም ነው የሚዴብረው የምን ማሽከርከር ነው

  • @EyosyasPawlos-v9z
    @EyosyasPawlos-v9z 2 месяца назад +2

    ማርያምን ሙዴን ነው ያበላሻችሁት ቀጣይ ፓርት

  • @maryabayneh5647
    @maryabayneh5647 2 месяца назад +1

    ሲጀመር ቃልን ለማበሳጨት ነው ጥሩ አይደለም ቃል ደግሞ ጠንካራ ነች

  • @ZainbZaind
    @ZainbZaind 2 месяца назад +3

    እሂን አለባበስ ሲስሚላህ ኸረ ቃል ቀልብዋ እዳይሰበር አላህ ሙስታአን

  • @Abc-wi4jl
    @Abc-wi4jl 2 месяца назад +15

    👊👊👊👊🏠አስወጣልን በቶሎ ይችን አስቀያሚ እኔ በቃ በንደት ልሞት ነው የቃልየ ቤት ውስጥ እደዚች አይነት ባለጌ ደግሞ ትንሺ ቆይታ እፈራለሁ ካተጋ ነው የማዲረው ብላ እረፍ ትልልናለች አትልም ብላችሁ ነው ይች ፕራክ ይሁን እያልኩ ዱአ እያደረኩ ነው ደሜንኮ ከፍ አደረገችው ባለጌ እደ😊

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 2 месяца назад

      😂😂😂

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te 2 месяца назад

      አቤት እኔስ ብትይ በታም አቃጠለችኝ😂😂😂😊😊😊

    • @memd7063
      @memd7063 2 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @ajebushanteneh6515
    @ajebushanteneh6515 2 месяца назад +6

    ወየው ጉድ ምን ማለት ነው ቤብ ነው ምልህ😏አይ ቃልየ ቻይው እንግዲህ እኔ ግን እሄን እየሰማሁ አልቃጠልም 😅ዋ!አዲስ እሄን ነገር ብታስተካክል ነው የሚሻለው አለበለዚያ ግን ብቻ ጥሩ ነገር አድለም እየሸተተኝ ያለው😀

  • @bettyeya-s3l
    @bettyeya-s3l Месяц назад

    ፈጣሪን ፍሩ እውነት ለትዳርህ ቦታ ካለህ ለሚስትህ ክብር ይኑርህ በጣም አሳፋሪ ተግባር ነው በሌሎች የሚሰሩት ድራማ ሲያስጠላን ደግሞ በአንተ ይምጣ ትዳርህ አደጋ ላይ እንዳይወድም አዲስ ክብርህ ያለው አንተ ጋር ነው የልጅህ እናት ህይወትህ ናት ዛሬ ላገኘሃት ብለህ ቃልን አታስከፋት በሆዷ የተሸከመችህ የፈጣሪ ስጦታ ስለሆነ እመብዙሃን ትዳራችሁን ከክፉ ነገር ትጠብቅላችሁ

  • @RozaGetachew-mi7dv
    @RozaGetachew-mi7dv 2 месяца назад +1

    አፈልግም ቃልዬ የኔ ጨዋ❤❤ ደሞ ተቀማው ትላለች እዴ😮 ቤቢዬ 😊

  • @TesfayFkr-b4w
    @TesfayFkr-b4w 2 месяца назад +9

    ይሄን የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ❤

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 2 месяца назад +12

    ኤጭ ሴትና ወንድ ባልና ሚስት ወይም እህት ወንድም ካልሁኑ አብሮ መሆን አያስፈልግም ስረአት ይኑራችሁ፡፡

  • @sofiakamal5924
    @sofiakamal5924 2 месяца назад +18

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ኣዲስ ለፕራንክም ቢሆን የናንትን ቤተሥብ ኣየመጥንም ያሥጠላል የቅርብክ ቃልን የመስለች ሚስት የኣላህን ስጦታ የዝክ ያሥጥላል

    • @HaneyTube
      @HaneyTube Месяц назад

      ቃል ታቃለች በርግጠኝነት ግን በጣም ይደብራል ምንም አያስተምርም

  • @fatuma7299
    @fatuma7299 Месяц назад

    ቃልየ ስወድሺ የኔ ጨዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Месяц назад

    ቤቢ ኤረ ወገን 🤣ለማንኛውም ፈታ ያለች ልጅ ናት 😍

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 2 месяца назад +6

    አረ ወይኔ እኔ ፈራሁ ቃልዬ ይከፋታል ተዉ አዲስ ትዳር ቀልድ አይደለም

  • @yibas16
    @yibas16 2 месяца назад +25

    አይ እኔ ወድ ልጅ ነኝ ምሰትም ልጅም አለኝ ግን አዲሰ አዲት አብሮ አደግ አለችኝ ግን የዱሮ ነገር ድሮ ቀረ አዲሰ አዲት ነገር የምነግርህ እኔ ልምሰቴ ለሲሜቷ እጨነቃለሁ እሷም በርግጥ እደኔ አብሮ አደግ ይኖራታን እናም እደዚህ እድታደርግ አልፈቅድላትም ለማይቀረው ዘመን ተምሰታችን ጋር ሁነን ልቧን እና ልቤን ሳንሰባበር መቀመጥ ነው እናም ትንሸ ክብር ሚባል ነገር አለ ወድም ግን ይቅርታ ወድሜ በጣም ሰለምወዳቹህ እና ሰለማከብራቹህ ነው ዳቢሎሰ ይፈትናል በትዳር ላይ ክፍተት እዳይገባ ጥንቃቄ አብዙ ለልጃቹህ ብቻ ኑሩ አዲሰ 😢

    • @Tsehay27Tube
      @Tsehay27Tube 2 месяца назад +4

      ትክክል በእውነት

    • @gedag5658
      @gedag5658 2 месяца назад +2

      @@yibas16 ትክክል

  • @binitube9429
    @binitube9429 2 месяца назад +10

    በስም ብቻ የማውቅሽ ምርጧ የሀዲስ ወዳጅ እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ ጊዜ ከቤተሰቦቼ ጋር እመኝልሻለሁ❤❤🎉

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 2 месяца назад

      Ante demo enkuwan dehemetsh? edi hidena aswetate guwadja Aydelhe tolo bele

  • @MakiyaMakiya-p5x
    @MakiyaMakiya-p5x 2 месяца назад +2

    ያንባባሸ የእናቴ የአምላክ

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    ክክ እኔ እደዚህ አዲስ እደማያደርግ አቃለሁ የኛን አመለካከት ለማየት ነዉ ክክ

  • @GUt-hq4hg
    @GUt-hq4hg 2 месяца назад +18

    በሉ አትጨማለቅ ደስ አይልም

  • @seniyamamudi5502
    @seniyamamudi5502 2 месяца назад +15

    እኔ ቢሆንም አልቃብላትም ጌታ ሆይ ድራስላት ለቃልዬ 🤣😂😂😂

    • @SelamTekle-uk8kq
      @SelamTekle-uk8kq 2 месяца назад

      ደምሩኝ❤

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 2 месяца назад +1

      እንዴ ፈታ ማለት ነው የምፈልገው አለች እዛው የታሰርሽበት ፍቱኝ በያ መጨናነቅ አልፈልግም ሰዉ እንዴት ደፋር ናት።

  • @ሳሪ-ዀ3ዠ
    @ሳሪ-ዀ3ዠ 2 месяца назад +14

    ያዝ እግዲ ቃል ፅናቱን ይስጥሽ😅😅❤❤❤

    • @Kokob-k4k
      @Kokob-k4k 2 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @Saemir-s7l
    @Saemir-s7l Месяц назад

    ምን ልታስተምረን እደፈለክ አልገባኚም እምነት ባህል ክብር እሚባል ነገር አለ ያዉ እደለመድከዉ በሆላ ተመካክረን ነዉ ብለክ ታረፋለክ ግን ሰዉ እሚማርበት ቢሆን መልካም ነበር

  • @HAYATAWOL-i2f
    @HAYATAWOL-i2f Месяц назад

    ደሞ ድራማ ጀመራችሁ ይህን ቤተሰብ እወደው ነበር አሁን ጠላሁት 🤔🤔🤔

  • @BetyBety-xh3zd
    @BetyBety-xh3zd 2 месяца назад +7

    ገደል ይውሰድሽ ጭራሽ ይዤክ እሄዳለው አላለችም ኮተት መጀመሪያ አለባበስሽን አሳምሪ 😊😊😢😢

    • @SadssGadd
      @SadssGadd 2 месяца назад

      እኮ ይች ሚዳቆ የመሰለይ ማርያምን ደሞ ስታስጠላ ቱ አለባበሰ😂😂😂😂👊👊👊👎👎👎👎👎

    • @BeziTeshi
      @BeziTeshi 2 месяца назад

      ደሞ ቤቢ ትለዋለች ውይኔ 😂😂😂😂😂😂😊

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 2 месяца назад +6

    እንደው ይህ አይነት ስራ ባሰራ ጡሩ ነው በዝህ የመጣ ገንዘብ ጥንቅር ብሎ ይቅር ስርአት ያለው ነገር ስራ ስሩ እባካችሁ እውነት እከታተላችሃለሁ ግን እንደዝህ እሚያስጠላ ስራ አትስሩ እኛንም አታወናጅሉን በዝህ በምፈተናው በበዛበት ዘመን እንደውም ፈተናችን በዝታል😢

  • @ethiopiawitethiopiawit1169
    @ethiopiawitethiopiawit1169 2 месяца назад +7

    አይ የሰሞኑ ሁኔታ ደስ አይልም እኔ እህታችሁ ትዳር እደ ቃል እና እደአዲስ አይነት ስጠኝ ብዬ ሳልጨርስ ዋዋ

  • @HaymanotBekele-j2s
    @HaymanotBekele-j2s Месяц назад

    ምን ለማስተማር ነው??

  • @HappyAstronomicalModel-zd6dl
    @HappyAstronomicalModel-zd6dl 2 месяца назад +2

    ትዳርህን እንዳታፈናቅልህ ቃልየ የልጅ እናትህ ጥሩ ሴት ናት