Seifu you need to learn a little bit of stage manner especially for ladies coming and leaving stages! You should have to walk Helen out when leaves your stage. You left her by her self and she walked by herself which makes someone feel awkwardly. Just as a reminder!
ከዚህም በላይ እረጂም እድሜ ይስጥሽ ሄሉ ስወድሽ
እድሜ ፀጋ ነው በእዲሚያችሁ ከተጠቀማችሁ እንደ ሄሉ በኮንፊደንስ ትናገራላችሁ ሄሉ ሹካር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤
የማያረጅ ውበት ሄሉዬ ከእውቀት ጋር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ
18:40 Great speech & what a quote - "ሕይወት ቀላል ነው ማለት አይደለም እንደ አያያዝህ ይወሰናል፥ ብዙ ውጣውረድ challenge እናልፋለን፥ ነገር ግን ያንን የምንይዘበት እምነታችን በሰው ላይ ይገለጣል/ይታያል...!!"
የውስጥ ሠላም...?
በጣም ነው የምወዳት በምታቀርበው ፕሮግራም ብዙ ነገሮችን የምታስተምር ልዩ ሴት ሄለን መስፍን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤❤❤
ሄሉዬ የEbs ንግስት፣ እንወድሻለን። ፕሮግራምሽ አያመልጠኝም። ጎበዝ በርቺ። ለብዙዎቻችን አርአያችን ነሽ።❤❤❤ ኑሪልን እህቴ የአገራችን ዕንቁ።
ሰይፉ አስገራሚ ሰው ,,,,,,,, ሁሌ ሀገሩ ላይ ህይወት እንደዘራህበት
Seifu eko one of tge best entetainer... Zeba yale sew
እኔ 53 ሞልቶኛል፣ እንዳቺ እንደዚ እውነቱን ዝርግፍ እሚያረጉ ሴቶች ያብዛልን፣ እንደኔ ያደነቃት እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍
ሳይታይ እማ ሁሉም ያምናል እያየንሽ ቢሆን 35 ነው የምትይው
@@Emamimami😂😂😂😂😂😂
ሔለን ተወዳጇ ኢትዮጵያዊ❤
ደስ ስትል ዕድሜዋ አይመስልም እ/ር ካልሰጠ ማንይደርሳል እ/ር ስለገባት ሰጪው ሳትደብቅ ትንሽ ዕድሜ ብትጠራም ሚታመን ነበር፡፡ ጌታ አሁንም ዕድሜውን ይጨምርልሽ
ሄለንሾን እንድኔ ሚወዳት አለ ግን 😘😘
ማያረጅ ውበት ይገርማል ፈጣሪ ይመስገን 😘😘🌹🌹👍
ሄለን መስፍን❤❤❤❤❤ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ረጂም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ውድ❤❤
ዛሬ እንግዶ በጣም ነው ደስ የምትለው እባክ ዶክተር ምህረትን ጋብዝልን
ሄሉየ የኔ መልካም የኔ ልበ ቅን ❤ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ።
ከዚሀም በላይ አግዛቢር ረጀም አድሚ ይስጥሽ አውነት መናገር ጥሩ ነው ፈጣሪም ደስ ይሰኛል❤❤❤❤❤
ገና ልጅ ትመስላለች wow❤❤ሽአመት ያኑርሽ❤
ሔለንዬ እንኳን በደህና መጣሽ የኔ ጀግና ሴት በጣም ነው የምወድሽ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልሽ❤❤❤
ተስፋ አለኝ ፈጣሪ የሀገሬን ሰላምና የህዝቦቿን አንድነት እንደሚመልስ🙏
በጣምነዉ. የምታምሪዉ. ዬለን. ፈጣሪ. እድሜ. ጤና. ይስጥሽ
ሰይፍሻ ማኛው ሰወድህ ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ጠብቆ ያኑርህ እሰኪ እንደኔ ሚወደው 👍ግጩት🎉🎉
ሄለን ሰይፉን መጋበዝ አለብሽ እሱ ራሱ ብዙ መናገር ያለበት ነገር አለ።
ጎበዝ እድሜ ፀጋነው ደግሞ፡ሰውነትሺ፡አይመስልም፡53 ቀሪውን፡እድሜሺን፡ይባርክልሺ
ሄለን ትልቅ ሽልማት ይገባታል የምትሉ?
ለምን
የኔም ጥያቄ ነው ለምን😂
Because she asked him seifu why he didn't telling as he's age lol 😆
ሁሌ የምታወራው ከዚህ ልጅ ጋ ብቻ ነው ሁሉንም አሳትፈህ አታወራቸውም ሌሎቹ ቁልጭ ቁልጭ ሲሉ።
የምታቀርበውን እከታተላለሁ አውደዋለሁ እንኳን በሰላም መጣች
ሄሉ ቆንጆ በርቺ አድናቂሸ ነኝ
ሄለን በጣም የምትወደጂና የምትደነቂ ሰው ነሽ! እኮራብሻለሁ:: ሰይፉ እባክህ ቃለመጠይቅ ላይ ሰዎች በህይወታቸው ስላጡ ት ሰው ሲያወሩ እንዲያለቅሱ አትገፋፋ :: ሄለን የእህቷን ማለፍ በፀጋ ተቀብላ ነዉ የተ ናገረችው አንተ እንደገና ለምን ትጎተጉታታለህ:: እባክህ ይህንን አመል ለማስተካከል ብትሞክር ጥሩ ነዉ::
የሰዎች ኢንተርቪው ላይ ማልቀሳቸው ብዙ እይታ ያመጣል! ;)
Helen eyeta agenginch alagengch atchnkem @@ethioutopia4389
ክፉ አመል አለበት
ፈጣሪ ያሰባቹትን ሁሉ ይሙላላቹ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን 🥰🙏
Amen!!!!!!!!!!!!!
ሄለን 53 አመቷ ነው Wow ወላሂ አትመስልም የሰላሳዮች ቤት ነው ምትመስሎው ኑር ገናም 🙏
አንችማ የአሜረካ ፐረዝዳንቲ ነዉ መሆን ያአለብሺ የኔ ዉድ እሂት❤
There’s a saying that goes by “getting old is a privilege denied to many”. We should be grateful and proud of it, instead of hiding our age!
እሼቴ አሰፋን ጋብዘው የ "መቆያ" አዘጋጅ እና አቅራቢ።
ተባረኪ በእውነት
ስታምር ቆንጅዬ ብስረአት መልካ ይምመስክር አፈ ጭዋ ሴት
ዋው!!ሄልዬ እኔም 52ነኝ ግን ሚስጥር ነው🤫
God bless you, Helen
ፈጣሪ ከፍ ያርግሽ❤❤
Tebarekilign Helluye
በጣም ደስ ይላል
God is too good Amen ❤❤❤❤❤❤
ሰይፍሻ የሰውልጅ ጠቅላላ ወንድምና እህት ነውኮ ፈጣሪ ስንዴ ዘርቶ በቆሎ አይታጨድም
ይገባታል
የኔ ዉድ ሄለን
ሄለን፡ ምርጥ😊👌
...እግዚአብሔር ...ይማርላችሁ።
Helu every word that comes out of your mouth is delicious ! በጣም ነው ምቀናብሽ ጉበዝ ሴት
🤩 intertaining, Interesting shows episode they have Hellen and Seyfu, the center role player of EBS programs 👏🎂❤
እግዚብሔር አምላክ ይድረስላችሁ
ሴፍዬ ተአምራለ❤🎉🎉❤❤
Blessed 🙏🙏🙏🙏
Helen show and Seifu ON Ebs ❤❤
ሁለነገርዋ ፍቅር የምትሆንብኝ መልካም ተጫዋች ሴት ሄሊ ናት ኑሪልን💚💛❤🙏💚💛❤🙏😘
❤❤❤❤ሄሊዬ ወንድምሽ ዮኒ የጓደኛዬ ባል ነው አሜሪካ ገብታለች በእሷ የተነሳ ሄለን ሾን በፍቅር እከታተለዋለሁ
ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
meles
Really beautiful in and out ❣️❣️❣️
ABSOLUTELY IT'S TRUE DEAR.
እደና ኤልን የምትውዳት❤❤❤❤
Helu you’re so beautiful ❤
ብርቱ ሴት ነሽ
Wow❤❤
Seifu is realy an entertaining host
ሄልዬ ስወድሽእኮ
Heleneye ❤❤❤
ሰይፉ 💪💪💪💪
Helen yenwed ❤❤❤❤❤
Seifu is funnyyy😂😂😂😂
አይ ሄለን 😂😂😂😂
ምንድነው ባንዶችህን ጥያቄ ትጠይቃለህ ነገር ግን ሁሉት ቃል እንደተናገረ ከአፉ ነጠከው🤔
ሰይፉ በጣም አሰቀቀከኝ። ሞቶም እድሜውን የደበከው ጉኣደኛህ
Seifu you need to learn a little bit of stage manner especially for ladies coming and leaving stages! You should have to walk Helen out when leaves your stage. You left her by her self and she walked by herself which makes someone feel awkwardly. Just as a reminder!
Nice observation... I was thinking the same
👌
እኔስ ማርያምን ወዳታለሁ❤❤
በጣም ነው እምወዳት
Welcome Selma Amazing Selma Ethiopia
ሄለን ፡ እሶናት ፡ አንድ ፡ ደህናነገር ፡ የምታቀርብ❤
Haleneyaaa❤❤❤❤
እድሜ መደበቅ በወንዱ ብሷል። ለዚህም ማስረጃ ሰይፉን መጥቀስ ይቻላል። ብዙ ሰው ጠይቆታል ግን ቢሞት አይናገርም። ምን እንደሚያስፈራው አይገባኝም።
በጥቅምት አንድ አጥሚት ነው ሰይፊሻ
kezeye belaye nefe Amite nurleghe yenaye wede
Yenaye tafachi Helnecoye
Ende Seifu min asafereh edme menager? Menor atfeligim
Happy birthday 🎊🎂🎁
Seifisha way of handling pressure is amazing
He the most underrated media person/entertainer. Zena yale mert sew.
enam helen adnkatalhu
ሰይፍሻ ያአንተም ቤተሰቦች መች ነው ምታቀርባቸው
Seyfuye tebarek.
IT'S TOO MUCH OH EH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ተወዳጅ
MY GOODNESS OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
If you want not to worry about your age accept Jesus Christ right now and make it eternal .
Wey seifu zares enanm begabezkegn
Helen konjo yemil ye eritrean music lanchi new yetzemew
🥰🥰😘😘
😂😂😂😂masenko mechew ashekabache new abooo😂😂😂😂
IT'S TOO MUCH OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Ewnte sewedeshii
ትክክልኛ እድሜ
Sefu malata😂❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
የድሜዋን ነገር ዘለልካት
Me❤🎉