📌ልጆችን ትምህርት ቤት ስናደርስ እና ስንመልስ |Back to school Tips

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 25

  • @munaabdo5945
    @munaabdo5945 2 года назад +1

    በርቺ በጣም አሪፍ ነው ለየት ትያለሽ ብዙ ሀኑ ሚያቀርበው ተመሳሳይ ነው።

  • @teruyieademe3111
    @teruyieademe3111 2 года назад +3

    ዝንየ የእኔ ጀግና እናት ልጆችሽም ታድለዋል አንችን የመሰለ እናት ያላቸው ተባረኪልኝ ለበረከትም ብዥ ልጀ ብሩክ ነሽ

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 года назад +1

    ምርጥ ነሽ ከዚህ በፊት የሰራሽው ቪዲዮ በጣም ጠቅሞኛል ፋይል የልጆች እቃ እንዴት ማስቀመጥ እንዳለብን ያልሽው ሁሉ ልጆች ላላቸው እናቶች ጠቃሚ ነው እኔም ብዙ ጊዜ ቀደም ብዬ ነው የምዘጋጀው አራት ልጆች አሉኝ ሶስቱ ተማሪ ናቸው እቅድ ከሌለን ጥድፊያ ነው የሚሆንብን አንድ ነገር ብነግርሽ የጫማ ማሰርን አስለምጂው የመጀመሪ ልጄ ሁሌ እንዳንቺ ነበር ጫማ የምገዛለት ልጅ ሆኖ ያስቸግረዋል እያልኩ ሳይለምድ ትልቅ እስኪሆን በጣም ተቸግሮ ነበር ዝም ብለሽ የአዋቂ ጫማ እየሰጠሽው ይለማመድ በተረፈ በርቺ።

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 года назад

      አመሰግናለሁ ምስራቅየ እውነትሽን ነው እሺ አስለምደዋለሁ❤️

  • @TT-ok4in
    @TT-ok4in 2 года назад +2

    Yene wed, highly important and timely 👌 topic thanks😊!!!
    Remain blessed 🙌

  • @yohanahaile3655
    @yohanahaile3655 2 года назад +2

    Thanks for Advice yena konjow blessing .

  • @jesusislord6649
    @jesusislord6649 2 года назад +1

    Thanks tebarki
    ye folder organisers asyen please

  • @SnTrTube07
    @SnTrTube07 2 года назад +1

    Thank you for sharing 🙏

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 2 года назад +1

    yes you are right and perfect thanks four sharing 😍

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 2 года назад +1

    👍👍👍

  • @tigistteshale9588
    @tigistteshale9588 2 года назад +1

    Love it Ziniye thank you for sharing and gobez ❤️❤️

  • @rahelgirma1706
    @rahelgirma1706 2 года назад +1

    በርችልኝ የኔ ጀግና ሴት

  • @Maggie_Sol
    @Maggie_Sol 2 года назад +1

    ብርክ በይልኝ።

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 года назад

      Amen yene konjo ❤️🙏🏽 Thank you for watching 🥰

  • @belletube2880
    @belletube2880 2 года назад +1

    😍😍🙌

  • @rahelasrade7057
    @rahelasrade7057 2 года назад +1

  • @selamawitgirma3391
    @selamawitgirma3391 2 года назад +1

    ምንድን ነው በአማርኛ ቦርሣውን ያንጠለጠልሽበት

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 года назад

      የኮት የቦርሳ የኮፍያ መስቀያ ይመስለኛል

  • @Eskutitube
    @Eskutitube 2 года назад +1

    ጎበዝ ነሽ ተባረኪ እኔ አንቺ ጋ ተደምሬአለሁ እኔንም ደምሪኝ ተባረኪ

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  2 года назад

      እሺ :: እንኳን ደህና መጣሽ❤🙏🏽

    • @Eskutitube
      @Eskutitube 2 года назад

      @@ZiniTube 🙏🙏😇

    • @hiwotbekele4010
      @hiwotbekele4010 2 года назад +1

      Ewnet ewnet naw hulume enamesgenale