ZiniTube
ZiniTube
  • Видео 96
  • Просмотров 1 068 453

Видео

የትውልድ ከተማየ ውቢቷ ባህርዳር 🌴BEAUTIFUL BAHIR DAR
Просмотров 4,6 тыс.Год назад
#ethiopa #bahirdar #hometown MY TRIP TO BAHIR DAR ETHIOPIA @ethioelsylifestyle9486 @seifuonebs @InspireEthiopia
📌ተመስገን ለማለት ....What are you thankful for?
Просмотров 3,8 тыс.Год назад
#ethiopa #habesha #thanksgiving @bunnacast @DaggysLifeClass @seifuonebs @ArtsTvWorld
📌የቤት ውስጥ ፅዳትን ለማቅለል‼️
Просмотров 9 тыс.Год назад
#ethiopa #habesha #homemaking @appealforpurity @seifuonebs @@comedianeshetu @ethioelsylifestyle9486
🛑አስቤዛ ስናደርግ ሊጠቅሙን የሚችሉ ሀሳቦች| Costco Grocery Shopping| Ethiopia
Просмотров 14 тыс.Год назад
#Ethiopa #habesha #lifestyle #groceryshopping
📌ልጆችን ትምህርት ቤት ስናደርስ እና ስንመልስ |Back to school Tips
Просмотров 4,7 тыс.Год назад
#ethiopa #habesha #backtoschool #zinitube @seifuonebs @ArtsTvWorld @ebstvWorldwide @comedianeshetu
ለልጆቼ ትልቁ ስጦታዬ |ETHIOPIA|zinitube
Просмотров 2,8 тыс.Год назад
#zinitube #ethiopa #habesha @ethioelsylifestyle9486 @AdotEthiopianfood @meskitube16@seifuonebs
🛑ጊዜ የማይጨርስ ለልጅ ለአዋቂ የሚሆን የሳልመን አሰራር!ሞክሩት😋
Просмотров 3 тыс.2 года назад
#habeshamom #ethiopa #homemadefood @ArtsTvWorld @seifuonebs @ebstvWorldwide #donkeytube
🎯እቃ የመጣል ባህላችንን እናዳብር‼️
Просмотров 6 тыс.2 года назад
@seifuonebs @ethioelsylifestyle9486 @
📍የማንጠቀምባቸው እቃዎች ለሌላው በመለገስ ወይም በመሸጥ ቤታችንን ቀለል እናድርግ‼️
Просмотров 4,7 тыс.2 года назад
📍የማንጠቀምባቸው እቃዎች ለሌላው በመለገስ ወይም በመሸጥ ቤታችንን ቀለል እናድርግ‼️
ስለ አንድ ደቂቃው መላ ልንገራቹህ እና ሞክሩት‼️
Просмотров 11 тыс.2 года назад
ስለ አንድ ደቂቃው መላ ልንገራቹህ እና ሞክሩት‼️
🎯የተጎዳ እግርን በ30 ደቂቃ የሚያለሰልስ ‼️| Selfcare
Просмотров 3 тыс.2 года назад
🎯የተጎዳ እግርን በ30 ደቂቃ የሚያለሰልስ ‼️| Selfcare
📌በጣም ቀላል ቁርስ ከሚጣፍጥ ቻይ ላቴ ጋር አብረን እንስራ 😋 ☕️🥪| easy avocado toast with chai latte
Просмотров 2,7 тыс.2 года назад
📌በጣም ቀላል ቁርስ ከሚጣፍጥ ቻይ ላቴ ጋር አብረን እንስራ 😋 ☕️🥪| easy avocado toast with chai latte
📌ትንንሽ ለሚመስሉ ችግሮቻችን መፍትሔ በመስጠት ኑሮን እናሸንፍ| Laundry with me🧺🧺
Просмотров 6 тыс.2 года назад
📌ትንንሽ ለሚመስሉ ችግሮቻችን መፍትሔ በመስጠት ኑሮን እናሸንፍ| Laundry with me🧺🧺
መልካም የእናቶች ቀን | HAPPY MOTHERS DAY
Просмотров 3,3 тыс.2 года назад
መልካም የእናቶች ቀን | HAPPY MOTHERS DAY
በጣም ውብ የሆነ የመዝናኛ ቦታ |My birthday trip to Cancun, Mexico Vlog
Просмотров 5 тыс.2 года назад
በጣም ውብ የሆነ የመዝናኛ ቦታ |My birthday trip to Cancun, Mexico Vlog
ከቤታችን ሳንወጣ በቀላሉ ገንዘብ መስራት የምንችልበት መንገድ|How to start Airbnb business
Просмотров 12 тыс.2 года назад
ከቤታችን ሳንወጣ በቀላሉ ገንዘብ መስራት የምንችልበት መንገድ|How to start Airbnb business
በክረምት በበጋም ሄደን ልንንዝናና የምንችልበት ቦታ| Great wolf lodge Anaheim, CA
Просмотров 9392 года назад
በክረምት በበጋም ሄደን ልንንዝናና የምንችልበት ቦታ| Great wolf lodge Anaheim, CA
ጊዜ እና ጉልበት ቆጣቢ ቴራሚሱ | No baking - dessert | super easy tiramisu| መልካም ገና
Просмотров 3,3 тыс.2 года назад
ጊዜ እና ጉልበት ቆጣቢ ቴራሚሱ | No baking - dessert | super easy tiramisu| መልካም ገና
Christmas 2021 decor with @ZiniTube & Homemade Hot Cocoa
Просмотров 7 тыс.2 года назад
Christmas 2021 decor with @ZiniTube & Homemade Hot Cocoa
በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ | 2021 Thanksgiving vlog
Просмотров 117 тыс.2 года назад
በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ | 2021 Thanksgiving vlog
ቤታችን ዞሮ መግቢያችን 🍁🍁| Do you need some cleaning motivation ? Watch this | @ZiniTube | Ethiopia
Просмотров 38 тыс.2 года назад
ቤታችን ዞሮ መግቢያችን 🍁🍁| Do you need some cleaning motivation ? Watch this | @ZiniTube | Ethiopia
📌እንግዳ መቀበል የኛ ባህል ነው| Ethiopia | Guest room cleaning motivation ✨
Просмотров 21 тыс.2 года назад
📌እንግዳ መቀበል የኛ ባህል ነው| Ethiopia | Guest room cleaning motivation ✨
የልጆች ምሳ እቃ ክፍል ሁለት | Kids meal ideas | school lunch
Просмотров 26 тыс.2 года назад
የልጆች ምሳ እቃ ክፍል ሁለት | Kids meal ideas | school lunch
📌ቅዳሜን ከኔ ጋ‼️ My favorite finds when I go to HomeGoods
Просмотров 5 тыс.2 года назад
📌ቅዳሜን ከኔ ጋ‼️ My favorite finds when I go to HomeGoods
📌📌በራሳችን የመስራት ብዙ ጥቅም ‼️| Spray paint and textured Clay vases DIY projects
Просмотров 6 тыс.2 года назад
📌📌በራሳችን የመስራት ብዙ ጥቅም ‼️| Spray paint and textured Clay vases DIY projects
📌ሰው የማያየውን የእቃ ቤታችንን ቦታ አብረን መልክ እናሲዘው ‼️| CLEAN & ORGANIZE UNDER THE KICHEN WITH ME| @ZiniTube
Просмотров 12 тыс.2 года назад
📌ሰው የማያየውን የእቃ ቤታችንን ቦታ አብረን መልክ እናሲዘው ‼️| CLEAN & ORGANIZE UNDER THE KICHEN WITH ME| @ZiniTube
ሞቅ ያለ ጠዋት| My Morning Routine
Просмотров 63 тыс.2 года назад
ሞቅ ያለ ጠዋት| My Morning Routine

Комментарии

  • @zufanabebe5282
    @zufanabebe5282 2 дня назад

    ሰላም ዘኒ፤ ስላቀረብሽልን ነገር በጣም አመሰግናለሁ፤፤ ለእቃ ማጠቢያ ማሽኑ የሚያገለግሉ ሳሙናዎቹን(ፓድ) የት ማግኘት እንደምችል ብትጠቁሚኝ; ከ/ሀገር ስለሆንኩ ያለሁት የ ካስኮ አድራሻቸውን ብታሰቀምጭልኝ

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 15 дней назад

    በጣም ቆንጆ 😍❤️ እንጀራ ነው አንቺም ቻናሌን ላይክ ሰብ እድርጊና ቤተሰብ ሁኚ

  • @ShibireTadese
    @ShibireTadese Месяц назад

    ዋዎ ኮንፈርት አገባብ ተመችቶኛል መከራዬን ነበር የማየው በቀላል ተገላገልኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tb6wq6uh8n
    @user-tb6wq6uh8n Месяц назад

    የኔ ጐበዝ ኢትዮጵያ ውስጥ የት ማግኘት እንችላለን

    • @ZiniTube
      @ZiniTube Месяц назад

      Ethiopia i dont know, i import it from Greek 😌

  • @GenetAssefa-fn9qn
    @GenetAssefa-fn9qn Месяц назад

    WGAWE SENT NWE?

  • @serawitalem2242
    @serawitalem2242 Месяц назад

    ዝኒ በጣም ጠፋሽ ❤❤❤

  • @fevengebreyesus1725
    @fevengebreyesus1725 Месяц назад

    So beautiful Ziniyea, 🎉🎉 teftesh neber ❤

  • @SteveLwamba
    @SteveLwamba Месяц назад

    ❤❤

  • @kenean92
    @kenean92 2 месяца назад

    I really want to visit beautiful Bahir Dar some day.

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 2 месяца назад

    nice 👍

  • @betelhem2636
    @betelhem2636 2 месяца назад

    እዉነት ብለሻል

  • @algurfah2065
    @algurfah2065 2 месяца назад

    አኔበትአለግንአጠቃቀሞንአላቅም

  • @ZiniTube
    @ZiniTube 2 месяца назад

    To order online www.zinimarket.com

  • @Birtukan-vo6ui
    @Birtukan-vo6ui 2 месяца назад

    አመሰግናለው።

  • @Birtukan-vo6ui
    @Birtukan-vo6ui 2 месяца назад

    አመሰግናለው ስለ ሰጠሽን ምክር.

  • @BetiMamo-cz3gx
    @BetiMamo-cz3gx 3 месяца назад

    Endet new metadune yamuassheshiw is that crape maker ayedel

  • @piasaugirl
    @piasaugirl 3 месяца назад

    Did you blend the fenugreek

    • @ZiniTube
      @ZiniTube 3 месяца назад

      yes!

    • @piasaugirl
      @piasaugirl 3 месяца назад

      Is it good for increasing bust size?

  • @biruktadele466
    @biruktadele466 3 месяца назад

    Ebakish nacc confort taxebo sayedareq taqamexena baxam tabaleshe olirady xequr honebign gen bamin latsedaw

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 3 месяца назад

    በትክክክል ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tg3tg8np4r
    @user-tg3tg8np4r 3 месяца назад

    በጣም ጎበዝ ጀና ሴት ነሽ በርቺ

  • @masreshamalore6312
    @masreshamalore6312 3 месяца назад

    ሁሉ መልካም ነው ይህ ሁሉ እህቴ በምድር ላይ አንድ ቀን ይቀራል ነገር ግን ካለሽ 30ደቂቃ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ እንደቃሉ የፀሎት ጊዜ ውሰጅ ለልጆችሽም ቃሉን አስተምሪ የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነውና።ብዙ ሀብትሽ ይህ ነው

  • @user-vn4gu6no5f
    @user-vn4gu6no5f 4 месяца назад

    በናትሽ ቀለሙ እሚለቅ ቀሚስ ሳላውቅ ከሌላ ጋር አድርጌው አበላሸብኝ በረኪናው አላስለቅቅ አለኝ

  • @alemameneshoa3743
    @alemameneshoa3743 4 месяца назад

    Thank you! What kind of Teff you’re using?

    • @ZiniTube
      @ZiniTube 4 месяца назад

      መስቀል

  • @user-hp6nx2db7f
    @user-hp6nx2db7f 4 месяца назад

    I wonder, clear tutor & Amazing injera!! God bless you😍😍

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 4 месяца назад

    To the point, ጎበዝና አላስፈላጊ ወሬ የማታበዢ ፅድት ያልሽ ውብ እህት ነሽ በርቺ።

  • @MekdesDagnachew-xz8mj
    @MekdesDagnachew-xz8mj 5 месяцев назад

    Thanks

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 5 месяцев назад

    አንደኛ ነሽ በርቺ ዋው

  • @ilanittal2807
    @ilanittal2807 5 месяцев назад

    U explain it very well👌🤎

  • @user-zx1xt3bf3e
    @user-zx1xt3bf3e 5 месяцев назад

    it is good. Where do we find it in Addis Ababa?

  • @user-dg1op9re7d
    @user-dg1op9re7d 5 месяцев назад

    ዘይቱ ከሀገር ቤት የመጣ መሆን አለበት እንደ አይን ጠብታ ያረግሻት በተረፈ አንድ ወደፊት አስኪደሽል 🎉 GOD bless 🎉you

  • @user-ks7dp6zz9d
    @user-ks7dp6zz9d 8 месяцев назад

    እኔ የ13አመት ልጅነኝ እና ቤት ማፅዳት እፈልጋለሁ ግን ብዙ ት፡ትቤት የሚሰጥ የቤት ስራ አለብኝ እንዴት ጊዜዬን ላብቃቃ

    • @ZiniTube
      @ZiniTube 7 месяцев назад

      yene konjo ቅዳሜ እና እሁድ ትንሽ ከረዳሽ ፍላጎቱ ይበቃል❤️

  • @semhargezae496
    @semhargezae496 8 месяцев назад

    Thank you

  • @edenberhe33
    @edenberhe33 8 месяцев назад

    Thank you sis God Bless all 🙏

  • @Jamila318
    @Jamila318 8 месяцев назад

    የኔ ውዴ እህቴ❤❤ኢሻአላህ እኔም ምኞቴ ነው ገዝቸ ለመህድ❤❤❤

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f 8 месяцев назад

    የኔደርባባ የጨዋልጅነሽ ታስታዉቄለሽ ባለቤትሽ ታድሏ. ልጆችሽ ይባረኩልሽ

  • @tetajor
    @tetajor 9 месяцев назад

    በአንበስ እና ሰው የለህም ? የዋሽንግተን ራስ ኬትይገኛል ኢትዮጵያ

  • @user-is7tb4oi9j
    @user-is7tb4oi9j 9 месяцев назад

    Yene konjo kitu ayne eyawta tchgerku ebakesh

  • @user-ov1yc8bv3m
    @user-ov1yc8bv3m 9 месяцев назад

    እህቴ ሳሙነውን የት ነው የምትገዥው

    • @ZiniTube
      @ZiniTube 4 месяца назад

      Costco or any grocery store ❤️

  • @gymborn4512
    @gymborn4512 9 месяцев назад

    ሠላም እህቴ እባክሽ የት ይገኛል ዋጋውስ ደግሞስ እንዴት ማኘት ይቻላል

  • @bakosbakos2764
    @bakosbakos2764 10 месяцев назад

    Scent is loaded with chemicals and when you inhale it it’s not good Also fabric softener is full of chemicals which is not good at all Avoid chemicals

    • @ZiniTube
      @ZiniTube 10 месяцев назад

      including mineral oil?

  • @user-gn9il8sj6v
    @user-gn9il8sj6v 10 месяцев назад

    Cost

  • @seada616
    @seada616 10 месяцев назад

    እህት በፈተረሽ መልሽልኝ ለምንድን ነው አብሢቱን የምታቀዘቅዥው❤

    • @ZiniTube
      @ZiniTube 10 месяцев назад

      ይቅርታ ስላላየሁት ነው 🙏አይን እንዲያወጣ እና እንጀራዉ እነዲያምር

  • @tsigerdaberakey2381
    @tsigerdaberakey2381 11 месяцев назад

    😍😍👍👍💜💚🩷

  • @kalyealmi366
    @kalyealmi366 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን እህት

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 11 месяцев назад

    Wow 😯 ❤❤❤

  • @user-gg8gw7bl2q
    @user-gg8gw7bl2q 11 месяцев назад

    Thanks dear for this innovation specially I love how you give credit for the originator !

  • @demeyesusmoges4924
    @demeyesusmoges4924 Год назад

    How to connect the water & sewerage.with the dishwasher

    • @ZiniTube
      @ZiniTube Год назад

      hello dear i Dont know how install a dishwasher. This is for the ppl who already have dishwasher when they rent or buy their house.