📌ልጆቻችን ሳይቀድሙን ቀድመን ኤሌክትሮኒክሶቻቸውን እንቆጣጠር‼️How to set Parental controls on iPhone and iPad

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 12

  • @ZiniTube
    @ZiniTube  Год назад +2

    ❤️ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ሰነበታቹሁ
    ከቆይታ በኋላ ደግሞ ተመልሻለሁ😀
    ይህ ቪዲዮ የልጆቻችንን electronics እንዴት መገደብ እና መቆጣጠር እንደምንቺ basic information ነው::
    if you think it is useful please Like 👍& Share it to a friend you know who can benefit from it .

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486 Год назад +1

    በጣም ጠቃሚ ቪድዮ ዚኒዬ ማሬ

  • @selamteafay4933
    @selamteafay4933 Год назад +1

    Thank you so much!!! Betam teqami new ebaksh yasfelgenal more btseri ezilay des ylenal tebareku

  • @abiteww.g.2360
    @abiteww.g.2360 Год назад +1

    እዮቤ ከጎኗ ስለሆንክ ተባረክ! ዝኑም ተባረኪ! Keep going and shining!!!😍

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ Год назад +1

    Thank you for sharing this information 🙏

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 Год назад +1

    በመጀመሪያ አድናቆቴን ልነግራችሁ እወዳለሁ ሁለታችሁም ታምራላችሁ ። ቪድዮው በጣም ጠቃሚ ነው ።ቀጣይ የሳምሰንግንም ስሩልን እንዲህ ለልጆች እንሆን በደንብ ሳትፈጥኑ እድል እያሳያችሁን በጣም በይቤታችን ያለችግር ነው።

    • @alemhabtamu7278
      @alemhabtamu7278 Год назад +2

      ሴትን ልጅ ባለቤቷ ስለምትሰራው ስራ ከጎኗሆኖ ሲደግፋት አይዞሽ ሲላት ምን ያህል ሙሉ እንደሚያደርጋት እምናውቀው እኛ ሴቶች ነን ። እና ጀግና ወንድም ማለት ሁሌ ባለቤቱን እሚያስደስት ነው። እሷ ደስተኛ ከሆነች ቤቱ ያምራል እሷም ታምራለች ልጆቿ ብላ ደስተኛናቸው በዓሉ ያምራል ሁሉ ነገር ደስታ በደስታ ነው እምታደርገው ከውንድልጅ እሚጠበቀው እሷን አይዞሽ እያለ መንከባከብ ነው ። እና ወንድሜ ተባረክ ደስ ይላል

  • @misterdeevegas7258
    @misterdeevegas7258 Год назад +1

    በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው ተባረኩ

  • @hannakassie4629
    @hannakassie4629 Год назад +1

    Thank you Zini and eyobe , it is very helpful.

  • @serkalemgetaneh2862
    @serkalemgetaneh2862 Год назад +1

    Thanks so much ❤❤❤

  • @shegak5217
    @shegak5217 Год назад +1

    Welcome back❤❤❤

  • @moonlight-fb8zv
    @moonlight-fb8zv Год назад +1

    Thanks so much zini ❤