📌📌📌ስላም የRUclips ቤተስቦቼ ስለመጣችሁ እንዲሁም አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ ስለተዋወቅን ደስ ብሎኛል:: ይህን ቭዲዮ ያካፈልኮቹ እኔን ስለጠቀመኝ እና እናንተንም ካበረታታ በሚል ነው :: If you like the video don’t forget to give it a Like that means a lot 🙏🏽 and if you can, SHARE it with your loved ones ❤️
Bezeye Love this technique. I love to Trick my brain in to thinking the task is super easy and doable 😀and it works 😂 thank you for watching bezeyewa❤️🙏🏽
📌📌📌ስላም የRUclips ቤተስቦቼ ስለመጣችሁ እንዲሁም አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ ስለተዋወቅን ደስ ብሎኛል:: ይህን ቭዲዮ ያካፈልኮቹ እኔን ስለጠቀመኝ እና እናንተንም ካበረታታ በሚል ነው ::
If you like the video don’t forget to give it a Like that means a lot 🙏🏽 and if you can, SHARE it with your loved ones ❤️
Please do more of this kind of video as I found this really helpful! ተባረኪ
Amen and Eshi Konjo ❤️🙏🏽
ጎበዝ ነሽ በውጭ ኑሮ ቤት አፅድቶ ምግብ አብስሎ ከልጆች ጋር ያለ ሰው አረ በጣም ጎበዝ ነሽ የባለሙያ ልጅ
አመሰግናለሁ my dear 🙏🏽❤️
It's very helpful!!! Keep it up!!!
ተባረኪልኝ ልጀ በጣም ሁሌም የሚያነቃቃና እቅም የሚሆን መልክት ነው የምታስተላልፊ ብሩክ ነሽ ማር
ጌታ ይባርክሽ ድንቅ ምክር ነው
እርቺ እህታቺን በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው
ጥሩ ነገር ነው ሼር ያረግሽን እኔ አልጋ ማጠፉ በጣም ነው የምወደው ከመኝታየ እደተነሳሁ የመጀመርያው ስራዬ አልጋ ማጠፉ ነው ቤት ፅድት ብሉ ሲታይ .ደስ ይላል
በጣም እውነት ነው ❤️🙏🏽
ጎበዝ በርቺ
አስተማሪ ነው
ትክክል ነሽ ብዙ እጠቀምበታለሁተባርኪ
Thank you for watching ❤️🙏🏽
በጣም ጥሩ የሚያነቃቃ ነው እንደ ቀላል ቀኑን ለምናባክን ማንቂያ ደውል ነው እናመሰግናለን!!!
ሁላችንም አባካኞች ነን ቆንጆ...ያለብንን ችግር ይረዳል ብየ ስላሰብኩ ነው :: thank you for watching dear ❤️🙏🏽
Good Job sis
Thank you Zini, I always love your content.
በጣም ትክክል ነው አመስግናለሁ
Thank you for watching dear❤️🙏🏽
ቅመም ነሽ ጥሩ ነገርነው የማናስተውለው ነገር የነገርሽን ተባረኪ
i wait try thank 🙏🙏🙏
really great advice our sister good job my dear
Thank you for watching!🙏🏽
It's exciting to set time to complete a task. I need to do it more often. Thanks for the reminder, Ziye!😘🤗
Bezeye Love this technique. I love to Trick my brain in to thinking the task is super easy and doable 😀and it works 😂 thank you for watching bezeyewa❤️🙏🏽
Very well said my dear am Mom of two i will did like you do good advice
Eshi konjo thank you for stopping by 🙏🏽❤️
ቀጥይበት
ትክክል ነሽ 😇🥰
Thank you for watching ❤️🙏🏽
Thanks
Thank you 🙏 I really need this method
It is a game changer , try it . Every time you do it it gives you a sense of accomplishment 😀. Thank you for coming my dear ❤️
thank you my sister ❤
Thank you sis,
I really appreciate you and love your content….
God bless 🙏💜👏🏽💯✅
Thank you for being here my dear ❤️🙏🏽
Thankyou sis
Thank you for watching my dear
❤️🙏🏽
Excellent presentation
Thank you for watching dear 🙏🏽❤️
Thank you for sharing 🙏
Thank you for watching dear 🙏🏽
Wow, thanks
Thank you for watching ❤️🙏🏽
Yene Gobez!
🙏🏽❤️
Gobaze sate nashe atexfe❤👍👍
Betam amesegenalhu dear🙏🏽 and thank you for being here 🙏🏽❤️
Thank you zinyeaa konjo ❤️😘
Thank you.
አደንቅሻለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Thank you 🙏!
Thank you for being here dear ❤️🙏🏽
ጠፉተሽ ነበር እካን ደህና መጣሽ
Thank you for coming dear ❤️🙏🏽
Betam gobez zare gena ayehus 💓
Enkuan dehena metash 🥰
በናትሽ ጠፍተሻል ስራዎችህን bexam ነው ምወደው በርቺ
Thank you dear ! Thank you for watching 😂🙏🏽
ፍትህ በግፍ ለተገደሉ ንጹሐን!!!!!!!!!!!
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤️❤️❤️❤️❤️
ለወገኖቻችን ድምጽ ሁኑ !!! ንጽሐን እየታረድ ነው እናት እህት ናችሁ ድምፁ ሁኑ በሰውም በፈጣሪም ያስጠይቃል !!! አይመለከተኝም አይሰራም ሁላችንንም ይመለከተናል !!!
እሺ 🙏🏽
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏
Pls tolo tolo nayiln enwodishalIn
Eshi konjo I m trying my best 😀🙏🏽❤️
ኣላርም፣ ፐርፌክት፣ ኦብየስሊ፣ ኤክሰርሳይዝ፣ ፐርፌክትም ባይኾን፣ ሞቲቬሺን እንሰጣችኋለን፣ አኮምፕሊሽ ማድረግ፣ ግን ኣላርም ስናረገው፣ ለመሥራት ሞቲቬሺን፣ ኪችን፣ ካውንተር.....ወ.ዘ.ተ ቃላት አልገቡኝም!
እኔ ባማርኛ ቀጥታ ትርጉማቸውን አላቃቸውም ... ይቅርታ እኔም ተቸግሬ ነው ! ጠቅላላ ሀሴቤ ይገባል ብየ ተስፍ አረጋለሁ አማረኛየ ከእንግሊዘኛው ጋ ቢቀላቀልም ለማስተላለፍ የፈለኩት ሀሳብ ከሞላ ጎደል ግልፅ ይመስለኛል :: ለ17 አመት የኖርክበትን ሀገር ቋንቋ አለመቀላቀል በጣም ጉብዝና ይጠይቃል ባልፈልገውም ማለቴ ነው :: አፓሎጃይዝ ስላልገባህ/ሽ🙏🏽