🛑 ያፈተለከው የአብይ እና የበረከት ገበሬዋ ሚስጥራዊ ሽምግለና ብዙ ጉድ አወጣ እስከዛሬ ተሸውደናል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

Комментарии • 241

  • @balager21
    @balager21 11 месяцев назад +16

    ዌልካም ወንድማለማችን ስለመጣህ ደስስ ብሎናል የእኛ ደርባባ።

    • @alenleshethiopia5663
      @alenleshethiopia5663 11 месяцев назад

      ደርባባ ለሴት ነው

    • @Israel9563
      @Israel9563 11 месяцев назад

      ​@@alenleshethiopia5663😂😂😂😂😂

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t 11 месяцев назад +10

    የበረከት ገበሬዋ እናት ትልቅ ቀውስ ውስጥ ያሉ ሀይማኖቴ ሀይማኖቴ ይላሉ ተግባራቸው ግን የሰይጣን ነው ገንዘብ ሀብት ንብረት ሰርታ ፈግታ ባገኘችው ሀብት የሰይጣን ገንዘብ ነው እያሉ ስሟን ያጠፋሉ ሲቀጥል የሰይጣን ገንዘብ ነው ካሉ ለምን ትርዳኝ ይላሉ የሰይጣን ገንዘብ ምን ያደርግላቸዋል???

  • @hayathayaat8111
    @hayathayaat8111 11 месяцев назад +11

    ወላሂ ኮንበልሻ የጋብቻ ወረቀት ከለለ ክፍል አያከራዩም ሙስሊም ሆቴሎች ቡዙ ቦታ ላይ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 11 месяцев назад +4

    ባልናሚስት ነን ብሎ እንዲህ ያለ ወጣ ያለ ዳንስ ደስ አይልም ያሳፍራል ለልጆቻቸውም መልካም ነገር አይደለም

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 11 месяцев назад +4

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @Asterdawit-mi2yz
    @Asterdawit-mi2yz 11 месяцев назад +4

    ቤንጃየ የኔ ህይወት እና የፍቅር ሲዝም ሀይማኖት አንድ አይነት ነው ዝብርቅርቅ ያለ ነው

    • @bezawitweldeselassie5845
      @bezawitweldeselassie5845 11 месяцев назад

      😅🤣😂🤣

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 11 месяцев назад

      እረ ገደልሽኘ የፍቅር ሲዝም ልዮ ነው አንቺ ግን ታከሚ እንደይጋባ😃😃😃😋

    • @tigistwoldemariam1731
      @tigistwoldemariam1731 11 месяцев назад

      Weye gudi enati yemtekadibey zemen

    • @user-ts5ys9mp3o
      @user-ts5ys9mp3o 11 месяцев назад

      Ayzon egezabeher ale

    • @user-ie1lm6kb9k
      @user-ie1lm6kb9k 11 месяцев назад

      ያልተያዘ ያልተጨበጠ ማለት ነው እፍ በለዉ

  • @zulaviews7414
    @zulaviews7414 11 месяцев назад +4

    The marriage issue was panicked so many people and its funny thanks binyam hawey keep up a good work brother

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 11 месяцев назад +1

    OK ያኔ የሰለጠኑ አስተሳሰቦች ነበሩን ማለት ነው እንደአሁኑ በሌላው ሀገር እንደሚደረገው ዘመናዊ አስተሳሰብና ጥንቃቄ ምነው የአሁኑ ትዉልድ ካርቶን ፖለቲከኞች ብቻ ፈሉብን።

  • @farida1771
    @farida1771 11 месяцев назад

    ቤጃዬ እናመሰግናለን ስለምታቀርብልን ነገር
    እኔ እናት አባት አላቅም ግን አረብ አገርነኝ እስካሁን ግን ፈጣሪይመስገን ቤተስብ እዳለኝ ነው የምኮራው ከምንም በላይ ፍቅር ያሸንፋል❤

  • @hiwotkifle8388
    @hiwotkifle8388 11 месяцев назад +1

    በጣም ትክክል ወንዶች በጣም የዋህ ናቸው ደግሞ ከኋላ አያሙም😊

  • @manarsoud4147
    @manarsoud4147 11 месяцев назад +3

    ሀሚት ከጉረቤት ቡና ወደ አገር አቀፍ በማደጉ እንዘን ወይስ እንሳቅ?ዘይገርም ነው

  • @esset1685
    @esset1685 11 месяцев назад

    እቺ ምላሷ ብቻ የሚጋረፈው በረከት በመጀመሪያ እንደምትለው ሁሉንም የአባታቸውን ንብረት ሳያስተርፉ ለዘረፏት እናት መልሳ የደከመችበትን ብር ለእሳቸው የምትልክላቸው "የዋህ" ነበኩ ለማለት ነው ወይንስ ህዝብን እንደ መሀይም ቆጥራ ነው ??! ምላሷ ወላዲተ አምላክ! በብር ብዛት ቢሆን ኖሮ እግዚያብሄር የሚሰማው አልቆልን ነበር እግዚዎዎዎዎዎ

  • @aliseman7491
    @aliseman7491 11 месяцев назад +2

    እናትየው በቪዲዮ እየታዩ አይደል የተናገሩት እሷም ያንን አይታ አይደል መልስ የሰጠችው እሷ እናቴ አይደለችም ለምን አላለችም አሁንምኮ ስለ እናቷ መጥፎነት ነው የተናገረችው

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm 11 месяцев назад +1

    ኣሣፋሪኣሮጊት ሞት ይዉሠድሽ በረከት ጀግና ሤትነሽ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yehualashetbehailu7443
    @yehualashetbehailu7443 11 месяцев назад

    Great, Benja

  • @arditube5698
    @arditube5698 11 месяцев назад +5

    ፍቅር ሲዝም (ደምሳሽ) ባይኖር ማን ያዝናናን ነበረ

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 11 месяцев назад +1

    የእዉነት ቤንጃ ሴቶች አስመሳይ ሆነዋል በጣም ደባሪ ባህሪ እያመጡ ነው

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 11 месяцев назад +6

    ወድሜ ስንስረአትህን ስወድልህ አላህ አገራችንን ይጠብቅልን

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t 11 месяцев назад +4

    ፍቅር ሲዝም እና ሞጣ በጣም ያስቁኛል የሹፌሩ አፍቃሪ ቱ😂😂😂😂😂😂😂

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 11 месяцев назад +4

    ፍቅር በሹፌር😂😂😂 maths teacher ጉዳይ ልክ ነዉ😂😂 ፍቅሪዝም እሺ ብላ ብታገባክ ቅጠላ ቅጠሏን ጨፍጭፍ ብታድንክ 😳

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 11 месяцев назад +4

    የሆቴሉ ቢሆን ጥሩ ነበር ሳይጋቡ መፈልፈል ይቀንስ ነበር

  • @alembekele4006
    @alembekele4006 11 месяцев назад

    ሰላም ነው? እኔ ትንሽ ግራ የገባኝ ነገር በረከት እናታችን የአባታችንን ቤቶች ሸጣብናለች ለለቅሦም ድንክዋን እንክዋን መጣያ እንደተቸገሩ ነው ታድያ ይህን ሁሉ በደል ፈፅመው ቤተሰቡት ጎድተው ሱዳን በረሀ ላይ በመከራ እየሰራች ያገኘችውን ገንዘብ ለምን ለእናትዋ አስቀምጭልኝ ብላ ሰጠች? እንደ አነጋርዋ ከሆነ እናትየውን አታምናቸውም ብዬ ነው በተረፈ ይህ ሽምግልና ከሆነ በ public መውጣቱ ከነውር በላይ ነው

  • @almazaraya4000
    @almazaraya4000 11 месяцев назад

    በጣም ባሌጌ ነሽ እናት እንዲህ አታረግም ብታረግም ለእናት እንዲህ አይባልም፣

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 11 месяцев назад +6

    ሻሎም ቤንጃችን ማን ይሆን የሚታመነው ጭብርብር ያለ ዘመን ሆነብን 😂

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 11 месяцев назад +1

    ኦ የእንጀራ እናት ከሆኑ ከበቂ በላይ ነዉ የተደረገላቸው እንዴዉም በረከት ልትመሰገን ይገባታል። እህቴ በረከት ይቅርታ እኔም ሳላዉቅ በእናትሽ ጉዳይ ስለፈረድኩበሽ🙏

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 11 месяцев назад +3

    በአብሳላት መጣክብኝ የፍቅር አምላክ አደበትክን ይዝጋው

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 11 месяцев назад +1

    like argalehu

  • @netsaneta9349
    @netsaneta9349 11 месяцев назад +1

    Selam benja yene wed irgo😃 byahalew 😍

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 11 месяцев назад +3

    ፍቅሩን የገለፀላት ሾፌር እንዴት በሳቅ እንዳስነባኝ ፍቅር ትጠላለህ ይመችህ የመኪናህን ፍቅር ለመኪናህ 😃😃😃🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😀😀

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b 11 месяцев назад

    እኔ ሄድ ሴት ሳታደርግ ነው ላይክ ያረኩት

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 11 месяцев назад +1

    አይዞሽ በረከት ሁሉም አልፋል አንቺ አሁንም ታበሪያለሽ

  • @yonastekie8762
    @yonastekie8762 11 месяцев назад +2

    በትልቁ ኤርትራ ውስጥ የጋብቻ ማስረጃ ከለለህ በፍጹም አይፈቀድም ይሔን የምልህ አሁንም ነው

  • @helina3753
    @helina3753 11 месяцев назад +2

    ቤኪዬ አንቺ መልካም ሰው ነሽ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ ❤❤❤

  • @chunegelay8571
    @chunegelay8571 11 месяцев назад +2

    አረ የቤተሰብ ችግር በሚዲያ አይወጣም

  • @WoinshetWoldegiorgis-yh9uk
    @WoinshetWoldegiorgis-yh9uk 11 месяцев назад

    ምን አይነት አስተሳሰብ ነው እናት ማለት የወለደች ብቻ ናት ከእናት በላይ የሆኑ አሳዳጊዎች የሉም ለምታቀርበው ነገር መጠንቀቅ ይኖርብናል የአንተ ተከታይ ሁሉ እንደ ግበሬዋ ማነው ስሟ? አይነት ጋጠወጥ ይመስልሀል በመጀመሪያ ኦዴንስህን ማወቅ ይኖርብሀል በየትኛውም መስፈርት መረን የሆነች ልጅ ልትወገዝ ይገባል

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 11 месяцев назад

    ቤንጄአችን ሰላምህ ይብዛልን ወይጉድ በርታ አብይ ቀጥልበት እስከመጨረሻው
    #እሷም በከፋ ዘመን አለኝ ማለቷ ለበዋላ አስባበት ነው
    የጋዜጣው ጥሩ ነው ቢሆን😮 ጄኔረተር😂 ባልና ሚስት ቢሆኑም ለልጆቻቸው ማሰብ ነበረባቸው

  • @hana.t12345
    @hana.t12345 11 месяцев назад +3

    ለፍቅርሲዝም የሚሆን የእብድ ሆስፒታል ይጥፋ
    ለነገሩ ያበደው በዝቶአል

    • @jhgfgj4334
      @jhgfgj4334 11 месяцев назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅አይርሽም አዋትን እገባና እናስገባ

  • @user-wc2bz3yi4p
    @user-wc2bz3yi4p 11 месяцев назад

    ቤንጃዬ ምንም እኮ አዲስ ነገር የለም ሰውየው ማለቴ ካራቲስቱ አሁን ኢትዮጵያ ያለችበትን ወቅታዊ ሁኔታ እየገለፀ ነዉ ሙሉ አለባበሱን ተመልከት

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 11 месяцев назад +2

    ዛሬ ተቀደምኩኝ የሁልጊዜ ምርጫችን ቤንጃጃጃጃጃጃጃ

  • @alexfk9912
    @alexfk9912 11 месяцев назад +2

    ልጅቷን ለምን አትተዋትም፡፡ ልጅቷ ህይወቷን ትምራበት ሲጀምር ይህ ሰዉዬ እንዴት ሆኖ ነው የሰዉን ህይወት የሚበጠብጠው??

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 11 месяцев назад

    ቤንጃሜን... እርጋታህን ሳላደንቅህ አላልፍም ::
    ሲቀጥል.. ፍቅሪዝም ከፍቅሪዝም.. ... አፍቅሪዝም !
    ሲቀጥል... የ ውዝወዛ ዳንስ የደነሱት ባትና @ ሚስት
    በሊቭ ሳይሆን ሁሉም .. ከሚድያ ጀርባ የራሱ ሙድ አለው.. ግን ሚድያ ላይ ነውር ነው.. ልጆቻችው ከ እነሱ ምን ይማሩ ??? ቤተስቦቻችውስ.. ይሄንን ነውር ሲያዩ አይሳቀቁም ??? አረ ሚድያ ላይ እምታረጉትን.. አስተውሉ
    በ ፈጠራችሁ ??? 🙏✝️❤️❤️❤️🙌🏻😍

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 11 месяцев назад

    ባለጌ እናት ክፋም ብትሆን አትታማም በረከት ዝርጥጥ ነሽ ፣ታዲያ ጌታ አይቶ በብዙ በረከት ሲባርክሽ ሲክስሽ አንቺ መበቀል አለብሽ ?

  • @dawitg25
    @dawitg25 11 месяцев назад +1

    ወላጅ እናቷ አትሁን እንጂ ከልጅነቷ ጀምሮ እስካሳደጓት ድረስ እናቷ ነች። እናቴ ልትላቸው ትችላለች።

    • @yohananabraham6716
      @yohananabraham6716 11 месяцев назад

      Enkwan enjera enat yewekledechim kifu alech betley ye ethiopia enatoch le lijachew ayaasbum

  • @birukhaile5430
    @birukhaile5430 11 месяцев назад

    thank you benja

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 11 месяцев назад +1

    በነካ አፍሽ እስኪ ሙሉየሕይወት ታሪክሽን ስለ ሐብት ምንጭሽ አውሪልነን ሐቅሐቁን

  • @bitsietbitsiet958
    @bitsietbitsiet958 11 месяцев назад

    ሲጀመር እናት አይደለችም ምንም አይነት የእናት ስነምግባር የላትም አረመኔ ናት እኔ በፊትም እናት እንዳልሆነች ገምቼ ነበር

  • @usr66696
    @usr66696 11 месяцев назад

    ቤንጂዬ እናመሰግናለን
    አብይን ለማሳጣት ሹፌሩ ተመቸኝ #ኤክርትራ 😂ሄደህ ጠይቅ

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 11 месяцев назад +2

    ጥሩ ግጣም ነው አብሳላት እባክሽ እሺሺሺ በይውውውውው ወይ ፍቅሪዝም ቀልድ ይፈቃዳል እንዴ በእናንተ ምን ይላል😂😂😂😂😂

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 11 месяцев назад +1

    ፍቅር ሲዝም ፍቅር ያዘው ለዛውም ከአብሳላት በቃ የሆነ መዳኒት ሰታው ወደ ቀድሞ ማን ነቱ ትመልሰዋለች😁😁😁😁

  • @zulaviews7414
    @zulaviews7414 11 месяцев назад +1

    Its all funny and educational videos thanks alot big man

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y 11 месяцев назад +2

    ቅድሙንም እነ አብይ ወደ ወላጅ ጋ መሄድ አልነበረባቸውም እሷዋን አናግረው ነገሩ መርገብ ሲችል እናት የተባለች እንጀራ እናት በረከትን የገለፁበት መንገድ እጅግ ብልግና ነበር እዴት እናት እደዚህ ትላለች ብዬ ሳዝን እናት እዳልሆነች ሰገለጥ በነ አብይ ነው ያዘንኩት ጥሩ መረጃ እየሰጡ እያለ አጎል ትርምስምስ ውስጥ ገቡ 😎

  • @Godblessethio
    @Godblessethio 11 месяцев назад +1

    ቤንጃ ምንም ይሁን ምን በረከት ገበሬዋ በኢሉሚናቲ አምልኮ ተጠልፋለች 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 11 месяцев назад

    እውነት ፈጣሪ እናትዋ ይህንን ነገር አድርጋት ከሆነ በረከት ከምትናገረው ነገር በጣም ታሳዝናለች አብይም ካጠፋች ይቅር ተባባሉና ታረቁ ወደሌላ ነገር እንዳትገቡ

  • @edenengda2398
    @edenengda2398 11 месяцев назад

    Thanks bro

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi 11 месяцев назад

    Enkuane dehena mtahe benja 🎉🎉🎉 selamena fiker lehagerachen Ethiopia yehune

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q 11 месяцев назад

    እናት አይደሉም የሚባለዉን አላምንም ግን ሁሉም ሰዉ ወሬ ሆነ ሰራዉ

  • @mercybayissa
    @mercybayissa 11 месяцев назад +3

    5:38 አንተ ሰውዬ ፍቅርሲዝም ነህ ማነህ??? የፍቅር አምላክ እግዚያብሄር እንዲ የቆመ ጣትህን ይቁረጥልህ ሌላ ምን ይባላል😂😂😂

  • @appsdownload9997
    @appsdownload9997 11 месяцев назад

    ዋሽቶ ማስታረቅ በሚል እንውሰደው ብዙ የማያስማሙ ነገሮች አሉ ለማንኛውም ይቅርታ ትልቅነት ነው

  • @mikitube5655
    @mikitube5655 11 месяцев назад

    ግን እኮ ጥሩነዉ የጋብቻ ወረቀት የለላቸዉን መከረየት መከልከል ጥሩነዉ

  • @Tigireda
    @Tigireda 11 месяцев назад

    ይሂች ልጅ ሰርታ ነው እዚህ የደረሰቺዉ ..... ምቀኛ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ሲያልፈልህ ካልገደለህ አይነጋለትም ።

  • @user-sn5nj5ek1m
    @user-sn5nj5ek1m 11 месяцев назад +2

    ሴቶች ምቀኛ ወዶቹ ግን።እዉነተኛ ነው የተናገሩት

  • @WoinshetWoldegiorgis-yh9uk
    @WoinshetWoldegiorgis-yh9uk 11 месяцев назад

    የእንጀራ እናት ስለሆነች ከበቂ በላይ ነው የምትሉ ምን ከንቱዎች ናችሁ ታሳፍራላችሁ ከገበሬዋ በላይ እናንተ እና አቅራቢው ታሳዝናላችሁ እስዋ አንደኛውን የለየላት ናት

  • @SelamAlene-sz2ms
    @SelamAlene-sz2ms 11 месяцев назад

    Yesetochu beza

  • @BelenGirma-ow1yz
    @BelenGirma-ow1yz 11 месяцев назад +2

    ሕዝብ በስንት ስቃይ ተይዞ እናንተ ዛሬም በረከት ምናምን ትላላችሁ እንዴ

  • @yms2161
    @yms2161 11 месяцев назад

    የሴቶችና የወንዶች ልዩነትን በደንብ ሰርተውታል

  • @emebettomass
    @emebettomass 11 месяцев назад

    ሰውዬው ማለትም አፍቃሬው ለአንገቱ እንዲሆነው ሁለት እጁን ቢሳለው ጥሩ ይሆንለታል ሌላው አሁንም ቢሆን እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እንሰማለን

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 11 месяцев назад +2

    ድሮም በሽተኛ ሀኪም ነው የሚወደው አረ ደምሳሽ👌👌👌🤣🤣

  • @user-lm7mi8iw2f
    @user-lm7mi8iw2f 11 месяцев назад

    ወንድሜ አንተን መከታተል የጀመርኩት 2 ወር እንኮን አልሞላኝም ግን በጣም ምትመቸን ሠው ነህ አነጋገርህ ምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ ትምህርት አዘል ነው ።ጥሩ ነው እኔ ናና የሀበሻ ልብስ ዲዛይነር ነኝ ሥትፈልግ አናግረኝ

  • @selamawitadugna5671
    @selamawitadugna5671 11 месяцев назад

    Dear Benja, my friends are so 'meterareb' upfront as if there is no tomorrow but we have so much respect and love. Btw, we've been friends like foever.

  • @Burakzack
    @Burakzack 11 месяцев назад

    Beki jegna berchilin 💕😘😘💕

  • @samataraizi
    @samataraizi 11 месяцев назад

    ካለችም ፈጣሪን እንጂ ሰውን ለምን ይቅርታ ትጠይቃለች

  • @Mita460
    @Mita460 11 месяцев назад

    የኢትዮጵያን ባንዲራ የለበሰው ሰውዬ ያሳየን ካራቴ ነው ወይስ ያነፉፈጥ እስታይል?😂😂😂 ምኑ እንሽላሊት ነው 😂😂😂😂

  • @diboradaadhii3226
    @diboradaadhii3226 11 месяцев назад

    Ayii tiktok 😢😢😢😢😢😢 geta hoy 🙏🙏🙏🙏

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 11 месяцев назад

    ቤንጃችን ❤❤❤ ፍቅር ሲዝም ግን እያየነው ሳተ በቃ

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 11 месяцев назад +1

    😂😂😂😂የሰውየው ካራቲ ምስኪን ኑሮው😢

  • @Naomimulat2619
    @Naomimulat2619 11 месяцев назад

    Welcome bro benjaye

  • @betty-2121
    @betty-2121 11 месяцев назад

    ወይ ጉድ ማንን እንመን በፈጣሪ በዛላይ ደሞ አብይ ይልማ ሳታረጋግጥ ዝም ብሎ ስም ማጥፋት ተገቢ አይደለም በጣም ያሳዝናል

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 11 месяцев назад

    🖐🖐👍👍👍👍አይ ሠላም

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 11 месяцев назад

    እንግዳህ ነኝ❤

  • @SalamSalam-em6oo
    @SalamSalam-em6oo 11 месяцев назад +1

    አብሳላት እና ፍቅር ሲዝም አንድ ላይ ቢሆኑ ምድር ትቀልጣለች😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-fm6xi6fx5c
    @user-fm6xi6fx5c 11 месяцев назад

    Allah yzanlun walhii wanghlchn bazzza 😢

  • @user-je5du5di3g
    @user-je5du5di3g 11 месяцев назад

    Nice

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 11 месяцев назад

    አረ ድሮ በመንግስቱ ሃይለማርያም ጊዜም ነበር

  • @zedzed1137
    @zedzed1137 11 месяцев назад

    በረከት የተባለች ሴትዮ የምትናገረው .በሙሉ ሀሠት ነው ምክንያቱም ዝምብላ በመሀላ እመኑኝ እያለች ነው ለምን እውነትን ያዘ ሺ ጊዜ አይምልም ወጀቡን ለማብረድ እያመሣሠለች ትቀደዳለች ይቺ የቤተሠብ ፍቅር አታውቅም እዝያው ድምፇን አጥፍታ.. ግብርናዋላይ ብታተኩር ይሻላታል. ሊሲፈር. እንዳይነጥቃት የሠጣትን ሀሀሀሀሀ

  • @samiaman442
    @samiaman442 11 месяцев назад

    አብይ በሰራሃው ፕሮግራም ምክንያት የኢትዮጵያ እዝብ በበረከት ላይ ቅያሜ አሳድሯል። አንተ በረከትን ይቅርታ ጠየቅካት የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ስለልጅቷ የተሳሳተ አመለካከት እንደያዘ አለ። አብይ እውነታውን ለህዝብ ማሳወቅ ነበረበት

  • @Beluna798
    @Beluna798 11 месяцев назад +1

    ኢማጂን ፓ/ር ቢኒያም ሰው ሁኖ ነው ለሽምግልና ሢበቃ 😁😂😂

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 11 месяцев назад

    እንደዚህ አይነት አሰራር በመጣ ዝሙትን በከፊል እንቀንስ ነበር ከሀገራችን

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 11 месяцев назад +2

    ኧረ ቤንጃ ፈታ አርጎኝ ሳልጨርስ አይበረከት ቆይ እኛ ምን አገባን ኧረ እናቷን ጓደኛዋ አረገቻት በየሚዲያው ማማት አይይይ ጊዜ እንኳን የወለጀችንን እናት ቀርቶ የአንድ ጎረቤት እንኳን ሚስጥር ይጠቀቃል

    • @helina3753
      @helina3753 11 месяцев назад +1

      ከኮሜንትሽ በፊት ሰምተሽ ጨርሺ እብድ ነሽ እንዴ😏😏😏😏

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 11 месяцев назад

    Wuchi hager betewosdats yehhe yiworalnde?

  • @etsegenetamare7165
    @etsegenetamare7165 11 месяцев назад

    ቢንያም ሽታዬን ሽማግሌ ተደርጎ ጭራሽ ሌላ ጦርነት ፈጠረ ማለት ነው ።

  • @abaymebriat2346
    @abaymebriat2346 11 месяцев назад

    ድሮም ብለናል እናት እና ልጅ እንዳልሆኑ

  • @sebieylove5190
    @sebieylove5190 11 месяцев назад

    ፋቅሬዝም ገደለኝ በሳቅ በቃ ሁለቱ ከተጋቡ በቃ አበቴ ልንጨልል ነው😂
    17:55

  • @ayenynegatu3416
    @ayenynegatu3416 11 месяцев назад

    Wondoch ❤

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 11 месяцев назад +1

    ሲጀመር ሀበሻእኮ የሰው ልጅ ሂወቱሲሰምር ሀብታም ሲሆን ምቀኛውብዙነው.

  • @user-eh7yq4yf6w
    @user-eh7yq4yf6w 11 месяцев назад

    Benja endezy ke bhale yeweta atakerebe enesu yerasachewe guday.bal tedare .endezy ayuneme.

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 11 месяцев назад

    እኔ እኮ commment ላይ በረከት ገበሬዋን የምትሰድቡ ሴቶች ቅናት ነው ወይ

  • @genetyibas1067
    @genetyibas1067 11 месяцев назад

    ያፈለገ፣ቢሆን፣እናት፣እንዲሕ፣አደረገች፣ይባላል፣አይባልም፣ምን፣አይነት፣ትውልድ፣ተፈጠረ፣በረከት፣ይቅርይበልሽ

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 11 месяцев назад

    Setochu aseksbach yebalalu betam yasetelal kewehala sewen mamat

  • @user-qu5fw5jy6n
    @user-qu5fw5jy6n 11 месяцев назад

    WAT A HEAL

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 11 месяцев назад

      HAHA.. men malet new? Ere English gedel geba

  • @GjgFg-ym1fy
    @GjgFg-ym1fy 11 месяцев назад

    Betam Arif neber ahun bijemerí