🛑 ይሄን ጉድ አይኔን ማመን ነው ያቃተኝ || እማማ ዝናሽ ተዘፈነላቸው || seifu on Ebs

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #በስንቱ#benjatube#ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

Комментарии • 130

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 Год назад +1

    አቤት እንዴት ደስ ይላሉ❤❤❤
    የርሶ ችግር ሲገቡ ያላጣሩትን ሲወጡ ላጣራ ማለቶት ነው😂😂😂❤❤

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Год назад +2

    በጣም የምወደው የማከብረው ተንታኝ ፖለቲከኛ ነውእጃቸው ይቆረጥ ከምድር ያጥፋቸውና አፍነው ወስደውት ትልቅ በደል አድርሰውበት ነበር ምሁሮቿን ቅርጥፍ አድርጋ የምትበላ አገር ላይ ነው ያለው አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @fantayenegash4997
    @fantayenegash4997 Год назад +1

    ምክንያቱም ባንክ ከአጋቾቹ ጋር ትውውቅ ይኖረዋላ ስለሆነም እንዳይንገላቱበት ሕጉንም ቢሆን ቀይሮ ብሩ ቶሎ እንዲደርስላቸው መተባበሩ ነው

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 Год назад +2

    ወይጥጋብ በእውነት በዚህልክ በመድህኔ እየሱስክርስቶስ ለመዘበት መትጋት መከራችንን ያከበደው 😭

  • @user-oc2wp2jb7z
    @user-oc2wp2jb7z Год назад +1

    እንዴ ምናይነት ጉራነው S20 በላይ ያሉ Samsung ስልኮች ፎቶም ሆነ video ከ iPhone እንደሚበልጡ አያቅም።

  • @fortnitesessions7592
    @fortnitesessions7592 Год назад +1

    የፍቅርሲዝም እህት ሳትሆን አትቀርም😅

  • @usr66696
    @usr66696 Год назад +2

    ምርጡ ቤንጂ
    ለውጥማ ይኖራል ታድያ እስከመቼ በተማሩት ሽፋን ስንታችነ ተጎዳን
    ከስር መፈተሽ አለበት ክብር ይገባዎታል አቶ ብርሐኑ 👍👍👍
    ምርጡ በርታ ቤንጂ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Год назад

    ይሄ ነገር በስደት ያለን ሚስት እነሱ እግር እንዲታጠቡ ነው የሚፈልጉት ሀቢቢ።

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Год назад +1

    😂😂😂😅😅😅😅😅😅ዝናብማ እየዘነበ ነው እሳት ነው የሚዘንበው በነዚ ነፈዞች የተነሳ

  • @liyakasu6835
    @liyakasu6835 Год назад

    Benjaye betam new miwedih EWNETgin lmendnew balege balegewochun sew ymaymarebachewin video lemin tasgebaleh tew enji dear

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Год назад +2

    እሱን የት አርገሽው ነው
    የተኛሽው?🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Aradawiyan
    @Aradawiyan Год назад +1

    እኔ የመጣልኝ በቀደም የተከልነው አትክልት 🌴 ነው 😂

  • @sintayhuketama6992
    @sintayhuketama6992 Год назад +1

    😂😂😂😂 ቡዜ ማን ረገጡት እኮ 😂😂
    እኔ ካሮት ነዉ የመጣልኝ ይመችህ ቤኒጂ.

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 Год назад

    Selam selam bro thank you for sharing

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Год назад

    ሆ እነሱስ ተኃህዷቸው ነው እኔን ግን አዲስ እብድ ሊያረጉኝ ነው የዘንድሮ ሰዎች ጭራሽ እየሱስን ተታ ተኛሁ አላለችም ሆ

  • @robs5120
    @robs5120 Год назад

    Benja ምርጥ video collection ነበር ተመችቶኛል
    #ጥቅልጎመን ጠርቻለው

  • @user-bt3nf6pr6q
    @user-bt3nf6pr6q Год назад +1

    አንቺ ልጅ መዳኒትሽን በትክክል ዉሰጂ ስንል እንቢ ብለሽ ይኸዉ አብደሽ ቀረሽ

  • @kelemeworkbaweke1170
    @kelemeworkbaweke1170 Год назад +1

    Yaaaa Benjayee

  • @selamayele6359
    @selamayele6359 Год назад +1

    ጎመን

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Год назад

    ትንሿን ልጅ በጣም ነው የምወዳት ፈጣሪ ያሳድግሽ ❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ደምሪኝ ትጅ

  • @alammassafa186
    @alammassafa186 Год назад

    Abetu getaye hoye eyemrtih atifan enji ene min ayent ebdoch edmtuben alawkm tilk sew tefa beka😢😢

  • @dudunews-om3me
    @dudunews-om3me Год назад +1

    ኧረ ኡኡ ሰዉ አብዶ አለቀ ሆ አስባችሁታል እየሱስ ቤቷ መቶ ስለመብራት ስትጨነቅ ደሞ እንቅልፏ መምጣቱስ ያሳዝናል ግን በእግዚአብሄር ላይ መዘባበት መጨረሻው ሲዖል ነው እህቴ ተመለሺ ንሰሀ ግቢ

  • @fikadudaba9238
    @fikadudaba9238 Год назад

    egziyabeher yeyeleh ABEY-AHMED, hezbun achelelkew

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Год назад +1

    የበግ ለምድ ለብስው ይምጣሉ ያለው መፅሐፍ ቅዱስ ከነሱ ተቆጠብ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ አንቺ ጋር የመጣው ዳቦሎስ ነው

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 Год назад

    እኒ ሰዎች ግን ማዓት ሊወርዱብን ነው እንዴ!😂

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Год назад

    የምታቀርባቸው ሁሉ አሪፎች ናቸው ይመቹኛል በተጨማሪ ደሞ እርጋታህን ስወደው ዋው 👍

  • @EfrataEfi-mp5gh
    @EfrataEfi-mp5gh Год назад

    Setiyewa abdalech tsebal wuseduat min ayinet difret nawu 😮😮😮😮😮😮

  • @user-ex6cu6sr2u
    @user-ex6cu6sr2u Год назад

    Benja ምርት ሰው እንኳን ደህና መጣህ

  • @clipalert9309
    @clipalert9309 Год назад

    😂የመጣልኝ ሰላጣ ነዉ የጐመን ዘር ነው ማለት ነው 🤔አግዙኝ😂😂😂😂

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 Год назад

    በህልምሽ ከሆኔ እንኳን ይከብዳል እባካችሁ ስለሀይማት በኩል ባታወሩ አይሻልም መሰለኝ ውድ እትዮጵይያዋ እግዚአብሔርን ፍሩ

  • @abebayehugoncha3319
    @abebayehugoncha3319 Год назад

    ወይ ላይክ ስትወድ

  • @melikmeshal6041
    @melikmeshal6041 Год назад

    ምን ጉድ ነዉ ፈጣሪ ልብ ይስጠን

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 Год назад

    ቀይስር አልኩኝ😂😂😂

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 Год назад +1

    አዳሜ ኩረጃ ለምዳ ብራኑ ነጋ የኡቀት አባትነው❤❤❤ 👍👍👍👍👍👍

  • @user-ck7cm2nj3j
    @user-ck7cm2nj3j Год назад

    Abet abet egzo bewnet betam tedefafern fetari ykr ybelen

  • @brihanayele5088
    @brihanayele5088 Год назад

    timatim min ....................

  • @melashudesta7205
    @melashudesta7205 Год назад

    Benja መሳይ መኮንንን የምትመስለኝ ነገርስ😮😮😮

  • @TG-qk7kc
    @TG-qk7kc Год назад +1

    Fiker sizm ga yagabuwat 😂😂😂😂

  • @biniman4546
    @biniman4546 Год назад

    በርታ ወዳጄ

  • @mekdeswerku8783
    @mekdeswerku8783 Год назад

    😂😂😂😂😂 ኣፕል እና ማንጎ

  • @fekaduassefa4125
    @fekaduassefa4125 Год назад

    ባይታጠብ ለምን ገደል አይገባም ቢፈልግ እናቱ ያጠብት ለምን አይለጥፈውም

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 Год назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው ተፋፉሮ ነው እጂ ሁሉ አብዶዎል

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Год назад

    እች ሴትዮ ጤነኛአይደደለችም ይሄ ችግር የሀገራችንን ህዝብ ጭንቅላታቸውን አደንዝዞታል በቃ በሽተኛ የበዛበት አገር ሆናለች በጣም ነው የሚየ ሳዝን ነገር ነው

  • @nekatibebshiferaw6397
    @nekatibebshiferaw6397 Год назад

    ይች።ክፋ አነጋሪ።ፈጣሪን እንዲህ ትደፍራለች?

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Год назад

    ሪሊ ኒገር አልተመቸኝም 😡😡 የስድብ ሴንስ ነው ያለው

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 Год назад

    አማርኛ አለመቻል ምን ይደነቃል ምን ማለቴ መሰለህ እሱ ሌላ ቋንቋ ይችላል ማለት ነው

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 Год назад

    እውቅና ፍለጋ ነው? ወይስ ምንድነው?? ማራናታ😭😭

  • @kunyekassaye1774
    @kunyekassaye1774 Год назад +1

    Selata

  • @fasikasolomon-ye4vo
    @fasikasolomon-ye4vo Год назад

    Berta

  • @bettyelias7501
    @bettyelias7501 Год назад

    ሲጀመር አንቺ አማኑኤል መግባት አለብሽ ።

  • @KalDereje-hz4wq
    @KalDereje-hz4wq Год назад

    16seli kindenemert nat tezi yalechign

  • @wudufenta3611
    @wudufenta3611 Год назад

    ፖፖየ ነው የመጣልኝ

  • @zdkiram9830
    @zdkiram9830 8 месяцев назад

    በ 21 ክ/ ዘመን እግር ማጠብ

  • @yordajosue6855
    @yordajosue6855 Год назад

    Ere betam yasekale kkkkkkkkk

  • @Skettube4451
    @Skettube4451 Год назад

    ጥቅል ጎመን

  • @tilahunhana262
    @tilahunhana262 Год назад

    አልተማርክም 😞😞😞 የፊት ኤክስፕረሽናቸው ደሞ አንደኛ

  • @Amen2216
    @Amen2216 Год назад

    ቤንጃ

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 Год назад +1

    Your comment is weird and why repeat the same word from the video?

  • @emebet2513
    @emebet2513 Год назад

    Broccoli 🥦 ❤

  • @tsedaltedi
    @tsedaltedi Год назад

    ሰላም ቤንጃ

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Год назад

    ሴቶች ግን ተግማማቹ ውይ ቶክቶክ መግማት መግማማት አሉ እማማ ሁነታቸውን ነው 😂😂😂

  • @YesheDesta-od1mb
    @YesheDesta-od1mb Год назад

    eeeee eger ateba ayideberhem befetershe kesalwen eyegoteteshe berda adersheiw adera adera

  • @useruse6250
    @useruse6250 Год назад

    ጎመን😂

  • @fuliotesfaye5207
    @fuliotesfaye5207 Год назад

    ቃሪያ

  • @sophiaafworki1284
    @sophiaafworki1284 Год назад

    Wey gud 3x7 tsebel tetsebey ( min tilalech)😮

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Год назад

    እየሱስ ቤቴ መጣ ያልሽው ሴት ያየሽውና የምታመልኪው የምትወጂው እኮ የፊልሙን አክተር እንጂ ጌታ እየሱስን አይደለም 😂😂😂😂 ለካ የምታመልኩት አክተር ነው እናመሰግናለን እውነታውን ስላሳወቅሽን

    • @user-zd4sm4qq6u
      @user-zd4sm4qq6u Год назад

      Anche yluter breya ,mserteshenh ewke bsesende berdta eko nw ygbchuth ,hod amlake

  • @AsmeArubi
    @AsmeArubi Год назад

    Letwesen saat abda neberech malet new

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Год назад

    😢😢😢😢

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Год назад

    Gele cegagale yetebalehew ahe nehe ketu yeketu ketu lebe yesetehe

  • @abrhamhon
    @abrhamhon Год назад

    ትረካውን አትተወው አሪፍ ነበር

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 Год назад

    እኔ የመጣልኝ ጎመን ነው

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 Год назад

    orange

  • @abiyerik9545
    @abiyerik9545 Год назад

    ያቺ እየሱስ ቤቴ መጥቶ ምናምን የምትለው፠ ጋንጃ በሉባንጃ ነው እንዴ ያጨሰችው? ቤንጃ

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Год назад

    ሀብሀብ ነው የመጣልኝ እውነት

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 Год назад

    👍🦁❤

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 Год назад

    ሰላም 👍👍👍👍👍👍

  • @yonasalemshet3658
    @yonasalemshet3658 Год назад

    ጌታዋን የረሳች ደፋር ሴት ከመጣች እንግዲ ምን ይባላል ።።።በዪ እንግዲ ከፈጣሪ ጋር ተዪና እንግድ ነብይ ደምሳሽ መቶልሽ ነው ይመጥንሻል አግቢው ።።።።

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂 . 😂😂😂😂😂Abela 😂😂😂😂😂😂

  • @selamshow4352
    @selamshow4352 Год назад

    apple

  • @user-qu7ns6be2p
    @user-qu7ns6be2p Год назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @etagegngetahun9087
    @etagegngetahun9087 Год назад

    ቲማቲም

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Год назад

    ወይአተሊጂ😂😂😂😂

  • @user-ko1pz3gh2s
    @user-ko1pz3gh2s Год назад

    🥔 ድኝች❤ የመጣልኝ

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Год назад

    መጥፊያችን ደርስዋል

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 Год назад

    ይቺ ፈጣሪ ይሁናት

  • @Zenash-zq8ou
    @Zenash-zq8ou Год назад

    የሌለ ነገር ነው የምታስዩንምነው ታሞል የሱን እግር የምታጥበው የሌለ ለዩትዩብ ብላባታስለምድ አይሽልም መሬት ላይ ያለውን አስዩን ያውም የዚ ዘመን ሴት ሲግባ ትወጣለች እንጂ አታጥብም

  • @hageeztube728
    @hageeztube728 Год назад

    muze

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 Год назад

    እውነት ግን ጎመን ነው የመጣልኝ

  • @getaneh227
    @getaneh227 Год назад

    Yetasebewe neger arife new sitele Benjamin esti asredan ??

  • @user-jr8ve7jo6l
    @user-jr8ve7jo6l Год назад

    ❤👍

  • @yeneyebicha341
    @yeneyebicha341 Год назад

    ጸበል ተጠመቁ አጋንንት ነው አየሽ

  • @sarawolderufael
    @sarawolderufael Год назад

    karot

  • @belewbewektu
    @belewbewektu Год назад +2

    ምንአለ ይህን መግቢያው ላይ የምታሳየውን ጥቁር ሰውዬ ብታስቀርልን!!!!

  • @bersabeh9520
    @bersabeh9520 Год назад

    Carrot

  • @kinfegebreleliasabebe5102
    @kinfegebreleliasabebe5102 Год назад

    Yezichis bassseee

  • @bethlehemgizaw8884
    @bethlehemgizaw8884 Год назад

    Tikil gomen

  • @Zenash-zq8ou
    @Zenash-zq8ou Год назад

    ያማታል ፀብል ትጠመቅ

  • @Lebukomengistu8811
    @Lebukomengistu8811 Год назад

    😂🤣😂🤣😂🥰

  • @bereketsisay3563
    @bereketsisay3563 Год назад

    Gomen😅😅😅😅

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 Год назад

    😂😂😂❤😂😂😂