ታኮ/ ቶርቲላ /ዶሮ ሳንዱች/በጣም ቀላል አሰራር ለምሳ /ለእራት/ tortilla taco aserar simpel and and deliciouc

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • የዶሮ ሳንድዊች ቀሰዲላ ሜክሲካን ስታይል how to make quesadilla 👌👌👌
    • የዶሮ ሳንድዊች ቀሰዲላ ሜክሲካን ስ...

Комментарии • 34

  • @bitibahrain
    @bitibahrain Год назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደና መጣሽ እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር ስላሳየሽን ጠቃሚ ቪድዮ ከልብ እናመሸግናለን በጣም አሪፍ ነው

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc Год назад

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው አብሽሪ በርች ጎበዝ ነሽ መልካም ስራ የሚሰሩትን ልናበረታታ ግድ ይለናል ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል

  • @fafetube8315
    @fafetube8315 Год назад

    ሰላም❤ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን በጣም የሚገርም አሰራር ነው ነው እጅሽ ይባረክ ማሻአላህ ብያለሁ❤❤❤

  • @afrantube
    @afrantube Год назад

    አሰላም ወለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረካትሁ አህለን እህተችን እንኳን ደህነ መጠሽ ዋዉ መሻ አላህ በጣም ሚያምር አንደኛ ያሆነ አሰራር ነዉ በርቺ እነማሰግነለን ሰላም ለሀገረችን በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሸለን

  • @emutube6233
    @emutube6233 Год назад

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ሠላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን ሠላም መጣሽ ዋዉዉዉዉዉ እጂግ በጣም ቆንጆ ምግብ አሠራር ነዉ ያሣየሽን እጂሽ ይባርክ በርች

  • @selamseifu21tube29
    @selamseifu21tube29 Год назад

    ዋዉዉዉዉ በጣም ምሩጥ የምግብ አሰራር ነዉ የእኔ ልዩ ባለሙያ አንደኛ ነዉ በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባርክ ቀጥይበት እህቴ በረችልኝ

  • @yeshiwlijetube
    @yeshiwlijetube Год назад

    ዋውውው በጣም ቆንጆ የሳንዱሽ አስራራ ነዉ ያሳየሽን እጂሽ ይባርክ በርቺ ሊላም ጠቃሜ የምግብ አስራራ ይዘሽልን እንደምትመጪ በተሰፍ እንጠብቃለን

  • @srdinbe3315
    @srdinbe3315 Год назад

    ሰላም ሰላም ውዶቼ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ዋዋው የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ጎበዝ በርቹ አሪፍ ስራ ነው ለየት ያለ ስራ

  • @hani8649
    @hani8649 Год назад

    *_ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ሳንዱሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ሠላም ለሰው ልጆዎች በሙሉ ሀገራችንን ሠላም ያአድርግልን አሜንን_*

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል የሚያምር አሰራር ነው የስራሽ ቆንጆ ምግብ ነው እጅሽን ይባረክ ይሁን ባለሙያ ነሽ የኔውዴ በርቺ እናመሰግናለን

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣምነው ሰንዱች የምሆደው ባለሙያ አሪፍነው ትስለሚ

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Год назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህታልን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜኝ ዋውው የኔ ባለሙያ አመሰግናለሁ አሪፍ አሰራር ነው

  • @mekdesnguse
    @mekdesnguse Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውው በጣም ነው የሚያምረው እኛ ሀበሻወችኮ ሁሉ ተሟልቶ የተሰጠን ነን ፍቅር አጠንጂ ፈጣሪ የጠፋውን ፍቅራችንን ይመልስልን በእውነት በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም የሚያማምር አሰራር ነው ባለሞያ ነሽ ጎበዝ በርችልኝ ሰላም ለሀገራችን❤❤

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 Год назад

    ዎውውውው በዉይይት አሰራር በጣም ያምራል በዚህ ቀጥይበት በክልሉ የቤተሰብ የሽ መልካም ስራ እንዲሆን የተመኘሁሽ በጣም ያምራል በርግጥ በዚህ ስራ ይበልሽ

  • @hayuqueen8276
    @hayuqueen8276 Год назад

    እንኮን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ በጣም አሪፍ ቀለል ያለ ሳንድዊች ነው 😊😊

  • @HaniTube2
    @HaniTube2 Год назад

    ዎውውው በጣምም ያምራል ዉዴ በርቺልኝ ከውድቀት ብኋላም ቀጥል
    መውደቅህ ለሌላ የስኬት ምዕራፍ መጀመሪያ ይሆናል!

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ Год назад

    ዋውው በጣም የሚያምር አሰራር ነው ምርጥ ባለሞያ ነሽ ኢቲዮጲያዊት በመሆንሽ ኩራት ተሰምቶኛል ስላጋራሽን ሞያሽን ክበሪልን በሌላ ቪዲኦ እንገናኝ

  • @zd8492
    @zd8492 Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ማማየ እኮን ደና መጣሽ ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ አሰራር የቅ በርች ብዙ እንጠብቃለን ከአንች ስለነበረን ቆይታ ከልብ አመሠግናለሁ

  • @Haadha.naanaat
    @Haadha.naanaat Год назад

    Masha alah masha allah gobaz barchi batam arif new😋👍👍👍👍👍😋😋😋😋😋❤❤❤❤😂

  • @kingdomRevelations.
    @kingdomRevelations. Год назад

    Ohhh, betam yamral wodijewalew muyaw alesh tastawkiyalesh👌, ketay lay bizu ngr entebkalen berchiii

  • @hikematube
    @hikematube Год назад

    Enkon dehna mexashi selameshi yebiza mashAlaha bexam qalel arif aserar new ejesh yebarek berchi

  • @munatube7
    @munatube7 Год назад

    Asellamualeykum Werahmetullahe Weberekathu
    Walleykumesellam Werahmetullahe Weberekathu
    Ahlegn Enqan Besellam Metash Wow Ejish Ybarek

  • @seadasedi799
    @seadasedi799 Год назад

    Hi selame wawe yameralie betame mgibi sitaye ymkifti nwe bercheliene mlikame.gizi

  • @Almaaztube27
    @Almaaztube27 Год назад

    Peace and love God's mercy be with this house and peace be with our country waw you made a very nice meal bless your hands keep up the good work it was a beautiful stay❤❤❤❤

  • @hosana295
    @hosana295 Год назад

    Salami salami wude salamishi yibiza baleshibati owowowowooowwwwwwo yene bala muya baxami new mixafaixaw batikikili abisomi arobochi baxami yiwodutali❤❤❤❤🎉🎉

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa Год назад

    ማሸአላህ የኔ ባለ ማያ ያሳየሽን የፈጠረ አሰራር ነዉ ፍ የለ መቸም የመዳሥ ቅመሞች ጋ ሙያ ነፍስ ነዘዠወ መልሰን በሊላ ቢደወ እንገነኛለን በሊላ ሙያ አሁን ምረቃችንን አሶጥሽን

  • @dbreroha
    @dbreroha Год назад

    Selam selam selam lezhe bate edate neshe enkuan dena metashe selam ybzalshe balshebt bota

  • @Almaaztube27
    @Almaaztube27 Год назад

    Selam selam wudd Ethiachin selamish yebeza enkuan dehina matesh tiru sira arif koyita neberen betam Enameseginalen Bektayim Belela astemarina Aznany Vedio entbikalen Eskezaw Melkam Koyita selam Feker Andent Bilitsigina Lewid Hagerachin Ethiopia

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር Год назад

    ኣብዘን የውቤ የሁላችንም አሰራር ወጭ ሊለየን ይችላል ግን እኛ በራሳችን ምንሰራቸው ነገሮች በሰዎች የሞከሩትንና መንግስት ከእኛ የተሻለ ሊሆን ይችላል እንደዚሁም እኛ ላይ ያለው ለሌለው ሰዎች እንደዚህ ስነስራት

  • @webtube21
    @webtube21 Год назад

    የምግብ ስም መብዛቱ የዚህ አይነትም አለ ግሩም ነው ለሆዳችን ብዙ ነገሮች እናቃለን ለነፍሳችን ግን ባዶ ነን እስኪ ቆም ብለን እናስብ ነፍሳችንን እኮ ምግብ ያስፈልጋታል አንድ ገፅ መፅሐፍ ማንበብ መልካም ነው

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 Год назад

    Selm enkuan baselm matshi selyihush des bilognal balshibet selim yabiza woiw.batem balmoya nashi aserarashi erasu endete endamimire.ejocjish yabarku batem konjo koyet.nabern bakitey baselm yaganagnin

  • @MedhanyeSenay
    @MedhanyeSenay 9 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ጎበዝ በርቺ ።ቶርቲላ የት ይገኛል?

    • @nebattube9895
      @nebattube9895  8 месяцев назад

      ሱፐር ማርኬት ታገኛለሽ ቤትሽም መስራት ትችያለሽ