Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መልካም አዲስ አመት ይሔዉልሽ ክትፎ የራሱ እቃ ጣባ አለዉ ማንክያዉም ለየት ያለ ነዉ በወጉ ባሕላዊ መሆን አለበት ወጉን ማረጉን አናሳጣዉ ዉጭዎችም ሳንዱች ቀል ላ ምግብ ነዉ ባህላዊዉ መስመሩት አይለቅም እና በወጉ ይሁን ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ
ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነሽ ባለሞያ ቀና አመለካከት ያለሽ በርቺ እግዚአብሄር ጸባይሽን አይቀይርብሸ አድናቂሽ ነኝ
እናት ውበቱ በጣባ ነው እና ተቆጭ ነው ለሙያሽ👌👌👌
ሰላም አዶትዬ በጣም ለየት ያለ ስራ ለአይን እራሱ ይማርካል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን አሰራርሽ ላይክ ሼር ይገባዋል በርቺልኝ👌👌👌👍👍❤🙏
በጣም ጎበዠ እናት ነሽ በርቺ ሁሌ ደስ ብሎኝ ነው የማይሽ እኔ ሳላየው ነው ገና like 👍 የማረገው ዘመንሽ ይባረክ
ምሳ በልቼ ነበር ግን ያንቺን ሳይ ራበኝ በጣም ያምራል 💪💪💪💪🌻🇪🇹💃👏👏👏👏
Balemuya nesh Adotye. Arif azegejajet new. Wow wow 👍👍💕💕
Woww yegna ሱሺ በርቺ የኔ ማር
አይ አዶትዬ ተባረኪ እጅሽን ቁርጥማት አይንካሽ ጉደኛ ነው 🙏🙏🙏👏👏👏
Waw አንደኛ 👌👍❤🙏
አንደኛ ነሽ ዋዉዉዉዉዊዊዊዊይይይ ብቀምሰው ጥሩ ነበር
የምትሰሪው ነገር ሁሉ ደስ ሲል ❤️
ጎበዝ ባለሙያነሽ እህት ወላሂ እኔ አደየ ብስኩት የሰራሽውን አይቸ ሰርቸው ምርጥጣፋጭ በስኩት ነበር የሰራሁት ጎበዝነሽ በርች
አዶትዬ ረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስሽ
ሰላምሽ ይብዛ አዶትዬ መልካም ባአል ይሁንልሽ ዋው እንዲት ያስጎመጃል የእውነት ትችያለሽ ተባረኪ
በጣም ቆንጆ ነው ዋዉ
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ እህት
ባለሙያ ነሽ ዋው 👌👌
በጣም የሚገርም ነው ። እጅሽ ይባረክ ።
በጥም ደስ የሚል አዲስ ሥራ አሳየሽን እጅሽ ይባረክ
Betam arif naw wudua
good Job adotye yetebarekesh.
በጣም አሪፍ ዘዴነው እናመሰግናለን
Enkuan abro aderesen yene balemuya 🤗🤗
ማሻአላህ
ዘመንሽ ይባረክ በጣም አሪፉ ሀሳብ!
Always creative ❤️
adotye genbez nesh❤❤❤👍👍👍👏👏👏
እጅሽ ይባረክ
Gobez betam yamral
Gobez tebareki
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ አሰራር ነው አዶትዬ አመሰግናለሁ👏👏💕
አመሰግናለው ሐንዬ
Good job
እንኳን አብሮ አደረሰን ምንም አይወጣልሺም ጉበዚ ነሺ ፀድት ይለ ሰራ ነው የምትሰራው እጅሺ ይባረክ
በጣም አመሰግናለው ማሬ
ሰላምሽ ይብዛ አዶትዬ መልካም የኢትዮጵያ አዲስ አመት። እውነቱን ለመናገር ክትፎን በባህላዊ አሰራሩና አቀራረቡ በጣባት ከቆጮ እና እንጀራ ጋር ነው የምወደው እና እንዲቀጥልም የምፈልገው እንደዚህ ብበላው ክትፎ ላይመስለኝ ይችላል😂😂😂ይሄ የኔ አስተያየት ነው❤
እኔም የባህሉን አቀራረብ ትተን ወደዚህ ይቀየር ሳይሆን ያልኩት እንደ አማራጭና ከሌሎች ዘመናዊ ምግቦች ጋር ለማቅረብ እንዲመች ከማሰብ አንፃር ነው
Ke Omlet gar tamu yemechal?
great job
የኔ ጎበዝ እህት ዘመንሽ ይባረክ መልካም አዲስ አመት
Sewadesh ❤️❤️❤️❤️ berchi
ውይ አዶትዬ እጅሽ ይባረክ። ምርጥ አዘገጃጀት ነው። ለበዓል ቁርሳችን እሞክረዋለሁ።
You are wonderfull lady🎉 kovez betam new yemiwedish Gbu sister
በጣም አከብርሻለው ባለሙያ
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ:: እናመስግናለን
WOW TIRU FETERA NAT ENAMESEGINALEN.GOBEZ BERCHI
እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል ሁሌ አንድ አይነት አሰራር ከመጠቀም እንዲህ ለየት ባለ መልኩም መሞከር አሪፍ ነው
ጎበዝ እና ትጉ ሴት❤
እንቁጣጣሽ።🌻🌻🌻🌼አዲሱን ዓመት (፳፻፲፭ ዓ.ም.) የሰላም፣ የአንድነት፣ የጤና እና የፍቅር ዓመት ያድርግልን። አሜን።
በጣም ደስ ይላል ። ክትፎ የሰራሽበትን መጥበሻ ሊንክ እባክሸ አስቀምጭልኝ የማይዝ መጥበሻ ማግኘት አልቻልኩም
Balemuya blessed ❤❤❤
Very creative!
ዋውው 👌❤️
ጎበዝ እኮ ነሽ
እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ
Wow wow very creative 👏 👌
እናመሰግናለን ጥሩ ፈጠራ ነዉ ጤናማ ምግብ
በጣም ደስ ይላል thanks
የኔ ብርቱ ሴት እንኳን አደረሰሽ ከነ ቤተሰቦችሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ።
በጣም የሚያስጎመዥ ቆንጆ አሰራር ነው ተባረኪ
ቡላምንድንነው
It looks so delicious 😋🤤 and pretty 😍 you should open your own restaurant 😊
Adoteye yenewed yegurage bahelawi megebochen kanchi new yetemarekut gurage hoghe Alemechale yeqochegh neber tebareki❤️❤️❤️
እንኮን ደህና መጣሽልን ትመችኛለሽ
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በተለይ በእጃቸው ቆርሰው መመገብ ለማይችሉ ድንቅ አሰራር ነው ስለ ቂጣው መለስለስ የረዳው ምኑ ነው እንደገመትኩት እንቁላሉና ወተቱ ይሆን ምክንያቱም እንዲህ በቀላሉ መጠቅለሉ አስደንቆኛል ል ምክንያቱም ከኛ ቂጣን ከማብሰል አሰራራችን ለየት ብሎብኝ ነው እጅ ይባረክ🙏
በትክክል በጣም አመሰግናለው ማሬ
thank you for sharing“KITFO “ New prep.
Yami👌
የሰሩት እጆች ይባረኩ መልካም አዲስ ዘመን
አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን
Watching
Wow this is so delicious 😋
Very creative and it looks delicious ❤
waw
Definitely am gonna try it wooow
Wow
Thank you so much it’s so amazing bless you and your family too happy Ethiopian new year
Wow love it 🥰 thank you for sharing yene konjo ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አዶትዬ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
Beautiful
Wow very interesting! 👌🏾we miss you so much 💗አዶትዬ እጅሽ ይባረክ!
Thank you so much my dear
❤🙌🙏
Gerum denke ehetachen enamesegnalen. As you said, to introduce and make it appealing we have to be creativity. As an Ethiopian and kitfo beayeb ena kocho adnaki, I would use it original way. However I admire your creativity always 😀kudos to you
Ye Kitfo wrap. Looks so good. Thanks! keep up the invention 💕
ጎበዝ በርቺ
እንኳን አደረሰን አዶትዬ እና የአዶት ትዩብ ቤተሰቦች!! እግዚአብሔር አምላክ በ2015 ሐገራችንን ሰላም አድርጎልን ባርኮልን ሁሉም ጠግቦ የሚበላበት እናት ለልጆቿ ቆርሳ የምትሰጠውን የማታጣበት ሁሉም በቤቱ በቀዬው እርፍ ብሎ በፀጥታ የሚኖርበት ደስታና ሰላም ብቻ የምንሰማበት አመት ይሁንልን!!!!!! አዶትዬ እናመሠግናለን 🙏 ተባረኪልኝ 🙏❤️
አሜን አሜን
I am proud of you
that is just amazing!
Good job I’m proud of you all the time 🙏god bless you ❤️❤️❤️
አዶትዬ እኔ በፊት ያሳየሽን የኛው ባህል ይሻለኛል።እንዳልሽው ከነ ግርማ ሞገሱ
Hule new yemayesh thank u
Adot happy Ethiopia new year.Me and my family loves your channel You have a unique way to do things Keep up my sister .I wish I was your neighbor 😊
I can't wait to try 😋!
አዶት ደናደሽ እእቴ ባስታ በእቁላል አሳይን
አዶትዬ እተንቢ
Wow betam konjo sera thank you I can’t wait to do this for my kids happy new year🌻🌻🌻
adotye enkuan le 2015 addis amet aderesesh adotye sertesh eskemichershi miraqen eyewaxiku yayehut vidio ejish yibarek
😍😍😍😍😍
1gnaaaaaaa
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
😋😋
አዶትዬ እንዴት በክትፎ በአይብበቅቤ ጎበዝ እንደሆንኩ አትጠይቂኝ እድሜ ላንቺ
ይምጣብኝ
I thought it is kocho.can we make it with??👍👍
መልካም አዲስ አመት ይሔዉልሽ ክትፎ የራሱ እቃ ጣባ አለዉ ማንክያዉም ለየት ያለ ነዉ በወጉ ባሕላዊ መሆን አለበት ወጉን ማረጉን አናሳጣዉ ዉጭዎችም ሳንዱች ቀል ላ ምግብ ነዉ ባህላዊዉ መስመሩት አይለቅም እና በወጉ ይሁን ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ
ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነሽ ባለሞያ ቀና አመለካከት ያለሽ በርቺ እግዚአብሄር ጸባይሽን አይቀይርብሸ አድናቂሽ ነኝ
እናት ውበቱ በጣባ ነው እና ተቆጭ ነው ለሙያሽ👌👌👌
ሰላም አዶትዬ በጣም ለየት ያለ ስራ ለአይን እራሱ ይማርካል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን አሰራርሽ ላይክ ሼር ይገባዋል በርቺልኝ👌👌👌👍👍❤🙏
በጣም ጎበዠ እናት ነሽ በርቺ ሁሌ ደስ ብሎኝ ነው የማይሽ እኔ ሳላየው ነው ገና like 👍 የማረገው ዘመንሽ ይባረክ
ምሳ በልቼ ነበር ግን ያንቺን ሳይ ራበኝ በጣም ያምራል 💪💪💪💪🌻🇪🇹💃👏👏👏👏
Balemuya nesh Adotye. Arif azegejajet new. Wow wow 👍👍💕💕
Woww yegna ሱሺ በርቺ የኔ ማር
አይ አዶትዬ ተባረኪ እጅሽን ቁርጥማት አይንካሽ ጉደኛ ነው 🙏🙏🙏👏👏👏
Waw አንደኛ 👌👍❤🙏
አንደኛ ነሽ ዋዉዉዉዉዊዊዊዊይይይ ብቀምሰው ጥሩ ነበር
የምትሰሪው ነገር ሁሉ ደስ ሲል ❤️
ጎበዝ ባለሙያነሽ እህት ወላሂ እኔ አደየ ብስኩት የሰራሽውን አይቸ ሰርቸው ምርጥጣፋጭ በስኩት ነበር የሰራሁት ጎበዝነሽ በርች
አዶትዬ ረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስሽ
ሰላምሽ ይብዛ አዶትዬ መልካም ባአል ይሁንልሽ ዋው እንዲት ያስጎመጃል የእውነት ትችያለሽ ተባረኪ
በጣም ቆንጆ ነው ዋዉ
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ እህት
ባለሙያ ነሽ ዋው 👌👌
በጣም የሚገርም ነው ። እጅሽ ይባረክ ።
በጥም ደስ የሚል አዲስ ሥራ አሳየሽን እጅሽ ይባረክ
Betam arif naw wudua
good Job adotye yetebarekesh.
በጣም አሪፍ ዘዴነው እናመሰግናለን
Enkuan abro aderesen yene balemuya 🤗🤗
ማሻአላህ
ዘመንሽ ይባረክ በጣም አሪፉ ሀሳብ!
Always creative ❤️
adotye genbez nesh❤❤❤👍👍👍👏👏👏
እጅሽ ይባረክ
Gobez betam yamral
Gobez tebareki
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ አሰራር ነው አዶትዬ
አመሰግናለሁ👏👏💕
አመሰግናለው ሐንዬ
Good job
እንኳን አብሮ አደረሰን ምንም አይወጣልሺም ጉበዚ ነሺ ፀድት ይለ ሰራ ነው የምትሰራው እጅሺ ይባረክ
በጣም አመሰግናለው ማሬ
ሰላምሽ ይብዛ አዶትዬ መልካም የኢትዮጵያ አዲስ አመት። እውነቱን ለመናገር ክትፎን በባህላዊ አሰራሩና አቀራረቡ በጣባት ከቆጮ እና እንጀራ ጋር ነው የምወደው እና እንዲቀጥልም የምፈልገው እንደዚህ ብበላው ክትፎ ላይመስለኝ ይችላል😂😂😂ይሄ የኔ አስተያየት ነው❤
እኔም የባህሉን አቀራረብ ትተን ወደዚህ ይቀየር ሳይሆን ያልኩት እንደ አማራጭና ከሌሎች ዘመናዊ ምግቦች ጋር ለማቅረብ እንዲመች ከማሰብ አንፃር ነው
Ke Omlet gar tamu yemechal?
great job
የኔ ጎበዝ እህት ዘመንሽ ይባረክ መልካም አዲስ አመት
Sewadesh ❤️❤️❤️❤️ berchi
ውይ አዶትዬ እጅሽ ይባረክ። ምርጥ አዘገጃጀት ነው። ለበዓል ቁርሳችን እሞክረዋለሁ።
You are wonderfull lady🎉 kovez betam new yemiwedish Gbu sister
በጣም አከብርሻለው ባለሙያ
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ:: እናመስግናለን
WOW TIRU FETERA NAT ENAMESEGINALEN.GOBEZ BERCHI
እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል ሁሌ አንድ አይነት አሰራር ከመጠቀም እንዲህ ለየት ባለ መልኩም መሞከር አሪፍ ነው
ጎበዝ እና ትጉ ሴት❤
እንቁጣጣሽ።🌻🌻
🌻🌼አዲሱን ዓመት (፳፻፲፭ ዓ.ም.) የሰላም፣ የአንድነት፣ የጤና እና የፍቅር ዓመት ያድርግልን። አሜን።
በጣም ደስ ይላል ። ክትፎ የሰራሽበትን መጥበሻ ሊንክ እባክሸ አስቀምጭልኝ የማይዝ መጥበሻ ማግኘት አልቻልኩም
Balemuya blessed ❤❤❤
Very creative!
ዋውው 👌❤️
ጎበዝ እኮ ነሽ
እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ
Wow wow very creative 👏 👌
እናመሰግናለን ጥሩ ፈጠራ ነዉ ጤናማ ምግብ
በጣም ደስ ይላል thanks
የኔ ብርቱ ሴት እንኳን አደረሰሽ ከነ ቤተሰቦችሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ።
በጣም የሚያስጎመዥ ቆንጆ አሰራር ነው ተባረኪ
ቡላምንድንነው
It looks so delicious 😋🤤 and pretty 😍 you should open your own restaurant 😊
Adoteye yenewed yegurage bahelawi megebochen kanchi new yetemarekut gurage hoghe Alemechale yeqochegh neber tebareki❤️❤️❤️
እንኮን ደህና መጣሽልን ትመችኛለሽ
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በተለይ በእጃቸው ቆርሰው መመገብ ለማይችሉ ድንቅ አሰራር ነው ስለ ቂጣው መለስለስ የረዳው ምኑ ነው እንደገመትኩት እንቁላሉና ወተቱ ይሆን ምክንያቱም እንዲህ በቀላሉ መጠቅለሉ አስደንቆኛል ል ምክንያቱም ከኛ ቂጣን ከማብሰል አሰራራችን ለየት ብሎብኝ ነው እጅ ይባረክ🙏
በትክክል በጣም አመሰግናለው ማሬ
thank you for sharing“KITFO “ New prep.
Yami👌
የሰሩት እጆች ይባረኩ መልካም አዲስ ዘመን
አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን
Watching
Wow this is so delicious 😋
Very creative and it looks delicious ❤
waw
Definitely am gonna try it wooow
Wow
Thank you so much it’s so amazing bless you and your family too happy Ethiopian new year
Wow love it 🥰 thank you for sharing yene konjo ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አዶትዬ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
Beautiful
Wow very interesting! 👌🏾we miss you so much 💗አዶትዬ እጅሽ ይባረክ!
Thank you so much my dear
❤🙌🙏
Gerum denke ehetachen enamesegnalen. As you said, to introduce and make it appealing we have to be creativity. As an Ethiopian and kitfo beayeb ena kocho adnaki, I would use it original way. However I admire your creativity always 😀kudos to you
Ye Kitfo wrap. Looks so good. Thanks! keep up the invention 💕
ጎበዝ በርቺ
እንኳን አደረሰን አዶትዬ እና የአዶት ትዩብ ቤተሰቦች!! እግዚአብሔር አምላክ በ2015 ሐገራችንን ሰላም አድርጎልን ባርኮልን ሁሉም ጠግቦ የሚበላበት እናት ለልጆቿ ቆርሳ የምትሰጠውን የማታጣበት ሁሉም በቤቱ በቀዬው እርፍ ብሎ በፀጥታ የሚኖርበት ደስታና ሰላም ብቻ የምንሰማበት አመት ይሁንልን!!!!!! አዶትዬ እናመሠግናለን 🙏 ተባረኪልኝ 🙏❤️
አሜን
አሜን አሜን
I am proud of you
that is just amazing!
Good job I’m proud of you all the time 🙏god bless you ❤️❤️❤️
አዶትዬ እኔ በፊት ያሳየሽን የኛው ባህል ይሻለኛል።እንዳልሽው ከነ ግርማ ሞገሱ
Hule new yemayesh thank u
Adot happy Ethiopia new year.
Me and my family loves your channel
You have a unique way to do things
Keep up my sister .
I wish I was your neighbor 😊