ከኪሳራ ነው የተነሳሁት ፣ከኔ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 дек 2024

Комментарии • 126

  • @withmeasni1217
    @withmeasni1217 День назад +29

    He is a dedicated and passionate person.....This episode was truly inspiring, highlighting the guest's incredible journey of perseverance and dedication in overcoming challenges as an English teacher. His story of struggle and eventual success serves as a testament to resilience and passion for education. It’s motivating to see how he turned obstacles into opportunities to grow both personally and professionally. A must-listen for anyone seeking encouragement in their teaching career ,,,,,,,,,,,Maraki English is Best,,,,,

  • @nanimuluken3085
    @nanimuluken3085 16 часов назад +5

    የሆነ ቅን የሆነ ሰዉ ሰዉን መርዳት የሚወድ ሰዉ እንደሆነ ፊቱ ይናገራል big big hug🤗🤗🤗

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 17 часов назад +2

    ነጻ ሰው ነህ ስታወራ መጥቼ እማራለሁ። ወንድሜ ስራ እንዳለ ቢሆንም ለቤተሰብህ ጊዜ ስጥ እድገታቸው የልጆችህ እንዳያመልጥህ ተባረክ።

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 6 часов назад +2

    በጣም እናመሰግናለን የምወደው እንግሊዘኛ አስተማሪ ጎበዝ ነው እከታተለዋለው ❤❤ ያራዳ ልጅ ይመቸኛል አዲስ አበቤ ❤❤

  • @mubastube7090
    @mubastube7090 23 часа назад +6

    oh Mr Abi you are My favourite English teacher

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 День назад +5

    ፍፁሜ በጣም የምወደውን ሰው ነው ያቀረብክልን ደስ ብሎኛል

  • @AbebaWm
    @AbebaWm 20 часов назад +3

    አቢ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ነህ መድኀኔዓለም ይባርክህ🙏🙏ፍፄ በጣም አዝናኝና አስተማሪ ታሪክ ነው ያቀረብክልን እናመስግናለን

  • @binimekditeshome1261
    @binimekditeshome1261 20 часов назад +5

    የሰፈሬልጅ ከድሮም ጀግና ነው በደምብ አውቀዋለሁ

  • @takelederesa
    @takelederesa День назад +12

    እጅግ በጣም አስተማሪ አዝናኝ ቆይታ ነው እንዲህ አይነት እንግዳ አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ እናመሰግንሀለን እንውድህለን ❤❤❤

  • @Kidist34-v6z
    @Kidist34-v6z День назад +14

    Our Best teacher ❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 День назад +5

    ፍፁሜ የአንተን ፕሮግራም በጣም ነው የምከታተለው እናመስግናለን በጣም ማራኪ ነው የምታቀርበውንም ታሪክ በደንብ ታውቃለህ ❤❤❤

  • @getiyeyado420
    @getiyeyado420 День назад +3

    ፍፄ እናመሰግናለን አዳማ ሆኜ አለማወቄ ገርሞኛል ለማንኛውም ተባረክ

  • @LiL-pb5fz
    @LiL-pb5fz День назад +15

    ውይ የሰፈሬ ልጅ እኔ እንኳን ለገሀርና ጨርቆስ መሀል ነኝ የጨርቆስ ሰፈር ልጆች አንበሶች ነን ለዚህ ነዋ መልካም ሰው የሆንከው ለጨርቆስ ሰፈር ልጆች 👏👏👏👏👏👏👏

    • @አመለወርቅጥላሁን
      @አመለወርቅጥላሁን 20 часов назад

      ሰፈር አካባቢ ሳይሆን ለሰው ልጅ ትልቁ ነገር አምኖ መነሳት ነው

  • @MahiSura-fe6pz
    @MahiSura-fe6pz 19 часов назад +1

    የኔ ውድ በጣም ነው ምወደው እድሜ ይስጥህ አባቴ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 22 часа назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ ቲቸር ፍጺ እናመሰግናለን በርታ🙏

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ День назад +10

    የምያስተምርበትመንገድ ደስሲል😂😂

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 День назад +2

    ትክክል እንግሊዝኛ ማወቅ በጣም ወሳኝ ነው❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 День назад +2

    ለካ እንደዚህ ጎበዝ ልጅ ነው በጣም ገረመኝ❤❤❤

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 17 часов назад +1

    እኔኮ የኦባማ ወንድም ነበር የሚመስለኝ ለካ የኛው ጉድ ነህ ለቀልድ ያህል ነው ለማስተማር የተፈጠርክ ነህ በርታ በጣም ጎበዝ አቅራቢውን ሳላመሰግን አላልፍም

  • @ZuzuMosa
    @ZuzuMosa 23 часа назад +2

    ጎበዝ መምህር ነዉ እኔ ዘሬለይ የለይ ከንፈሬን የነከስኩበት ምክንያት ቢኖር እንግሊዝኛ መምህራችን በጣም አለገጭ ነበር በአመት መጨረሻ የተማሪዎችን ፊት አይቶ ነበር ማርክ ምሰጠው 😢😢😢

  • @DianMebratu
    @DianMebratu День назад +20

    እኔ እኮ ዲያሰቦራ ነበር የሚመሰለኝ ጎበዝ

  • @berhandamta3635
    @berhandamta3635 День назад +5

    በጣም የሚገርም እንጊሊዘኛ

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 День назад +2

    እንኳን ደና መጣህልን ቲቸር❤🙏🙏🙏

  • @yibeltaljemberu2741
    @yibeltaljemberu2741 День назад +3

    Am a big fan! Keep on going brother!

  • @ferhanaethiopia6577
    @ferhanaethiopia6577 День назад +3

    My favourite teacher 💜Abi

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 День назад +3

    እንዚዘኛ ቋንቋ ልክ ነው በጣም አስፈላጊ ነው በተለይ ውጭ ለሚኖር እንግዚዘኛ ቋንቋ አለማቻል ብዙ ነገሮችን ያከብዳል

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን 20 часов назад

    ነገሮች ወስኖ መነሳት በጣም ትልቅ ነው እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው ክብር ጤና እድገት ይስጥልን እራሳቸውን ለመቀየር መስዋዕትነት ለከፈሉት ጅግኖች የአገራችን ልጆች🎉🎉

  • @Yohannesethiopia1995
    @Yohannesethiopia1995 День назад +1

    The best man, so proud of you “Abbi” much love and respect ✊🏾

  • @kalebdaniel7414
    @kalebdaniel7414 День назад +3

    my best teacher ❤️ in the world 🌎

  • @amen240
    @amen240 День назад +2

    My favourite English teacher ✋👍

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 20 часов назад

    የምኖደው እንግዚኛ አስተማሪችን ተሞክሮህ ደሞ በጣም ጠቃሚ 🙏ፍጴ እናመሰግናለን

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
    @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ 12 часов назад

    መምህራችን በጣም እናመሰግናለን እኔ በቅርብ ነዉ ያወኩህ ማራኪ ዩቲዩብ ላይ እና ጥሩ ለዉጥ እያመጣሁ ነዉ ቸርነት እንዲ ሲሆን ያምራል በጣም አመሰግናለሁ

  • @asterfish9921
    @asterfish9921 День назад +1

    Tebarek wendma
    Yemastemar tseg aleh betam tetkmalehu berta

  • @hiwottamerat-y8k
    @hiwottamerat-y8k День назад +1

    abiye we love you you are good teacher god bless you bro 🙏🙏🙏

  • @TekalignKebede-h3n
    @TekalignKebede-h3n 23 часа назад +1

    thank u fitse nurilign thank u

  • @shid1221
    @shid1221 День назад

    Wow todays guest is smart person i like him so much thanks ftsumie

  • @LiL-pb5fz
    @LiL-pb5fz День назад +5

    በናትህ እግዚአብሄር ፈቃዱ ይሁንና ኢትዮጲያ ስመጣ አግኝቼህ ፈትፍተህ እንግሊዘኛ ብታስተምረኝ ደስ ይለኛል በጣም ጎበዝ ነህ ሰው እንዲያውቅ የምትጥረው ጥረት አቦ ተባረክ

    • @bekiao
      @bekiao День назад

      Online temari

    • @Eyou12
      @Eyou12 День назад

      ​@@bekiao በምን ላገኘው እችላለው

    • @bekiao
      @bekiao 22 часа назад

      @Eyou12 የሱ ዩቲዩብ video ላይ ከስር ቁጥሩ አለ በዛ ደውዪለት

    • @Eyou12
      @Eyou12 22 часа назад

      @@bekiao አመሰግናለሁ 👏

    • @elsaelsi8551
      @elsaelsi8551 3 часа назад

      የት ነው የሚያስተምረው ልጆቼን ማስተማር እፈልጋለሁ አድራሻና ስልክ ቁጥር

  • @lilyacolom5039
    @lilyacolom5039 День назад

    You’re the best teacher May God bless you

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 День назад

    Masha allhe allhe edemena tana yastehe

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 День назад +1

    Yes, right you're ,everything important is written in English !

    • @ASilesh3931
      @ASilesh3931 21 час назад

      What? So, things written in other languages are rubbish? No!

    • @dawittube1786
      @dawittube1786 20 часов назад

      @ASilesh3931 I didn't say like that,what I mean is most books,research papers,manual etc are written in English, son learning or knowing the language is very useful.

    • @ASilesh3931
      @ASilesh3931 17 часов назад

      @@dawittube1786 I agree with you to most extent but there are people, nations, ... that don't use English at all. That doesn't affect their civilization. They have their own books, journals, research publications, technologies, etc. in their own language. They use their own language for research, academics, technology. Examples: China, Russia, Spain, Portugal, France, ....etc. Most South America countries also don't use English. So, let us not judge the world in our eyes.

  • @YoyoYo-d2u
    @YoyoYo-d2u День назад

    maraki ( abi ) smart ሰው በርታ 👏👏👏

  • @abrehamdejene7497
    @abrehamdejene7497 5 часов назад

    What positive energy.

  • @TigistGetachew-o9z
    @TigistGetachew-o9z День назад

    God bless you. He knows how to teach.👍

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 14 часов назад

    በትክክክል❤❤

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072 День назад +1

    Wow, God bless you🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️

  • @FatimaMuhammed-d6k
    @FatimaMuhammed-d6k 23 часа назад

    አምላክ የተባረከ ልጀ ነህ

  • @saratesfazgi1712
    @saratesfazgi1712 День назад +1

    My teacher 💯

  • @GulilatDebebe-f4h
    @GulilatDebebe-f4h День назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ፍጹም
    ፕሮግራሞችህን እከታተላለሁ
    በአልባሌ ቦታ ይውሉ የነበሩትን ሰዎች ተለውጠው ትልቅ ቦታየቁምነገርቦታ ደርሰው በማየቴ በጣም ደስብሎኛል
    በተለይ አንድ የድሬዳዋ ልጅ ዳንኤል የሚባል ye my seed ጥናት አስጠነቀቁ ታሪክና በጣም በጣምደስብሎኛል
    መጨረሻውን ማየት መስማት እፈልጋለሁ
    በአሁን ሰአትስ ከአደረጃጀት ላይደርሰዋል?
    በተጨማሪም የማራመድ አስተዳደግ አካሄድም በጣም ደስይላል ማራኪኢንግሊሽንም አመስግነው ደስ ይላል

  • @FatimaMuhammed-d6k
    @FatimaMuhammed-d6k День назад

    እኔ ያተ አደናቂ እና ያንተ ተከታ ነኸ እነ እኴ በኢሮፕ የምትኖር መስሎ ነበር መሠሎኟ ነበራ በጣምነወ የደነቀ

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky День назад

    Abey great person, father of 3.

  • @asnakechwolde1167
    @asnakechwolde1167 День назад

    Wow wow የሰፈሬ ልጅ ለዚነው ቅን ልብ💕💖❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @AdisuMoga
    @AdisuMoga 10 часов назад

    Maraki ❤❤❤❤❤❤❤ much love

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 23 часа назад

    Im proud of you man.

  • @NaolMustefa
    @NaolMustefa День назад +2

    Ye memehr daneil part 3 pls pls pls

    • @nequheyewet5076
      @nequheyewet5076  День назад +1

      እነ ማርታን ለማግኘት በቴሌግራም እና whatsapp በዚህ ቁጥር ይደውሉ 0932502010
      ruclips.net/video/pLRO_jiwscE/видео.html

    • @NaolMustefa
      @NaolMustefa День назад

      @nequheyewet5076 memeher daneil masxenat endakome hagerm lilek endehone merejawoch alung yehem yehonew endayastemr bemekelkelu nw yetekelekelebetm mekniat coveru lela bihonm yegl temertbetoch ke megest akalat gar bemehon yewesedut ermeja nw lemn endaylem betedegagami eyasferarut nw ebakhn fetse mulu neger enfelegalen

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 День назад +2

    tnx ወንድሜ ለልጆቼ አሁን ማትሪክ ናቸው ሲጨርሱ ፒያሳ እመጣለሁ 🙏🙏🙏🙏❤

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 День назад +2

    ያን ከናዳ የተጫበረበረዉን ልጂ ከነፎቃዉ አቅርብን ፍፄ

  • @EijgEijg
    @EijgEijg День назад

    My best teacher 🥰😍

  • @FofF-n6b
    @FofF-n6b День назад

    Thank you very match

  • @YordanosTafere
    @YordanosTafere День назад +1

    Eziy sele kerbeke dese belugnale gene online memar felegiy wede nhe betam ahuneme ayalewe gene yebelete ende mare neber berta betame gobeze nhe

  • @winniedawit4823
    @winniedawit4823 День назад +1

    It's true

  • @addiabissinya8968
    @addiabissinya8968 День назад +1

    Abiyee 1ኛ❤❤❤❤

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 День назад

    Brvo 👍 thank you for share

  • @mentameralemu
    @mentameralemu День назад

    የኔ ዉድ አቢዬ❤❤❤❤❤

  • @ASilesh3931
    @ASilesh3931 20 часов назад

    እንግሊዝኛ ቋንቋ ማወቅ ጥሩ ነው ግን ምንም እንግሊዝኛ የማይጠቀሙ ሕዝቦች/አገሮች አሁን የዓለም መሪ ለመሆን በፍጥነት እየተንደረደሩ ነው። ያ ማለት ግን እንግሊዝኛ ለእንደእኛ ዓይነት ሕዝብ አይጠቅምም ማለቴ አይደለም።

  • @SelamawitHailu-do2wn
    @SelamawitHailu-do2wn День назад

    Tebarek❤❤❤

  • @EmmyTsegaye
    @EmmyTsegaye 22 часа назад

    Yezerie engedah btam gobez tenkara sew nw❤ bezu redtognal yesu video 🙏

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 День назад +1

    Abi ! long time no see,where have you been ?

  • @Umkamalkedir
    @Umkamalkedir День назад

    techer wow welcome bro

  • @keres5182
    @keres5182 День назад

    aten alemadenek ayechalem❤❤❤aby

  • @SiuedZulfa
    @SiuedZulfa День назад

    የሄን ታራክ አቀዋለሁ

  • @ተክሌአበበ
    @ተክሌአበበ 23 часа назад

    Abi❤❤❤❤❤

  • @YeabsraT
    @YeabsraT День назад +1

    Abi is the real Goat 🐐.

    • @iccitijireenyaakoo
      @iccitijireenyaakoo 18 часов назад

      Why you said that 🤔😀🤗

    • @Lidu-si5kt
      @Lidu-si5kt 18 часов назад

      😂😂😂😂😂

    • @YeabsraT
      @YeabsraT 17 часов назад

      @@iccitijireenyaakoo Goat stands for greatest of all time

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 День назад

    እኔም ዩቲዩብ ላይ ነው የማውቀው

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ День назад

    ወይኔ እኔኮ ካናዳ የሚኖር ነበረ የሚመስለኝ 🤗

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 День назад

    አኔ ለምን እንደሆነ አላቅም እንግሊዘኛ እናገራለሁ እነባለሁ ነገር ግን ስጽፍ ወ ር ድን አስተካክሉ መጻ ፍ አቃተ ኝ ማራኪ እናመሰግናለን 🙏❤️🙏❤️

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 День назад +2

    በጣም ተምረናል ከአንተ ሂወት 🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙌🙌🙌

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 12 часов назад

    አን አኮ አሜሬካ ያለህ ነበረ የማመሰለኘ አኔ ከአንተ ተምሬያለሁ

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 День назад +2

    Thanks Fistey for inviting such kind of person keep it up.

  • @FatimaMuhammed-d6k
    @FatimaMuhammed-d6k 23 часа назад

    በጣም ጋበዠ ሰወ ነዀ❤

  • @mulataderajew3555
    @mulataderajew3555 День назад

    ፍጼ ግን ኢንተርቪው ቃል ግን እኮ እንግሊዘኛ ነው አስበህዋል?

  • @MartinaDereje
    @MartinaDereje День назад +1

    ምናለበት ለህፃናት ብትጀምሩ

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 14 часов назад

    ልጄን ነው ምታስተምርልኝ ብሮ እኔካን😅😅😅

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky День назад

    Metasbey 👍

  • @Haregwa-n9k
    @Haregwa-n9k День назад

    ፍፁምዬ ወጌሻ ልመዘገብ ፈልጋለዉ onli እንድማር እንዴት ልመዝገብ ስልካቹን ስጡኝ ❤❤❤ ስራሆችክን በርታልኝ🎉🎉

  • @Aziza-lq1rk
    @Aziza-lq1rk День назад

    ፍፄእንደምንአመሸህ፣ለአሸብርትልክልኛአለህሥልክላሥበምጥልህ

  • @ethio4us23
    @ethio4us23 День назад

    My man

  • @lidiya727
    @lidiya727 День назад +1

    እንዴ ዲያስፖራ አይደለም እንዴ

  • @ChuchuBabye
    @ChuchuBabye 17 часов назад

    ❤❤

  • @salemeasfawe9979
    @salemeasfawe9979 День назад

    ዋዉ ቲቸራችን

  • @gsfamily-f6n
    @gsfamily-f6n День назад +2

    እምወደው ትቸር ማራኪ👌
    እንደማመር ሰዎች ኣንደኛ እንደመሆኔም ይገባኛል😊

  • @YohanaSura-f8h
    @YohanaSura-f8h День назад

    Esti nen keyiregn abiye

  • @neba1034
    @neba1034 18 часов назад

    ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ

  • @kerryT113
    @kerryT113 День назад

    Ere migerm lij nw menfesu yigabal

  • @Jerry-ly6gs
    @Jerry-ly6gs 8 часов назад

    Are you telling me you live in Ethiopia!?

  • @ashebiryigardie5877
    @ashebiryigardie5877 22 часа назад

    oww my leg...new yalew?🤣

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 День назад +2

    ኢንጊሊዘኛ ማወቅ የስኬት ጥግ ነው ብዬ አላምንም

  • @zlucytaxi9500
    @zlucytaxi9500 День назад

    Fitse Beretta maraki 😮

  • @lidiya727
    @lidiya727 День назад

    ግን መሞላቀቅ አታብዛ ወንድ አትደለህ እንዴ እንኳን ወንድ ሴት ስትሞላቀቅ ታስጠላለች

  • @getiyeyado420
    @getiyeyado420 День назад +1

    ዋው እንግሊሽ ቲቸራችን

  • @LiL-pb5fz
    @LiL-pb5fz День назад +1

    በናትህ እግዚአብሄር ፈቃዱ ይሁንና ኢትዮጲያ ስመጣ አግኝቼህ ፈትፍተህ እንግሊዘኛ ብታስተምረኝ ደስ ይለኛል በጣም ጎበዝ ነህ ሰው እንዲያውቅ የምትጥረው ጥረት አቦ ተባረክ