እንዴት አባት መጥፎ ነገር ይመኛል? | ገንዘብ ከልጅ ይበል? | እንተንፍስ #39

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 дек 2024

Комментарии • 92

  • @takelederesa
    @takelederesa 15 часов назад +14

    እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ለብዞዎች የሚስተምር ታሪክ ነው ማኔ እንዲህ አይነት አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ እናመሰግንሀለን እንውድህለን ❤❤❤

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 3 часа назад +5

    የኔ እንት አይዞሽ እንኮን የሬስሽን ነብስ ይዘሽ ወጣሽ እይዞሽ : እንደዚህ እውቃለሁ ልጃቸው በሽተኛ ሁኖባቸው አጋብተዋት ጥላው ወደቤተስቦቻ ተመልስች እና ልጂ ነሽ አይዞሽ : በስላምመውጣትሽ እግዚአብሔር አመስግኝ :እስተሳስብሽ ጎበዝ ነሽ የምትችይን አርገሻል :: እሱም ውዶ አይደለም የቤተስቦቼ የጠቆር መንፍስ ነው : እናተ ልጃችሁን ፅበል ውስድት ይድናል : ዝም ብላችሁ ጀሶ አታቅሙት : ለግዜው አይምሮውን እያደነዘዘ ውፍረት ነው የሜጨምርብት

  • @ayshayim
    @ayshayim 14 часов назад +4

    መጀመሪያ አተን ማመስገን እፈልጋለሁ እህቴ በጣም ጠካራ ነሽ አላህም ለፈተና ያቀረበሽ ውጤትሽን አይቶ ነገ ከፍ ሊያደርግሽ ፈልጎ ነው ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል መምህር ከባዲ ጥያቄ የሚጠይቀው ጎበዝ ተማሪን ነው አናትን ማጣት ይከብዳል በተለይ ለኛ ለሴቶች ትዳር ላይ እናት ዋጋ አላት ምነው ላድ ቀን ቀና ብለሽ ባየሽኝ ብየ ተመኝሁ እናት በህይወት ያላችሁ እደናተ ሙሉ የለም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ አቅማችሁ እስከፈቀ ደስተኛ አድርጋቸው

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera 14 часов назад +7

    ወርቅነሽ በእሳት የተፈተሽ ኢነሏሀ ማአሷቢሪን ያኡኽቲይ፣ኩንፈየኩን ሁን ያለው ሆነ ቃሉ አብሽሪአ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ማንያዘዋል

  • @Rahma.MuhammadMuhammad
    @Rahma.MuhammadMuhammad Час назад +3

    ኢነላሃ ማአ ሳብሪን አብሽሪ ላትቂለቱ ቢራህመቲላ ምንም ተስፋ እዳትቆርጪ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው አብሽሪ አላህ አያልቅበትም አብሽሪ

  • @kidistabera1980
    @kidistabera1980 Час назад +1

    ለእብድ ዳሩኝ የሚለው አፃፃፍህን አልወደድኩትም ሰው ለማየት እንዲጎጎ ያደርጋል ነገር ግን ሰብአዊነት ከተሰማህ አእምሮውን የሚያመው ብለህ ተካ ቃሉ ያማል ሰው ወዶ ልበድ ብሎ እንደማያብድ ሁሉ ቃሉ ለሚዲያ የሚመጥን አድርገው የግል አስተያየቴ ነው👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈

  • @Misneb
    @Misneb 14 часов назад +4

    የሚያሳዝንና በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው።

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 4 часа назад +9

    የት ተወለድሽ ይትስ አደግሽ ምን ተማርሽ ብለህ ብጠይቅ ሰው ይማርበት ነበር።

  • @Jemilaabdulkadir-b1y
    @Jemilaabdulkadir-b1y 3 часа назад +3

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ማሽአላህ በርቺ ይሄም ያልፋል ልጅ ነሽ አብሺሪ ❤️❤️

  • @shambeltefera7774
    @shambeltefera7774 6 часов назад +3

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ምንም አይነት ጥፋት የለብሽም ጥፋቱ የሱ ቤተስቦች ናቸው ማኔ አብሽሪ በላተኝ

  • @LayilaLulu
    @LayilaLulu 17 часов назад +6

    ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪል ። 😢 አብሽሪ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 11 часов назад +2

    ለዚ ሁሉ ተጠያቂዎቹ ቤተሰቦቿ እና የእሷ ቤተሰቦች ናቸው ስንት አይነት ሰው አለ በዚ ምድር ላይ አይዞሽ እህቴ አላህ የተሻለውን ህይወት ይስጥሽ ነገ የተሻለ ይሆናል ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @Sofiay-cy5yd
    @Sofiay-cy5yd 17 часов назад +6

    እንኳን በሰላም መጣቹ ውዶቼ ደምሩኝ ሙስሊሞች በአላ ክርስቲ ያኖች በማሪያም

  • @HawaHawa-t2o
    @HawaHawa-t2o 2 часа назад +3

    እሽ 😢😢በጣም ጡሩ ሰዉ ነህ 😢አታባድልም ሙሲልም ታቀረባለህ እና መሰግናለን🤗

    • @kedist1978
      @kedist1978 Час назад +1

      ምን ማለት ነው ? ኢትዮጲያ ዊ ስለሆነ እንጂ ሀይማኖት ቆጥሮ አይደለም የሚያቀርበው። ወይ አስተሳሰብ

    • @SenekAlmu
      @SenekAlmu 17 минут назад

      @@kedist1978 ewnet new🙏

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 11 часов назад +3

    እህቴ አብሽሪ አላህ ለኸይሩ ነው የሚወደውን ይፈትናል አላህ ከሀሳብሽ በላይ ይወፍቅሽ ያረብ

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 4 часа назад +1

    ማሻ አላህ ስታምሪ የኔ ቆንጆ አላህዬ ያሳለፍሽውን ፈተና የሚያስረሳ ደስታ ይስጥሽ ያረቢ 🤲❤️

  • @sosinaweldika5471
    @sosinaweldika5471 3 часа назад +2

    ማንያዘዋል እግዚአብሔር ይስጥህ ይቺን ልጅ ማቅረብህ አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው ሰው ቢጥልሽ መድሃኔዓለም አይጥልሽም

  • @haimont9075
    @haimont9075 3 часа назад

    ማኔ እንደዛሬው ታሪክ በጣም አዝኜ አላቅም እህቴ በርቺ ባክሽ

  • @ዩስራ
    @ዩስራ 2 часа назад

    አይዞሽ እህቴ ያለፈው አልፋል አላህ ባሳለፍሽው ልክ ደረጃሽን ከፍ ያድርግልሽ አላህ ምትፈልጊው ቦታ ላይ ያስቀምጥሽ ❤❤

  • @RumanaTaji
    @RumanaTaji 15 часов назад +1

    የኔ እህት አላህ ይጠብቅሽ ዱኒያ ፈተና ናት አላህ በኸይር ይተካሽ

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 3 часа назад

    ስታምሪ የኔቆንጆ ያሳለፍሽው ህይወት እጅግ በጣም ከባድ ነውና የልጁ ቤተሰቦች ግን ምን አይነት አረመኔ ናቸው እንዴት ለእብድ ይድሩሻል ምን አይነት ጭካኔ ነው😢 እኔ የታየኝ ውስጣዊም ውጫዊም ውበትሽ ነው ትችያለሽ ትለወጫለሽ በኖረኝና በረዳውሽ ደስ ታዬ ነው። ማገዝ የምትችሉ ይቺን ቆንጆ አግዟት

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 3 часа назад

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ አታልቅሽ ኒካሽን ግን በሸሪአ ፍርድ ቤት ያውርዱልሽ ምክኒያቱም ኒካሁ ትክክል ባይሆንም ያው ኒካህ ተብሎ ስትኖሩ ነበር ደግሞ ጀግና ነሽ አሁንም በአላህ ላይ ያለሽን ተወኩል አጠንክሪ ልጁ ደግሞ አላህ እንዳይወለድ ስለፈለገ ነው እንኳንም ከእንደነዚህ ያለ ቤተሰብ አልወለድሽ ሌላ ምርጥ ትዳር ምርጥ ልጆች ይሰጥሻል ኢንሻ አላህ ቤተሰቦችሽ እና የሱ ቤተሰቦች ወደ አላህ ተውበት ያድርጉ አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምረው አሚንን🎉🎉🎉

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ 6 часов назад +1

    በጣም ጠካራነሺ እዛ ከምትቀመጭ ነይ አረብ ሀገር አች ጠካራነሺ ሠርተሺ ትለወጫለሺ በተረፈ አላህ ይገዝሺ መቸነው የሴት ፈተና የሚቆመው😢

  • @Selam-v9e
    @Selam-v9e 5 часов назад +3

    የኛ የሴቶች ፈተና መቼ ነው እሚያበቃው😢😢😢

  • @ter2065
    @ter2065 Час назад

    አነረ እህት አይዞሽ ደሙ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ በዛላይ ደሙ ማሻአላህ ቆጆነሽ

    • @M_52-l1y
      @M_52-l1y Час назад

      Egzeabher yeteshalewun ystahi yene wud

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 56 минут назад

    ✍ውድ እህቴ ሆይ
    ውድ ስለሆንሽ
    ወንድ ልጅ አንቺን መጨበጥ
    እርም ተደረገበት‥
    ውድ ስለሆንሽ
    ወንድ ልጅ በክብር ቤተሰብሽ ጋር
    መጥቶ እስካልጠየቀ ድረስ ዝምብሎ
    እንተያይ ማለት እርም ተደረገበት
    አላህ የሰጠሽን ክብርና ቦታ
    የትም… አትጣይው አንጣል✅😢

  • @mahlaalmansoori9264
    @mahlaalmansoori9264 9 минут назад

    አላህየተሻለነገር ይሻልሽ የኔጠንከራሴት ሴትልጅገናፅንሱሲጀመርየእናትነትፍቅርይጀምራልኡፍፍፍፍበየቤቱጉድአለ

  • @vvv8909
    @vvv8909 15 часов назад +1

    አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @ሀውሊThio
    @ሀውሊThio 51 минуту назад

    በኣላህ ሙሥሊሞች ይችን ልጂ እንርዳት😢

  • @AmazeHailu-h8q
    @AmazeHailu-h8q 4 часа назад

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @RahmetAbdela-p9c
    @RahmetAbdela-p9c 14 часов назад

    ሱብሀን ዓላህ ታዐምር ነው አጂብ

  • @ሀውሊThio
    @ሀውሊThio 56 минут назад

    ኡፍፍፍፍ የሀበሻ ሤቶች ፈተና😢😢

  • @sweedalii
    @sweedalii 15 часов назад

    አይዞሽ በአላህ አይቆረጥም በርቺ

  • @alainfef176
    @alainfef176 2 часа назад

    😢😢😢የኔ ውድ. ደሞ ስታምሪ የኔ ልእልት

  • @YusraandHiba
    @YusraandHiba 12 часов назад

    ሀቢብቲ ጀግነ ነሽ አይዞሽ❤❤❤

  • @ዘሀራZ
    @ዘሀራZ 12 часов назад

    ያረቢ የሴቶች መከራ መቸ ይሆን የሚልቀው😢 ያረቢ መጨረሻየን አሳምረው

  • @ሰአዳብንትሁሴን
    @ሰአዳብንትሁሴን 2 часа назад

    አይዞሽእህቴአብሽሪውድ😢😢😢

  • @hhkk4666
    @hhkk4666 3 часа назад

    😢😢ስታምሪ የኔ ወረቅቅቅ

  • @SameeraEth
    @SameeraEth 4 часа назад

    ❤❤❤❤😢የኔቆንጆ አላህ ከይር አስቦልሺነው

  • @KamelSadiyanurk
    @KamelSadiyanurk 9 часов назад

    አብሽር አላህ የሚዮደውነው ሚፈትነው

  • @DemeqechDana
    @DemeqechDana 3 часа назад

    Geta Hoy 😭😭😭😭😭❤️❤️❤️🙏🙏

  • @ሠውመሆንይቀድማል
    @ሠውመሆንይቀድማል 17 часов назад +1

    ሱብሀን አላህ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @SenekAlmu
    @SenekAlmu 59 минут назад

    Yen nat betam astewayna tenkara set nesh berch

  • @ላምሮት
    @ላምሮት 14 часов назад +1

    ወይ መከራ ቤተሰቦቹ ግን ራስ ወዳድ ናቸው እንዴት ታማሚ መሆኑን እውቀው ዝም ብለው ይድሩታል ወይም ደግሞ እንደሚያመው ማወቅ ነበረባት

  • @beirutnuru
    @beirutnuru 8 часов назад

    አላህ ሱብሀነ ወተአላ አሁን ካለሽ ኢማን ጨምሮ ይስጥሽ አላህ ያመኑትን አይተውም

  • @KedirEndris-q9e
    @KedirEndris-q9e 17 минут назад

    የምትገርሚ ሤት ነሽ

  • @ElizabethTesfaye-s8n
    @ElizabethTesfaye-s8n 3 часа назад

    እዴት ቻይነሽ ከፊትሽመልካምነገርይጠብቅሻል ብርቱስለሆሽ መልካምሴትነሽ

  • @AddisFekadu-q9t
    @AddisFekadu-q9t 13 часов назад +2

    ምናይነት ብርቱ ነች አቦ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 14 часов назад +2

    በሸሪአ ፍርድቤት ማውረድ ትችያለሽ

  • @hgg6334
    @hgg6334 16 часов назад

    ያአላህ፣ሱባሀንአላህ

  • @hayatmohamed7421
    @hayatmohamed7421 Час назад

    Be quran yewededachehuten enjee kalewededachehutt atedaru emenetem kalefelagot ayazem lemen tedaru ayezelekeme.

  • @HalewatSelina
    @HalewatSelina 15 часов назад +1

    Hufff yewahinetuwa fituwa lay yastawkal. Miskn😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hankookee9590
    @hankookee9590 16 часов назад +2

    Ante sewuye, ketita wedegedelew new ende? Ask her background first

  • @ZedSu-ho2xp
    @ZedSu-ho2xp 2 часа назад +1

    ማን ያዘዋል ሶፍት አዘጋጂ እንዴ

  • @monuasiraj7636
    @monuasiraj7636 3 часа назад

    የኔመረ😢😢😢😢😢😢😢

  • @mamemame1455
    @mamemame1455 15 часов назад +1

    አቤት በያቤቱ ስንት ጉድ አሌ

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 12 часов назад

    አብሽሪማሬበርች

  • @kedist1978
    @kedist1978 Час назад

    ቤተሰቦቹ አስታማሚ በነፃ ነው የፈለጉለት

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 6 часов назад

    አብሽሪ

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 2 часа назад

    እኔ ከዚህ የበለጠ መከራ አድርሶብኝ አሁንም አብሬነኝ ምን እንደሆንኩ አላቅም አሀንም በዚህ ሁኔታ ዉስጥነኝ 20 አመታት

    • @kokokko8695
      @kokokko8695 2 часа назад

      ተቀይሮ ተስተካክሎልሽ ከሆነ አብሽሪ

  • @TofikAd-w6z
    @TofikAd-w6z 15 часов назад

    የሷ ቤተሰቦች እና የእርሱ ቤተሰቦች ለሰራችሁት ራስ ወዳዶች ናችሁ

  • @App9429
    @App9429 10 часов назад

    Abshir rabbii si haa tumsuu

  • @امل-خ5ظ
    @امل-خ5ظ 18 минут назад

    😥😥😥😭😭😢💔💔💔

  • @خالدسلطان-ذ8ذ
    @خالدسلطان-ذ8ذ 14 часов назад

    👍👍

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 10 часов назад

    የ ኤንጄረ እናት ጭከኔ ነዉ ይሄ ሁሉ ጣጠ የአንች እነት ብትሆን መንነቱን ሰተጠረ እንድተደረግ አታደርግም ነባረ

  • @UmuuZakiri
    @UmuuZakiri 13 часов назад

    😭😭😭😭😭

  • @mohameedjamal2893
    @mohameedjamal2893 16 часов назад

    😢😢

  • @SamsiWahil
    @SamsiWahil 4 часа назад

    ❤❤😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሉባባEman
    @ሉባባEman 4 часа назад +1

    ስጅመር አብድ አይባልም

    • @mahelet9539
      @mahelet9539 3 часа назад +5

      እብድማ ነው ምንስም ልታወጭለት ነው ። የሷ ጉዳት ሳይሰማሽ የሱ እብድ መባል ምነው ከነከነሽ ከዘመዶቹ አንዷ ነሽ መሰል

    • @UmMehir
      @UmMehir 3 часа назад +2

      እና ምን ይባል

    • @ከለታት1ቀን
      @ከለታት1ቀን Час назад +2

      እና ቀውስ ይባል

  • @MarthaDadese
    @MarthaDadese 4 часа назад +1

    ምን አለ እንባዋን የምትጠርግበት ቲሹ ብትሰጥ ?? እንድየት እኮ እንደምጠላህ የጋዜጠኛ ድባብ እንኳን የሌለህ ጅል ሁላ ነው የምትመስለኝ

  • @ابوعلي-ه8ن7ض
    @ابوعلي-ه8ن7ض 4 часа назад

    ምናለሶፎትብሠጣት።ጅልነውእምትመሥለኝ

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 16 часов назад

    ውዶች እስኪ ደምሩኝ

  • @ከለታት1ቀን
    @ከለታት1ቀን Час назад

    እረ እያረፍሽ አውሪ

  • @A-Z-ok2ve
    @A-Z-ok2ve 17 часов назад

    Welcome

  • @gdcggsvy7569
    @gdcggsvy7569 15 часов назад

    ሱበሀን አላህ😢

  • @WurchrDtgitf
    @WurchrDtgitf 12 часов назад +1

    😢😢😢

  • @YordaYorda-lq8hh
    @YordaYorda-lq8hh 3 часа назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @uu-f4m4o
    @uu-f4m4o 5 часов назад

    😢😢😢

  • @امل-خ5ظ
    @امل-خ5ظ 29 минут назад

    😢😢