Good afternoon hey Elias, how are you? I feel sorry for this lady. She lost her baby somebody steal it which is that’s not nice. She is in Canada or she’s in America or she’s in German who took her I have she said white people they come and pick her up, so wish you could please can you help her, find her baby in that hospital they should go jail because they still in somebody they steal somebody child. This lady she can read she can write. She don’t know her come on sign she saying because she don’t know that’s not what’s going on over there, they took advantage of her. They took her baby for no reason, please can you help her find her where they are where she go what country she where who took her anyway I just watch you always watch you made up always excuse me. I always like so let me know what’s going on please I want to know OK thank you God bless you guys and God bless that lady. I feel sorry for her. She lost her child all right bye guys
እናት የልጇነገር ሁሌ አንጀቷ እንደንሰፈሰፈ አይዞሽ ድንግል ማርያምን እንደጠራሻት እሷ ታገናኝሽ ።
አይዞሽ ያልሞተ ሰው ይገናኛል እመብርሀን ትርዳሽ ።
አላህ ይርዳሽ ከልጂሽ በሰላም ያገናኝሽ ልጇን የወሰዳችሁ የፈጠራችሁን ፍሩ መልሱላት
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ለማን ይነገራል የዚችን ምስኪን ሰው የሚመለከተው ሁሉ ሰለፈጣሪ ከልጇ ጋር አገናኟት እመቤቴ የጌታየ እናት ትርዳሽ😭😭😭
ጥ ር 23/1997 ቤቷ ወልዳ ጥር 24/1997 የካቲት 12 ሆስፒታል ተረኛ የነበራችሁና ይህ ታሪክ የሚመለከታችሁ ባለሙያዎች በልጆቻችሁ ተይዛችኋል ፣ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ይህቺን እናትና ያቺን ወላጅ የራባት ልጅ አገናኙ ፣እኛም እንመርቃችሁ ፣እነሱም ደስ ይበላቸው ።
በሌላ ሰው ልጄ ሚሽጡት ይሆናሉ
በገነተ ኢየሱስ ይህችን እናት ከልጇጋር አገናኟት የሆነ ሆኗል በህይወት ካላችሁ አሰራሩ ትክክል ያለመሆኑን ልባችሁ ያውቀዋል ኮፒውን መሃይም መሆኗን አውቃችሁ አልሰጣችኇትምያን ጊዜ ቁቁ ብለሽ ብትቀውጭው ጥሩ ነበር ልጅን መቀማት እንዲህ ቀልድ ነው እንዴ እንኳን እንደ መንትያ ህፃናቱ ያልተቃጠሉብሽ እግዚአብሔር ያገናኝሽ ገነተ ኢየሱስ የሞተም ያድናል በፀሎት በርቺ ! በህይወት ያገናኝሽ ተጠያቂ ናቸው ደባልየው በፈጣሪ የት እንዳደረስሻት ንገሪያት ፍትህ ለእናቶች እና ህፃናት !
በስመአብ የልጂሽ አባትስ ዝም አለ አያግዝሽም💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏
የካቲት 12 ኣኪሞች ነፍሳችው ኣርፍም እዲህ በደሃው ምትጫዎቱ እግዛብሔር የስራችውን ይሰሕጣችዋል ሰው እዴት ማሃላ የፈጸመበትን ክደት ይፈጽማል ኑሮችውን ኣይቀይርም የተከፈላችው ብር ግንደሞ ፍርድ ኣለባቹ ያችም ጓደኛ ተብዬዋ ኣብራ በልታ ጠጥታ ክህደት እደፈጸመች ከግዛብሔር ፍርድ ኣለባት የሰው ህዮት ምትቀሙ ፍርድ ኣለባቹ ኑሮቹ እሳት ይሁን
አወይ ስንት እናቶች አለቀሱ እንዲት እናት 4 ልጆችን አርጋዝሁ ካላች 9 ወር ሲሞላት ወለድ ሁ ብላ ታመጣና እንደ አራስ ትታረሳለች ከዛ አሁንም ባመቱ ሌላ ልጅ አርገዝሁ ብላ ታመጣለች ሆስፒታል ተቀብላ ከግል ትተኛለች የእናዚ ሁሉ እናቶች ምን ይሆኑ ለነዚህ ሁሉ እናቶች ስቃይ ተጠያቂ ነርሶች ናቸው ሊፈተሹ ይገባል
በጣም ያሳዝናል
Enen Yene Enat Eme AMLAK Tirdash.
አሶ ካርድ ብትቀድ አንቺ በቃል (በምማግስቱ )ከሆነ ምንም ካርድ አያስፈልግም ይቂርታ አና ልጅቱ ሳይሆን ያንቹው መዘግየት ነው.. ደግሞ አሁን 20ዓመት በሆላ ሌላ ሰዉ መውቀስ ሳይሆን ያለብሽ... ቆጭቶኝ ነው በይ
አግዚአብሔር ልጅሽን ያገናኘሽ
የተቻላትን ሁሉ አድርጋ ነበር ፣ሙሉውን ያዳምጡ ፤ ሴቶች ጉዳይ ፣ኢቢኤስ፣ወዘተ
nonsense comment
ሚዲያ የተጀመረው አሁን ነው የት ብላ ትፈልግ ? ታሳዝኛለሽ
men ybalal yene ehet habesha yante saw lagenzeb belo Ethiopia 🇪🇹 weust gn yaltenagera enje bezu ya deha gef yalat hager nat oh God 😮
አላህ ይሪዳሸ እህቴ
Yekatit hospital be tikikil lij yiwesedal le sew yisetal
Ay äthiopisch ‼️‼️😭😭
Min yeshetalu eko ‼️
Lewich zegoch 😭‼️‼️
😢😢😢😢💔💔💔
❤❤❤
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
አቤት አበቤት እረኡኡኡ የት ይደረስ
Lemen yesuwan account atenegrenem? Lerase benefit new ende?
ልጅ ኤልያስ እባክህ ለዚች እህታችን DNA መክፈል እፈልጋለሁ:: ምናልባት ልጇ DNA ታይታ ከሆነ እግዚዐብሄር ይረዳት ይሆናል:: I hope you will check comments.
እግዚአብሔር ይስጥሽ🙏
@@nuale23 Amen 🙏Comment bimelesu teru neber.
😢😢😢😢❤❤❤
የካቲቶች ወይ ወላድ ይሞትባቸዋል ወይ ይሰርቃሉ
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ኢትዮጵያ ያሉ ዶክተር ልጂ መሸጥ አያቆመም አቤቱ አገሬ ሆይ ተምረዉ እዳተማረ ሆኑ እደናተስ ተመሆን እደኛ የአረብ ጠራራጊ መሀን ይሻላል ወላድ እናቶች የመታስለቀሱ ምናችሁ ነዉ እያለቀሱችሁ ዶክተር የስራችሁን ይስጣቸሁ ኢትዮጵያዊ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Offffff
Basechakay legon melselath enanth laboch yekathth hospital melash mestete alabath
Good afternoon hey Elias, how are you? I feel sorry for this lady. She lost her baby somebody steal it which is that’s not nice. She is in Canada or she’s in America or she’s in German who took her I have she said white people they come and pick her up, so wish you could please can you help her, find her baby in that hospital they should go jail because they still in somebody they steal somebody child. This lady she can read she can write. She don’t know her come on sign she saying because she don’t know that’s not what’s going on over there, they took advantage of her. They took her baby for no reason, please can you help her find her where they are where she go what country she where who took her anyway I just watch you always watch you made up always excuse me. I always like so let me know what’s going on please I want to know OK thank you God bless you guys and God bless that lady. I feel sorry for her. She lost her child all right bye guys
Wshetam hospital bzu sew ale polisoch alu lemn alameleketechm? Atmenat.
Bezi comment ante aserkem ayebalem
አይባልም ምነው?
በትክክል ግን ከሰጠች በኋላ አሁን ቆጭቷት ነዉ
Abatyw semu man new yohanse yabtu sem nan new
ኡኡኡኡ አትይም ነበር እንዴ ህዝብ እንዲሰበሰብ ፖሊስ ጋር እውነቱን ብትናገሪ አለማንበብሽን አታለው እንዳስፈረሙሽ ብትነግሪቸው ይረዱሽ ነበር ምን ሲደረግ ከጉያሽ አውጥተሽ ትሰጫለሽ መሞትም ካለብኝ እዛው ይግደሉኝ አልሰጥም ብትይ እነሱም ይደነግጡ ነበር ጥፋቱ ያንች ነው
ሁሉም ድሃ ላይ ይፈርዳል አላህ ይድረስላት እውነት ተደብቃ አትቀርም
ደንቆሮ ወዳውኑ ለምን ፖሊስ ጣቢያ አልሔድሽም መፍትሔ ይኖረው ነበር አሁ ከ20 አመትበሗላልጄ ማለት ምን ማለትነው
ደንቆሮ አይባልም
ምን አመጣው ስድቡን ያሳለፈችውን ሳታዬ ለምን ትሳደባላችሁ እደ ስምሽ ሁኚ እህቴ ❤
Where you been all this year? After 20 years are you kidding? Now some women playing a game 😁😅😂🤣
What is your problem? Maybe you are one of them 😢
ስንት አይነት ሰው አለ እባካችሁ?! NONSENSE!!!
@@yifat-o4w😅😂😂🤣
እንዴት ይሰቀጥጣል?😢😢😢
nonsense comment
Mekesesi alebachewi
ጎሽ ይሄ ነው መሸሽ።
Genegenath alath malath albesh ego albath